Тёмный

ዳግማዊት አፎሚያ ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 479   
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 месяца назад
ግን እኮ መምህር ልክ እኮ ነህ ቅድስት አፎምያ የዲያቢሎስን ሴራ ያወቀች የነቃች ቅድስት ናት። በተለይ በዚህ ዘመን ለነሆለለዉ ለተኛዉ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም የሚል እየተኛ ከሷ መማር ይቻላል። የፀሎት ቤት አላት እንግዳ ወደ ቤቷ ሲመጣ በቅዱስ ሚካኤል ስዕል ፊት ሳታሰግድ ምንም አታወራም። በበትረ መስቀሉ ነዉ ዲያቢሎስን ከቅዱስ ሚካኤል የለየችዉ። በጣም የሚያስለቅሰኝ ታሪክ ስናገር ዲያቢሎስ ለ አፎምያ ያላት ሚካኤል ዛሬ ወዳንች አይመጣም ስለሰዉ ልጆች ሁሉ በአድህኖ ርዕሰ ሰግዶ በአምላኩ ፊት ይለምናል የኔ የዋህ ዉድ አባቴ 😭😭😭😭😭አይገርማችሁም ስለአዝርዕት አይቀረዉም ይለምንልናል🤔🥹🥹🥹🥹
@RabiiCall-ep2rm
@RabiiCall-ep2rm 3 месяца назад
😊
@hanaamen3570
@hanaamen3570 3 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል አደረሳቹ ለኔ ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል ከዛሬ አ4 አመት በፈት 1ኪሎ ልጅ እና የ7ወር ልጅወልጄ ነበር በጣም የስፈራ ነበር ሲወለድም እራሱ አላለቀሰም ከዛም ቧኃላ በራሱ መተፈስ አይችልም ነበር በኦክስጅንየሚተነፍሰው ነበር ከተወለደ በኃላ እደሚሞት ነበር የተነገረኝ ለቅዱስ ሚካኤል ነግሬው አላሳፈረኝም አሁን በጣም ጤነኛ ነው አሁን 4አመቱ ነው አመስግኑልኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤልን ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AzertWorku
@AzertWorku 3 месяца назад
Amen
@samricrstian9390
@samricrstian9390 3 месяца назад
እልልልልል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 3 месяца назад
❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 месяца назад
አሜን ሚካኤል አባቴ ለእኛም ድረስልን
@mekdesdesta6256
@mekdesdesta6256 3 месяца назад
ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብላችሁ ጆሮዬ እየሰማ አይኔ እያየ ከሚሰራብኝ መተት መድሐኒአለም በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት እንዲያወጣኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ወለተ ሰንበት ተብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል መንጥቆ ያውጣሽ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 3 месяца назад
በእዉነት መምህር ተባጋር ነዉ እስተመጨረሻዉ ያዳመጥሁት አፎሚያን ያዳነ ቅዱስ ሚካኤል እኛን ሀጥያቶኞችን ያድነን ይሄም እግዚአብሄር ስለወደደዉነዉ 😢
@meazaberhaneselassie3058
@meazaberhaneselassie3058 3 месяца назад
Hayalu kidus mikaeal telatishin keegrish betach yitalulish.ayzosh egziabher hulun yayal ,yemeleketal . .bemecheresha egziabher yiferdal anchinim yikisishal❤
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብሽ/ ያስበን ሁላችንንም 😢 ኑሮችን ያሳዝናል 😢😢😢
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 3 месяца назад
Madanialem yasibesh ihite
@Bethelhem1621
@Bethelhem1621 3 месяца назад
የቅድስት አፎምያ, የሊቀ መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምህር ወንድሜ!
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 месяца назад
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ እህታችን ቅዱስ ሚካኤል የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@Bethelhem1621
@Bethelhem1621 3 месяца назад
@@KidusAfnin አሜን🤲🏽
@KaseyGato
@KaseyGato 3 месяца назад
በወጣ ይተካ
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ 3 месяца назад
በስደት ሃገር ሁነን ቤቱ ሁሉ የናፈቀን እግዚኣብሄር ስደታችን ያሳጥርልኝ ቤቱ ናፈቀን በሳኡዲ ያለን 😢😢😢😢
@tyyf9455
@tyyf9455 3 месяца назад
በጣም ነዉ የናፈቀን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
አሜን በእውነት ለቤቱ ያብቃን 😢😢
@TeheshMahari
@TeheshMahari 3 месяца назад
ኣሜን እማየይ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 месяца назад
አግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ ላገርሰሽ የብቃሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
Amen🙌🙌🙌❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 месяца назад
የእኛንም የሞት ደብዳቤ የቀደደልን አመስግኑልኝ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 месяца назад
@@AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 3 месяца назад
😢 በሞት የተለየን ወንደማችን ዘማሪ ሰይፈ ሚካኤልን በጸሎት አስቡልኝ
@TisgredaAssfa
@TisgredaAssfa 3 месяца назад
ነፍሱ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭😭💔😭😭💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 3 месяца назад
Nebs ymar🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
ነፍሱ በስላም ትረፍ ነብስ ይማር 😢😢😢
@maregukone2228
@maregukone2228 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብልን
@yoditabebe6919
@yoditabebe6919 3 месяца назад
ሰይፈ ሚካኤልን ነብሰ ማራልን
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 3 месяца назад
ባለቤቴ ታሟል ክርስትና ስሙን አናቅም የመአዛ ሥላሴን ባለቤት በስጋም በነፍስም ማረዉ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ😢
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 3 месяца назад
ቅድስ ሚካኤል ይዳብስልሽ
@fyry8481
@fyry8481 3 месяца назад
እማ ፍቅር ትርዳዉ
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 3 месяца назад
መመህርዬ እንዴት ነህ? እንኳን አደረሰህ ዛሬ በየካ ሚካኤል ምን ሆነ መሰለህ በ11ማለትም በዋዜማው በአውደ ምህረት ላይ የምትዘምር ዘማሪ ነበረች ጎበዝ ዘማሪ ነች በክራር አድርጋ ምትዘምር እና ስልኳ ማንም ሳይነካው ከአትሮኖሱ ላይ ተነስቶ ፍጥፍጥ ቢለስ 🤔ገርሞኝ ወይ ጉድ መደረክ መሪው እራሱ ገርሞታል የቡዳ መንፍስ እንደሆነ ገምቻለሁ ያውም ብዳዛር ምክንያቱም ምእመኑ በተመስጦ ሲዘምሩ ነበር ወይም በዘማሪቷለይ የተላከ ሊሆን ይችላል መጨረሻ ለይ በር አዋጥተን የ30,000 ብር ስልኳን እንድትገዛ ሰጥቷተል ! እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን !እንኳን አደረሳቹ!
@KonKoi-k4p
@KonKoi-k4p 3 месяца назад
ይገርማል❤
@KaseyGato
@KaseyGato 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ይገርማል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል አመስግኑልኝ ፈጥኖ ደራሼ ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 месяца назад
@@AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 3 месяца назад
ድጋሚ ይህን ቅዱስ ገጠመኝ መለጠፍህ መልካም ነው ለሌላው ላልሰማው ትምህርት ይሆናል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውም ይደነቅበታል
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 3 месяца назад
ልቤን የነካኝ ታሪክ ነዉየአፎሚያ የደረሰ መለአክ ለኛም ይድረስልን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 3 месяца назад
ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢ወለተ እየሱስ
@meriman2496
@meriman2496 3 месяца назад
ወዳጄ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ ጠብቅልን
@saniatube2360
@saniatube2360 3 месяца назад
''ነገ'' የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓል ነው! 👉ቅዱስ ሚካኤል የሠራዊት መሪ፣የነቢያት ወዳጅ፣ሩህሩህ መላዕክት፣ትጉ መልዕክ የሆንክ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለአፉሚያ ከሚያሳስታት ጋንት ደረሰህ እዳዳንካት ,,,,,,ለኔም ወለተሰላሴና ለተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችህ አድነን እረዳን ተራዳን🤲🤲 እንኳን አደረሳችሁ
@ወንቅእሸትምዳራዊገነትወን
amen amen amen
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 месяца назад
አሜን❤ አሜ❤ን አሜን❤
@ወለተኪዳን-መ8ሸ
@ወለተኪዳን-መ8ሸ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@giv7642
@giv7642 3 месяца назад
።😊
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 месяца назад
እንኩዋን ለመኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ👐🕯🕯 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ አስተማሪ ነው እያዳመጥሁ ነው
@GenetNegtuGenetNegtu
@GenetNegtuGenetNegtu 3 месяца назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ✝️❤❤❤❤❤❤
@Godoliyas19
@Godoliyas19 3 месяца назад
እንዴት መታደል ነው የ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን።መምኽርዬ እንኳን አደረሰክ
@ገኒእህተማርያም
@ገኒእህተማርያም 3 месяца назад
መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እንደዚህ አይነት የእምነት ተጋድሎ ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን ወልደ አማኑኤል በስጋ ቢሞትም ነብሱ ግን ለዘላለም ከፈጣሪ ዘንድ ትኖራለች ♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏የቅድስት አፎሚያ ተጋድሎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@ወጋሕታ-በ9ቨ
@ወጋሕታ-በ9ቨ 3 месяца назад
ገብረ ሚካኤል ጽጌ ዮውሀንስ ብላቹ ጸልዩልን ለንስሀ እና ለ ቁርባን እንዲያበቃን
@meriman2496
@meriman2496 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ልዩ ነው ያለው ፍቅር ውለታው ተዘርዝሮ አያልቅም ከብዙ ነገር ከመኪና ከጥይት ከኤሌክትሪክ አደጋ አትርፎኛል የሞቴን ደብዳቤ እየቀደደ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ለሁላችንም ምልጃው አይለየን እስኪ አዳምጭ እመለሳለሁ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 3 месяца назад
Ameen//3//❤❤❤Waaqanii Afomiyaa Kaan Gaalatomee haa Taa,uu Ergaamaa Qulqulluu mikaa,el Eggaa Hunddaa ijoolee Addaamii Gaalata waaqayoo Gaargaaraa Afomiyaa Ergaama mikaa,el Gaalanii siif haa taa,uu❤❤❤❤❤
@Geesad
@Geesad 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህርዬ አፎምያን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይራዳን🙏፩፪ በእውነት ገጠበኝ እጅግ ድቅነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥሁት ለሱ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏 ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ ተስፋ ስላሤን ከነቤተሰቦቹ አያሉ ሚካኤል ይጠብቅልን🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YByb-z4j
@YByb-z4j 3 месяца назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤🙏ቤተሰቦቼ ወንድሜ በሊብያ ነው ያለው በፀሎትአስቡልኝ ዓንዶማርያም ብላቹ 🙏🙏🙏
@meriman2496
@meriman2496 3 месяца назад
እውነትም ዳግማዊ አፎሚያ ነው ወንድማችን ይገርማል እኛንም በሃይማኖት ያጽናን የወድማችን በረከት ይደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን መምህራችን ዛሬ ስላቀረብህልን በጣም ደስ ብሎናል ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@HanaGirma-ll4hn
@HanaGirma-ll4hn 3 месяца назад
በሚካኤል አይኔ እያየ በመተት ሊያሳብዱኝ ነዉ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ በማርያም እያቃተኝ ነዉ በዚህ ከቀጠለ ማበዴ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekdesmekdes268
@mekdesmekdes268 3 месяца назад
እዴት ደስ ይላል ያሳዝናልም ትላት ማታ ጀምሮኝ ሃይለኛ ህመም አሞኝ ነበር ጠዋት ጭቅላቴን ደግፌ ተነሳሁና አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ማረኝ አልኩ እና አደለም ህመም ልታመም ፍክት ብየ ዋልኩኝ ታዲያ ለኔ በሃፂያት ለተጨማለኩት ከደረሰ ስሙን ጠርቶ ማን ሊያፍር ይችላል መምህርየ እግዚ አብሄር ይጠብቅልን እስከነ ቤተሰቦችህ አሜን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ከሚታየውም ከማይታየውም ክፉ ጣልት ከነቤተስቦችሁ ይጠብቅህ ተባረክ የዛሬውን ገጠመኝ ሳዳምጥ እንባ እየተናነቀኝ ነው ከጅምሩ እስከፍፃሚው 😢😢😢
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 месяца назад
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሚካሌል ከሚታየውም ከማይታየውም ክፉ የጠላት ሴራ አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረክ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 3 месяца назад
መምህርዬ እንዲሁም ተማሪዎቹ እንኳን አደረሳችሁ ለአባቴ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል መምህር ዛሬ ጠዋት ገጠመኝ ማቅረቡን እረሳው እያልኩ ሳጉረመርም ነበር ጠዋት ተነስቼ ስሳዬን እየሰራሁ የማዳምጠው ገጠመኝ ነበር እናመሰግናለሁ
@dawitfesehaye
@dawitfesehaye 3 месяца назад
ተስፋስላሴን ደግሞ ከዚህ ትግልና ተጋድሎ አምላክ ይጠብቅህ።❤❤❤
@HawiBoka
@HawiBoka 3 месяца назад
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ።ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል።
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 3 месяца назад
, መምህርቃልሕይወትያስማልንእማፍቅርከነቤተስብህትጠብቅህ❤❤❤
@KidiMuleta
@KidiMuleta 3 месяца назад
ወለተ ሕይወት ነዉ ስሜ ፀሎት አድርጉልኝ በጣም እየተጨነኩ ነዉ እናቴ ታማለች ሴጣን ዲያብሎስ እያሰቃያት ነዉ አክሊለ ብርሃን ነዉ የሷ ስም እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ 🙏🙏🙏😭
@RoseGerma
@RoseGerma 3 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕከ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ💒
@tzitagebra
@tzitagebra 3 месяца назад
የሚጠብቀኝ መለአክ ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ እንኳን አደረሳቹ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 месяца назад
ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህንን የነፍስ ምግብ ስለመገብከን እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋትን መግስተ ሰማያት ያውርስልን የቅዱስ ሚካኤል የናታችን ቅድስት አፎምያ በረከት ይደርብን የውልደ አማኑኤል በረከት ይደርብን እኔንም ሀፃትኛዋ ፅጌ ማርያም በፆሎታችሁ ይማረኝ የኛንም ቤተሰቦች ይቀይርልን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ የቅዱሳኑ ፆሎት አይለይህ ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልን የኛ እቁ መምህር
@meserettadese3240
@meserettadese3240 2 месяца назад
ሰውነቴን እየወረረኝ ብዙ ትምህርት የገኘውበት ትምህርት ነው ለአፎሚያ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤ የወንድማችን እረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 месяца назад
እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤️❤️
@MomNanaye
@MomNanaye 3 месяца назад
ሁለቴ አዳመጥኩት የወንድማችን ነፍስ በደጋጎች ያሳርፍልን🙏😥
@tomolatomola728
@tomolatomola728 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን መምህርየ😥😭 እደዝህያለ ልቤ የምነካና የማስተምር ነገር ሰምቸ አላዉቅም የምር😭😭 መምህርየ ቢድዉን በሙሉ 😭 እያለቀስሁነዉ ያዳመጢሁት አተም ያስተምራል ቢለህ ግዜህን እና😥 ስአትህን መሰዋእት አድርገህ 😭 ስላስተማርህን እናመሰግናለን በርሜ በጤና ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠቢቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያሪዝምልህ በደጁ ያፅናህ 😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@berhangayele2636
@berhangayele2636 3 месяца назад
መምህር! ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግልግላትህንም ይባርክ ! ለኛም የማስተዋል ልቡናን ይስጠን ።
@GashawMuluye
@GashawMuluye 2 месяца назад
የድግል ማርያም ልጆች ከታያስኩት ወጥመድ እንዴት እደምወጣ ግራ ገብቶ ኛል ??ጸልዩልኝ ችግሬን ሁሉ በቅዱስ ሚካኤል ቸርነት አውቃለሁ ግን እንዴት ልውጣ???ክፉዎች ልቦና ይሥጣችሁ
@MeleseAbiyu-vx8wm
@MeleseAbiyu-vx8wm 3 месяца назад
እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ
@MeleseAbiyu-vx8wm
@MeleseAbiyu-vx8wm 3 месяца назад
እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ
@Memialemu24
@Memialemu24 3 месяца назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን በጣም ልብ የሚነካ ገጠመኝ ነዉ ምን አይነት የተባረከ ሰዉ ነዉ ወንድማችንን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!
@dq244
@dq244 3 месяца назад
ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን በዚ ዘመን እንዲህ ወጣት መገኘት❤❤❤😢መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ✍️
@Hiwot-he
@Hiwot-he 3 месяца назад
የቅድስት አፎሚያ በረከት እና የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለን❤🙏🙏🙏 መምህር ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤
@HanaMekonn-c4z
@HanaMekonn-c4z 3 месяца назад
በጣም ልብ የሚነካ እና የእግዚአብሔር ሐይል የተገለፀበት ታሪክ ነው 😢ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይገባዋል ወንድማችንን የረዳ እኛንም ይርዳን አሜን🤲 ወንድማችንን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን😢😢😢😢😢
@selam801
@selam801 3 месяца назад
ለዓመታዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ💙
@mystoe9261
@mystoe9261 3 месяца назад
ወይኔ የድሮ ገጠመኝ አቀራረብህ በጣም ናፍቅኝ ነበር //
@muluayel-8387
@muluayel-8387 3 месяца назад
በጣም የምገርሚ የገጠመ ነው እሰከ ዛሬ ይሄ ታላቁ በረከት ያለመክፈል በጣም ተበድያለሁ ወደ ተዋሕዶ ልጅች በሙሉ በፀሎት አሰብን የቅዳሜው መንገድ የሰላሰ ልጅነት እንዲመልስ እግዚአብሔር እንደ እረደን እልከኝነት የበተሰብ አጉል ቅጥጥር ወደ አላሰፈላጊ መንገድ መራን በጣም ዋጋ አሰከፈልን ይሁን እንጂ ከልቤ ከቤተክርስቲያን አልለወጠም በሥጋ ወጥቻለሁ ተሳሲቸ እናት ማርያም ላይ ደረደር የለም አሁን ግን በሙሉ ልቤ በሙሉ ሀሳብ ወደ ቀደመችው መንገድ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ የክርስቲና ሰም ወላተ ማርያም ነኝ ሁላች በፀሎት አሰብን
@QalkidaYohans
@QalkidaYohans Месяц назад
መምህር በጣም የምወድህ አስተማሪ ነክ ክበርልኝ እግዛቤሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምር የተቸገሩ ቤተክርስታንችን መርዳት እፈልጋለሁ አድራሽህን አስቀምጥልኝ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ ሚካኤል ረድሄት በረከቱ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yoditabebe6919
@yoditabebe6919 3 месяца назад
መምህር ካልሳሳትኩ ይህን ገጠመኚ ድጋሚ ነው 2 ዓመት በፍት የቀረበ ነው በጣም ጥሩ ነው አሰተማሪ ነው❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል የኔ ወዳጅ የኔ ጠባቂ ልጁን ጠብቆ ያሳደገኝ ስለሱ ሳስብ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል። ዘመዴ ወገኔ አባቴ እኮ ነዉ። ልጁን ጥሎ አያዉቅም። በየሄድኩበት ጥላ ከለላየ ነዉ። ልክ እንደ ኪዳነምህረት እናቴ
@MeleseAbiyu-vx8wm
@MeleseAbiyu-vx8wm 3 месяца назад
እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ 3 месяца назад
መምህርየ እንካን ሰላም መጣህ ለሁላችን የተዋህዶ ልጆች ቅድስ ሚካኤል ለቅድስ ኦፎምያ የረዳ ለኛም ይርዳን
@henimak2727
@henimak2727 3 месяца назад
እንኳን ለፈጥኖ ደራሹ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ በአል .አደረሳችሑ እህት ወንድሞቼ መምህርዬ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
እናቴ አፎምያ በረከትሺ እረዴትሺ ምልጃሺ ቃልኪዳን ከኔም ከቤተቦቸ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@altudz4055
@altudz4055 3 месяца назад
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🤲🥰ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል 🤲አመታዊ ክብረ በአል የአፎምያ መፅናኛ የባህራን ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 🤲
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 месяца назад
አሜን
@MeleseAbiyu-vx8wm
@MeleseAbiyu-vx8wm 3 месяца назад
እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ።።።እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ።።እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ።እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 3 месяца назад
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቅድስት አፎሚያን የረዳህ እኛንም እርዳን🤲🕯
@dawitfesehaye
@dawitfesehaye 3 месяца назад
እጅግ በጣም አሳዛኝ አስገራሚ አስተማሪ ድንቅ ታሪክ ፡ ሙሉ ታሪኩን በእንባ ነው የጨረስኩት ልጁ ታሪኩን በህሊናውና በውስጡ ሲያደርገው በእውነት በትክክል የገባውና የተረዳው ነው። እግዚአብሄር ለቤተሰቦቹ ጽናት ይስጣቸው ፡ ለሱም አምላክ በአፀደገነት ያኑርልን።
@GujjChjj
@GujjChjj 3 месяца назад
😢😢😢😢 የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ እረድዔቱ ይጠብቀን የቅዱስ አፎሚያ በረከቷ ይደርብን የወድማችን ወልደ አማኑኤል በረከቱ ይደርብን 😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
ይሔንን ገጠመኝ የዛሬ ስንት አመት እንደሆነ ባላስታውስም ግን ያዳመጥኩት ይመስለኛል ትዝ ይለኛል ❤
@hhhvj
@hhhvj 3 месяца назад
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድግል ማሪያም የአስራት በኩራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እኛም ላአመቱ ሽክፍ አድርጎ ቅዱስ ሚካኤል ነጭ በነጭ አልብሶ ለደጁ ያብቃን የምንናፍቀውን ከስደት መልስ ቆርበን ለምስጋና ያብቃን😢
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 3 месяца назад
ቃለሒወትን.ያሰማልን.መምህር.እድሜ.በጤና.ከነቤተሰቦችህ.ያቆይህ❤❤❤❤❤❤❤
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 3 месяца назад
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልህ አሜን እማቤቴ ትጠብቅልን አሜን የአረፈዉ ወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን ለአባቱም ነፍስ ይማር አሜን አሜን አሜን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Месяц назад
😭የወንድማችን በረከት ይደርብን በስጋ መሞቱ እጅግ አሳዝኖኛል😭ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
መምህር ሌሊት ጀምሬ አሁን ጨረስኩት 😢በእውነት በእንባ ጨረስኩት 😢😢😢እግዚአብሔር ያመኑትን የታመኑትን ይረዳል ::::እረጅም በመሆኑ እራሱ ደስሥሥ አለኝ ምስጥ 🥰
@ameleworkfelekeasfawe74
@ameleworkfelekeasfawe74 3 месяца назад
የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሜካኤል አባቴ ለእኔ ለቤተሰቦቼ ድረሰልኝ በእንባ ነው የሰማሁት
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 3 месяца назад
መምህር በጣም ውስጤን ነውየተደሰተው የቅድስት አፎሚያ አምላክ ለሁላችንምይድረስልን ቃለህይወት ያሰማልን
@DagneTsega
@DagneTsega 3 месяца назад
Ine and ken kurban koribbee gabiche be hilme ye abun gebremenfes kiddus si'il lijihin afomiya belat bilogn Iko , ine zim biye kiddus mika'elin sil miwedew new ye tewkut. Beteseboche min tilugnalachu ye hilme ke igziabiher new ke setan new? Idmeye degmo abet kiddus mikael ke liju ikkul 17 new
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት የወድማች ወልዴ አማኑኤል በረከት ይደርብን ተሰፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@saronisrael752
@saronisrael752 Месяц назад
በእውነት መምህር ትምርትህን ሁሌጨርሼ አልሰማምነበር ነገርግንይሄን ገጠመኝ በእንባነው የጨረስኩት በእውነት የቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩ አድሮብኛል ልቤንም ነክቶኛል መምህር በጣም አመሰግናለው እድሜ ይስጥህ የኔ ቤተሰብም አንድቀንእንደሚፈታ ተስፋአለኝ በጸሎትህ አስበኝ ወለተማርያም እባላለው
@MartaBirhanu-o8w
@MartaBirhanu-o8w 3 месяца назад
መምህር ተስፋዬ ውድመምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትንያውርስልን ወንድማችንን ነፋሱን ይማርልን የእግዚአብሔር ጥበቃ ያልተለየው መልካም ስው ስለሆነ በክብርአርፏል ይሔንንስላሰማኸን ለአንተ ቃለህይወትንያሰማልነ❤❤❤
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 2 месяца назад
መምህር እዉነት ይሄ ታርክ የወንድሜ ታርክ እየመሰለኝ ነዉ እያለቀስኩም በተመስጦ ሰምቼ ጨረስኩ እኛ 8 ነን የመጨረሻ ወንድሜ ግን ስወለድ በጣም ታማሚ ነበር ያድጋል ብሎ የገመተ አልነበረም በመጥቁ ዮሐኒስ ክርስትና ስለተነሳ ተክለ ዮሐንስ ተባለ አለማዊ ስሙም የሐንስ ሆኖ ቀረ ከቤታችን ሁሉ ልክ እንደ ባለታርኩ ወንድማችን ዝምተኛና ሞኝ ይመስላል፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ ያለዉ እምነት ይገርመኛል ፀሎቱ ፆሙ እና ስጋዉ ደሙን ሁሌ ይቀበላል፣ የኛ ቤተሰብ በባእድ አምልኮ ዉስጥ ያለ ቤተሰብ ነዉ እኔ በስደት በመምህር ግርማና በአንተ ትምህርት ነዉ የመናፍስት ዉግያ ተረድቼ እየበረታሁ ያለዉት ሌሎች እህት ወንድሞቼ እና እናት አባቴ ግን አሁንሞ ምንም አያቁም ስነገራቸዉም አይረዱም፣ ይሄን ታርክ ስሰማ ምናልባት በዚህ ወንድሜ በኩል እግዝአብሔር የኛንም ቤተሰብ ለምረዉ አስበዉ ይሆናል ይሄን ያሰማኝ ብዬ አለቀስኩኝ፣ እና ወለተ መስቀል ፣ ተክለ ዮሐንስ እና ቤተሰቦቻቸዉን ማረዉ ብላችሁ በፀታችሁ አስቡን፣ እናቴና አባቴ ሳይሞቱ ስጋዉደሙን እንድቀበሉ እናፍቃለሁ፣
@maron-m1234
@maron-m1234 3 месяца назад
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደረሠን መምህራችን አሜን በእዉነት በቅዱስሚካኤልተራዳይነት ከነቤቴሰቦቸያለ የዳቢሎስሴራተነቅሎ በረባኖስይወድቅዘድበፆሎታችሁአስቡኝ ወለተሀናማረያምብላችሁ ለምስክረነቱያብቃኝ ታሪክተቀይሮ
@genetg2520
@genetg2520 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን። እባካቹ ወለተፃድቃን እያላቹ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 3 месяца назад
እንኳን አደርሳችሁ አደርስ ለሊቅ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዉ በዓል ❤❤❤❤ አፎምያ በርከቱ ይደረብን እሱን የጠብቀ መላክ እኛንም ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ነስፍ ይማር ቅድስናዉ ያስቅናል ለቤተሰቦችዉ መፅናናትን ይሰጥልን ቃልህወት ያሰምላን መምህር ❤❤❤
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከት አይለየን ❤❤❤❤❤❤
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
ሠላም ቤተሰቦቼ ስኔ 12/ እንኳን ለገናናው መለአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ /አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ጥበቃው ረድኤት በረከቱ አይለየን 🤲🥰 ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ከክፉ ህዝባችንን ከመከራ ከስደት ከጦርነት ይጠብቅልን !! አሜን ፫😥❤🙏 የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እኛንም ይማረን አሜን የእናታችን ቅድስት አፎምየ በረካት ረዴኤት ከሁላችን ጋር ትኑር አሜን የወልደ አማኑኤል ባረከት ይደርብኝ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህር በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብለችሁ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ እየሰብኩኝ ነው
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንዲማችን በረከቱ ይደርብን 🤲ኣሜን መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ይሁንህ ቅዱስ ሩፋኤል የምትወደው መላአክ ይጠብቅህ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አሱብኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ ንስሐ የገባሁበት ሀጥያት መልሼ እየሰራሁኝ ተቸገርኩ😥😥😥አንሁነስ የንስሐ አባቴ መደወል አሳፈረኝ 😥😥😥
@asterendale5361
@asterendale5361 3 месяца назад
በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ውሉድ የተባላችሁ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ እህታችሁን *ሒሩተ ስላሴን* አስቡኝ ፡፡
@tegawiteyob8901
@tegawiteyob8901 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@NrresakKudoyil
@NrresakKudoyil 3 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤በሰሎታችሁ አስቡም ወለተ ስላሴ ብላችሁ ስደት ነው ያልሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ማስተዋ ልቦና ትስጠን እመቤታችን ለሁላችንም ሀገራችንም ሰሏም መልሽልኝ የስደቷ እናቴ ወለላይቱ ምልጃሽ አይለየን ❤😢😢😢😢
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 3 месяца назад
የመ/ር ትምህርት የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ አባቴ ዛር ማለት ሰይጣን አደለም ብሎ ይለኛል አሁን የ86 ዓመት ስው ነው ግን ንቁ ነው እናቱ ጨሌ ነበራቸው ለአመችሳ ወንድሜ ተሰቶል ብቻ ስለ ዛር መንፈስ ስለ ቡዳ ስለ አዳል ሞቲ ወሰን ጋላ ጠቆር ብቻ ለአባቴ ገጠመኝ ማሰማት እፈልጋለሁ የምንኖረው የተለያየ አገር ነው አሁን እኔጋ መቶል እሱን የሚመለከት ገጠመኝ ይሂን ይሄን አሰሚ ብላችሁ ስለ እግዚአብሔር ቁጥሩን ላኩልኝ ከሳምንት በላይ አይቆይም የአጸደ ገብርኤል ቤተሰብ አስባት በሉና በጸሎታችሁ አስቡኝ ቁጥሮቹን ላኩልኝ በመድኃኔዓለም ወንድም እህቶቼ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ የረዳ ቅድስት አፎምያን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛም ይርዳን አሜን የአባታችን ወለደ አማኑኤል በእውነት በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲🤲
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 месяца назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን ደንቅ ምስክርነት ነው ይሄን ያደረገ የቅድስት አፎምያ🕯🕯🎉🎉 አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር በነገሮቹ ሁሉ ይቅደምልህ እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል 🕯🕯🕯ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🎉🎉
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 3 месяца назад
ይገርማል የቱብ ላይ ኣንድ ቅባ ቅዱስ እጣን እቤት ውስጥ ኣይገባም ቤተመቅደስ ብቻ ነው የምፈቀደው ኣውን ከቤታችሁ ኣውጡት ሲል ነበር እኔ ደግሞ በተደጋጋሚ ጥርሴን ወገቤን ጉልበቴን ሲያመኝ እቀባለው ይተወኛል መምህር እማደርገው ነገር ትክክል ነው እኛ ቤተሰቦቻችን በኣምልኮ ውስጥ ናቸው ብዝህ ምክንያት ግሞሹ ኣልቀዋል እና ይህ የተዋረደ ምንፈስ ወደነሱ መስመር ልመራኝ ይፈልጋል እኔ በሙሉ ልቤ የተዋረደ ምንፈስ መስገድ ኣልፈልግም ልጂ ይህንን ትምህርት ስለምታዳምጥ ዱክቂት ውስጥ እምነት ሊጥውስጥና ወጥ ውስጥ እምነትና ፀበል እያረገች እየመገበቻቸው ነው
@senayetadale5567
@senayetadale5567 3 месяца назад
አሜን ቃለሕይወት የሠማልን እልልልልልልልልል ወንድሜ ለገኝህ ፈልጌ ፈጣሪ አለፈቀደልኘም መሠለኘ በጣሞክሬ አልሖነልኘም አባክሕ ላግኝሕ አኔም የመጀመሪያ ልጄ ሴት ከሆነች አፎሚያ ወንድ ከሆነ ባህራን ብዬ ነበር ፈጣሪ ባሕራንብ ዬ የምጠራው መልካምልጅ ሰቶኞል አሑን ግን በጣም በከባድ ፈተናውስጥ እገኛለሑ መልካም ፈቃድወንድሕ ከሖነእባክሕ ላግኝሕ በፈጣሪ ስም
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 3 месяца назад
በዉነት የእግዚይብሄር ስምዉ የተመሰገነ ይሁን ቅድዉስ ሜካኤል ይጠብቀን እኔን ሀፃተኝዋን❤❤❤
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 3 месяца назад
አሜን እኮን አብሮንአደረሰን ለወንድማችን የረዳ የቅድስ ሚካኤል ምልጃ ለኛም ይድረስልን እንዲሁም የናታችን የአፎሚያ በረከቶ አይለያን መምህራችን በርታል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 3 месяца назад
🌿እንካን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በአል ኣደረሳችሁ በጣም ድንቅ ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ተምሬበታለው የወንድማችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@volumecare9918
@volumecare9918 3 месяца назад
በቅዱስ ሚካኤል ስም በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተማርያ 😭😭ለመምህርችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🌹🌹🌹
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ተወዳጆችየ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው😢😢😢 የባለ ታሪኩ ልጅ በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን
@RozaArarsa
@RozaArarsa 3 месяца назад
እንኮን አደረሳችው ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል መምህር ስራ እየሰራው ነበር ተመስጪ ማዳምጠው እና ካለቀ በዋላ መናፍስትን ስትገስፅ አቤት ልል ነበር እናም መምህር ፕሮግራም ከጨረስክ በዋላ ሁሌ ብትገስፅልን ለውጥ ይኖረናል ብዬ አስባለው
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው ቃለ ሂወይት አስማዕል መምሕር ተስፋዬ እርሶንም በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ፀጋውን ያአብዛሎት አግልግሎት ዎን ይባርክሎት አሜን 💚💛❤️ አሜን አሜን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 3 месяца назад
አቤት መታደል ነው መምህራችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ይገረማን ቅዱስ ሚኬኤል አባቴ❤❤❤
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.