Тёмный

ድንቅ ማዳን የአባት ጸሎት በጻዲቁ ምልጃ ከፎቅ ላይ ወድቆ ተረፈ! ክፍል 76። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Год назад
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ kesishenoktefera
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Год назад
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢😢
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
errr memer salgeye lyd nw errr mnw msaley btammm eflgwet nber
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏 በቅርቡ ወደ አገልግሎት ይመለሳሉ አባታችን 🙏
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 Год назад
እኔ አያስገባኝ አለ ቁጥር ያስቀምጡልን መምህራችን
@liyamediyah1224
@liyamediyah1224 Год назад
አሜን፫
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የአባታችን ፍሬዎች እድሜና ጤና።ይስጥልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ😢
@mekilet165
@mekilet165 Год назад
አባ ፈጣሬ ያገልግሎቶን ዘመን ያርዝም እድሜ ከጤና ይስጠው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርትህን ላክልን ልቦና ስጠን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት ቸሩ መድሀኒያለም
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@Maryam-qh5nu
@Maryam-qh5nu Год назад
ይፍቱኝ ይባርኩኝበፀሎት አስቡኝ ዐለተ ኪዳን ነኝ😢አባቴ
@aebek1413
@aebek1413 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜውን ያስረዝምሎት እመብርሀን ከርሶ ጋር ሁሌ ትሁን።
@mebrahtutekeste1170
@mebrahtutekeste1170 Год назад
እግዚኣብሄር እንደዚ ኣባቶች ያብዛልን ኣሜን ኣባ ጸሎት ያርጉልን ።
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 Год назад
አባቴ እርጂም እድሜ እና ጤና ያድሎት🤲🤲🤲🙏 ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እባብ በጀርባዬ ላይ ስዉድቅ አልስማሁም ነበር ተንሸራቶ እግር እና እግሬ ማህል ሲወድቅ ነው ያየሁትን አባቴ አቦዬ ገብር መንፈስ ቅዱስ ብዬ ስጠራ ወዴት እንደገባ አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን ከመነደፍ አድኖያል እግዚአብሔርን ይመስገን 🤲🤲🤲🙏
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏 በቅርቡ ወደ አገልግሎት ይመለሳሉ አባታችን 🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
የኛ ጌታ ምን ይሳንካል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ll8vm4hc7h
@user-ll8vm4hc7h Год назад
እንይም በ27በመዳሃንያአለም ቀን በጣም ይፉትነኛል ከአንድየም ሁለትየም እፑሩሽን ሁኛሎሁኝ በስድት ላይ ሁኝ አንድ ቀን እንየም እንድ ምድን ተስፋ አለኝ ሃወትየ በሙሉ ጨላማ ሁኖብኛል እባካችሁ በፆሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብላችሁ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
ይማረን ይቅር ይበለን እማምላክ አሳልፋ አትስጠን አሜን
@genetwerku
@genetwerku 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን አምላካችን የመት የክፉ መንፈስ ይታሰርልን መድሀኒአለም
@zmzm4577
@zmzm4577 Год назад
አባ ለእኛም ለሥደተኛች በረከቶ ይ🙏🙏ድረሰን 😢
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይሰጦት የተዋህዶ በቴሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ መርቆሬዎስ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 10 месяцев назад
አግዛበሄር የምስገን ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qx3zp1wq8y
@user-qx3zp1wq8y Год назад
ሁሉም የተደገመ ነው አዲስ ከዚህ ቀጥሎ ያለውነው አባ እባኮትን የኔንም ችግር በትዳሬ ላይ ነው እባኮትን እዩኝ ወይምጸልዩልኝእህተ ማርያምንና ፍስሀ ገብርኤል
@germabeyene60
@germabeyene60 Год назад
Egzeyo maherana kerstos kazeh makera sawergn fatare ye agelgelot zamanoten🙏🙏🙏 yebark
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Год назад
አባ ለእኔም በረከቶ ይድስኝ😢❤
@biritu9939
@biritu9939 Год назад
Ameniii
@misalakebede
@misalakebede Год назад
አባቴ እባክዎት ፀልዮልኝ እናቴን እጡቷ ላይ ትንሽ እጢይ አለች ሀኪሞች ይወገድ አሉ አሁን ያለችው ገዳም ነው ጭንቅ ላይ ነው ያለንው።
@addisetsega2889
@addisetsega2889 Год назад
ገና ከዚህ በላይ ፀጋ ኒሩልን በጸሎት በርቱ
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Год назад
😭😭😭😭😭አቤቱ ማረ ን ማረን ማረን😭
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Год назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ❤❤❤
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Год назад
አባ ባረከትዎ ይደርብኝ
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን ደና መጡ አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን
@asadgsd6301
@asadgsd6301 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ሺ አመት ንሩልን❤
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚኦ መሀረነ መሢሕ:: ክፉ ትውልድ ነው::
@behappy2421
@behappy2421 Год назад
እግዚኣብሄር የጠፋ አንደ ኣቦና ኢዮብ አጥፍ ድርብ ኣርጎ ይስጥህ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Год назад
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Год назад
እግዚአብኤር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 11 месяцев назад
እኔ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ አካልሽ አጎለዋለዉ እያለ በገድ ያሳየኛል የሰራ አካላቴ እየቆረጠ 😢😢 ትልቅ ፈተና
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
እሰይ እልልልልልል
@bancicebisenbet-pe4li
@bancicebisenbet-pe4li Год назад
አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢 አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@debe5811
@debe5811 Год назад
Tamsagen amlakee 😢😢😢😢❤❤❤
@mhd1119
@mhd1119 Год назад
Abbaa kenya Rabbii nuuf ha egu
@mhd1119
@mhd1119 Год назад
Galata Rabbii
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Год назад
ላይክ ላይክ ላይክ እናድርግ እስኪ አያስከፍልም ለሌሎች እንድደርስ ላይክ
@user-ll8vm4hc7h
@user-ll8vm4hc7h Год назад
ለናተ የድርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን በስድት ላለነው
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማረን ማረን ማረን የሰማዩ ንጉስ ይቅር በለን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Год назад
ሰላም አባታችን እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቡኝ ባይምሮ ጭቀት እየተቸገርኩነው ወለተማርያም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aebek1413
@aebek1413 Год назад
Ayzosh ehte emebetachn terdash egziabher yredash
@mulu04j
@mulu04j Год назад
አባታችን ረጂም እድሜ ያድልልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት በፀሎትዎ ያስቡኝ
@mesimesi79
@mesimesi79 Год назад
❤Temesgen. ❤ Amlakea ❤ orthodox bemehonea❤. Huleam ❤ekoralew❤ kene fetenawa ewedatalew egziyabhar yimesgen ❤
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Год назад
Amenn Amenn Ameen Amenn 😢🤲🥰🥰🥰
@mahletfeyissa2397
@mahletfeyissa2397 Год назад
እግዚአብሔር የመጨረሻ ያርግልህ ወንድማችን::
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አባታችን:ናፍቀውኝነበር:የረመዳንሥራ:ድክምአርጎኝ:አይቼዎትአላቅም:አባዬ:ረጅምእድሜ:ይሥጥልኝ:ስደተኛዎ:ልጀጀዎትነኝ:በፀፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብለው:ጨቀትላይነኝ:ወድሜ:የመንበረሀላይነው:አሳብሊገለኝነው:አባይይይይዬ
@lensashawatube2596
@lensashawatube2596 Год назад
Egzahaber yemasgen
@Bahran4134
@Bahran4134 Год назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatachn
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Год назад
እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏
@elsaarsema7213
@elsaarsema7213 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@haregbaccarani7558
@haregbaccarani7558 Год назад
😭😭
@abeloking8850
@abeloking8850 11 месяцев назад
Ebakach. Botawen negeon
@ganii4719
@ganii4719 Год назад
Faxarii yimasgeen issues yixabiqeen yee Abaa Xalot yixabiqeen baa Xalalotachuu Asbunyii Aynen yamenyaal yalehuut baa siidaat new
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Год назад
Abbatachin Egizahber erejim edeme kee Tena gar yesixelin❤❤
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Год назад
እግዚአብሔር ክፋት ከሚያስቡ ሰዎች ሁሉ ይጠብቀን 🙏 አባታችን እርጅም እድሜ ይሰጥልን የ አባታችንን ቦታ የት ነው እባካቹሁን ንግሩኝ ይሄው ቦታሰ የት ነው ንገሩኝ እባካቹ በ ቴሌግራም የተባለውስ ቁጥራችውን ንገርኝ 🙏
@afremafeworky1782
@afremafeworky1782 Год назад
Abatchne yagelgelot zemen yabezalowot ❤❤
@kabooshzawduu961
@kabooshzawduu961 Год назад
elelellllllll🙏🙏🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አባይይይይዬ:የኔንየሀጢያተኛዋን:እድሜ:ጨምሮይሥጥልኝ:አባቴ:አደራ:በፀሎትአሥቡኝ:ወለተኪዳንብለው:በሰው አገር:ተጨንቄአለሁ:አደራ:አደራ:ወንድሜ:በረሀ ላይ ነው:ያለው
@ameneengda52
@ameneengda52 Год назад
የሰዉ ክፋት😢
@ashkalafaisah2384
@ashkalafaisah2384 Год назад
Ebakachiw yet new botaw nigarugn
@yordanostube2947
@yordanostube2947 Год назад
አዲስ አበባ ጀሞ
@hawitefere1593
@hawitefere1593 Год назад
Egziabher ymsgen slehulum neger kesis Embrhan tkumlot yagelglot zemenotn ybarklot bereketot ydresen yftugn barkugn Weletekidan Ebalalehugn Engliz hager new mnorew fetena lay negn ebakot betselotot asbun ehte Hospital New yalechw Weletemeskel tbalalech betselotot asbun btam Fetena lay negn
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Год назад
Wey aselkesgne ye lju memti nebsne yemarwe abatachne berktachu yedrebne egname ketasrenbte ye asyate masrya yteftane yeune
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Aba nurulin❤❤❤❤
@ashenafiberhe7772
@ashenafiberhe7772 Год назад
አባታችን የት ነው የምናገኛቸው አድራሻው
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Год назад
❤❤❤
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Год назад
Ere endew endet kefetenal be egzyabeher esti men yetekemalu sewen gelew erasachewen le siol maserekeb lebona yeseten hulachenenem yefetan
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 Год назад
Enkouan Lule E/R fetah wendme! Lebe endt endtesbere be legachu mote
@almaztube6020
@almaztube6020 28 дней назад
abuye inenimi kenbetseboch tebiqilny
@aymenahmed1002
@aymenahmed1002 Год назад
የር በፈጣሪ አባን የት ነው የማገኛችው ንገሩኝ ወይም ሰልክ ቁጥር ሰጡኝ
@mahletfeyissa2397
@mahletfeyissa2397 Год назад
ከላይ ቴሌግራም ሊንክ አለልህ:: እዚሁ video ላይ::
@user-mi4wj5js1v
@user-mi4wj5js1v 9 месяцев назад
yemiya,,gelegulut,yet,new,
@merkebtube7760
@merkebtube7760 Год назад
አባታችን እስኪ አስተምሩኝ፣ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በስሜ አጋንንት ያስወጣ ነው የሚለው፣እንዴት በቅዱስ ገብርኤል ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም እያልን አጋንንት እናስወጣለን? ❤❤
@aebek1413
@aebek1413 Год назад
እንዴት በቅዱስ ጳውሎስ ጨርቅ አጋንንትን ወጡ፡፡ እግዚአብሔር በቅዱሳኖቹ ይሠራል የዛኔ እግዚአብሔር ያስወጣው ዛሬም ያስወጣዋል፡፡
@genetwerku
@genetwerku 3 месяца назад
አባ የት ነው
@mekilet165
@mekilet165 Год назад
ቴሌግራም ግራም ቻናል ዝግ ሆኖ አላስገባኝ አለ
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
ስልክ አልሽ እም
@mekilet165
@mekilet165 Год назад
@@bekibogale7250 አመሰግናለሁ ትናት ፈዉስ ስሃት ስልኬ ዎድቆ ቻናሉ በራሱ ተስዉሮብኝ ነበር ተናድጄ አድሬ ዋልኩኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን አገኚሁት ዛሬ ፈጣሬ ያክብርለኝ ♥️
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
@@mekilet165እስይ እንክን አግሽው
@user-pn3fs1gw5h
@user-pn3fs1gw5h Год назад
ወይ ጊዜ ሰይጣን በቪዲዮ በቪሲዲ መጣ 😢😢😢
@misalakebede
@misalakebede Год назад
አባቴ እባክዎት ፀልዮልኝ እናቴን እጡቷ ላይ ትንሽ እጢይ አለች ሀኪሞች ይወገድ አሉ አሁን ያለችው ገዳም ነው ጭንቅ ላይ ነው ያለንው።
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 6 млн
( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ
21:45