Тёмный

ድንቅ ውይይት በወሂድ ዑመር ዳኝነት ክፍል_1  

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

#minbertv #nejah_media #ethiopiannews
‪@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa‬

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@zabiba2788
@zabiba2788 2 месяца назад
ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው በጥቅሉ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራችሁ ኡስታዞቻችን አላህ ያቆያችሁ🎉🎉🎉
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 2 месяца назад
ላይክ እያደረጋችሁ ቅመሞች ኡሥታዝ ና የኛ ጀግና እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ተመኛሁ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 2 месяца назад
አላህ ይጠብቃቹህ የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤
@Emuisa64
@Emuisa64 2 месяца назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸይኽ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ
@munakedir3693
@munakedir3693 2 месяца назад
የአላህን ዲን ያስተነትኑ እና ይገነዘቡ ዘንድ እንዲህ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ እንዲወያዩ ሰበብ ለምትሆኑት ኡስታዞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ! መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ! ለኛም ፅናቱን ይስጠን እነሱንም ይምራቸው! ሀቅን አጥብቆ ለፈለገ በንፁህ ልቦናው ፈጣሪውን ለተማፀነ ኢንሻ'አላህ የናንተ ውይይት ለሰወች ምራቻ ሰበብ መሆኑን አሁንም ይቀጥላል! አላህ ያበርታችሁ!
@user-us1ep2se3y
@user-us1ep2se3y 2 месяца назад
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ
@EeEe-mz3kq
@EeEe-mz3kq 2 месяца назад
ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዜ ቪደወው አጠረብን ኡዝታዜ
@faizah8186
@faizah8186 2 месяца назад
ማሻ አሏህ ኡስታዝ❤
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 2 месяца назад
Mashaallah Allah yetebekacu ❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 месяца назад
ጀግናችን አላህ ይዝዲክ ኢልመን ናፊአ
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን ኡስታዝየ ማሻ አላህ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 2 месяца назад
Allah yetebkeke Ustaze ❤❤❤
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 месяца назад
ደምሪኝ
@uaerak7827
@uaerak7827 2 месяца назад
አለህ ይጠብቅህ
@citydubai9621
@citydubai9621 2 месяца назад
ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@Mahammde34
@Mahammde34 2 месяца назад
አለህ ይጠብቅህ ኡስተዝ
@honey48757
@honey48757 2 месяца назад
Tikikil 👍👍👍 Allah Yichemirilot Ustaz 🤲🤲🤲
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 2 месяца назад
Mashallah jazakum Allah Khair
@user-gv5kd9xk6m
@user-gv5kd9xk6m 2 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኽይር
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 месяца назад
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የኡሥታዙና ቢተሰቦች ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 месяца назад
ክፍል ሁለት ይቀጥል ኡስታዝ
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad 2 месяца назад
አለህ እድሜነ ጤነ ለኡስታዞች
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም አላህ እስልምናን እደሰጠን ሙስሊም አርጎ ይግደለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m 2 месяца назад
As wr wb ustaaza koo rabbii issinnii haa egguu umrii nuu dheeradhaa ❤❤🤲 jzk
@yassinjamal1090
@yassinjamal1090 2 месяца назад
ጀዛከአላህ
@mohammedbule6956
@mohammedbule6956 2 месяца назад
Assalaamu aleykum nagaan rabbii si faana haa ta'u
@user-tw6ch6bl8t
@user-tw6ch6bl8t 2 месяца назад
አላህ እድሜናጤናይስጣችሁ
@hayu4429
@hayu4429 2 месяца назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever 2 месяца назад
Jezakelah
@E5mizz
@E5mizz 2 месяца назад
Hustazeye Hayat Kexanaga Yesetelegn Aminnnnnnnn
@hayatabebe3509
@hayatabebe3509 2 месяца назад
ሰላምአለይኩም ኡስታዝ ማሻአላህ
@user-fu6tb4vt5n
@user-fu6tb4vt5n 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ms7qn8ce8s
@user-ms7qn8ce8s 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@E5mizz
@E5mizz 2 месяца назад
Allha Yanurelen Amin
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 2 месяца назад
ውስታዘና አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ካፊሮች ምንተሻላቸው ውላሂ ዱዋ ማድርግ ነው አላህ ሂዲያውን ይስጣቸው ያሳዝናሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 2 месяца назад
ማሻአላህ 🌹🌹
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 месяца назад
ደምሩኝ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 месяца назад
አሰላም አላይኩም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ አህላን ያጀማአ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 2 месяца назад
ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 2 месяца назад
አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ንጉሶች 💐💐🌷🌷🌷🌷❤❤❤
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 2 месяца назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته منورين
@bedrumohammed7919
@bedrumohammed7919 2 месяца назад
We need all record
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኡዝታዝ ኡዝታዝ የምታነበውን የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ንገረኝ ማንኛው ነው ስሙ ማን ነው
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 2 месяца назад
ማሸለ ቴነና ኢድሜ ይጥልን
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 2 месяца назад
አህለን ወሠህለን
@user-hj4tv3jl4k
@user-hj4tv3jl4k 2 месяца назад
አህለን
@user-bl2yb7zs3l
@user-bl2yb7zs3l 2 месяца назад
*የሰው ልጅ አፈጣጠር በ 4 መልኩ ነው:: 1.በአፈር አደም /አዳም ተፈጠረ። 2.ያለ እናት ሀዋ/ሄዋን 3. ያለ አባት ኢሳ/እየሱስ 4. በወንድና በሴት ተፈጠረ ። ስለዚህ የኢሳ ያለ አባት መወለድ የሚገርም አደለም።
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do Месяц назад
قل.هوالله.احد.الله.الصمدلم.يلدولم.يولدولم.يكن.له.كوا.احد.صدق.الله.العلي.العظيم
@hayatabebe3509
@hayatabebe3509 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hussenkedir2135
@hussenkedir2135 2 месяца назад
ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws 2 месяца назад
ነገሩ ግልፅና ግልፅነዉ ነገር ግን አሏህ ካልመራ ምንም ሜረግ አይቻልም ባፋቸዉ እኮ እየሱሰ ፍጡር እኝደሆነ ይኔገራሉ ግን ይሸወዳሉ
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 2 месяца назад
መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ቁራን የኢሳ አልመሲህ መነሻው በቃል ይደምራል። ቁራን ኢሳ አልመሲህ መነሻው ከአላህ የሆነ የአላህ ቃል እና የአላህ መንፈስ ነው ይላል።መጽሐፍ ቅዱስም የኢሳ ልደት ሉቃስ ከመግለፁ በፊት እንደ ቁራአኑ የእግዚአብሔር ቃል ይለዋል ቀዳሚውነቱን ። ቃሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ ነው ይላል። ያቃል እግዚአብሔር መሆኑን ይገልፃል ።ይህ ልደት ከዘላለም የሆነ ቀዳማዊ ልደቱ ነው። በጊዜ የማይሰፈር ፥መቀዳደም የሌለበት ልደት ነው። ልደቱም ከአብ ያለ እናት ሊነገር ሊብራራ የማይችል የፍጡር መረዳት የማይደርስበት እንዲያው በእምነት ብቻ የሚቀበሉት ልደት ነው። መዝ ምዕ 2፥ አንተ ልጄ ነህ ዛሬ ወለድኩህ ይለዋል። ይህ ልደት ዛሬ ከዘላለም የሆነ ። ያለፈ ጊዜ የማይሽረው የሚመጣ ነገ የሌለው ልደት ። ከአባቱ ተወልዶ በአባቱ የማይቀደም፥ ከአባቱ ተወልዶ ከአባቱ የማይለይ ነው። እግዚአብሔር ልጁን ላከ ከሴትም ተወለደ ይላል ያው ወንጌል። ይሄ ዳግም ልደት ነው ከፍጡሯ ከማርያም ያለ ሩካቤ ያለዘር ያለ አባት በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ የተከናወነ። ከእናቱ ተወልዶ በጊዜ በዘመን ጊዜ ዘመን የተቆጠረለት፥ ከፍጡር ተፀንሶ በሰው መካከል የተመላለሰ ለፍጥረቱ በስጋ ማርያም የታየ ነው። ከመርየም ተወልዶ የመርይም ፈጣሪ። በድንግልና ተፀንሶ መሀፀኗን ሳይከፍት የተወለደ።በቃል ገብቶ በቃል የወጣ ነገር ግን የሚዳሰስ የተወሰነ ጌታ ነወ። ሰው ሲሆን መወሰን ገንዘብ ያደረገ፥በምልአት አለም እንደ አባቱ ከቦታ ወጪ ሆኖ የሚኖር እሱ ጌታ ነው። መነሻው ከማርያም ያልሆነ በአባቱ ፍቃድ በእራሱ ፈቃድ የፈጠረውን መሀፀን ለተዋህዶ መርጦ የተዋሀደ። በቁራኑም እንደ አዳም ቢጤ ቢለውም በሌላው የቁራን አንቀጽ ላይ የአላህ ቃል የአላህ መንፈስ ነው ይለዋል። አዋህዶ ሙስሊም ይረዳው እነዚህን ሁለት አንቀጾች። ኢሳ አልመሲህ ከምድር ብቻ ያልሆነ ከአላህ ዘንድ በቃል አና በመንፈስ ከዘላለም የነበረ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ለማን ነው ለምድነው ነው ኢሳ አልመሲህን መነሻው ከአላህ ዘንድ ያደረገው? ለሌላ ፍጥረት ባልተነገረ ሁኔታ የተገለፀው? የጣላት ቃሉ ይላል መነሻው ከመጣሉ በፊት ከሴት ከመወለዱ በፊት በቃልነት በአላህ መንፈስነት ለምን ተባለ? መልስ የሌለው ጥያቄ? አላህ ያለቃሉ ያለ መንፈሱ የኖረበት ጊዜ ዘመን አለን ለሙስሊሞችሁሉ ?
@ahmedelgudu2415
@ahmedelgudu2415 2 месяца назад
Everything comes from Allah, . Allah created the heavens and the earth everything in between by his creatives power. Because everything originated from God , He is the Creator of all mankind including Jesus, Angels .
@ahmedelgudu2415
@ahmedelgudu2415 2 месяца назад
God can’t take human form . He has his own unique features. He is above all forms of imperfections. Jesus was hungry, but God never got hungry. Jesus was sleeping, but God never got asleep. Jesus used to eat and go to the washroom, but God never eats . He is the provider . Jesus knowledge was limited, but God’s knowledge is limitless. Jesus said in your Bible in the gospel of Mark chapter 13, verse 32 “However, no one knows the day or hour when these things will happen, not even the angels in heaven or the Son himself. Only the Father knows” In this verse Jesus clearly say that his knowledge of the hour is limited and differentiate himself from God. God superior and Jesus is God’s slave and messenger
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 2 месяца назад
ኢሳ አልመሲህ የአዳም ቢጤ ነው ይላል ቁራኑ። ሰው እንደመሆኑ ይበላል፥ ይረበዋል ፥ይጠማዋል ፥ያንቀላፋል ፥ይነሳል ፥ይሞታል። ኢሳ አልመሲህ ሰው ብቻ ወይንም አምላክ ብቻ የሆነ አይደለም ። ሰው የሆነ አምላክ እንጂ ስጉ ቃል ነው።ቁራን ሳይነግረን በፊት ሳይፃፍ በፊት ወንጌላችን መራቡን መብላቱን ፥መተኛቱን ፥መሞቱን ፅፉ አሳይቶናል።እግዚአብሔር እንዴት ይበላል እንዴት ይጠጣል እንዴት ይርበዋል እንዴት ይተኛል ይላል ሙስሊም። የክርስቲያን መልስ ሰው የሆነው አምላክ በለበሰው ስጋ የሚበላ የሚራብ የሚተኛ የሰውን ልጅ አከሉን ባህሪውን ገንዘብ ስላደረገ እንላለን። አምላክ ብቻ አይደለም ሰው የሆነ አምላክ እንጂ። ለሙስሊም ጥያቄ፥ ኢሳ አልመሲህ የአደም ቢጤ ነው እንዳለ ቁራን ሌላው የቁራን ጥቅስ የአላህ ቃል የአላህ መንፈስ ይለዋል በዚህ በአላህ ዘንድ በአለው ማንነቱ ኢሳ አልመሲህ በቃልነቱ በመንፈስነቱ ይበላ ፥ይጠጣ፥ይርበው፥ያንቀላፋ ይሞት ነበርን?
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 2 месяца назад
አላህ ሰውን ሲፈጥር ጭቃ ይዞ እፍ ሲልበት ሰው ተፈጠረ ይላል ቁራኑ ። ኢሳ አልመሲህ ወፍን ሲፈጥር ጭቃ እንደ አላህ ይዞ እንደ አላህ በአፉ እፍ ሲልበት ያጭቃ ህይወት ተሰጥቶት በረረ ይላል ቁራኑ። መፍጠር ህይወትን መሰጠት ለአላህ ብቻ እና ብቻ የተሰጠ ነው። ኢሳ አልመሲህ ፍጡር ብቻ ከሆነ መፍጠርን እንዴት ገንዘብ አደረገ? ተአምር አይደለም ህይወት መስጠት ነው ለፈጣሪ ብቻ የሆነ ለሌላ የማያጋረው ነው። ይሄ በርግጥ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም በቤተክርስቲያን መፅሐፍ እንዲሁም ቁራን ላይ አለ።
Далее
Украшаю чехлы 🎀
00:51
Просмотров 222 тыс.
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33
Украшаю чехлы 🎀
00:51
Просмотров 222 тыс.