Тёмный

ድንገት ደውላ 'እናትሽ እኔ ነኝ' አለችኝ! የDNA ምርመራ ሊደረግ ነው! Ethiopia |Eyoha Media |Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 697 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 613   
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
እውነት ያድርግልሽ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ያግዝሽ❤️
@martatube6150
@martatube6150 2 года назад
ልጅቷን በጣም እያምታቷት ነዉ እግዚአብሄር እዉነቱን ያዉጣላት
@henanbilall6288
@henanbilall6288 2 года назад
የዚህ ታሪክ ግን መጨረሻዉ ናፈቀኝ።ኸይር ይሁን ኢንሽአላህ።🤲🤲🤲🤲ያረብ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
አሜን 😃😃የለምለም የተንቢ ቤተስቦቦች አሰታወሰኝ ኸይር ይሁን 😃
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 года назад
አሚን
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 года назад
ለምድነው ልጅቷ የሚያወዛግቧት ኤጭ ትክክለኛውን መጀመሪያም አትነግራትም ብቻ እንኳን እናትሽ በሕይወት ኖረች መጨረሻውን ያሳምርልሽና ደስታው እጥፍ ድርብ ይውንልሽ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 года назад
በጣም አሳዳጊ ተብየዋ እውነቷን እራሱ ማወቅ አቃተኝ ዝብርቅርቅ አደረጉባት
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭 እኔ ሰላም ነዉ የነሳኝ የሷ ነገር
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ገና የደበቁሽ ነገር ሁሉ ይወጣል
@ማር-ዠ1ኘ
@ማር-ዠ1ኘ 2 года назад
አላህ እውነት ያርገው
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
እኔም ተመኘሁ የእውነተኛ እናቷ እንድትሆን ለሁሉም አስተያየት ቆይ አንቸኩል DNA የእናትነት ደም ምርመራ ውጤቱን እንጠብቅ ።
@shsh2yegeyeye881
@shsh2yegeyeye881 2 года назад
ጋዜጠኛውን በጣም መመስገን አለበት በርታ አንተ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሃለን
@tiggerlovers6281
@tiggerlovers6281 2 года назад
allaha chamero yasedasets insallaha
@molumulo570
@molumulo570 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዉ💕 የማዳመጥ ችሎታው እራሱ ደስ ሲል
@agaretube2103
@agaretube2103 Год назад
Wawww
@mesrakmesrak7930
@mesrakmesrak7930 Год назад
@@tiggerlovers6281 waqqaayyoo sagagaruu
@abebina4362
@abebina4362 2 года назад
ባለፈ አሣዳጊዎና ሽማግሌዉ የደበቁት ነገር እንዳለ የስታዉቃል እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል አይደል የሚባለው ! አይዞሽ እህት ደሰታሽን ያሳየን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 года назад
ውይ የእውነት መጨረሻው በጣም ናፍቆኛል እውነት ማወቅ 🤗🤗🤗🤗
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ሰትዮዋ እደዋሸች ታስታውቅ ነበር በርችይ ጎበዝ
@yedinglelij42
@yedinglelij42 2 года назад
የኔ ከርታታ የእውነት ያድርግሽ አይዞሽ እግዚአብሄር የታመነ ነገሮች ሁሉ ውብ ያደርጋል
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳነው ይባላል እህቴ እናትሸ እርግጠኛ ብትሆን ነው መጨረሻሸ ያማር ይሁን እግዛብሄር ይርዳሸ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
እች ልጅ ሁለት ግዜ ቀርባ አዝና አይተናታል መጨረሻው በደስታ ስቃለማየት የጋጋ እንደኔ
@hawahawa8959
@hawahawa8959 2 года назад
እኔ
@martaali8465
@martaali8465 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳሽ በኢየሱስ ስም ይርዳሽ እናትሽ እንድትሆን ፀሎቴ ነው
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 года назад
የኔ እናት እናት ማለት እኮ እናት ናት አላህ እውነት ያርግልሺ ወላሂ ባለፍው አሳዳጌ ተብየወችሺ እጇ አያርፍም ምናንም እያሉ እያስተባበሉ ሳይ ለዛም በሚዳያ በጣም ነው ያዘኩት እውነት እዳልሆነ እናውቃለን እናት ገበና ደባቂ ለልጇ ሟች ናት
@user-umukewesar
@user-umukewesar 2 года назад
አይዎ ነዓም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Asadsgiwochu yrtrrgemu nachewr enstr gebena atawetame koye trrgaga yelalu lela abete liyasayte newe
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 года назад
እዬሀወች አላህ ያቆያችሁ የእውነት የምትመሰገኑ ናችሁ ቃልዬ አላህ ይርዳሽ
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 2 года назад
የኔ እናት ጉዳዩ ሚስጥር እንዳለው ግልጽ ነው ሰዎቹ እየደበቁ ያሉት ሚስጥር እንዳለ ያስታውቃል ሰዎቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው
@رحمة-غ7ظ
@رحمة-غ7ظ 2 года назад
እኔም እንዛነበር የተሰማኝ በባለፈው በውነቱ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
ማሻአላህ መፅናኛ ልጅ አለሽ አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
አሳዳጊዋ እናቷ ዘመዴ ናት። ሞታለች አላለችም እዴ። ለነገሩ እሷም አልቀበረችም ሞታለች ተባልኩ ነው ያለችው። ለአሳዳጊሽም የተደበቃት ነገር አለ። እኔማ ብያለው የሆነ የተደበቀ ነገር አለ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@user-oq5gv8pu6h
@user-oq5gv8pu6h 2 года назад
እና አሳዳጊዋ ቤተሰብ ጋር አታረጋግጥም እንደ መቸም አስችሎት እናቶ እስከ ዛሬ ቤተሰብ ጋር ሳትገናኝ እንደት ቆየች ? ብቻ ሂወት ከባድ ናት አላህ ከእንደዝህ አይነት ሙሲባ ይጠብቀን
@uae1023
@uae1023 2 года назад
የኔናት እውነት ያርግልሽ
@gafat
@gafat 2 года назад
የብቸኝነት አምላክ እውነቱን አውጥቶ እረፍት ይስጥሽ የእኔ እናት
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እውነት ያድርግልሽ ጥያቄሽ ሁሉ ይመልስልሽ
@kidu715
@kidu715 2 года назад
ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አሳዳጊዎችሽ የተናገሩት ምንም እዉነት አይመስልም ነበር
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 года назад
ግራ ይገባል:: አይዞሽ ጠንካራ ሆነሽ እዚህ ደርሰሻል ቤተሰቦችሽን ታገኛለሽ:: አሳዳጊዎችም ሞታለች ካሏቸው ምን ይደረጋል ከፋም ለማም እዚህ አድርሰውሻልና ምንም ቂም ጥላቻ እንዳትይዢ:: እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልሽ አይዞሽ:: እናቷ ሳትሆን እናቷ ነኝ ብላ መቼም አትመጣም ስንት ምስክር ባለበት እስኪ.... ሁሉን ፈጣሪ ያስተካክል
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 года назад
እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ ከባድ ቢሆንም ጸልይ ጠንኳራ ሴት ነሽ
@dubaisharjah9321
@dubaisharjah9321 2 года назад
እዉነት አላህ ይርዳሽ እባዋ ሲፈስ በጣም አሳዝናኝ ነበር
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад
ኢዮሃ ሚዲያዎች በጣም ትመሰገናላቹ። ምስጋና ይገባቸዋል ።እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 года назад
መድሃኔአለም ይርዳሽ እህታችን እናትሽ ያድርግልሽ መድሃኔአለም ቁድስ ሩፋኤል አሜን 🌻🌻🇪🇹🇪🇹🌻🇪🇷🇪🇷🌻🇩🇪🌻
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
Truth is the best medicine ! I wish you all the best 👍 you deserve the most !
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
ድንቅ ነው ሆሆ እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳሽ ነው አንቺ ልጅ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ
@bethdejene4362
@bethdejene4362 2 года назад
ተመስገን እናትሽ ባትሆን ሰዎቹን አታውቅም ነበር እኔ እንደሚሰማኝ እናትሽ ናት ግን የሆነ ሚስጢር አለ ከሰዎቹ ጀርባ ።
@user-lt3zq2bt8m
@user-lt3zq2bt8m 2 года назад
አምላኬ እናትሽ ሁና ደስ ብሎሽ ያሳየን ቃልየ አይዞሽ
@astergebresillasie9803
@astergebresillasie9803 2 года назад
አሳዳጊዋ ግን ስትናገር የእውነት አይመስልም የእውነት እናትሽን ደግሞ እንድታገኚ ጌታ ይርዳሽ እንደሚመስለኝ ግን እናትሽ በህወት አለች
@utbe6565
@utbe6565 2 года назад
እኔም ጠርጥሬ ነበር የሆነ ነገር አለ የተደበቀ ማለት ታርኩን በግልፅ ስላል ነገራት ብቻ አይዞሽ ልትሆን ይችላል ።ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ሰላም ሁሉም ተመኘሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች እና ኤርትራውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ውይይይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ያድርገው አምላክ 😥🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እኔም ከ32ዓመት በፊት የጠፋውን የማላውቀውን ወንድሜን ልፈልገው እያሰብኩ ነው 😥😥ይሙት ይኑር አናውቅም ምናልባት እኛን በሚዲያ ካየ ሊያውቀን ይችላል 😢አክስቴም እንዲሁ ከ27ዓመት በፊት ጠፍታ ቀርታለች ግን እሷ አዲስ አበባ እንደምትኖር ነበር የሰማነውን 😢
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt 2 года назад
ይኖራል በሚድያ አፈላልጊ እህት
@omueman9729
@omueman9729 2 года назад
Bosa zershen felgi hubi
@meskelubade4369
@meskelubade4369 2 года назад
ፈልጊያቸው እማ እግዚአብሄር መንገድ አለው ታገኛቸዋለሽ
@heaventube9890
@heaventube9890 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ ይገኛል በርቺ እና ፈልጊ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@omueman9729 እሽ ማማዬ 🙏🏿🙏🏿 ፋሲካ ሀገሬ ስለምሄድ እፈልጋለሁ ብያለሁ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
በፊትም እነዚህ ሰዎች? የደበቁት ሚስጥር እንዳለ ያስታውቅ ነበር:: እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ🙏🏾
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 года назад
መቼ ነው እውነታው የምንስመው በእውነት የምገርም ነገር ነው እህታችን አይዛሽ አንች ተርገግነ ሀሉንም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆነል
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 года назад
በእውነት ደስስስስ ይላል እኔ የጠበቅሁት አባትሽ ደውሎ አባትነቱን ነግሮሽ ነገሮችን ያስተካክላል ብዬ ነበር ምክንያቱም ከትዳሩ በፊት የሆነ ስለሆነ በዚህ በሰለጠነ ግዜሚስቱም ችግር ትፈጥራለች ብዬ አላስብም አሁንም አባትዬው እባክህ በሰለጠነ መንገድ ጨርስ 😐👍
@getnetkassie457
@getnetkassie457 2 года назад
አይዞሽ እታለሜ ሂወት እንዲህ ነች እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ከማንም በላይ ደግሞ ጠንካራ ስነ ልቦና ያለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋዋ ክለላዋ ካንቺው ጋ አይለይሽ
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
የጅ አመል አለባት እያሉ ሲያስተባብሉ በጣም ተቃጥዬ ነበር ለምን እንደሚደብቁ አልገባኝም ሴጣኖች ቲሽ እርኩሶች ናቸው መልካም ነገር ቢያረጉ ቢነግሯት ምናለበት አጂብ ነው የሰው ልጅ እነሱም ብሎ አሳዳጊ ነውረኞች ናቸው።
@botu8999
@botu8999 2 года назад
በልጅነትዋ ጥላ ሄዳ ሳትፈልጋት አሁን እናት ነኝ ብትል ማወቁ ቢጠቅምም ተንከባክበው ክጎዳና ታድገው ባቅማቸው ያሳደጉዋት ሰዎች ምስጋና እንጂ ሌላ አይገባቸውም:: ዝምብላ ንው
@brtelove4771
@brtelove4771 2 года назад
ሲጀመር ባለፈው ልክ ያልሆነ ነገር አለ የደበቁት ነገር አለ በፖሊስ ተይዘው መጠየቅ አለባቸው ብየ አስተያየት ሰጥቼ ነበር አሁንም ቢሆን የተደበቀ ሚስጥር አለ በደንብ እሄን ጉዳይ ያዙት
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ብለናል የተደበቀ ታሪክ እንዳለ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
የኔ ቆንጆ የመጀመሪያው ቀን ታሪክን ስሰማው እናት ሞታለችበሚለውቃል አልተስማማውም ወይም አልተዋጠልኝምነበር ሞታቢሆንእንኳን አሳዳጊሽ ቢያንስ በአግባብእንካን እርሟን አለማውጣቷ ሲቀጥልደሞ የአማሟታን ሁኔታ ከግዜብዛት ለማወቅአለመጣራን በቃለምልልሱላይ ሰምቼ ታዝባለውስለዚህ እህቴዋ እናትሽሞታለች የሚባለው ቃል ዛሬ ላይ እውነታውን እንድታውቂው ሳይጠቅምሽአልቀረም እና እውነትእናትሽ ሆኗከተገኝች እንኳንደስአለሽ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 года назад
አይዞሽ ብዙ ተስፋ አታድርጊ ነገር ግን የመጣውን ግን በፀጋ ተቀበዩ አይዞሽ እናቴ🙏
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 года назад
በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህታችን በሳቅ በደስታ ለማየት ያብቃን ግን በጣም ይገርማል እመብረሀን ካንች ጋር ትሁን እህታችን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ሞታለች ተብሎ የተነገረሸ ውሸት ሊሆንም ይችላል ምክንያቱም አሳዳጊዎችሽ ምንም አይነት ማረጋገጫ የላቸውም እውነት ከሆነ እኛም በጣም ደስ ይለናል እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 года назад
Ename tagarma nabara kalejetuwa balye yasasabachawe yasaweyawe nawe ename aletamachugme
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
አዎ ስናገረ እራሱ ያስፈራ ነበር የትደበቀ ሚስጥር እንዳለው ያሳውቅ ነበር
@genetisaak8371
@genetisaak8371 2 года назад
Chigru yalew yemejemeriyawa asadagi lay new . Motech bilew negrewachewal le terekabiwa. Silezih enatwa gondere bthonm abatewa ke Oromo lihone yichilal
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 года назад
Awo yehuonema negere endale yetaweke new mekeneyatome seteyewa ande setewelde keresetena laye neberko telaleche keza demo setemote mezegaja new yekeberate telaleche gera yemagaba negere new
@negistberhane3022
@negistberhane3022 2 года назад
እውነት ያድርግልሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 года назад
እግዚአብሄር ይርዳሸ እህቴ ባለፈው አሰዳጊወችሸ የእጅ አመል አለባት ሲሉ በጣም ነበር ያናደዱኝ በሚድያ እንዴዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም እነሱ ገሰፀው መክረው መመለሰ ነበረባቸው አመልም ካለብሸ እንደዚህ እሚድያ ከሚያወሩ ለማንኛውም ከእናትሸ ጋር ለመገናኘት ያብቃሸ እህት
@nardosetekie1165
@nardosetekie1165 2 года назад
መቼ ወለዷት ገመናውን ሊሽፍኑ አይችሉም በጣም ያሳዝናል ባይወልዷትም አሳድገዎታል
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 года назад
ሚኪ እግዚአብሔር ይሥጥህ የኔ መልካም ስው እንዳንተ አይነት ያብዛልን ኢትዮጵያ ስው አታለች
@zd1803
@zd1803 2 года назад
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ መጨረሻው ናፈቀኝ እውነት
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 года назад
የእውነት ያርግልሽ ያረብ አሳዳጊዎችም ዋሽተውም ከሆነ ጥሩ አልሰሩም ግን እዝህ ደረጃ እድደርሽ የከፈሉት መፆዋትነት ያስመሰግናል አሁንም የምታሳድጉ አሳዳጊዎች እውነቱን እየነገራችሁ ብታሳድጉ እነሱ አድገው እናተን ከተው አላህ ለናተ የሚሆን ያመጣላችሓል
@hanyh6689
@hanyh6689 2 года назад
እግዚአብሔር እዉነት ያርግላት መልካም እደሚሆን ምኞቴነዉ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад
እናት አትሳሳትም እርግጠኛ ሆነ እናትሽ ነኝ ካለች የሆነ ነገር አለ እግዛብሔር ይርዳሽ ምርምራው ይለያል
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 года назад
የኔ ቆንጆ አላሕ ያገናኝሽ አቦ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 года назад
ሚኪያስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንድኔ ወንድም ርግት ያልክ ነህ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 года назад
እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@Emabet755
@Emabet755 2 года назад
እውነት ያርገው እና ደስታሽ ደስታችን ነው
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 2 года назад
የሚገርም ነው እውነት በሆነ በጌታ ፈጣሪ ይርዳሽ የሆነ የተደበቀ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ እኔ ግን ያ አሳዳጊው ወንዱ ሰውየ ሲናገር ምን አልባች የውጭ ሀገር እድል እንኳን ጠፈጥር ብትሄድ ልጇን አሳድጋለሁ ሲል ነበር እናአሳዳጊዎቿ የተናገሩት ትክክል አይመስለኝም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
እውነት ለመናገር ደጋግሜ ሰማሁት እናት ነኝ ያለችው ሰዎቹን አውቃቸዋለሁ ካለች አንድ ማስረጃ ነው የተወሳሰበ ነገር አለ።
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
አንቺም አንዴ ደረጄ አንዴ ሰለሞን አልሽ እንደዚህ አይነት መረጃ ስታገኚ ቶሎ ብለሽ በወረቀት ያዢ እንዳይጠፋሽ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад
ወይ ጉድ ልጅቷን አወዛገቧት እኮ እውነት ሆኖ እናቷ በሆነች
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
Wonderful Miki and Eyoha Media thank you so much!🍀💐🌻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
ታላቅ ሰዎች ናቸው በጥርጣሬ ከሚሞሏት ቤተሰቧን ቢነግሯት ምን ይሆናሉ ግድ ለጥቅም አይደለም ብቻ ሰው የመጣበትን የዘር ግድ ቤተሰቡን ማወቅ የህሌና ጥያቄ ነው ቢያሳርፋት ክፉዎች ።እናትሽ ሁና እፍር ቢሉ
@emuyoutube9969
@emuyoutube9969 2 года назад
እናትሽን ለማገኝት እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት ያለምንም ምክንያት ልጇን አትተውም
@melukongio5148
@melukongio5148 2 года назад
እኔም ገምቸ ነበር እናቷ እንደምትኖር ፈጣሪ እውነት ያርግልሽ ማሚ እናትሽን ካገኝሽ አለም ሞላችልሽ ይቅናሽ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
Wow እኔም ደነገጥኩኝ ነዘረኝ ውይ ደስ ይላል እሰይ አግዚአብሔር ይመስገን!
@ወዲዓባይሃገረትግራይ
ምን አይነት ነገር ነዉ ኣይዛሽ እህቴ እናትሽ ትሆናለች ፈጣሪ የረዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 2 года назад
አቤት የኛክፋታችን አቤት አሣዳጊዋ ባለጌ ነዎት በጣም የኛን ክፋት ብቻ አይቶ ፈጣሪ ምህረትን ብቻ የውርድልን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
አዎ ሲያወሩ የትደበቀ ሚስፅር እንዳለ ያሳውቅ ነበር የምላሳቸው መታሰር ነበር ታሪኩ ላይ
@nahipro1653
@nahipro1653 2 года назад
አዎ ብቻ ይቅር ይበለን እንጂ እንደ እኔ ሴትየዋ ምናልባት አያቴና አያቷ ያሉት ዲ ኤን ኤን ቢመረመር እንካን አይገኝም ብለው ነው ዝምድናውን ካቀረቡት ያው ይነቃባቸዋል ኤኒ ወይ የደበቁት ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እውነት እናቷ ትሁን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
በባህላችን ብዙ ነገሮች ይደበቃሉ:: ለዛም ይሆናል እንጂ ብልግና አይደለም::
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
እንዲህስ ባንል መካን ናቸው ልጅ ትሆነኛለች ብለው ነው አንድ ቀን ይህ እንደሚመጣ ካለማወቅ ነው
@genetreta6418
@genetreta6418 2 года назад
እውነቱን ሳናውቅ ምናለ ለፍርድ ባንቸኩል ከወላጅ እናቷ ይልቅ አንስታ ያሳደገች ምስጋና ይገባታል ምን በደለች? እውነቱ ሳይረጋገጥ ለፍርድ አትቸኩሉ?
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 2 года назад
አሳዳጊዋ ጠንቅቃ ታቃቸዋለች ሰወቿን ግን መናገር አልፈለገችም እንጅ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 года назад
እዮሀ ሚዲያ አንደኛ ነው ከነጋዜጠኛው ምርጥ ናቸው ቀጥሉበት
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 года назад
እውነቱን የሚፈርድ እግዚአብሔር ብቻነው እነዚህ ሰወች ግን የሚሰጡት መርጃ ውስብስብ ያለነው እውነት። እግዚአብሔር ይርዳሽ እና መጨርሻሽን ለማየት ለመስማት ያብቃን
@sosojed416
@sosojed416 2 года назад
እኔ ከቅድሙም እናቷ እንዳለች ተረድቻለሁ ከሴትየዋንግግር ያስታውቃል
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 года назад
እውነት እናትሽ ትሁንልሽ አላህ፡ያስደስትሽ አሳዳጊወች የደበቁት ነገር እንዳለ፡ግልፅ ነው
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዩ ቸር ያስማሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 года назад
ሲጀመርም መረጃ ሰጭወች ትክክል አልነበሩም ለምን ቢባል ሞተች ተቀበረች የተባለው ቦታ መቃብር የለም አይቀበርም ይሆነ ነገር እንደነበር ያስታውቃል ለማንኛውም መጨረሻውን ያሳምረው ማለት ነው
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
እርርርርርር እኔም ለሳስተኛ ጊዜ ለመስመት መጥቻለው📖🌹🌷🌹🌷🇪🇹🙋🔊👂🇱🇧🏃🏃👈
@blackman3470
@blackman3470 2 года назад
እውነት ይቆያል እንጂ ይደረስበታል ፈጣሪ ይርዳሽ
@እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
እሕትዬ ወጥረሽ ያዢ እውነታው ምንም ይሑን ምን ቤተሰቦችሽ ማን እንደሆኑ አውቀሽ የአይምሮ እረፍት አርጊ አይዞሽ በርቺ አሳዳጊዎችሽ ግን አነጋገራቸው ያስከፋል በፀሎት በርቺ እናትሽን በአካል ለመገናኘት ያብቃሽ
@shsh2yegeyeye881
@shsh2yegeyeye881 2 года назад
ወይኔ በእግዚአብሔር መጀመሪያ ሴትየዋ የደበቀችዎ ነገር አለ ስታወራ ታስታውቃለች እነም ሰውየው ገጠር እወስድሻለሁ ሲሉ አላማረኝም ነበር እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 года назад
አውቀው ግራ ሊያጋቡሽ ይሆናል የነሱ ወገን ትሆናለች የደወለችልሽ ብዙ ተስፋ አታድርጊ ተጠንቀቂ እውነት ከሆነ ግን ያድርግልሽ
@mflhalguhni9329
@mflhalguhni9329 2 года назад
ያኔም ሀሳብነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም💐💐
@hannabojia6354
@hannabojia6354 2 года назад
You are the most kind and intelligent human being I ever seen in Ethiopia God bless you!
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 года назад
እዉነት እንባዬን አመጣሽዉ ቃልዬ እዉነት ያድርግልሽ ችግር የማያደርገዉ ነገር የለም የእዉነት አምላክ እዉነቱን ይግለፅልሽ እኔን እህቴን ተወዛገብሽ በቃ ድኤንኤ ይለያል እዉነት መዉጣቱ አይቀርም የቀን ጉዳይ ነዉ
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 года назад
I am very proud of you Yung lady God is with you will find your family just trust God 🙏 God be with you aver step of the way Amen 🙏 ♥️
@uaesharjah
@uaesharjah 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መልኪያሰ እግዜያብሄር ይርዳቸው መልካም ሰዎቼ በርቱልን
@mimishow348
@mimishow348 2 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልቤን ነው የሠበርሽው እኔ ይህን ያክል ከተሠማኝ የፈጠረሽ አምላክ ደግሞ ስለ አንቺ በብዙ ይጨነቃል ይህን ኃዘንሽንም በደስታ ይቀይርልሽ እህቴ አይዞሽ ተስፋ ግን አትቁረጪ ዘርሽን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልሽ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
የእኔ እናት እውነት አላህ ያድርግልሽ በአጭር ግዜ ያገናኛችሁ
@kokob5829
@kokob5829 2 года назад
አዞሽ እህቴ ጎበዝ ሆኝ ቤተክርስቲያን ሂጅ ጸሎት አድርጊ አሳዳጊዋቹ ግን ችግር አለባቸው ምክንያቱም ዘመዴናት ብላለች ግን ዘመድ ከሆነች እስከዛሬ ድረስ እዴት የእናቶን ዘመድ አላስተዋወቀቻትም ነበር
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 года назад
እግዚአብሔር እሄን ጊዜ ታሪክ ያድርግልሽ
@መነናዊትባለማሕተቧ
እግዚአብሔር አምላአክ እውነት ያድርግልሽ እኅታለም። አሳዳጊዋ ስትናገር እራሱ የሆነ የደበቀቻት ነገር እንዳለ ታስታውቃለች ከዛም አልፋ ሚድያ ላይ አስቸጋሪ ነበረች እጇ አያርፍም ምናምን ነውር ነው በእውነት ስጋ ዘመዷ ብትህን የልጅቷን ጉድ አታወጣም ነበር።
@Maryg05
@Maryg05 2 года назад
ሴትየዋ ሰለበደለቻት ለመሸፈን ነው
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 года назад
እነዚህም ያሳደጉሽ ሰዎች የእናትሽን መኖር አያውቁም ይሆናል :: እግዚአብሔር ይወቀው
@21istehiwet
@21istehiwet 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ያድርጋሽ እህታችን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
እኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት መጨረሻውን ምን እደሆነ አውቀሽ የማንነትሽ ጥያቄ ተመልሶልሽ ተረጋግተሽ መልሰሽ እስከምትቀርቢ በጥም ነው የጓጓሁት እውነት እናትና ልጅ እድትሆኑ ምኞቴ ነው እሷም ልጄ ብላ ፍለጋ ከምትከራተት አችም ተስፉ አይተሽ እደገና ልብሽ እዳይሰበር የሰማዩ ጌታ ይርዳችሁ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 года назад
ሞተች የተባለው ውሽትም ሊሆን ይችላል ሂደው አልቀበሩም እውነት መሆኑን ማርጋገጫ ሥለላቸው ተሥፋ አትቆርጭ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ትክክል
@admasusolomon2939
@admasusolomon2939 2 года назад
ጌታ ይርዳሺ እመብረሀን መንገዱን ትምራሺ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ በእዉነት እመብርሐን ትርዳችሁ በጣምም ነዉ የከፍኝ በተለይ እናትሽ ሞታለች ስትልን ተጠራጥሬአለሁ ምክንያቱም የሰራችባቸዉን ሰዎች አልጠየቅንም ስትል አሳዳጊዋ ጋር ችግር አለ በትክክል እመብርሐን ትርዳችሁ ፀበል ሒጅ ሱባዔ ያዢ እህትዋ ለ3ቀን አይዞ የአእምሮ ጪንቀትን በሽታ የቀመሰ ያዉቀዋል
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 года назад
ምንም ቢሆን ግን አሳዳጊሽንም ቢሆን ማመስገን አለብሽ ምን አልባት አሳድጌ አሳድጌ ትሄድብኝ አለች ብላ አስባ ሊሆን ይችላን እንዴው ስለማነትሽ ማወቅ ስላለብሽ ነው እንጅ ትልቁን ሚና የወሰደችው አሳዳጊሽ ናት መውለድ ብቻ ትርጉም የለውም እናትሽን ካገኘሽ በውሃላ አሳዳጊሽን እናቴ ብለሽ ቅረቢያቸው በኔ በኩል ያሳዳጊሽን እንደክፋት አላዬውም ስለሚወዱሽ ነው አደራ እንዳታስቀይሚያቸው ምክንያቱም እንድ ቀንም ቢሆን ያስጠጋ ዋጋ አለው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ፈጣሪ፡ያገናኝሺ፡እውነት፡ያድርገው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
አላህ ዉነት ያርግልሽ ያሁላ ያሳለፍሽዉ መከራና ለቅሶ በደስታ ተቀይሮ እኛም ደስታሽን ለማየት ያብቃን
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
ለስው ልጅ ከእግዚአብሔር በታች ወሳኝ ነገር ቤተስብ ነው አብዛኞቻችን ቤተስቦቻችን ስር ሆነን እናከብራቸውም እንደነዚህ ደግሞ ብቻቸውን እሚያድጉ ስዎች ቤተስብ ፍለጋ ስቃያቸውን ይበላሉ ፈጣሪ ወላጆቻችንን ይጠብቅልን ክብር ለወላጆቻችን እመቤቴ እውነቱን ትግለፅልሽ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
የዩሃ ሚዲያ አዘጋጆች በጣም ጥሩ ሰራ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ሚዲያችሁ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ተከታይ ነኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
በስመአብ ምን አይነት ታሪክ ነው ምን አይነት ተአምር ነው ? የሚገርመው ኮሜንት ላይ" ማን ያውቃል እናቱአም በህይወት ትኖር ይሆናል ፣ ጴጥሮስ መቃብር የለም" ያሉ ሁሉ ነበሩ ። ይህ ተአምር ነው እናቱአ ከሆነች ።ውይይይ እኔም ተረበሽኩ ሙታለች የተባለች ድንገት በስልክ ስትደውል ያስደነግጣል ። እዬሐዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃልኪዳን እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ይሁንልሽ እረፍት እንዲሰማሽ እመኝልሻለሁ ። ❤👏😭
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q 2 года назад
እናትን ማጣት ከባድነውና አላሕ ያገናኛችሑ ያረብ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
የኔ እናት እንኮን ልጂሺን አለሁ አልሻት ስው ካልቸገረዉ ላሳዳጊ አይሰጥም።
Далее
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 6 млн