Тёмный

የመስቀል በዓል የእርድ ስነ-ስርዓት በጉራጌ ዞን ከእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 133 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

26 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው የጉራጌ ልጆች የት ናችሁ
@najmia1934
@najmia1934 3 года назад
አለን ዋው ሲያምሩ
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 года назад
አለን አለን ውዴ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 года назад
አለን ውዴ እናመሰግናለን
@liyaliya4023
@liyaliya4023 3 года назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 3 года назад
አለን ሚሚዬ እንኳን አደረሰሽ እኔ እኳን ሙስሊም ነኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ኡፍ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው እኮ ለስራ እንጀ ሰውን ከሰው የማፋጀት ግዘ የሌላቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም በአል ይሁንላቹ በጣም ነው ምታምሩት አረጓዴነቱ ዋው ነው
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ጉራጌ በሆኔ እኮራለሁ ጉራጌ ፍቅር ነን የተንቢ ባሁ መልካም በአል ተመኘሁላቹ 😘😘😘😘😘
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 3 года назад
ጉራጌ በመሆኔ እኮራለዉ ምክኒያቱብ የሚያኮራ ድቅ ባህል አለኝ ሀገር ወዳድ ታታሪ በስራ የሰዉ ክፋት የማይመኝ ከሁሉ ተስማምቶ ተዋዶ የሚኖር ሀገር ወዳድ ከሆነ ማህበረሰብ ተወልጄ በማደጊ እጅግ እኮራለዉ መልካም መስቀል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏ቦሄም አሰናናሁም በገኔም በሸዋም ያነሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 3 года назад
እረ ለኔ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ጡሩ ልጅ እንዴ ጉራጌ ካላገኝሁ አላገባም ❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 года назад
@@HayatHayat-ih2ov በውስጥ ሹክበይኛ እኔልፈልገልሽ የጉራጌ ወድ ክክክ
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 года назад
በሆሜ አስናናሁ እንቃ ይሽር የብሳቢ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@mrahmed3408
@mrahmed3408 3 года назад
@@user-dp8un6ql4m 😘😘😘
@user-mk1fz6is9i
@user-mk1fz6is9i 3 года назад
አቤት እንዴት ያምራሉ እስኪ ዘረኞች ከጉራጌ ፍቅርን ተማሩ
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 года назад
ታድዬ ጉራጌ በሞሆኔ ከዘረኝነት የፀዳን ከሁሉምጋ በፍቅር የሚኖር
@user-yf8lj6tv5e
@user-yf8lj6tv5e 3 года назад
በትክክል
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 3 года назад
ትክክል❤🌹
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
ትክክል ጉራጌ የስራሰውነው
@hudaameer8020
@hudaameer8020 3 года назад
የተንቢ እንማህማ
@balquizmackdess586
@balquizmackdess586 3 года назад
በትክክል
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 года назад
ዋው ጉራጊወቺ ደስ ስትሉ እንኳን ለመስቀል ባአል አደረሳችሁ ክርስትያን ወገኖች መልካም ባአል
@serkalemfantaye4748
@serkalemfantaye4748 3 года назад
👐በራሱ የሚተማመን የስራ በሐል ያለው ኩሩ ዝብ የኢትዮጵያዊነት ጥልቅ ፍቅር መገለጫ የጉራጌ ሕዝብ።💚💛💖
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@serkalemfantaye4748
@serkalemfantaye4748 3 года назад
@@kidanyoutube2469 አድርጌያለሁ
@tgbasa1943
@tgbasa1943 3 года назад
Waw
@martitube318
@martitube318 3 года назад
በስራ በፍቅር መኖር እሚችሉ ጉራጌወች ጉራጌ ባልሆንም እምወዳቸው እማከብራቸው ጓደኞች ስላሉኝ ደስተኛነኝ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሀነ መስቀሉ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን 💚💛♥😢
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ኝ
@martitube318
@martitube318 3 года назад
@@kidanyoutube2469 እኔንም ብድር በምድር
@tdydgcd7225
@tdydgcd7225 3 года назад
የኔ ኩራት ድምቀቴ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
@rastaborko2333
@rastaborko2333 3 года назад
ጉራጌ አድቫንስ ንቃተ ሕሊና ያለው ሕዝብ ነው...በገጠር ውስጥ እንኳን የሚኖረው ሕዝብ እንኳን ንጽሕናቸው እና የቤታቸው አሰራር ያሳያል ...የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከዚሕ ንዑስ ሕብረተሰብ ብዙ ነገር እንማር !!!!
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 3 года назад
ጉራጌዎች ስወዳችሁ መልካም የመስቀል በአል💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@haschascha627
@haschascha627 3 года назад
ምርጡ። ስራ ወዳዱ። የልማት መሠረቱ የፍቅር የአርት መፍለቂያ ሠላም መሐበረሰብ ጉራጌ ሠላምታችን ይድረሣችሁ ወ ውድድድድድድድድድድ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 года назад
የተንቢ ቦሄም አሰናናሁም የገን ሰብ እንም😍😍😍እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል 🙏🙏🙏
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 3 года назад
የተንቢ
@parvazmaze7302
@parvazmaze7302 3 года назад
guraga y mitewede beca like it
@betty2034
@betty2034 3 года назад
ጉራጌ የሚጠላው ድህነትን ነው የሰው ጥግ ነው ጉራጌ ከሰው ፀብ የለንም እኛ ጉራጌዎች ስራና ስራ ብቻ
@rayumamedia738
@rayumamedia738 3 года назад
አስደሳች ዜና ለሳብስክራይበርና ቪው ፈላጊዎች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን 1000 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ሳብስክራይበር ማግኘት ከፈለጉ ካለ ምንም ክፍያ ቀጥሎ ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ 0993424391 የማእከሉ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ይህንን ቻናል መልእክቱን ለማስተላለፍ ስላገዘን ለናንተ ቤተ ሰብ ሆኗል እናንተም ቤተሰብ ሁኑት። እባካችሁ ለአዳዲስ ዩቱበሮች ይህንን መልእክት አድርሱ። እንዲሁም 1000 እና ከዛ በላይ ሳብስክራይበር ያላችሁ ዩቱበሮች ከኛ ጋር በመተባበር በተሻለ ሁኔታ ቻናላችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ እንዲሁም ሳብስክራይበር ለሚፈልጉ የዩቱብ ቻናላችሁ ተከታታዮች ይህንን መልእክት እንድታስተላልፉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን አልያም ደግሞ ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለዚህ ጉዳይ የሚገልፅ/የምያስተምር/ ቪድዮ መስራት ትችላላችሁ። N.B የዩቱብ ቻናል የሌላችሁ ሰዎች አሁኑኑ በመክፈት ከማእከላችን ጋር በመተባበር ሁሉን ያሟላ ዩቱበር መሆን ትችላላችሁ። እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት በዚህ ዘመን በኢትዮጱያውያን የተሰራ መተግበርያ ነው እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጱያዊነት መልካምነት። z
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
አማራ ነኝ ግን እንደ ጉራጌ የምወደው የለኝም ምርጥ ዘር አንደኛ ናቹ ከስራ በስተቀር ምንም የማታውቁ የሰላም ተምሳሌቶች ኑሩልን
@tube_semuguragewatube_8932
@tube_semuguragewatube_8932 3 года назад
@tube_semuguragewatube_8932
@tube_semuguragewatube_8932 3 года назад
@@emebetzewde7492 የኔ ልዩ እናመሰግናለን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 3 года назад
ጉራገዎች ውስጤ ናቹ😍😍😍መልካም በሃል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 3 года назад
@@kidanyoutube2469 esh
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 3 года назад
@@kidanyoutube2469 marrr ba feti aderkush eko wud
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
@@user-ey1pj7hp1g እሽ የኔ ቆንጆ
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 года назад
አቼም ውስጣቹን ነሽ ማማዬ ያንቺም መልካም ባዓል ይሁንልሽ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
በዚህ ለምለም አረንጓዴ ምድርና ኸዚ ማህበረሰብ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ትልቅ ፀጋ ያውም"መስቆ ወለላ አበሩስ❤🖐
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 года назад
የተንቢ ቦሄ አሰናናሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች ebs እናመሠግናለን ሀገራችን ስላሳያቹን✅✅✅💐💐💐
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Год назад
ጉራጌወችኮ በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር ናቸዉ እንኳን ለመስቀል ብአል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም በአል
@user-dy3op1ei1w
@user-dy3op1ei1w 3 года назад
ባህላችን ኩራታችን እንም ጊ እበር
@mesifereja7898
@mesifereja7898 3 года назад
ጉራጌ ፍቅር ነው ዉድድድድድድ ነው ማረጋቹ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
እኛም ውድድድድ❤💞♥
@balquizmackdess586
@balquizmackdess586 3 года назад
ጉራጌ ዉስጤ ናቸዉ አቦ ይመቻቹሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልቹዉ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ኢትዮጵያ በብዙ ባለፀጋ አገር ናት ፍቅር ብቻ ይኑረን ሁሉ ይበቃናል
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 года назад
በቃ፣ደስ፣ሲሉ በቃ፣ሀገራቸው፣ቅቤ እደውሀ ነው ማሻአላህ
@mesitube8396
@mesitube8396 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁየተዋህዳልጆች ለከርሞ ባገራችን የምናከብር ያድርገን ግን ጉራጌ ባህላችሁ ደስይላል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@allahwekil4346
@allahwekil4346 3 года назад
ዋው አቤት ውበት👍👌 እደው ባህላችን መከባበራችን ውበታችን ነውኮ አቦ ዘረኞችን አጥፋልን ወላ ከደስታየ ብዛት እንባየ መጣ 😢
@user-dn1ut5qw8q
@user-dn1ut5qw8q 3 года назад
እውነትም አቦ ጉራጌ እማማ ዝናሽ ጉራጌ ጉራጌ የሚሉት ባህላቸው አክባሪ ጨዋ ብሔረሰው ነው ጉራጌ በጣም አኮራቹን
@avialemu
@avialemu 3 года назад
ዋው መስቀል ሲመጣ ጉራጌ በተወለድሁ እላለሁ። ስወዳቸው ♥ ሁሉ ነገራቸው ፍቅር ናቸው ♥
@user-co3js7zk9f
@user-co3js7zk9f 3 года назад
እንቀበላለን መወለድ ቋንቋ ነው ብሮ
@yeashiamesow9829
@yeashiamesow9829 3 года назад
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ እሚል የፍቅር አገር እኔማ ለማየት ያብቃኝ ዉልቅጤ ብዙ ዘመዶች አሉኝ
@meseretalemu5209
@meseretalemu5209 3 года назад
እናቶች እንዲ ሲደሰቱ ሞየት እንዴት ደስ ይላል እንባ አያሳየን በአዲሱ አመት 🤲
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
እኔ ውሎነኝ ግን ጉራጌ ከዘር የጸዱ የስራሰውነቸው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 года назад
እንዴት ያምራል ባህላችን እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
@user-ko8el1zm6i
@user-ko8el1zm6i 3 года назад
አቦ ጉራጌ ስናምር እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዬች ለመስቀል ባአል እንኳን አደረሳችሁ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@Tube-vp1iu
@Tube-vp1iu 3 года назад
ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ምርጡ ሀገር ጉራጌ ናፍቀኝ ግን ኢቢስ ብጣም እናምስግናለን ስፍራችን ስላሳያቹን ብድጋሚ ለምላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ምልካም አመትባል ይሁንላቹ
@eilham2682
@eilham2682 3 года назад
ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
ዋውውው ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ ክፉሽን ቸሩ አምላካችን ያርቅልን 💚💛❤️💪🌍በክርሥቶሥ ፍቅር እወዳችኃለሁ
@makiaali2701
@makiaali2701 3 года назад
ዚ ጥፏ ባሸ የንሳንነ አሚን ቤማ የጉራጌ ግሬድ
@mekdesfekede6017
@mekdesfekede6017 3 года назад
😉😉😆 ሰካም
@asisalemu1415
@asisalemu1415 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zabebashamsu4249
@zabebashamsu4249 3 года назад
አሚን
@makiaali2701
@makiaali2701 3 года назад
@@zabebashamsu4249 አረ ዘቢባ ሸምሱ ምትባል ጎረቤት ልጅ አለችኝ
@zabebashamsu4249
@zabebashamsu4249 3 года назад
@@makiaali2701 እኔ ነኛ ይሆነል የት ነሽ
@mtube1080
@mtube1080 3 года назад
ጉራጌ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Ebs Yemesikkelu Geta Beselam Enidemettachu Beselam Lehagerachu Yabikkalin Amen
@hymikal3106
@hymikal3106 3 года назад
Wow amazing 😉 nice people ,I amazed the way they build their house and inside the wall,floor you don’t see other places clean and working hard people I admire their culture.
@sntayoberak8962
@sntayoberak8962 3 года назад
እንኳን አደረሳቹ መልካም በኣል ይሁንል እናተቹ ደስ ይላሉል
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 года назад
ጉራጌ የፍቅር ሰዎ ነው ጉራጌ ሁሌም ለሁሉም ቤቱ ክፍት ነው❤❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ህዝብ
@Sara-sr1up
@Sara-sr1up 3 года назад
Wow I love it my people God bless you
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
ማርያምን ከብት ሲታረድ ካየዉት ያመኛል በጣም ያሳዝኑኛል መየትአሎድም 😥😥😥
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 года назад
Enam mnm sitared mayet alfelgm
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መጪው ኮረና ጠፍቶ ሁላችንም ሄደን እድናከብር ያብቀን ያመት አመት ያድርሰን
@baraka267
@baraka267 3 года назад
ዋውውው የኔ ምርጦች ስታምሩ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ን
@baraka267
@baraka267 3 года назад
@@kidanyoutube2469 አደረግኩልሽ ውዴ
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 3 года назад
እንኳን አሰናናሁም ደስ ትትሁት እናም ኽገኝንር በሰላም አውቃንሪ🙏🙏🙏
@zinashyeethiopia5682
@zinashyeethiopia5682 3 года назад
Abo guraga ❤❤
@pandagurlz5852
@pandagurlz5852 3 года назад
me and my family watch ur vids everyday
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 года назад
አሜን!አሜን!አሜን!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@senimera9287
@senimera9287 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 года назад
አሜንብይሁን ይደረግልን ቦጌም ኸነምሁም ባትም ንበነ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
መቅዴ እኛም ይህን ጠጥተን መመረቃችን አይቀርም kkkkkkkk..አረቄ ውስጤ ነውkkkkkk
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ያሳልን ይሄ ክፉ በሽታ የኢትዮጵያ ልጆች ይቅናቹ
@kn5725
@kn5725 3 года назад
እናቶቼ አባቶቼ የአመት አመት ሰው ይበላቹ ጤናና እድሜ ይስጣቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@limathlimath2960
@limathlimath2960 3 года назад
እማማ ዝናሽ ወደው አይደለም ጉራጊ የሚወዱት
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 3 года назад
ክክክክክ
@user-rs4bg7nv6t
@user-rs4bg7nv6t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
Yenanatochi desss silu amlake hoy hagerane selam adiregat
@bekimesivloges9926
@bekimesivloges9926 3 года назад
proud of it
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
ይመቻችሁ
@wondwossen109
@wondwossen109 3 года назад
ስታምሩ !
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 3 года назад
እንኮን ጉሬ ሆንኩ❤😘
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol 10 месяцев назад
ውይ ጉራጌ መሆን መታደል ነው ማርያምን ሰው በመሆኑ ብቻ የምናምን
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 3 года назад
Wayen ahger nafekegn 😌😌 guragenet metadel new ❤ fikir edrget sira beltsegena le emneto yeqomu lageru yeqomu yager bayhoch enkuas lebran mesqelu beslam aselane yagerde bayhoch egizer yamet sebi yebelin 🙏🙏❤❤❤🇪🇹✅
@tube-kx6wq
@tube-kx6wq 3 года назад
ጉራጌ በመሆኔ ኩራሑ ንቃር ይሽር ጉራጌ ከዘረኝነት የፀዳን የጉራጌ ዘርማ እጃቹ አዉጡ
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 3 года назад
እኔ በእናቴ ጉራጌ ነኝ በጠምምምምምምም ነው የሚወዳችሁ ሰምተችሁል
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 года назад
ጉራጌነት ጨዋነት ነው
@user-vh2zh6mp9y
@user-vh2zh6mp9y 3 года назад
እንኳን አደርሳችሁ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 года назад
እውይ ጉራጌ ውስጤ ናቸው
@rehimushshemsu7685
@rehimushshemsu7685 3 года назад
ጉራጌ በመሆኔ ሁሌ ኩራት ይሰማኛል አልሀምዱሊላ
@uae5163
@uae5163 3 года назад
አቦ ጉራጉ ባየዉ ባየዉ አልጠግበዉም ፍቅር እኮ ነዉ
@molomolo9238
@molomolo9238 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@momlove3589
@momlove3589 3 года назад
ዉብ አገሬ ጉራጌ 💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💘💘💘💘💘❤️❤️❤️✅✅✅✅
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 Год назад
Tew Gurage!!
@user-tf6iy6eg4d
@user-tf6iy6eg4d 2 года назад
ጉራጌ ሙስሊም ክርስቴያን አይገላለጥም በጣም ነዉ ደስ የሚሉት
@rahmaa9002
@rahmaa9002 2 года назад
ዋው በጣም ነው ምወዳቸው ጉራጊ ውስጤናቸው እኔ ኦሮሞነኝ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 года назад
ምናለበት ለአንድ ቀን በራሳችሁ ፀጉር ብታጌጡ
@admasuabush2530
@admasuabush2530 3 года назад
Betenda gurage❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 3 года назад
ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን
@user-xd4qj6iu6q
@user-xd4qj6iu6q Год назад
ዘድሮ አለመግባቴ እዴት እደ ቆጨኝ የዛሬ አመት ፈጣሪ ካለ አከብራለሁ ማን እደ ጉራጌ
@mahilettube8396
@mahilettube8396 3 года назад
የብሳቢ ለመጀመርያ ጊዜ ሙህር ቲቭ ላይ ሲቀርብ
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 3 года назад
ማአሻላህ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 года назад
በስደት ሆኞ ኧረ በላን ባካል ባላገኘውም በሀሳብ በምኞት በላሁ አላህ ይስጥልን እናመሰግናለን
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 года назад
አሚንንንንንን
@user-kd9vx6id6b
@user-kd9vx6id6b 3 года назад
ዋውውውውውው
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
ኢትዮጵያዋነቴ ኩራቴ ባህሌን አደራ ።
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 3 года назад
እትንቢ😍 ቲን፡ማንይሠራ😘
@abogda947
@abogda947 3 года назад
ዋው
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 года назад
wawuu metachihu mareche
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 Год назад
Ere tew Gurage! Ebdet new.
@seheywetalnkejber2217
@seheywetalnkejber2217 3 года назад
እማ፡፡ክትፏ፡ናሒኒ፡፡አባና፡አዶተና፡፣፣ጒታ፡የቀየሁ፡፡ገነንራ፡ሠላም፡የኸር፡የወጣሁም፡፡ጎፐያና፡ኧተሟና፡በሠላም፡ተዘበሬ፡መልካም፡የክትፎ፡ከረ፡የህረ፡የበናሁ፡፡የስማማሁ፡ገነንራ፡ሠላም፡የህር፡አሜን።
@hanilove324
@hanilove324 3 года назад
እፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ
@rowcellel209
@rowcellel209 3 года назад
Wow des sil
@mtube1080
@mtube1080 3 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf2sd5xf6k
@user-rf2sd5xf6k 3 года назад
😍😍😍😍💖💖💖
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍
@user-qg4gw3kc8w
@user-qg4gw3kc8w 3 года назад
ቦኤ አሰናናሁም❤
@medinamedina7610
@medinamedina7610 3 года назад
❤️❤️😘😘😍😍😍😍😍😍
@ayeleetabez1854
@ayeleetabez1854 3 года назад
❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹👍👍
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
አቦ ጉራጌ ሰላማቹ ይብዛ ፍቅራቹ ብቻ ያጥግባል
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 3 года назад
Mekid konjo
Далее
skibidi toilet zombie universe 37 ( New Virus)
03:02
Просмотров 1,9 млн
ሰርግ በጉራጌ
40:01
Просмотров 394 тыс.