Тёмный
No video :(

ዴመቁና ዴመቀ /DEMEQUNA DEMEKE/ NEW ETHIOPIAN FUN DRAMA 2019 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

ከመሳቅም በላይ ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ለየት ያለ አስቂኝ ድራማ

Опубликовано:

 

23 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 910   
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ኤጭ ምን ጠላሁ በየፊልሙ ላይ ሃሃሃሃ ክክክክ ኪኪኪኪኪየሚል ድምጽ መስማት እደኔ ማነው የማይወድ
@edenamarejeseslove2957
@edenamarejeseslove2957 4 года назад
እኔ
@ss-hi6zf
@ss-hi6zf 4 года назад
እኔም
@hageretigrayadey5134
@hageretigrayadey5134 4 года назад
እንየም
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 года назад
ኔም በተለይ እዚህ ድራማ ላይ በዛበት
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
እኔም ደሜ ይፈላል ክክክ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
ያ አላህ ደስ ሲል ገጠር መወለድ መታደል ነው እስኪ የገጠር ልጆች የሆናችሁ ልያችሁ በላይክ አትከፍሉበትም ግጩኝ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 4 года назад
Wye feqere yegetere lege welhe ebei fesese
@user-po8ie1er6j
@user-po8ie1er6j 4 года назад
እኔ ገጠርነኝ ወሉገራዶ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
@@user-po8ie1er6j የኔ ዋ ነሽ አ
@ematube
@ematube 4 года назад
እኔ ወሎ ነኝ የደሴ ልጅ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@merimhabeshawa2585
@merimhabeshawa2585 4 года назад
እኔም
@mitamita8364
@mitamita8364 4 года назад
Enim
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 4 года назад
እኔም እኮራለሁ👍
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 4 года назад
እኔምምምምምምም በጣምምምምምምምም
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 года назад
እኔምምምም 1000%😘
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ኡፍፍፍ ኮመንቶችዬ እስኪ ስለሀገራችን በየሀይማኖታችን እንፀልይ 😥😥
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
እሽ ውድ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
@@user-gk2tk2cv5h የኔ አስተዋይ 😍😘
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 года назад
እሽ ውድ
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 года назад
እሽ እማ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 года назад
እሽ ውዴ
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 года назад
እንደ ቃና ፊልም ይቀጥል እንዳያቋርጥ እግዚአብሔርን በጣም የሚያስቅ የሚያዝንናና የመዳምን ስራ ጨርሼ ፈገግ የምልበት ሀገሬን ባህሌን ቤተሰቤን የማስታውስበት ትልቅ ትዝታ ናፍቆት እፍ በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 4 года назад
ለሀገርሽ ያብቃሽ
@tgteref7019
@tgteref7019 4 года назад
አሜን፡ያብቃሺ
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 4 года назад
በጣም ኣሪፍ ነው የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው!!!
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
ሰብስክራይብ argegn konjo
@user-rw3ke1zc1t
@user-rw3ke1zc1t 4 года назад
እባካቹ እስከ ስለ ሀገራችን ፀሎት እናርግ ውድ ያገርዎቼ እማማ ኢትዮጲያ💖💛💚
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 года назад
ሁላችንም ከልብ እናመሰግናለን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልን እንቀጥላለን #2 በቅርብ ቀን እንለቃለን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
ኢትዮ ፊልም ሰሪዎች /ethiofilmmakers wudochiye betam arif new gen sakun atasgebut please egna ensklachiholen 🤙🏻 Ayy bergerye 🍔 koy enam echawetbshalhu. shaytun 👉🏿Chimeq 🤣🤣Thanks💝
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 4 года назад
እዚህ ፊልም ላይ አሳትፋኝ እስኪ በእናታችሁ !!
@fafitube3261
@fafitube3261 4 года назад
እጠብቃለን
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 года назад
አሪፍ ነው ቀጥሉበት ሳቅ ቢቀር ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ😍
@user-uk4xw8sl9s
@user-uk4xw8sl9s 4 года назад
ሳቁን ቀንሱት እኛው እንስቃለን
@zuzutube8045
@zuzutube8045 4 года назад
ውይ ሲያምሩ ሴቲቱ ትንሽእህቴን ቁርጥ መቶ ላይክ ያንሳችሃል
@user-vx9mx7yl2t
@user-vx9mx7yl2t 4 года назад
ትንሺ እህትሺን ዳሪኝ ማር
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 года назад
እንደው ዘመዶቸን አስታወሳችሁኝ አነጋገራችሁ ውይይይይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል እኮ ነው😍😍😍😍😘😘😘
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 года назад
በትክክል እኔም እላለሁ
@bateatheubea3321
@bateatheubea3321 4 года назад
Ewnet new mtadel new
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 4 года назад
በትክክል እኔም የገጠር ልጂነኝ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 года назад
በጣም ወላሂ፡ እደትት እደሳኩኝ
@aaae283
@aaae283 4 года назад
ዋው
@zozonoba7284
@zozonoba7284 4 года назад
አይይይይ ትዝታ እንደዚህ ያለ ውሐ ውሥጥ ነበረ ሥንቦጫረቅ የምንውለው የዛሬውን አያርገውና ዛሬማ አረብ ኩሺና ነው የምውል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
ትዝ አለኝ የመጀመሪያ ግዜ ፎቶ ሥነሳ ወደ ጸበል ልሄድ ከተማ ሄጄ መብራቱ አይኔ ላይ እየበራብኝ በጣም ነበር የምፈራዉ ክክክክክክክክ ዛሬን አያርገዉና
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 4 года назад
😁😁😁😁😁
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
😂😘
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق 🤣🤣🤣💘
@rahwalove3281
@rahwalove3281 4 года назад
Kkkkk
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
😂😂😂😂
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 года назад
እንደኔ የገጠር ልጂ በመሆኑ ደስ የሚለው ሰስክራይብ አድርጉኝ 😘
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 года назад
ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ 😉
@user-nz2ry1vd6f
@user-nz2ry1vd6f 4 года назад
እንዛመድ
@fatimamahammed7400
@fatimamahammed7400 4 года назад
ስታምሩ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Batseb argegn wude
@abubakiradam6814
@abubakiradam6814 4 года назад
ዋዉ
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 года назад
ውይ የገጠር ልጅ እኮ ገብርኤልን የዋህ ነው እኔ 739 ነኝ ላይክ ማነው የሚሰጠኝ እኔም ገጠሬ ነኝ ።
@user-ib4ob3zi4q
@user-ib4ob3zi4q 4 года назад
ወላሂ በጣም ደብሮኚ ነበር ዘናነው ያረጋችሁኚ ማሮች በርቱ😍😘😚
@sa3adasa3ada82
@sa3adasa3ada82 4 года назад
አሪፍ ነው👍አይ የገጠር ሰው የኔውዶች 🌿🕊👍👍👍😄
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 года назад
ልኡል እግዚሀብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ደጉን ዘመን ያምጣው ይቅር ይበለን በየእምነታችን እንፀልይ
@fatoomfatoom5052
@fatoomfatoom5052 4 года назад
ዋው አስታወሳችሁኝ እኔም እደናተ አጋጥሞኝ ነበር አብሺሩ ትለምዱታላችሁ የማይለመድ የለም እኔ አሁን ብታውኝ እነከቲኝ ሺጭ አድራለሁ ውስጤነሺ ገጠር የገጠር ልጂነኝ ገጠርን የሚወድ ግጩኝ እኔመቸም እድሜየን ሙሉ ገጠር አሳልፍታለሁ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Enam demo batseb argegn
@zabirahmohammed2155
@zabirahmohammed2155 4 года назад
ከእናቴ የተለየሁበት ቀን መሰለኝ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 года назад
የገጠር ልጅ ነኝ የውም የጎጃም እንደኔ ገጠር መወለዱ ደስ የሚለው ላይክ ነገር ግን እናተ የገጠርን ባርት ይዛችሁ የምትሰሩ ሰወች በጣም ታጋንኑታላችሁ ሲቀጥል ብዙ መታወቅ ያለበትና አስተማሪ ነገር አለ። እሱን እሱን አሳይን ለተመልካች አስተማሪ ነገር ብታቀርቡ የተሻለ ነው ብየ አሰባለሁ
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
ቀና በይ ስራህን ስራ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ውስጤ ናችሁ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 года назад
እኛ ሰምተን ካሳቀን እንሳቅ የሚስቀውን ነገር ብታስቀሩት መልካም ነው!!
@meymunameymuna6599
@meymunameymuna6599 4 года назад
Hanan endris ትክክል አላሰማን አለኮ
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 4 года назад
እውነት ብለሻል 😁😁
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
በትክክል
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 года назад
አየ የገጠር ሰው የዋህ ነው ፈጣሪየ የዚህን የዋህ ህዝብ አምላክ አገራችን ሰላም አድርግልን
@abebeabate4224
@abebeabate4224 4 года назад
በጣምምም ነውደስስስስስስየሚለው ዴመቁየ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
የኔ የዋሆች የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያውርድልን አሜን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፈጠርልኚ አይ ደጉ የሀገሬ ሰው ሰላሙን ያውርድልን
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 года назад
እህል ፍለጋ ወተን የናንተ በህል መጫዎት ለዲራማ ስትሉ ከፍጣሪያቺሁ ጥግ አትውጡ በስራአት ቡሉ እስኪ አታመናቅሩት እህሉን
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 года назад
😭😭😭😭😭😭ወይኔ እንደዋዛ ወጥቸ ቀረሁ ከሰው ሀገር እረተይ እማማሀገሬ ልጁችን ሰብስቢ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
አይ ዞን ማማዬ እኔም እመጣለሁ ብዬ ሳላስብ እንደዋዛ ወጥቼ ብዙ ዓመት ሆነኝ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
አይዛሺ
@fatoomfatoom5052
@fatoomfatoom5052 4 года назад
አይዞሺ ወዳህቴ ለበጎነው አንድ ቀን እንገባለን
@user-tm1zk6qe3i
@user-tm1zk6qe3i 4 года назад
ወይኔ አገሬ ኢትዮ እመጣልሻለሁ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-nr7un8hl5q
@user-nr7un8hl5q 4 года назад
አይዞቹህ እኔስ አገሬን አይቻት መጣሁ ከመጣሁ 2ወሬ
@kmyhaertimissyou1459
@kmyhaertimissyou1459 4 года назад
ወይ ሀገሬ የዝህ ምስኪን ህዝብ አምላክ ሰላም ያርግሽ
@bettymulugeta9372
@bettymulugeta9372 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይለል ።ወይኔ እኔም ገጠር ነው ተወልጄ የደኩት እኔ ውዴ አርብ ሀገር የመጠዉት ሰሞኑ እንዲይዝ ሀምበርገን ስቃርብ እንዲህ ነበር ምበላው ።የምየልፍ ነገር የሌም
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 4 года назад
ውድ ያገሬ ልጆች ላላማችን በቅተን ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን ይን ቦታውን ሠዎቹን ሣይ ወላሂ ሆዴን ባር ባር አለው
@amarali7524
@amarali7524 4 года назад
አይይይይይ ትዝታ
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 года назад
አሚንን
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 года назад
አሚን ውዴ
@ahmdgood8974
@ahmdgood8974 4 года назад
አሚን ያረብ
@AaAa-ot6zm
@AaAa-ot6zm 4 года назад
በጣም የኔ እህት አሚን ያረብ አላህ ከስደት ያውጣን
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 4 года назад
ክክክክ ያስቃል ግን ሂሳብ ሳይከፍል አይወጣም የገጠር ሰው እዳውም የበለጥ ነው የሚከፍለው ስቀጥል በነጣ የሚአበላ አይኖርም የማይመስል ነገር ነው የራሳቸውን ምግም እኳን አታስበሉም ካልገዙ ስቀጥል ሻይም ከምሳ ጋር አያዙም ከበታቸው ገብተው ቡናቸውን ነው የሚጠብቁት ገጠሩን ለኛ ተዉት እሺ
@amelewerkaddis5099
@amelewerkaddis5099 4 года назад
የእውነት ቅን ኢትዮጵያውያን ናቹህ ደሰ የሚል ነገረ ሰርታቹሀል እኔ በጣም ተመቺቶኛል በረቱ ጠእንክሩ !!
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
እውይ እንደዚህ የዋህ ሠው እያለ ክፉ ሰዎች ሀገራችንን እና ህዝቡን አሣቀቁብን ይህን ሚሥኪን ህዝብ ነው እየገደላችሁ የጨረሣችሁት😭😭😰😭😭😰😰
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Gora bey wude
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 года назад
ወይ የኔዉ ጉድ እኔም ገጠሬ ነኝ ለዛዉም ወለየዋ የገራገሯ
@woyini2675
@woyini2675 4 года назад
እኔም እንዳንችው
@fatoomfatoom5052
@fatoomfatoom5052 4 года назад
ስላም ናችሁ ውደ የአገሬልጆች እኔም ወለየነኝ ከገጠር
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 года назад
@@fatoomfatoom5052 ደስ ሲል የኔ ልዩ የወሎ ቀሽት
@fatoomfatoom5052
@fatoomfatoom5052 4 года назад
@@user-qx9bb4rp8x አወ የወሎ ቀሺት
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 года назад
እኔምእንዳንች እደለኛነን
@user-ok6qo3ze6h
@user-ok6qo3ze6h 4 года назад
በጉጉት ሥጠብቀችሁ ነበር የገጠርልጂ በመሆኔ ደሥተኛነኝ
@Sp-lt3nu
@Sp-lt3nu 4 года назад
ትዝ አለኝ እጨት ስበረው ያ ክብት ጥበቃው ይሻለኝ ነበር ክመዳም ድርቀት
@brezxy9868
@brezxy9868 4 года назад
ጎጃም ላይ ጠብቀኛ Sp እውነትሽን ነው ማር
@zebura8062
@zebura8062 4 года назад
በጣም
@atrsawmuluneh4620
@atrsawmuluneh4620 4 года назад
Ewnet nw
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
እውነት ነው እማ ይሻላል
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 года назад
የገጠር ሰው እኮ ሲበዛ የዋህ ነን 😄😂😂ደስ ብሎኝ ነው የዋህነቴ
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 4 года назад
የዋሁ ደጉ ያገሬሰው የገጠር ልጅ ነኝ ያውም እራያቆቦ ለምለሙዋ ሀገሬ ምግባችን እንጀራ ቁርሳችን መንገሌ መጠጣችን እርጎ መብራታችን ኩራዝ እምብም ፍቅር በፍቅር ከተሜ ዘረኛ ስልጣን ፈላጊ እፍ😪
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
የገጠር ልጅ ነኝ የአርሶ አደር የምኮራበት የፍቅር መንደር 💓💓💓💓😘😘😘😘
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 года назад
*😀😀😀😀ወይ ትዝታ ክክክክ ስንቱ አለፈ ክክክክክክክ ምን እግር አልሽኝክክክክክ ከውስጥ የሚስቁትን ይደብራሉ ስንቱ በሬ ጠምዶ ያርሳል*
@user-zy3th4ey5q
@user-zy3th4ey5q 4 года назад
ደመቀ አባቴን ይመሥለኛል መልኩኡፍፍፍ በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 года назад
አቦ ገጠር ውስጤ ነው እፉፉፉፉፉ ትዝታ
@amantekum2068
@amantekum2068 4 года назад
what an amazing and innocent heart..yaletmare yigdelegn...when i see this peoplle i hate education PURE HEART
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 года назад
ለዳቦ ለዳቦማ አላሉም😁😁😁ወይኔ በሳቅ
@mebratwondyifraw995
@mebratwondyifraw995 4 года назад
እፍፍፍፍ ቅድሚያ ለሰው ክብር የሚሰጥበት የሀገሬ ሰው ፍቅር አዋቂ የዋህ ሰው አክባሪ ሁል ጊዜም የምኮራበት ማንነቴ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
ዉይ ደስ ይላል የገጠር ሰዉ የዋህ ነው እኮ
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034 4 года назад
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙊🙉👈
@murlisk2400
@murlisk2400 4 года назад
እናመሠግናለን አሪፍነው እሲ እንደኔየገጠርልየሆናችሁላይክአድረጉኝእሁ እኔስ ትዝታ ገደለኝ
@abirhamtadesse4178
@abirhamtadesse4178 2 года назад
በጣም ያምራል የሃገሬ ባህል
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 4 года назад
እቺ የገጠር ህይወት እንዴት ደስ ትላለች ከዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ስለወጣው ኩራት ይሰማኛል
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 года назад
እኔም የኔ ቆንጆ
@yadeshisultansultan3539
@yadeshisultansultan3539 4 года назад
ዋው የገጠር ልጅ እንዴተት ያስደስታል ተመችቶኛል እናንተስ
@gemilqzakire7206
@gemilqzakire7206 4 года назад
Yegeter swe deginew yegeter Liji bemhone Ekoralew❤
@ru4291
@ru4291 4 года назад
ደሥ ይላል በጣም ግን አጭር ነው 💜💓💜💓💓👍👌☝👌
@mamitube3095
@mamitube3095 4 года назад
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 4 года назад
አቦ ይሄንን ፕሮግራም ያቀረባቺሁልን ከልብ ምስጋና ይድረሳቺሁ ሀቂቃ
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 4 года назад
በጣም ድስ ይላል የደምፅ ጥራት ይጎለዋል ሳውቁንና ክላሲካሉን ቀንሱት
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Batseb argegn konjo
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 4 года назад
@@TBTubeTb አርጌሻለው እህቴ
@birtukangirma8545
@birtukangirma8545 4 года назад
ዉበት ሲለካ ገጠርነዉ ለካ ገጠር መወለድ መታደልነዉ ገጠርነቴ ዉበቴ ለዛዉም ከዉቢቷ ኢቲይጵያ 💚💛💕በመወለደ ደስይለኛል ሰላም ለሀገራችን አሜን💚💛💕
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ፎቶውን አምጣ እራሴ አጥበዋለሁ ክክክክክክ አይ ደመቁዬ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 года назад
ስታምሩ፣ነብሴ፣ገጠር፣ተወልጀ፣ያደኩብሽ፣ገራገሩ፣ገጠሬዉ
@zabirahmohammed2155
@zabirahmohammed2155 4 года назад
እንድህ ነዉ ሚስት ማለት የጋገርሽዉ ዳቦ ማማሩ
@marinakll1692
@marinakll1692 4 года назад
ወይኔ ገጠር መሆን የዋህነቱ ገራገርነቱ ፊቱ ላይ እኮ ነው እኳንም ገጠር ሆኩ ኡፍፍፍ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 4 года назад
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ቀጥሉበት የገጠር ትዋና በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የቅድስ አገር ላስታ ላሊበላ እራጁም አድሩጉት ልክ እንደ ቤቶች ዲራሜ
@fatimayesuf714
@fatimayesuf714 4 года назад
Waw yemechachuh abo yegeter lij bemohone betam ekoralehung Ethiopian lezelalem Tinur
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 года назад
ግን አሁን ሁሉም ሰልጥኗል እደዚህ አይነት የገጠር ሰው ያለ አይመስለኝም
@frah8567
@frah8567 4 года назад
Tkkl
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 4 года назад
እረአለ ወሎውሥጥ
@tegestekeabatiefkrekenatie5402
@tegestekeabatiefkrekenatie5402 4 года назад
Men selexena aleshewu yegexer yeshalale
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 года назад
Ale
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 4 года назад
እረ አለ ወደ አርማጭሆ አካባቢ እህቴ
@merimhabeshawa2585
@merimhabeshawa2585 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው እኳንም ገጠሬ የሆኩ
@webetmust9
@webetmust9 4 года назад
የገጠር ልጅ መሆ መታደል ነው
@sanayitcheru2346
@sanayitcheru2346 4 года назад
@@webetmust9 ትክክል ውዴ
@merimhabeshawa2585
@merimhabeshawa2585 4 года назад
@@webetmust9 በጣም ልዩ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 года назад
እኔም ነኝ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 года назад
ክክክክክክዋውው ተመችቷኛል የሀገረኛ ድራማ ወዳለው🤣🤣🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።
@amenaamena810
@amenaamena810 4 года назад
ዋዉስታምሩየገጠርልጂነኝላይክግጩኝ
@allheisone3806
@allheisone3806 4 года назад
ወይኔ በሳቅቅቅ እዴት ደስ ይላሉ
@hayahaya2845
@hayahaya2845 3 года назад
ደመቁ ደመቀየ ስወዳቹህ የገጠር ልጂ በሆነ ሁሌም ደስተኛ ነኝ🌹❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
እር እንደው የእውንት የገጠር ልጆች እኮ በጣም ለዛ አላችው ማለቴ ቱባዎቹ በዚህ ላይ እራሱ ንግግራችው እንጅት ጠብ ይላል የገጠር ልጅ እይገኝም በዚህ ላይ የዋህ በግ ተንኮል የማያውቁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-nu9ji7pj5u
@user-nu9ji7pj5u 4 года назад
እጭ ስታካብዱ በናታችሁ ይህን ያክል ሞኝ ነው የክፍል ሀገር ሰው የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንድህ ያል መጃጃል አላውቅም
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 года назад
ምንድነዉ እህሉን ማንገላታት አረ ነዉር ነው :: የማታቁትን ምግብ ከመብላት እንጀራ አትሉም ሹሮ ምናምን የምታቁትን ምግብ አታዙም አትናገሩ አሥተናጋጇግን አቤት ትግሥት መቸም ደንበኛ ክቡር ነዉ ብለሽነዉ በርች ቀጥይበት 👍👍👍👌👌👌👌
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
እንጀራ መች ጠራች አስተናጋጇ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
@@Tg-oh5nx እኮ
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 года назад
@@Tg-oh5nx ሀሀሀሀ ወጥ ብቻ ነበር እነሱ የፈለጉት ለዳባቸው
@geta916
@geta916 4 года назад
ማርዬ እነሱ ምን ያሬጉ ምንያቃል የገጠሬ ሰዉ
@fanosaabebeyejeruleje4526
@fanosaabebeyejeruleje4526 4 года назад
men alebet ede geter sewu yebah benehone. 🇪🇹⛪💋👌.agerachenene selam yargelene. egezabhar feker yadelene. ⛪👏👏🙌
@wewee4608
@wewee4608 4 года назад
በጣምአሪፍነው ጠክሩ በተለይ ጥቁር ጥምጣም ብጠምጥሚ አሪፍ ይሆናለል
@assenali9165
@assenali9165 4 года назад
በገጠርናቴ እኮራለሁ እጂ አላፍርም
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
በርቱ ጥሩ ነው ግን አስተናጋጇ ገጠሬ መሆናቸውን እያየች ትናደዳለች ከመናደድ ይልቅ በደንብ በትህትና ማስረዳት ነበረባት አስተካክሉ እሽ
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k 3 года назад
እናመሰግናለን ባህላቺንን ስላቀረባቺሁልን
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ በፈረጅ ውበት ለቅለቀውት ይሆናል ክክክክክ ከገጠር ዘመዶች ሲመጠ ደስ ይለኝ ነበር አነጋገራቸውም
@tsehaytube8527
@tsehaytube8527 4 года назад
የገጠር ልጅ በመሆና ኩራት ይሰማኛል
@derebezerihun4035
@derebezerihun4035 4 года назад
የገጠር ልጅ መሆን ምኑ ነው ሚያኮራችው ኮሜቶች
@aasssa4822
@aasssa4822 4 года назад
አዲስ መሰለኝ ልየውና ኮሜት እሰጣችሆለሁ የገጠርፍልም ጥሎብኝ እወዳለሁ እዲሁም ጥራትያለውፊልምምም
@esheeshe8360
@esheeshe8360 4 года назад
በጣም ነው የተመቹኝ ከሇላ እሚስቁት ቢቀሩ የበለጠ ያምራል
@POWE4755
@POWE4755 4 года назад
የገፀር ሰው ከደግነት ውጭ ሌላ ምን ያቃል እፍፍፍፍ መታደል ነው ዘረኝነት የለ ምቀኝነት የለ ሁሉንም በፍቅር ጀግና የገፀር ሰው እንኳንም ነኝ ምርጥ የጎጃም ልጅ ገፀር ተወልጄ ገፀር ያደኩኝ ሰላማቹህ ይብዛ ምርጥ ፈልም
@saralove8099
@saralove8099 9 месяцев назад
የገጠር ጸን ምን አመጣት 🙏
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 года назад
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ገጠር ውስጤ ነው ሰፈሬ ናፈቀኝ እናንተን ሳይ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 года назад
በቃ ብሉ እኔ እከፍላለው የሚል አስተናጋጅ አለ እንዴ
@abby8182
@abby8182 4 года назад
አስተናጋጅዎን ግን በጣም አደነቅሁሽ ተባረኪ
@feenineway8867
@feenineway8867 4 года назад
Weyyyyy endat das enda metelugn♥♥gen ke ser yelawun yesakun demese tawut ♥
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 года назад
ይህ የፈርደበት ብርገር😂😂
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 4 года назад
😂😂😂😂😂
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 4 года назад
ዋዉ ገጠርኮ ፍቅር ነን የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ🇨🇬
@mmashummashu2714
@mmashummashu2714 4 года назад
Yagexar liji mahona korahu imss you. Gexar
@meleseterefe3326
@meleseterefe3326 4 года назад
በጣም አዝናኝ ነው ጎበዝ ቀጥሉበት.
@biruktawitkassa452
@biruktawitkassa452 4 года назад
እንደ እኔ የገጠር ልጅነቱ የናፈቀው ማነው????
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 года назад
ገደላችሁኝበሳቅየገጠርሰውፍቅርነውየምር
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 года назад
ዋውውውውው ደስ ይላል ያምራል ቀጥሉበት ዘና ፈታ ያደርጋል
@hayatyimma5693
@hayatyimma5693 4 года назад
Good job 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️one love for all my conrty people
@Mgggar-hk1oi
@Mgggar-hk1oi 4 года назад
እናተ የገጠር ሰው ዝርክርክ አይደለም እደውም ምግቡን እደዚህ ጣውላ ላይ አይደፊም ባገልገረል ነው የሚበሉት አዝረከረካችሁትኮ እደ
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 года назад
አዎበትክክል ይጠነቀቃሉ እደውምከተማላይ ስለሚጨናነቁ ይፈራሉ
@tikietikest176
@tikietikest176 4 года назад
🤣🤣🤣
@selammuaz5651
@selammuaz5651 4 года назад
ቆይ ገጠር ፍልም መስራት አይቺም እንዴ ለምን አዲስ አበባ እንሂድ የላሉ እዛ ሀሪፍ ፍልም መስራት የቻላል አይደል በጣም ተደጋገመ የገጠርን ሳናይ ለምን ግን አልበዛም እንዴ
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 4 года назад
Ye geter leji negn yalachu ..... Thanks enem be geter lejenete Ekoralehu
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 года назад
አጭር ሆነጂ በጣም ደስይላል❤
@user-wj7xp2hv2t
@user-wj7xp2hv2t 4 года назад
ምቶ 30😂😂😂😂
@fathimafathima2647
@fathimafathima2647 3 года назад
ወይኔ ትዝአለኝ ልብሰ ልገዛ ከተማ ሰሂድ አባቴ ሺይ ቤት ዉሰደኝ ብየ የዉሀ ዳቦ እሚባለዉን ካላሰመጣህ እልኝ ብየ ። ሀገሬ ዙሬ መግባየ 5አመት በሁላ አገረ ልገባነዉደሰ ብሎኛልእናተምላገራችሁ ያብቃችሁ
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 года назад
ዉዶቸ ደስ ስትሉ 😘😘😘😘😘😘 ገጠረ በመወለደ ኩራቴ 👌👌👌👌👌 ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 4 года назад
ምርጥ ስራ እየጠፋ ያለውን ባህላችን ከተሜና ባላግር ያገናኝ
Далее
Fancy VS Classic #shorts  @CRAZYGREAPA
00:33
Просмотров 1,2 млн
የፍቅር ቅመም አስቂኝ ኮሜዲ
20:43
Просмотров 574 тыс.
Fancy VS Classic #shorts  @CRAZYGREAPA
00:33
Просмотров 1,2 млн