Тёмный

ድንግል ማርያም አምላክን አልወለደችውም የሚለው የጴንጤ አገልጋይ||በማርያም ጉዳይ የኦርቶዶክስና የካቶሊክ አስተምህሮ አንድ ነው? 

senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Подписаться 4,7 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

#ethiopianorthodox #orthodoxtewahdo #seifuonebs #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #live #orthodoxmezmur

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@almazyilma8956
@almazyilma8956 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን የሚሉ ጴንጤዎች መምጣታቸው ወንድሞች በናንተ ትጋት ነውና እግዚአብሔር በፍቅርና በሞገስ በመግባባትም በቤቱ ያኑራችሁ ለዚሁም በፀሎት፤ ራስን ዝቅ በማድረግና በዓላማ ፅናት እንድትኖሩ የማርያም ልጅ አይለያችሁ
@kiflemariammehari808
@kiflemariammehari808 Месяц назад
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
እዮቤ እነዚህ በውስጣቸው አንዳች እምነት የሌላቸው መናፍቃን እመቤታችንን የሚያቃልሉ ተዋቸው እዛው በያዙት ክህደታቸው ይኑሩ
@Tsiendo
@Tsiendo Месяц назад
ኢየሱስ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አይደለም:: የስላሴ ትምህርትም በሰዎች ጭንቅላት የተፈበረከ የሀሰት ትምህርት እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ አይደለም:: ቃሉን አንብብ:: ለኢየሱስ እግዚአብሔር አምላኩም አባቱም ነው:: የየበኩር ልጄ ዩማለውም ይፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ስለሆነ ነው:: የዮሀንስ ወንጌል 20:17 ኢየሱስም፡- ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት። 2 ቆሮንቶስ 1:3 የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ዮሀንስ ወንጌል 5:19 ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። ዮሀንስ ወንጌል 6:38 ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና። ዮሀንስ ወንጌል 7:16 ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው: ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤ ማቴዎስ ወንጌል 20:23 እርሱም፡- ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው:: ማቴዎስ 28:18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ
@fikukinfemichal8965
@fikukinfemichal8965 Месяц назад
የተዋህዶ አርበኞች በርቱ ተባረክ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Месяц назад
እንደ ቅዱስ ገብርኤል ሰፋ አድርጎ ከፍ አድርጎ ክብሯን የገለጠ የለም ህያው ቃሉ እንደተናገረው እባቡን በአንተና በሴቲቱ መካከል ለዘላለም ጠላትነት አኖራለሁ የተባለው ቃል በግብር ልጆቹ እስከዘመናችን መድረሱን ሳይ እደነቃለሁ
@Tsiendo
@Tsiendo Месяц назад
ኢየሱስ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አይደለም:: የስላሴ ትምህርትም በሰዎች ጭንቅላት የተፈበረከ የሀሰት ትምህርት እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ አይደለም:: ቃሉን አንብብ:: ለኢየሱስ እግዚአብሔር አምላኩም አባቱም ነው:: የየበኩር ልጄ ዩማለውም ይፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ስለሆነ ነው:: የዮሀንስ ወንጌል 20:17 ኢየሱስም፡- ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት። 2 ቆሮንቶስ 1:3 የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ዮሀንስ ወንጌል 5:19 ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። ዮሀንስ ወንጌል 6:38 ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና። ዮሀንስ ወንጌል 7:16 ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው: ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤ ማቴዎስ ወንጌል 20:23 እርሱም፡- ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው:: ማቴዎስ 28:18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Месяц назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤ተበረኩልን ዎንድሞቸችን በኡነት ብነገረቸዉስ መች ይገበቹሀል
@jarhead5099
@jarhead5099 Месяц назад
እግዚአብሔር በስጋ ከድንግል ማርያም ተወለደ እንጅ አላስገኘችውም:: ማስገኘት በራስ ፈቃድ ካለ መኖር ወደ መኖር ማምጣትን የሚገልጽ ቃል ነው::ልጆቼ ከኔና ከእናታቸው ተገኙ ወይም ተወለዱ ሊባል ይችላል:: አስገኘናቸው ማለት ግን አይደለም::
@me-fs4yy
@me-fs4yy Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ያሬዶ ። አንተ ስትኖር ቲክቶክ ይደምቃል !
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 Месяц назад
ወዳጄ ቅድመ አለም አስገኚ የለዉም ድህረ አለም በስጋ ከድንግል ተወለደ እያሉ ነዉ ማደናገር ለምን አስፈለገ?
@SelamTemeche-vz8pu
@SelamTemeche-vz8pu Месяц назад
Gadi eyoba❤❤
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
ክርስቶስ እውነት እውነት እላቸኋለሁ እኔ ከአብረሀም በፊት ነበርኩ
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
ክርስቶስ እውነት እውነት እላቸወኋለሁ እኔ ከአብረሀም በፊት ነበርኩ
@user-to2uu7pm7o
@user-to2uu7pm7o Месяц назад
ያረገው ማነው? የሚመጣው ማነው? መ
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Месяц назад
አገልጋይ ዘሪሁን ክህደቱ የከፋ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን አልወለደችም ይላል ወይ አለማፈር ክህደታቸው የከፋ ነው ሳያውቁ አገልጋይ ነብይ ፓስተር እያሉ እዝቡን ያጭበረብሩታል
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
አገልጋይ ዘሪሁን አታምታታ በመጀመሪያ እምነቱ ይኑርህ
@samueltadesse2798
@samueltadesse2798 20 дней назад
ለአዳም የተገባዉ ቃል ከልጅልጅህ ተወልጄ አድንሀለዉ
@OneDay1say1
@OneDay1say1 Месяц назад
ኢዮባ ምን አዳረቀህ ኢሳ 9;6 በቂ መልስ አልነበረም ወይ ? ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ አምላክም ጌታም ንጉሥም መሆኑን የሚያስረግጥ አይደለምን? ኤልሳቤጥ ቀድሞ በትንቢት የተነገረውን ነው ያረጋገጠችው እንጂ አዲስ ቃል አላወጣችም
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
ዜሮ ተከታይ ኖሮህ ስህተትህን በጩኽት ልትሸፍን አትሞክር ወንድሜ እዮብ ፀጋው ይብዛልህ
@tzm6910
@tzm6910 Месяц назад
"እኔ ማምነው" ትእቢተኛ አሁን አንተ ያለፀሎት ተረግዘሕ የተወለድክ በመንፈስ በእውቀትም በስጋም በማሕበረሰብ እና ሐገር የድሐ ድሐ በሆነ ተወልደሕ አድገሕ እና ኑረሕ ከቂጥሕ ያፈተለከ ጥሬ ቆርጥመሕ ያደክ ነገረ መለኮትን ተንታኝ እና " እኔ ማምነው" ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥሕም? ጥንቸል እውቀት ።
@emano5974
@emano5974 Месяц назад
እግዚአብሔር ጌታ ይባላል ትቢተ ኢሳያስንን።መዝሙረ ዳዊት ላይም አለ ጌታ ማለት የባህሪውነው
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
የፈጣሪ ያለ እንዴት ያለ ከሀዲ ነው ባካችሁ
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy Месяц назад
ምንም ሳያውቁ አገልጋይ መኦን አይከብድም አይ ጴንጤ
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
ታሪኩን ስለማያውቀው ነው
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Месяц назад
እነዚህ ሰዎች ቆይተው እንደሙስሊሙ አምላክክ አምላክ አይደለም ይላሉ እግዚአብሔር ሆይ ይርዳቸው።
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 Месяц назад
ማን ነው ያስወጣው ትላለህ ደግሞ ኢዮቤ? በዚህ ደረጃ አልጠበቁህም ኢዮቤ::
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 Месяц назад
ወይ ዘሪሁን? በስጋ እርሷ የወለደችው ማነው? አምላክ ነው ። እሺ እርሷ የአምላክ እናት ትባላለች? አትባልም:: ምን የሚሉት ነው ?
@teshalewape8331
@teshalewape8331 Месяц назад
አራ ይሄ ጴንጤ እኮ ገና እድሜው 18 ዓመት አልሞላም
@user-mv5gl4ox4e
@user-mv5gl4ox4e Месяц назад
ይሄ ሰው የሙስሊም እምነት ተከታይ ነው እንዴ?ቶማስ ያለውን አላየውም ""ጌታዬ አምላኬ ""ያለውስ ራሱ ጌታችን ያለውስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ ? ሌሊው አብን አሳየን ሲሉት እኔና አብ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየ ያለውስ አምላክነቱ አይገልጥም ማለት ነው ወይስ እናትህ አንተን በወለደችበት ዓይን ነው የሚታይህ ? ""የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ይክዱታል"" የተባለው ለአንተና ለቢጤዎችህ የተነገረ ይመስለኛል
@wosenyelhegebrye970
@wosenyelhegebrye970 Месяц назад
የቦዘኔ ስብስብ ናችሁ
@maltamalta3582
@maltamalta3582 Месяц назад
ثبحنءلح
@fantahunwegzabehar
@fantahunwegzabehar Месяц назад
እናንተ መናፍቃን የክህደትህን ዋጋ የንቀትህን ፍሬ ታገኛለህ ከእመቤታችን ብትወርዱ ጥሩ ነው በአይናችን እየመጣችሁ ነው፡፡
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx Месяц назад
ሌላ ከአርዮስ የተባለ ከሐዲ መጣ ወይ ጉዱ መንጤ ራሳቹን አትሸውዱ
@Gebdeg
@Gebdeg Месяц назад
ዜሮ ተከታይ ኖሮህ ስህተትህን በጩኽት ልትሸፍን አትሞክር ወንድሜ እዮብ ፀጋው ይብዛልህ
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
Meninas na academia
00:11
Просмотров 1,4 млн
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 302 тыс.
መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
2:00:00
Просмотров 4,3 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 105 тыс.
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн