Тёмный

ድንግል ማርያም ለኦርቶዶክሳውያን | ክፍል 1 | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021- Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 472 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 271   
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb Год назад
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቅይልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 3 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን ሰምተን 30 60 100ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 3 года назад
00000
@ggdd7111
@ggdd7111 3 года назад
አሜን፫ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን❤😍🦛🙏
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 3 года назад
Amen Amen Amen Amalke wayi enatachini dangel mareyami ⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚘⚘💕💕💕💕
@mነኝእማዬንናፋቂ
@mነኝእማዬንናፋቂ 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለወት 💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 3 года назад
መምህራችን ሁል ጊዜ ከአፍህ የማጠፋ እመቤቴ ድንግል ማሪያም እደስኳር ሁሌ ስሞ ሲነሳ የምጣፍጥ እሷ በምልጃዋ ትጎብኝህ በእድሜ በጤና ታኑርልን የተዋህዶ እቁ ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት🙌🙌🙌🥀🥀🥀🥀🙏🙏🙏💞💞💞🤲🤲🤲🥀🥀🥀💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒⛪️💞💞💞👏👏👏🥀🥀🥀
@እግዚአብሔርታላቅነውl
አሜን፫መህምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባረክለት ቸሩ አምላካችን አሜን፫
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 года назад
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏
@tadushocha7389
@tadushocha7389 3 года назад
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 2 года назад
አሜን አሜን አሜንምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ❤❤❤እናት ድንግን ማርያም እዉነት ነዉ ድንቅና እንቁ ነች❤❤
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 3 года назад
እንኳን ሰላም መጡ የተዋህዶ እቁ የኛ አርበኛ ሺ አመት ኑርልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን በቅንነት ደምሪኝ ቅድስትየ መልካምነት ለራስ ነው ✝️
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ለ4ገ
በእውነት መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@ወለተማርያም-ፐ7ሸ
@ወለተማርያም-ፐ7ሸ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ያኑርልን
@fantubayu6476
@fantubayu6476 3 года назад
Amen🙏
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 3 года назад
የተዋህዶ እንቁ ተባረክ እግዚአብሔር የአልግሎት ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን መምህራችን ምህረትአብ አሰፋ ድንግል ትባርክህ 🤲❤️☦️🙏 ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ጌታችን አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን
@ميشواثيوبيه
@ميشواثيوبيه 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለትሆይወት ያሰማልን የተዋህዶው እንቁ እሜቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ
@መየማርያምልጅ
@መየማርያምልጅ 3 года назад
ክብር ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም❤❤😍🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን ✝️
@abrahedemeqe4273
@abrahedemeqe4273 3 года назад
አሜን አሜን አሜን፫
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 3 года назад
አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ያውርድልን በቸርነቱ በምህረቱ አስበን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏
@aldaam9276
@aldaam9276 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ኑርልን ጸጋውን ያብዛልክ
@molomolo5250
@molomolo5250 3 года назад
አሜንአሜንቃለሂወትይሰማልንአድሱአመትየሰላምይሁንል
@ውበቴነሽማርያም-ገ8ኀ
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘማሪ መላይክት ያሰማልን
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 3 года назад
መምህራቸን ኑርልን አድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ
@newuae2971
@newuae2971 3 года назад
አሜን
@mahemahe5321
@mahemahe5321 3 года назад
Aychelwatm tewhedon be ewnt aye chelwatm ye Ethiopia birehan nech tewhedoo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን የእኛ ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እመቤቴ አትለይህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 3 года назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር
@addisalem5517
@addisalem5517 3 года назад
ኦፍፍፍፍ ስታምሩ ይህን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን
@hiruthailu5801
@hiruthailu5801 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን
@maasharjhaa1377
@maasharjhaa1377 3 года назад
ቃለህይወትን ፕ ያሰ ማልን
@abbyabby607
@abbyabby607 3 года назад
Amen Amen Amen Qalahewot yasaman mamerachen egezaber yee Xabeqachu Yenatachen Barakata Bee Hulachenem Layii yee Feseselen 🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እመቤታችንን ዉድድድድ እናረጋታለን እናቱን ለናታች ስለሰጠስ ክብርና ምስጋና ለመድሀኔያለም ይሁን አሜን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 3 года назад
እሽ
@እማየናፍቅሽኝ
@እማየናፍቅሽኝ 3 года назад
ገና ድምፀህን ስሰማ ፍንፍሴ እሚታደሰው መምህሬ አባቴ የተዋህዶ እንቁ ሽ አመት ኑርልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ እድሜ ይጨምርልኝ🙏🙏🙏🙏❤❤
@ወለተሚከይል
@ወለተሚከይል 3 года назад
እንኳን፡በሳለም፡መጡ፡መምህራች፡አሜን፡አሜን፡ዝማር፡ህይዎት፡ያሣማን፡ተወይዶ፡ሀይማኖቴ፡ኑርልን፡አሜን
@asnakutakele1638
@asnakutakele1638 3 года назад
Kala hywate yasmalne mameher 🙏🙏🙏
@eannsh1060
@eannsh1060 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 3 года назад
እንኳን ለዚህን ቀን አደረሰዎት እንቁ የስላሴ ጸጋ የተሰጠዎት የኢትዮጵያ ህዝብ አንዱ ከአንዱ ሳይለዩ እግዚአብሔር ያለዉን (የተናገረዉን ) ቃል ሳያሳንሱ እዉነተኛዋን ወንጌል ሰብከዉ እዉነት በሚያማቸዉ ዘንድ ቢጠሉ የሰማዩን መንስ ማንም ሊከለክልና ሊያስቆም የሚችል የለምምምም እርርር ዲያቢሎሳዊያን ይቃጠሉ እሰይይይይ ክብር ለእመ አምላክ ይሁን የማህተባችን ምስክር እሷናት እድሜ ማቱሳለምን ይስጦት እኛንም ስደተኞቹን በሰላም ለሀገራችንአብቅቶ ንሰሐ እንድንቀበል ያድርገን አሜን 🇪🇹
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Kibr misgana le Selassie, Amen.
@tizitat658
@tizitat658 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን አምላክ የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿እመብርሀን ከፊት ትቅደምህ መምህሬ 😘
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 3 года назад
በትክክል አሜን 🤲❤️🙏
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ለአባቶቻችን እና ለ መምህሮቻችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ መምህር ምህርታአብ
@zeamazimare580
@zeamazimare580 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በተዋህዶ ሀይማኖት አትምጡብን ያመናል ኦርቶዶክስ ፀንታ ለዘላለም ትኑር ወንድማችን ምህረትአብ የኛ እንቁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እንወድሃለን🙏❤🙏❤🙏❤
@ወልደአረጋዊ
@ወልደአረጋዊ 3 года назад
እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 3 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ፍቅሯ የናትነት ፍቅሯ ቸርነቷ ይደርብን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 3 года назад
እኳን ደህናመጣህ ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእዉነት ቃለህወት ያሠማልን 🙏🙏
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 года назад
ቃለህት ያስማልን
@danwetiwandimu8576
@danwetiwandimu8576 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ቅል ህይወት ያሰማልን
@Ahmad-yx5ze
@Ahmad-yx5ze 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 года назад
አሜን አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ
@fztxydhchxhchhchxhu4442
@fztxydhchxhchhchxhu4442 2 года назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን
@janamomani6125
@janamomani6125 3 года назад
አልልልልልልልልል ዝማሬ ማልኣክት ያሳማላን ኣሜን አሜን ኣሜን🙏💕🙏💕🙏💕⚓🌸⚓🌸⚓🌸👐💞👐💞👐💞
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘👏
@selam3549
@selam3549 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ምህሬ ሺመት ኑርልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
አይቺሏትም ተዋህዶን በእውነት( 2)የገአነንደጇች አይችሏትምአጥንትየሚያለምልም መላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏አድነት ፍቅር ያድልን🙏የተዋህ አንበሳ መምህራችን የማቶልሰ እድሜ ይሰጧት🙏
@nanigedf6347
@nanigedf6347 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910
@waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910 3 года назад
Amen amen amen 🙏 mareyama inatee neshii ⛪💔💔💔💕⛪⛪🙏
@hanagosaye3808
@hanagosaye3808 3 года назад
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👏
@ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልን አሜን (3) 💚💛💓🇪🇹🙏🙏🙏
@ሥላሴአምላካችንነው
ዝማሬዉን ዝማሬባለበት ይቀብልልን አግልግሎት ዘመን አብዝቶ ይስጥልን በኩሩ ሰባከያን መምራችን ቃልህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ፂሪቁን ያወራስልን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kiyyakiyya1478
@kiyyakiyya1478 3 года назад
ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችን
@kwtkwt9372
@kwtkwt9372 3 года назад
እግዚአብሔር ተዋህዶን ተብቆ ያቁያት መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@tesfuoqubay6385
@tesfuoqubay6385 3 года назад
ቃል፡ሂወት፡የስማዓልና፡
@brhanie6823
@brhanie6823 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ እንቁ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ለ4ገ
አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልል
@tsionmaru4753
@tsionmaru4753 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ኤፍታህወለተእየሱስ
እግዛብሄርኣምላክ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ ገበሬ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእናታችን የመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡አይቹሉትሚ፡ታዋህዶን፡ባሁንት፡አይችላትሚ፡አይችልትሚ፡ታዋህይዶ፡ባሁናት፡አይችሉትሚ።ዬጋናብዳጆች፡አያሻንፋትሚ፡👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tatabirtukan4107
@tatabirtukan4107 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@eyrusedesalgne5599
@eyrusedesalgne5599 2 года назад
Kalhiwote yasemalen fetari keri zemenowuene yibarekwue
@seenaawagii6109
@seenaawagii6109 3 года назад
Waaqayyoo Barra Tajajilaa kessan sin Yaa dhereesuu Barasisaa kenyaa Yaa Waaqayyoo biyya kenyaaf Nagaa Sabaa kef Jaalalaa Tookkumma Nuf kenii 😭🤲🤲🇪🇹🙏❤
@sintayoogirma1978
@sintayoogirma1978 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ይህወትን ያሰማልን መምእር✝️✝️✝️
@user-dz1to7zb8v
@user-dz1to7zb8v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@نوقسنوقس
@نوقسنوقس 3 года назад
እኮን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ያግልግሎት ዘመነህ ይባሪክልህ እግዚአብሔር ኣምላክ 🌿👏🌿🌿👏👏👏
@rurrrd1956
@rurrrd1956 3 года назад
💖💖እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@urud8496
@urud8496 2 года назад
መምህራችን እመብሀን ዘመንኸ ትባርክልኸ የእናችን ምልጃ ለሁላችንም አይለየን
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 3 года назад
ዝማሬ መልክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቆ ቪ አመት ንርልን
@Bezamariamfesseha
@Bezamariamfesseha 3 года назад
tebarec hewotan kayrahal temesgen
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንታ ለዘላለም ትኑር አሜን ➕💒💒💒💚💛❤እልልልልልልልልልልል👏👏👏
@bettysolomon5635
@bettysolomon5635 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ሜላትሜላት-ፐ1ወ
@ሜላትሜላት-ፐ1ወ 3 года назад
Amen Amen Amen Elelelelelelel ❤❤🙏🙏
@እሙየየማሪያምልጅ
@እሙየየማሪያምልጅ 3 года назад
መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 2 года назад
በእዉነት ክቡራን መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 года назад
አቤት እዴት የስደስታል እዴት ታምራልቹ ከናተ መፍጠሬ እዴት የስደስታል ልልልልልልልል ዝማሬ መላኣኽት የሰማልን እናተን ለማየት እግዛብሄር ይርዳኝ ጸለታቹ አይለንኝ
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 👋👋👋👋👋 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@zinashmesfin1360
@zinashmesfin1360 3 года назад
መምህራችን እንደማቱሳላ እረጅም እድሜን እንመኝልሃለን
@ድንግልማርያምእናቴና-ቘ9ቸ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen 🤲❤🙏
@marc-andrewetzig7818
@marc-andrewetzig7818 2 года назад
Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre
@maryamawitmike9528
@maryamawitmike9528 Год назад
ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ ❤
@babiyemaryamnegn4041
@babiyemaryamnegn4041 3 года назад
Enqwan beselam temelesachihuln betam yemnwedachihu memhran edihum zemarian
@እግዚአብሔርታላቅነውl
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ቸሩ አምላካችን ሰላም ያውረድልን አሜን፫
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ ዑንቅ መምህራችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ድንግል ከልጅዋ ትጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣገራችን ሰላም ያርግልን እግዚኣብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ኣይነልቦናችንን ያብራልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ድንቅ መምህራችን ቃለሂዎት ያሠማልን 🙏የኦርቶዶክስ ልጆች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉ🙏🇪🇹❤❤❤❤
@ብላጊአድሱ
@ብላጊአድሱ 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Далее
новое испытание
00:40
Просмотров 149 тыс.
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 557 тыс.
NAH UH
00:17
Просмотров 2,2 млн
новое испытание
00:40
Просмотров 149 тыс.