Тёмный

ድንቅ ወረብ ከመስቀል አደባባይ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ድንቅ ወረብ ከመስቀል አደባባይ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@hewitube4974
@hewitube4974 4 года назад
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እዴት ያኮራል እንኳን ለበአለ መድቀሉ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@xciteali30
@xciteali30 4 года назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለሃገራችን እግዚአብሔር ይላክልን አሜን
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 4 года назад
🇪🇹👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ። 👉❤ በእግዚአብሔር ሁሌየም ደስ ይበላችሁ 👉❤ እኛ እየሞትንም እንበዛለን 👉❤ እኛ ብንኖርም የሡ ነን 👉❤ ብንሞትም የሡ ነን ደስስ ይበላችሁ መልካም የመስቀል በአል💚💛💜ለፈጣሪ ተመስገን በቻ ነው ሌላ ምን ይከፈላል 🙏 👉❤ ፈጣሪ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ከናተጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад
አቤት ሲያምሩ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኩዋን አደረሳቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 года назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና ልዑል እግዚአብሔር አደረሳችሁ አደረሰን:: ለከርሞም በሰላም በጤና ያድርሰን:: አሜን:: እናመሰግናለን::
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 года назад
የአፄዎቹን ባንድራ የማስታወቅ ስነ-ሥርዓት!
@wandyb8999
@wandyb8999 4 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 года назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 4 года назад
ማርያምን የዝድሮው ተለየብኝ የዘድሮው በለጠ ይብለጥ ተዋህዶ አቤት መታደል እኝምለመቱ ያድርሰን አምላክ እግዚአብሄ ውበታቹ ክርስቶስን በጣም ይለያል ዘድሮ ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Taredan77
@Taredan77 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሕግ አክብራችሁ የመስቀል በዓል በሠላም ስለተጠናቀቀ ኮራሁባችሁ 😍😍😍👍👍
@tegadures9980
@tegadures9980 4 года назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@yoditberu4047
@yoditberu4047 4 года назад
ተባረኩ ይህንን ያሳየን አምላክ ሆይ ተመስገን።
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን
@biwota
@biwota 4 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምን ሃጢያት ሠርታ ነው ሁሉም ሊያጠፍዋት የሚረባረቡባት? አገር ናት የሚባለው በምክንያት ነው:: ማንም ሊተካት አይችልም: ልቦና ይስጣችሁ
@Hanna_W
@Hanna_W 4 года назад
እውነተኛ እምነት ስለሆነች ሰይጣን ሊያጠፋት ስለሚፈልግ ነው።
@mbmolla1327
@mbmolla1327 4 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሠላሙን ያብዛልን እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ጠላቶችዋን ከእግርዋ በታች ያድርግልን ያደርገዋልም ክበሪልን አገራችን ክበ ሪልን ቤተክርስቲያን
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 года назад
ጥሩ ነው በሰላም መከበሩ ነው.... የከርሞ ሰው ይበለን.. !!
@fantastic1231
@fantastic1231 4 года назад
Wonderful Ethiopia 🇪🇹!!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!! Greetings all my Ethiopian family and happy epiphany all!!!
@engiduweldyes501
@engiduweldyes501 4 года назад
what a God's loving Ethiopian people !!!!!! No words to explain how lovely people in the world
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 4 года назад
ኦርቶዶክስ ተውህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን
@hailushmesele8548
@hailushmesele8548 4 года назад
መስቀል ተከበረ ,እግዚኣብሔር ይመስገን
@zenamarkos4717
@zenamarkos4717 4 года назад
ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ። ፈጣሪ ህዝቦቻን ይባርክ ለመሪዎቻችን ማስተዋል ና ልቦናን ይስጥ
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 года назад
በስማአም እንዴት እንዴምታምሩ ውይይይይይይይይ
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 4 года назад
Egzhbhere yemesgene Amen 💖
@wenestalmaso673
@wenestalmaso673 4 года назад
አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen 💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌺🌺🌺🍀🍀🍀👐👐
@engiduweldyes501
@engiduweldyes501 4 года назад
I loved all your lovely meskle show very lovely thank you God bless you !!!!!!!!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 года назад
ስንደቅ :ዓላማ :የነጻነት: ምልክት የአንድ: ህዝብ :ማተብ :የህብረት ማስሪያ :ጥብቅ: ሐረግ :ነው :: ስንደቅ: ዓላማ: ትእምርተ: ኀይል ትእምርተ: መዊዕ: ነው ::
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 4 года назад
Enqwane le meskele beale aderesacehe 💚💛❤️
@umhzaa334
@umhzaa334 4 года назад
😀😀😀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🐓
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 4 года назад
ቅንብሩና ወረርሽኝውን ለመከላከል የተደረገው ጥረት መልካም ነው።እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ግን እስከዛሬ በታሪክዋ ያልነበረ ባለ ኮከብ አርማ ያለው ባንዴራ መያዙ አድርባይነት ነው።ሀገራዊና እምነቱ ሲያደርገው የነበረውን ልሙጡን መያዝ ከፈራችሁ መቅዋምያው ብቻውንም በቂ ይሆን ነበር።
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 года назад
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው... ሃገራችንን ለማረጋጋት እንሞክር...
@DHTZION
@DHTZION 4 года назад
Berhanu Engidaw please note that the flag is a bit different.
@marthamog715
@marthamog715 4 года назад
ኦባንግ የት ጠፋ ?????በጣም እያሰብኩ ነው እሲ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው ።
@senda9782
@senda9782 4 года назад
የተወሰኑ ሰወችን ድምጽ ብቻ መስማት የለበንም ። የሁሉም ምእመናን ድምጽ ባንድነት ነው የሚያምረው ።
@martasisay4768
@martasisay4768 3 года назад
Esey des ylal fetari ymesgen.Senbet temarwochum betam midenk new yakerbut fetari ybarkachu beagelglot yasnachu
@mikechrist7076
@mikechrist7076 4 года назад
Amen Amen Amen
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 4 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩንም ሳታጠፉብን መድረሳችን ተመስገን ነው ይብላኝ ለልጆቻችን እንጂ እኛስ አለፍን እንግዲህ ወጣትነት እና ዘረኝነትን አንድ ላይ መከራችንን አይተን ይኸው እኔ እናንተን እያየሁ ዘር ባልተካ ራሱ ደስተኛ ነኝ ይሔ ትዉልድ እኮ እግዚአብሔርን የሚገዳደር ታሪክ ሳይሰራ ታሪክ የሚጠላ ነው ስለዚህ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለምን የቤተክርስቲያኒቱ ሰንደቅ አይሆንም እናንተ ከፈለጋችሁ የግብፅን የአሜሪካን ያዙ ተዋህዶ ግን የኢትዮጵያን ትያዝ እስቲ እንደ ሌሎች ነፃነት ስጧት በቃ ተዉን እንኑር ኤጭ ተመራማሪዎች ዶክተሮች ፈላስፎች ጎብኚዎ ባለስልጣናት ሁሉም ልክ እንደ ሔሮድስ ግፈኛ ትዉልድ
@hanatubehana2119
@hanatubehana2119 4 года назад
temesigeni egiziabiheri hoyi tiliki nebereni tilkimi ini honaleni kanitegara ✨✨✨🎇🎇🎆💋👍💯💯💒💒💒💯💒💯🙏🙏🙏❤❤❤❤💋👍💯💯💒💒💒 melikami birani mesikeli yihunilachu
@fkrte3
@fkrte3 Год назад
0:20
@terefetaye4312
@terefetaye4312 4 года назад
ባንዲራው ከሉሳፌሩ ተለጣፊ ምልክት ቢፀዳ መልካም ነበር
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 4 года назад
Sisisisi
@Taredan77
@Taredan77 4 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው በትግስት መጠበቅ አለብን 💚💛❤️
@workinehg.3649
@workinehg.3649 4 года назад
ምነው ባንዲራው ቢቀርባቹ! ግርማውን አሳጣቹት! ነው ተገዳቹ ያዙ ተብላቹ ነው? በሂወቴ ጉም የሸፈነው ታንቆ የክርስቶስን መስቀል የሚያከብር የድርጅት አባላቶች የተሳተፉበት የመስቀል በዓል ማዬቴ ያሳዝናል! ቤተ ክርስትያናችንን ከአስር ፍቱልን!
@techawatch
@techawatch 4 года назад
ዝግጅቱ ሀሪፍ ነው ይሁን እንጅ የኢሀዴግን ባንዲራ ግን ለምን እንዲይዙት ይደረጋል በፈጣሪ በውጭው አለም ማንም ቤ/ክ ውስጥ አይጠአውም ሲያስተምሩ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ኖህ ከጥፋት ውሀ ሲድን የታየውን ምልክት ለማሳየት ነው እንጅ ከአለማዊ ባንዲራ ጋራ አይገናኝም ይላሉ ወይንም ደግሞ የመጥምቅ ምልክት ያለበት ሲኖዶሱ የወሰነውን መያዝም ይችሉ ነበረ መንግስት ጫና እያደረገ ወደ ራሱ የፖለቲካ ጥቅም እየወሰዳት ነው ቤ/ክ ሰማያዊ ብትሆንም በምድራዊው ፖለቲካ እየተዋጠች ነው። ወይንም ለምን ዝም ብለው አይወጡም ቤተክርስትያኒቱንም ምእመናኖቿንም ለጥቃት እያጋለጡ ነው።
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 года назад
የአፄዎቹን ባንድራ የማስታወቅ ስነ-ሥርዓት! ምክንያቱም ምስሎቹ 95 ከመቶ ባንድራው ላይ ነው ትኩረቱ! አንድም መፅሃፍ ቅዱስን የምያንፀባርቅ ድርግት አልታዬንም! የአይሁድ እምነት ደግሞ በደንብ ስንፀባረቅ ይታያል!
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 года назад
ድንቁርናህን ለመገላገል የአንድ ሃገር ሠንደቅ ዓላማ የገዥዎች መወከያ ሳይሆን የሃገርና የህዝብ ምልክት መሆኑን የሌሎችን ሃገራት ታሪክ ለማጥናት ሞክር። አለበለዚያ እነኚህ በፖለቲካ ስም ዘረፋንና ሌብነትን ዘረኝነትን የሚያስፋፉ ተንኮለኞች ለራሳቸው ጥቅም ብለው የሃሰት ታሪክ እየፃፉ ህዝብን የሚያወናብዱትን፣ የሚያለያዩትን ብቻ ተከትለህ ስታነበንብ እድሚህ ያልፋልና አስብበት1
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 4 года назад
Kentuwoch Sega lebashoch atelfu orthodox lezelalem tenoralech enante gen and be and motachu tebesebesalachu selzih atelfu
@abm1344
@abm1344 4 года назад
ወሳኞቹ እናንተ ይመስል የት ነው የሚከበረው?ላይደርስ ነው የተጀመረው ነገርን ለማባዛት ለማሳጣት የማታወሩት ወሬ አልነበረም ለወሬ የታደላችሁ ሁላ ሙያ በልብ ነው እርዱኝ እረዳችኃለሁ እናንተ አስቡ እኔ ፈፅመዋለሁ ብሎአል ይኽው በአማረ ቦታ ሊከበር ችልኦል እጆቹን ዘርግቶ ያለምንም ሁኔታ ተከብሮአል ምስጋና ይድረስህ የሰራዊት አምላክ አሁንም ህዝቦችህን አስብ
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 года назад
አይ አዝማሪ ፡ፖለቲካና ሃይማኖት መደባለቅ ምን ይጠቅማል? ለነገሩ አዝማሪ ሃይማኖት የለውም። -በክርስትና ሃይማኖት ፡ወንድ ሹርባ መሰራት ክልክል ነው -አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ በጎንደር አትታወቅም ነበር -ጎንደር ፦ ፈላሻ፡እስልምና(በመሃዲስቶች ወረራ) ፡ካቶሊክ ፡ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቶች የተፈራረቁባት ከተማ ናት ለዚህ ነው ጎንደር ሃይማኖትና የሴራ ፖለቲካ የተደባለቀባት ከተማ የሆነችው።
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 года назад
የት አባክ የምታውቀውን ነው የምትዘላብደው?? እነኛ ዘረኛ ዘራፊ ሃገር አፍራሽ ሌቦቹ ትግሬ ወያኔዎች እራስህ እስኪዞር ድረስ የውሸት ታሪክ አስተማሩህ እሱን እያነበነብክ መቃብር ትወርዳለህ! ወይንም "ጀግና ነን" እያልክ ስትዋሽ ኖረህ በሃጫሉ ፉከራና ሽለላ ብቻ ደንግጠህ ወደመጣህበት ድንጋዩ መንደርህ የፈረጠጥክ ሃገር አፍራሽ ባንዳ፣ ሌባ ትግሬ ወያኔ ነህ! "በሁሉም ነገር ይበልጠኛል" ብለህ የምትፈራውን የአማራ ህዝብ ሥም ለማጥፋት ከወረርከው ሃገር ተባረህም ቢሆን እንቅልፍ አጥተህ ሰው ለመጉዳት የምትለፋ ሠይጣን!
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 года назад
እንፈታተሽ፦ -በታሪክ ትንሿና ደካማዋ ኢትዮጵያ (ከአሁኗ ኢትዮጵያ ከአንድ ሶስተኛ በታች)የነበረችውና ምንም የውጭ ግንኙነት ያልነበርበት ዘመን ፥ከእርስበርስ መበላላት በስተቀር ምጽዋን አሰብንና ሃረርን ከወራሪዎች ለማስለቀቅ ሙከራ ያልተደረገበት ዘመን የነበረው ጎንደር ላይ በነገሱ ነገስታት ዘመን ነው -በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሬት ለውጭ አገር የተሸጠው በዚያን ዘመን ነው(በራስ አሊ እናት በእቴጌ መነን ምጽዋን ለቤልጂየም መንግስት) -አጼዎቹ፦ ገላውዲዎስ ፡ሚናስ፡ ሰርጸድንግል፡ሱስንዮስ፡ፋሲል ወዘተ ጎንደሬዎች አይደሉም -አጼ ፋሲል ከመሃል አገር ተነስተው ወደ ጎጃም ከዚያ አሁን ጎንደር በሚባለው ቦታ ሲደርሱ ቤተመንግስታቸውን የሰሩላቸው ካቶሊኮች በህንዱ አርክቴክትና በግብጽ መሃንዲሶች ነበር። ቤተመንግስቱ በዚያን ዘመን ከነበሩ የአውሮፓ ቤተመንግስታት ኮፒ ፔስት ነው( medieval castles in Europe ፡ ብሎ ሰርች በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል) -44ቱ ታቦታትን ወደጎንደር ይዘው የሄዱት አጼ ፋሲል ከትውልድ አገራቸው ከተጉለትና ቡልጋ ነው።ቡልጋ ውስጥ(አቡነ ተክለሃይማኖት ትውልድ አገር) ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ 44ቱ ታቦታት ይከበራሉ -ጎንደር ላይ ከነገሱ ነገስታት መካከል ከኢትዮጵያ ክፍል ከአንድ ሶስተኛ በላይ አካባቢን የገዛ የለም(ከበጌምድር፡ከሰሜን፡ከትግሬ፡ከፊል ጎጃምና ከፊል ወሎ በስተቀር)፡በዚያን ዘመናት ምጽዋና አሰብ በጣሊያንና ግብጽ፥ ሃረር በቱርክና ግብጽ ቁጥጥር ስር ነበሩ -ቴዎድሮስ ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ከነገሱ ነገስታት በመልክ ከሌላው ኢትዮጵያዊ በተለየ ሁኔታ ጥቁር ነበሩ(ጳውሎስ ኞኞ)። በታሪክ ቤተክርስቲያን ያቃጠሉ ብቸኛው ንጉስም ናቸው -በኢትዮጵያ ታሪክ ከውጭ ሃይል ጋር የተደረገ የተኩስ ልውውጥና አንድም ሰው ያልሞተበት ፥ መቅደላ ላይ ቴዎድሮስን ለመያዝ ከመጣው የህንድ ወታደሮች መካከል አንድም ሰው ያልሞተበት ፡አንድም እቃ ያልጎደለበት ነው -ቴዎድሮስ ከሌላ ሃገር ጋር ተዋግተው አያውቁም።ከውጭ ከመጣ ሃይል ጋር ውጊያ ያደረጉት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው(ሁለት ጊዜም ተሸንፈዋል)። አንደኛው በግብጽ ከሚደገፈው ታጣቂ ጋር ሲሆን በውጊያው ቴዎድሮስ በጦር ቆስለው በመሸሽ ከሞት ተርፈዋል ፡ሁለተኛው ደግሞ በጀነራል ናፒር ከሚመራው የህንድ ጦር ጋር ሲሆን በዚህም ፍጻሜያቸው ሆኗል። የቱርክን ጦር ግን በስሚ እንጂ በአይናቸው አይተውት አያውቁም። -በቴዎድሮስ ዘመን ምጽዋ፡አሰብ፡ሃረር በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ነበሩ -አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ በቴዎድሮስ ዘመን አትታወቅም ነበር። -ጣይቱ ፦ ከአራት ጊዜ በላይ እያገቡ ከፈቱ በኋላ የ4 አመት ታናሻቸውን ምኒልክን አግብተው ኖረዋል፡ከምኒልክ እልፈት በኋላም ከሁሉም መሳፍንቶች ተጣልተው(ከፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ፡ ከደጃች ባልቻ፡ከልጅ ኢያሱና ሌሎች) ቀሪውን ዘመናቸውን በብቸኝነት ገፍተዋል ------ ተቀበል አዝማሪ! (ከመቶ ብር ከእውነት?)
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 937 тыс.
Шок-контент! 😱
00:50
Просмотров 2 млн
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:07:23
Просмотров 914 тыс.
Meskel celebration in Gondar sep/2020 part 2
10:54
Просмотров 32 тыс.
EOTC TV  | ሊያዩት የሚገባ ወረብ!
18:39
Просмотров 27 тыс.
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 937 тыс.