Тёмный

ድንጋዪ ልቤ 

Daniel Amdemichael
Подписаться 289 тыс.
Просмотров 626 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 319   
@markosmarye
@markosmarye 4 года назад
ይህን ዝማሬ ልጅ ሆኜ ጌታን ሳላውቅ ነበር በእኛ ጎረቤት በካሴት ሲዘመር የሰማሁት። ሱስ ሆኖብኝ በየቀኑ ልሰማ እሄድ ነበር። ብዙ ሳልቆይ እኔም ተማርኬ ይኸው በቤቱ ሃያ ምናምን ዓመት ! በፍቅሩ ማርኮኝ ለሌላ መኖር አቃተኝ። ወድዶኛልና አዳነኝ። ብሩክ ነህ ዳንዬ❤️❤️❤️ አዝማች ድንጋዩ ፡ ልቤ ፡ ጠጣሩ ፡ ልቤ መች ፡ በቀላሉ ፡ ታዛዥ ፡ ነበረ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ግን ፡ ውስጤን ፡ ሰበረ ተረትቻለሁ ፡ ተሸንፌያለሁ ኢየሱሴ ፡ ለአንተ ፡ እጅ ፡ ሰጥቻለሁ ዛሬ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማርኬያለሁ (፪x) ብዙ ፡ የከበሩ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ሞልተው ታላቅ ፡ ነኝ ፡ ባዩን ፡ ልታሳፍረው እኔን ፡ መረጥከኝ ፡ ዓሣ ፡ አጥማጁን ፡ ሰው ኧረ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ፍቅርህ ሀብታም: ድሃ ፡ አይል ፡ አመራረጥህ ለእኔም ፡ ደረሰኝ ፡ ድንቅ ፡ ማዳንህ አዝማች (የዋህነትህ፡ ትህትናህ ፡ የሳበኝ በኃይል ፡ በጉልበት ፡ አላስገደድከኝ ድንቅ ፡ ፍቅርህ ፡ ነው ፡ ያንበረከከኝ ልከተል ፡ ወሰንኩ ፡ ቸሩ ፡ ጌታዬ በነገር ፡ ሁሉ ፡ አንተን ፡ ታምኜ መረብ ፡ ታንኳዬን ፡ ሁሉንም ፡ ጥዬ)(፪) አዝማች ከኋላዬ ፡ ና ፡ ወድጄሃለሁ ለማዳን ፡ ሥራ ፡ መርጬሃለሁ ሰዎችን ፡ አጥማጅ ፡ አደርግሃለሁ አለኝ፡ ጌታዬ ፡ እኔም ፡ ተረታሁ ከልብ ፡ ወደድኩህ ፡ ሕይወቴን ፡ ሰጠሁ እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ አመልክሃለሁ አዝማች
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад
Bruk neh wendime antem
@natnaelteshome2300
@natnaelteshome2300 4 года назад
እኔ ደሞ በቁጥር 2 ካሴቱ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
ተባረክ እናመሰግናለን ግጡሙ ስለፃፍክልን
@rehaboth203
@rehaboth203 4 года назад
Who is the original singer of this song?
@markosmarye
@markosmarye 4 года назад
Rehabot Koynulna the original song belongs to Daniel and it’s on his first album titled “አንበሳው" and track named “የአንተ ፍቅር ግን" but later many other singers sung too , that’s why it looks like the song belonged to someone else.
@harlove2985
@harlove2985 4 года назад
ዳንኤል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን መዝሙር ሁሌ ነው ማዳምጠው ከልጅነቴ ጀምርገሬ እሰካሁን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@nahomnabi1618
@nahomnabi1618 3 года назад
Nnnm
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 года назад
Ahunes?
@jerryshatensay1444
@jerryshatensay1444 Год назад
Ye danieln mezmur eyadametk Orthodox mehonh ygermal yawm kelijnetih jemro😮
@amarenigussie4164
@amarenigussie4164 11 месяцев назад
aybalm...jesus orthodox bet eko geta yelele asmeselshiw@@jerryshatensay1444
@eytaye83
@eytaye83 9 месяцев назад
❤🧏‍♂️🙇‍♂️🤲🙏❤️
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 года назад
ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ!!! አምላከ እስራኤል ኢየሱስ ክርስቶስ የማያልቀውን የፍቅርህን ስንዴ በልባችን ዝራው!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ!!
@antenehyeshibelay2956
@antenehyeshibelay2956 Месяц назад
ዳኒ የእሱን እውነተኛ ታሪክ የመሰከረበት መዝሙሩ ነው ያ ዘመን ማን ይረሰዋል 80ዎቹ አጋማሽ
@btt9411
@btt9411 4 года назад
የዳኒ መሆኑን አላቅም ነበር ፓስተር ዮናታን አክሊሉ ሲዘምረው ሰምቼ በጣም የባረከኝ መዝሙር ።
@meronyegetalij8850
@meronyegetalij8850 4 года назад
Enim
@dagimwondimu6565
@dagimwondimu6565 3 года назад
ye endomin tiwlid yemitilewa ezi tisera yihon ?
@jesuscomingsoon2305
@jesuscomingsoon2305 4 года назад
ዳኒ በመዝሙሮችህ የጌታን ፍት ፈልጊለሁ ተጽናንቻለሁ ተገስጫለሁ ከስህት ተመልሻለሁ መዝሙሮችህ መንፈስ ያለፈባቸዉ የሚባርኩ ናቸዉ ዘመንህ ይባረክ እንካን የጌታ ባርያ ሆንክ።
@shitayeabebe399
@shitayeabebe399 3 месяца назад
ዳንዬ ፓ/ር በየቀኑ መዝሙርህ ይባርከኛል በጣም እወድሀለሁ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ!!!❤❤❤✝️✝️✝️
@ElsabetMarkos-t1s
@ElsabetMarkos-t1s 7 месяцев назад
ዳኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ፍቅር ድንጋይ ልብን ያሸንፋል እውነት ነው
@lommylamiso4461
@lommylamiso4461 Год назад
We love you Daniye❤❤️🙏🏽 🙏🏽🙏🏽there is no word to describe how much of God’s love flow through your songs for all those years and touch many souls and brought to his Kingdom all glory to our lord jesus 👏👏👏 more blessings to you and your family amen
@abebabeshetu531
@abebabeshetu531 Год назад
Are you from Ethiopia 🇪🇹 I am plz say you are from Ethiopia 🇪🇹
@sabatedros6302
@sabatedros6302 3 года назад
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይቀድስህ!!! የሁላችንንም ድንጋይ ልብ የሚሰብር የክርስቶስ ፍቅር ያግኘን አሜን!!!
@abonsheayele5502
@abonsheayele5502 Год назад
ኀኀኀኀ ፐፐፐፐ ፐበፈጰአከአከ ፐፐሰሸ፣ሿሿሿሿሿሿቧቧቋቋ፣ዘዘዘዘዠዠዘዘዘ
@abonsheayele5502
@abonsheayele5502 Год назад
????ቨ፣ቀቀሸሸቀቀቀሸበቀቀ
@jesuswept998
@jesuswept998 4 года назад
እንደ ኣጋጣሚ ሆኖ እኔ ወደ ጌታ ከመጣሁት ለመጀመርያ ጊዜ የገዛሁት መዝሙር የ ዳኒ ና የ እንዳለ ና የ ደረጀ ሙላቱ ነው፡ እኔ ኣላውቅም ክርስትና ሂወቴም ሲቀየር የበለጠ መዝሙር ዳንን ወደድኩት በቃ ከመጀመርያ እስካሁን የማልጠግበው መዝሙር ነው እኔ ብቻ ሳል ሆን ወንድሞቸ ማለት ኤርትራውያን በብዛት ይወዱታል እንጽናናለን በዛ በረሃ ምድረበዳ ከተማ በምናልፍበት ሁሉ ትርባርከናል ተጽናንተናል ዳኒ እንኳን ተወልደክ እንኳንስ ጌታ ብሂወትህ ና በመዝሙርህ ከፍ ብሎ ታየ ለኛ በረከት ነህ
@yeshembetkebde3683
@yeshembetkebde3683 3 года назад
አሜን
@binihailu1002
@binihailu1002 4 года назад
ያደኩበት ዝማሪ ይገርማል ዛሬም ስሰማው ውስጤ ይዘላል ዳን ተባርክ ሌላ ምን ይባላል። ♥ድንጋዩ ልቤ♥ መች በቀላሉ ...........!!!! ወንድሜ መጋቢ ዳን በጣም አከብርሃለው።
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 4 года назад
አሜን ፓ/ር ዳኒዬ 👐👐👐 በጌታ ፍቅር እንደመሸነፍ ያለ ድል የለም። በጸጋ እየደመቅህ ኑርልን
@fretagebregziabher384
@fretagebregziabher384 4 года назад
ዳንየ ይህንን መዝሙር ኤርትራ እያለሁ ብ ክር ነው የምሰማው የነበርኩ ከነ ቤቴሰቦቼ በጣም ነው ይምንወዳት ይብዛልህ ዳንየ ዘመንህ ይባረክ።
@mamebobo5020
@mamebobo5020 4 года назад
Tebarek Good bless you tebarek
@imissmymother3643
@imissmymother3643 2 года назад
እምብኣር ኣብኤሪትራስ ናይ በንጠ ይስማዕ ነይሩ 🤔
@natnaelteshome2300
@natnaelteshome2300 4 года назад
ዳኒ የጌታ ልጅ መዝሙሮችህ ሁሌም እባረክባቸዋለው
@Mezmur-h4p
@Mezmur-h4p 4 года назад
ዋው ዳኒ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ይህን መዝሙር ከረዥም ጊዜ ቡሐላ በአንተው አንደበት መዘመሩ በጣም ደስብሎኛል ተባረክ
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 года назад
ዳንኤል ተባረክ ጌታ ዘመንህ ይባርከው ብሩክ ነህ ወንድሜ♥️😘💥
@ገንዘቤገንዘቤ-ተ8ሰ
@ገንዘቤገንዘቤ-ተ8ሰ 4 года назад
ተባረክልኝ ዳንዬ ዘመንክ ይባረክ በመዝሙርክ ማንነቴን ፈልጌ አግንቸዋለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥህ😍👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
አስኮ ሙሉወንጌል ብዙ ግዜ ትመጣ ነበር በዛች በጊታርህ ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@Daniblessed1.
@Daniblessed1. 3 года назад
ዳኒ አንተን ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠን ጌታ ስለፅጋው ይመስገን !አንተም በጎና ታማኝ አገልጋይ ሰለሆንክ አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ !
@mesertwake9009
@mesertwake9009 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ዝማሬ ነው ሕይወቴ የተቀየረው ጌታ ያገኘኝ ክብር ሁሉ ለኪዳነ ምህረት እየሱስ ብቻ ነው አዳኝ ።
@wonde7903
@wonde7903 4 года назад
ዳን ዘመንህ ይበረክ በጠም ነው የተባሪኩት እንዳዝ የዲሮህን መዝሙሮች ዘምር ከእናቴም ከአባቴም ይልቅ የምጠጋጋኝ ዘመዴ የሱስ መከታ ለእኔ ይዘመሪልን
@aynalemkebede9412
@aynalemkebede9412 4 года назад
ዳኒ ውድ ወንድሜ ያ የመጀመሪው የጌታ ፍቅር ዛሬም በህይወትህ ስለማየው ጌታ ይባረክ ።
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 4 года назад
የእግዝአብሄር ባርያ በመዝሚርህ በጣም ተባርከናል እግዝአብሄር ዘመንህ ይባርክ ትዳሮህ ልጆችህ ይባረኩ በጣም እንወድሃለን ተባረክ
@fisonrahwa4221
@fisonrahwa4221 4 года назад
ጌታ የሱስ ከዚ በላይ በፀጋ ይግለጥህ ወንድም ዳኒ!
@Zeleke86
@Zeleke86 4 года назад
That was exactly how my heart was before Jesus’ intervention! God bless you Pastor Danny
@nanatikiya1645
@nanatikiya1645 4 года назад
A
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 4 года назад
ደስ የሚል ዝማሬ ተባረክ ዳኒ የጌታ ፀጋ ሰላም ካንተጋራ ይሁን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 года назад
እሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ፓስተር ዳኒ ዘመንህ ይለምልም
@eskuz2605
@eskuz2605 3 года назад
Pastor, may you always be blessed to glorify the name of Jesus as you have been anointed for that. This song is even more powerful with the new music. I love all of your songs so much but, I get burn by the love of the Lord every time I listen to this one. More anointing to you (ለምልምልን) I started listening to your songs way before I was saved to follow Jesus Christ. All of your songs are amazing and filled by the power of God! I actually came to Christ thru one of your song from 2004 (ደስታዬ በጌታ). You are a treasure for the house of God! May he continues to pore his spirit upon you and beloved family!
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 3 года назад
Thank you so much Esku! God bless you!
@faridaf7782
@faridaf7782 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የእኔ ጌታ ትልቅ ነው
@beruktaitfalk8450
@beruktaitfalk8450 3 года назад
ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው
@LamlamWejra
@LamlamWejra 5 месяцев назад
በሰማው ብሰማው የማልሰማው ዝማሬ ዳኒዬ አባታችን ፀጋ የበዛልህ❤
@techethiopia589
@techethiopia589 4 года назад
oh! pas. Dani, i don't have any words to thank you.I appreciate that you are so humble and just.I love you so much and i pray to the lord that he help you worship dedicatedly throughout your life and help you through all your life. May God bless you and May God bless Ethiopia!!!
@genetmengistu2317
@genetmengistu2317 4 года назад
ኧረ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ፍቅርህ ሀብታም: ድሃ ፡ አይል ፡ አመራረጥህ ለእኔም ፡ ደረሰኝ ፡ ድንቅ ፡ ማዳንህ
@genetkalata9710
@genetkalata9710 4 года назад
Amen
@Eweknsh
@Eweknsh 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ጌታችን ስሙ ይባረክ ለዘላለም
@tsegatesema469
@tsegatesema469 4 года назад
Dani we are so blessed with your songs. We would love to hear your old song more with your guitar just like the old days. God bless you
@hanimihretyebezalat7763
@hanimihretyebezalat7763 3 года назад
This is what amazing song. I can't stop listening. Dani God bless you more and more.
@tolasisayhirpa7171
@tolasisayhirpa7171 4 года назад
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በመዝሙርህ በጣም በጣም ተባርካለሁ
@emukiya5232
@emukiya5232 3 года назад
በበረከት ይለቅ ዘመንህ የኔ ልዮ ሰው ስወድህ እኮ በመዝሙሮች ውስጤ እንዴት እንደሚደሰት ከስተቶቼ ሁሉ እሚገስፀኝ 😢
@silvasamir9171
@silvasamir9171 4 года назад
Amen amennamen.keber legata leysuse ehuni tebarki gata ysuse ebarkihi
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 года назад
Amennnnn Amennnnn daniye siwedih getan banite wist ayewalehu birikirik belilign
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ልከተል ወሰን ቸሩ ጌታ መረብ ታንኳዬን ሁሉንም ትቼ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@asrerhana1100
@asrerhana1100 2 года назад
ወንድሜ ዳኒ ጌታ የሰጠህ ዝማሬዎችህ ውስጥን ያድሳሉ ዳኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ
@YafisaLegese-zm9fj
@YafisaLegese-zm9fj 2 месяца назад
ድን እግዝእብሔር እገልግልትህን ይባርክ እመን!!
@tseghaogbay1131
@tseghaogbay1131 4 года назад
Enwedhalen dani ❤God bless you more & more🙏😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ብሩክ ነህ የእግዚአብሔር ሰው አሜን አሜን
@yoditbure9106
@yoditbure9106 4 года назад
Amene amene eleeleeeeeee hallelujah thank you my God bless you more brother
@mantegibishteshita5603
@mantegibishteshita5603 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💗💗💗
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 года назад
ዳኒ ተባረክ በጣም እወደዋለሁ ይህንን መዝሙርህ
@temesgenketi
@temesgenketi 3 года назад
your song is like blood moving each part of the body, cell and give peace wow that is the word of God. listening always before sleep! bless
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ማን እዳው አተ ጌታ ኡፍ ኢየሱሴ ማን እዳአተ ብማረክልህ የምትማርክ አምላክ ነህ😥😥🙆‍♀️
@amanuelgirma3464
@amanuelgirma3464 4 года назад
wow. GOD IS GOOD. dani, that is the way he attracted us. have a blessed life. we need more blessings in this time . would you focus on old songs dani?
@abigiaalemayehu7845
@abigiaalemayehu7845 4 года назад
They need to be transferred to the nxt new generation ....
@getchyirga9368
@getchyirga9368 4 года назад
Tebarek Pr Dani A reason to worship God everyday and everywhere
@selamkifle7110
@selamkifle7110 2 года назад
ወንድሜ ተባረክ መዝሙሩ መንፈስን ያድሳል ዘመንህን ይባርከው
@marsidave4061
@marsidave4061 3 года назад
Thank You The Son Of Almighty Everlasting God Lord Jesus Christ For Loving me & For Your Blessed son Pastor Dani who always praise you and help us to Bless You by his songs!!! Be Blessed Always May Almighty Everlasting God Bless You In The Name Of His Only Begotten Son Lord Jesus Christ!!!
@astereyob3259
@astereyob3259 4 года назад
Danye zemenhin geta eyesus yibarkew amennn
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 года назад
Amen amen amen dani geta eyesus yebarki
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 4 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@sisay7
@sisay7 4 года назад
This is my favorite timeless Daniel's song...God bless you brother!
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 3 года назад
I don't know you, but you have a grace full face with humble manner. I love to hear your gospel musik once a day. My God bless you and your ministry. You are God’s vase. Thank you
@eyobdegifea3612
@eyobdegifea3612 Год назад
Josiyee ❤❤kezim belay gena gena ❤❤መቼ ተጀመረና ❤❤በሌላ አልበም ከጌታፍቃድ ጋር ❤❤እንጠብቅካለን ❤❤ተባረክክልኝኝኝ🎉🎉🎉🎉
@semharbitsuamlak141
@semharbitsuamlak141 4 года назад
Dani getayesus ybarkih mezmurochih hulum ashagrewunal ahunm bebzu bereket tebarek.
@asterhabte7069
@asterhabte7069 4 года назад
Tebarkelje zemare Diane ewnet new legeta Leba temarkwal,
@asteradugna4636
@asteradugna4636 4 года назад
Amen amen zmenhue yberki Daniye
@Alazar-w9t
@Alazar-w9t 8 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዳኒ መዝሙሮችህ ለኔ የተዘመሩ ነው የሚመስለኝ
@hanafekadu4305
@hanafekadu4305 3 года назад
Much Love & Respect Pastor Dani!! Stay blessed!
@mihretchombe8062
@mihretchombe8062 4 года назад
What a beautiful song👐👐 Pastor Dani God bless you more!!
@lmm9705
@lmm9705 4 года назад
እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡እድሜ፡ይስጥህ፡ኑርልን፡እንወድሀለን፡የእግዚያብሄር፡ስው።
@wubilemma9825
@wubilemma9825 3 года назад
Dani Hyalu Egzabehr Kenta Gere yehune Abezeto YEBAREKEHE. Betam newe yemewedew mezemurehene.
@zemenashenafi2342
@zemenashenafi2342 4 года назад
Pastor Daniel staye blessed!!!
@emnettemesgen8551
@emnettemesgen8551 4 года назад
ወንድም ዳኒ ሃብዝቶ ይጨምርልህ እግዚኣብሄር ይባርክህ
@techethiopia589
@techethiopia589 4 года назад
oh! pas. Dani, i don't have any words to thank you.I appreciate that you are so humble and just.I love you so much and i pray to the lord that you worship commitemently help you through all your life. May God bless you and May God bless Ethiopia!!!
@tsegayedanielawano8607
@tsegayedanielawano8607 3 года назад
U great men DANIEL God bless you
@ለታመኑትዘመንአመጣ
ወደ እይሱስ ከመጣሁ በጣም ልጅ ሆኘ የርሱ ትርጉም; ታላቅነት; ሀያልነት; ፈዋሽነቱ ከገባኝ ግን ገና ወራቶች አወ እየሱሴ ተማርኬአለሁ ከአንተ ውጭ የሚሰማ;የሚናገር የሚመልስ የለም :: ብቸኛ የምድር መፍትሄ አንተ ብቻ ነህ የገርማል የትም ሳንሄድ በባዶ ቤት ስንጠራው በችግራችን ደርሶ ነፃ የሚዪወጣ ሂወትን እነደገና የሚያለመልም አምላክ ነው ያለን ተመስገን እግዚአብሔር አይቻለሁ ክንድህን ህልም እየመሰለኝ እገረማለሁ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏ዳኒ ተባረክ
@saraaregay9691
@saraaregay9691 3 года назад
❤️
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 4 года назад
Geta eyesus yibareki pastor Daniel
@abenazermusie2463
@abenazermusie2463 3 года назад
Daniye geta yibarkih des bilognal mezimuru gin be slowrock siho betam yamral ende befitu. Yichemiribih
@ga3775
@ga3775 4 года назад
God bless you more and more pastor love you
@fadinobad591
@fadinobad591 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዳኒ ጌታ ዘመንህን ይባረከዉ
@mihiretsirabizu8204
@mihiretsirabizu8204 3 года назад
Am blessed on all 🎵 listening God bless you more ...
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 4 года назад
Amenn Amennn Amennn Eigzabher yibark tebark
@eyrusalemasfaw150
@eyrusalemasfaw150 11 месяцев назад
እግዚያብሄር ይባርክ❤
@mahlettesfaye6239
@mahlettesfaye6239 4 года назад
God bless you more it is one of my favorite song...🥰
@tarekcell9392
@tarekcell9392 4 года назад
Biranash Amen Amen Amentebareki 💖💖👍👍📖📖🎸🎸⛪⛪🇪🇹🇪🇹
@sarahtedesa1156
@sarahtedesa1156 4 года назад
Amen 👏👏👏👏👏amen AMEN AMEN AMEN hleluyaaa amen
@segenk.6926
@segenk.6926 4 года назад
Amen amen tbarik God bless you and your family
@selamgenu9027
@selamgenu9027 2 года назад
ዳንዬ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ በጌታህ ፊት በሰማይ ለዘለዓለም ዘምርልኝ!!! አወድሀለሁ።
@YaredTeare
@YaredTeare Год назад
ኣየ ዳን’የ ምርጥ ሰው መዝምሮChህ የ ሰው ሂወት ይፈሻሉ ለ ሂወት ሆነሃል ዘመንህ ይለምልም ኣባተ።
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 года назад
Lenem dereseng dinkmadanih esyyy geta hoy kezich wisibsib alemawi hiwot menchikeh awetahang.....dingayi libem lantern tesebere amen
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 года назад
helen haftey selamki ybzah eyesus ab hade nay emnet tkal alo elki tamni? nebski ab tslal nay haymanor deykones ab tslal ety mdrin semayn zfetere kulu zgebrn zgadgn krstos atsllya mkrty haftey enber kulu kemzy nay poletika wdb ane yhdhesheka natey ety lke haymanot endabele eyu zgusgus ety knue gna eyesus krstos trah eyu nuu msab tray kalu bgbri mtgbar akele kale yelen tebarekley eske
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 4 года назад
God bless you 🙏 ❤ pastor Danny!!
@goldenguji6776
@goldenguji6776 2 года назад
The man of God that I really prefer to listen his song.Almighty god bless you a lot.
@tesfaygebremicheal6653
@tesfaygebremicheal6653 4 года назад
God bless you God servant pastor dani we love you
@knlege17
@knlege17 4 года назад
Wow, Dani brought this song which was sang before two decades in a new style. Just hilarious, abundant blessing Dani.
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Год назад
Why “hilarious”?
@deborahdawit2242
@deborahdawit2242 4 года назад
Pastoryeeeeeeee Bless you❤❤❤❤❤❤❤ We love u!!!!!!!!!
@meseretabebe5018
@meseretabebe5018 Год назад
beautiful music go daniel💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tesfahunabirham6988
@tesfahunabirham6988 2 года назад
Yesuse late eje saxechalu zare befeqer tashanfalu😭😭😭
@tsegawbetselseofficial3825
@tsegawbetselseofficial3825 4 года назад
Wow pastor tebarek
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 9 месяцев назад
Zmari melayktn yasemalgi ❤
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 года назад
ዘመንህ ይባረክ ዳኒ ደጋው ይብዛልህ
@ህይወትገብረዮሐንስ
አሜንንንን ዳኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@zolakuma4385
@zolakuma4385 3 года назад
ዳኒ የድሮ መዝሙር ስሰማ የበፊቱን የክርስትና ህይወቴን እፈልገዋለው ግን ላገኘው አልቻልኩም ምን ይሆናል ሁሉም እንደ ድሮ ቢሆን
Далее
ልቤ ተቀይሮ
14:03
Просмотров 846 тыс.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Просмотров 1,7 млн
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Просмотров 8 млн
ደስታዬ
8:36
Просмотров 2,4 млн
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Просмотров 759 тыс.
አለፈ ለበጎ ሆነ!
12:16
Просмотров 450 тыс.