Тёмный

"ዶምቢዶሎ ቆሎ የምሸጠው እየዘፈንኩ ነበር ... ከእናቴ ጋር የምንግባባባት ልዩ ፉጨት ነበረችን"አርቲስት ጌታቸው ኃ/ማርያም//በሻይ ሰአት//በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

9 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 месяца назад
በነጌታቸው ጊዜ ዘፈን,እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት,አንድነት, ፍቅር, ትብብር,ኑሮው ሁሉ በረከት,ሁሉ ነገር...ነበር ጤና ስላም እድሜ ይስጥህ ስላም ለኢትዮጵያውያ!🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 4 месяца назад
ጌችን በአጎቴ አማክኝነት ነው የወደድኩት ከድምጹም በተጨማሪም በጣም ዘናጭ ነው በተለያየ ጊዜ መንገድ ላይ የማየት አጋጣሚ አይቻለሁ ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
ንግግሩ ጨዋታው ድምፁ ሁሉ ደስ ሲል።💚💛♥️ የድሮ ሰዎች እኮ ሁሉም ሰው ነበሩ። ስልጣኔ ያኔ ነበር እንጂ አሁን የለም። ሰው ዘቅዝቆ ገድሎ የተሰቀለበት ዘግናኝና አሳፋሪ ታሪክ ያየንበት ዘመን ላይ ደረስን።
@hawidesta7792
@hawidesta7792 4 месяца назад
Bedingeyi tewegiro angeti korto encheti layi sekilo sicheferibatis ?
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 месяца назад
በልጅነታችን ጎንደር ስናድግ ትርጉሙን ሳናውቀው ወገብ ለወገብ ተያይዘን "ኦሚሊን ጀና አሻም ጀና" እያልን enjoy አድርገናል። ጌቾ ሰላምህ ይብዛ።
@yonasteshome3874
@yonasteshome3874 4 месяца назад
አዎ ድምፅም አሪፍ ነዉ
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 4 месяца назад
ጌቾ እኮ ልክ በዚህ ዘመን አንጋፋ ከምንላቸው ሰዎች ውስጥ እኮ ነው ያለው አይደል እድሜ ይስጥህ ከማለት ውጪ ምን ይባላል🙏🙏🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 месяца назад
ውይ የኔ ጌታ ስምህን እንኲን ሳላውቅህ በልጅነቴ በሬድዬ የማዳምጠው ድምጽ የምወድህ በአካል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@senayeroo3244
@senayeroo3244 4 месяца назад
ጌችዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የ ጥበብ ሰው ቡዙ አሻራ ነው ያለክ በ ሙዚቃ ውስጥ 🙏
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 месяца назад
ጌች በጣም ነው የምወደህ የቤተሰቦችህን እናትህን ያጣህበትን ታሪክ ስሰማ አልቅሻለው😢😢❤❤❤
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 4 месяца назад
ዋው ጌታቸው ስላየሁት ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 4 месяца назад
ስዎደው የልጅነት ትዝታየ ያዘመን ተመልሶ ቢመጣ ደስ ይለኛል እድሜ ጤና ይስጣችሁ ያዘመን መልሱሉን
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 4 месяца назад
ጌች እስከዛሬ ስላላወኩህ ባዝንም ባንተ ስራዎችህ ሁሌ ስለምደሰት ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 4 месяца назад
እኔ ኦሮምኛ አልሰማም ግን ሲከፋኝ አንድ ነገር አደርጋለሁ የመሀመድ አወል መዞማና የጌታቸው ሀይለማሪያም ዘፈንን መስማት ነው በሚገርም መልኩ እረጋጋለሁ በጣም አድናቂው ነኝ ::
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 4 месяца назад
እኔ በጣም ነው የምወደው ዘፈኑ ባይገባኝም ድምፁ ዋውውውው ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርክ❤❤❤
@rahelkidane7575
@rahelkidane7575 4 месяца назад
ጌችዬ ለአዚያዛምህ ለዛ ለድምጽህ መረዋ ለአመታት የማይቀይራቸውና ለዘመናት ሳዳምጥአቸው ሁሌም አንዳይነት !! you so awesome and thank you
@lensa3719
@lensa3719 4 месяца назад
ጌችዬ የዴብዶሎ ህዝብ ይወድሃል ሁለም ታኮራናለህ❤❤❤❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 месяца назад
በጣም የምወደው 🎉❤
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 4 месяца назад
በጣም የምወደው
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 4 месяца назад
በእውነት ጌች ልክ በለሃል በተለይ በአሁን ሰአት ልክ እንደናንተ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች አርቲስቶች ግዴታ አለባቸው
@user-qc3dx9wq2y
@user-qc3dx9wq2y 4 месяца назад
ጌች በጣም እናከብርሃልን አንተ መለካም ሰው ነህ እ/ር ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
@yabundegetewabe4136
@yabundegetewabe4136 4 месяца назад
ጌትሽ እጅግ በጣም ነው የምወድህ በተለይ በአሁኑ ዘመን እንደድሮህ ሰው ሆነህ የቀረህ እግዚአብሄር ይባርክህ አይለውጥህ
@girmagura8093
@girmagura8093 4 месяца назад
ምን ዓይነት ድምፅ ነዉ ያለዉ በናት! ጌቾ ምርጥ ሰዉ!
@Markshow81
@Markshow81 4 месяца назад
I know him in person. He is so humble man ❤️
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 4 месяца назад
ፀባየ እንቁ ጌታቸው አድናቂው ነኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 месяца назад
በመግቢያዉ ላይ የተጠቀመዉ ሙዚቃ መዝሙር ነዉ የሚመስለኝ አቦ ይመችህ::ረጅም እድሜ እመኛለዉ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 4 месяца назад
ውይ ስወደው ሙዚቃውን ትርጉሙን ባላቀውም ደስ ይለኛል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 4 месяца назад
ጌች የምወደው የማከብረው ውድ የኢትዮጵያ ድንቅ እና እንቁ ነው
@user-ue4hw4wh3u
@user-ue4hw4wh3u 4 месяца назад
በጣም የምወደው ወድሜ ነው አየር ጤና ማይገማ እድሜ ነው ብጣም ጥሩ ሰው ነው ጌች በጣም አከብርሀለው እወድሀለው እድሜ ማይገማ ሰሌ ትወዝዋዙ እንዴት ነው
@Redseaafar00
@Redseaafar00 4 месяца назад
Gecho There are very few people like you. I can't even describe how wonderful your voice is that pierces my heart.♥️
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 4 месяца назад
Wow👍bayyee,Siijalanaa,umurriidheradhuu,jabaa,namaa❤❤❤❤❤❤❤ebstenku
@observerm2291
@observerm2291 4 месяца назад
Very articulated and with positive thinking!
@nahommimi9882
@nahommimi9882 4 месяца назад
እኔ ኦሮምኛ አላውቅም ግን እሱ ጌረርን ሲለው ውርር የደርገኛል በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነው
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 месяца назад
What amazing person you are long live Getachew H/Hailemariam.
@teruloveisfromgods2215
@teruloveisfromgods2215 4 месяца назад
Ethiopian legend artist ❤❤❤❤i wish a long life for you
@MahletBililing
@MahletBililing 4 месяца назад
አሸም ጅና የሚለው ትርጉሙን አላቀውም ግን ወደዋለው ለእረፍት ትምህርት ቤት ይከፈትልን ነበር❤
@sisaymulugeta4241
@sisaymulugeta4241 4 месяца назад
he is a legend big respect 🎉
@user-pk7hp5ve5u
@user-pk7hp5ve5u 4 месяца назад
Gecho the great, what a voice.
@GetachweSefisa
@GetachweSefisa 4 месяца назад
ጌቾ በጣም ነዉ የምወድህ አንተንም ዜፌኖችህንም ግን ለምን እንደሆኔ ባለዉቅም ብዙ መስራት ስትችል ትንሽ ያዝ አደረክ እባክህ አንድ ጥሩ ነጌር እንጠብቃለን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад
ዋውውውው ጌቾ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤🎉🎉
@habibah9075
@habibah9075 4 месяца назад
What a true story bro from the heart of dambi dollo
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 месяца назад
Yoni & Tsegi min yahil endemiwedachihu eko ❤️❤️ Getachew adnakih negn 👏❤️
@hannahanita1575
@hannahanita1575 4 месяца назад
ጌች ምርጥ ሰው ነው ,ቁም ነገር እያወራ አትሳቁ ትንሽ ሳቃችሁን ቀንሱ
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 4 месяца назад
One of my favorite singer ✌️!
@fifinon2380
@fifinon2380 4 месяца назад
በልጅነቴ ትርጉሙን ሳላቀው በጣም ነበር የምወደው ሙዚቃውን
@user-hh1no6gu8t
@user-hh1no6gu8t 4 месяца назад
በጣም አክባሪው ነኝ እድሜ ይስጥልን 7:37
@merkeby6738
@merkeby6738 4 месяца назад
ጌች ረጋ ያለ ሙዚቀኛ ❤
@Milkiihabtamu28
@Milkiihabtamu28 4 месяца назад
Gachii nuuf jiraadhu fayya fi umuridherraa sif halattuu❤️❤️
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 4 месяца назад
እድሜና ጤና ትመኝሁ ❤❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 4 месяца назад
ዋው አንደበተ ርአቱ አርቲስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጌች
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 4 месяца назад
Woww❤ ❤❤❤❤
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 4 месяца назад
የዱሮ ናፍቂው ነኝ ስወደው ጌችን
@user-fn6fd4km8w
@user-fn6fd4km8w 4 месяца назад
🎉 🎉 🎉 🎉 thanks
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 4 месяца назад
Gechoo, si jalana. We love you so much our legend.
@user-jz9zh7bd1h
@user-jz9zh7bd1h 4 месяца назад
Geho addisu gebya eginasfar nebrk yna liyu❤❤❤❤❤
@freecell2840
@freecell2840 4 месяца назад
ጌቹ❤ በጣም እዉዳሃላዉ❤
@ayanewar-du5qd
@ayanewar-du5qd 4 месяца назад
ጌች ዋው❤❤❤❤
@alexoawol
@alexoawol 4 месяца назад
wow I seen him after 24 years .at EDF Concert differen fronts Gecho is hero.
@samsonmekonnen2050
@samsonmekonnen2050 4 месяца назад
Gecho nice abro addeg new gorbete
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 4 месяца назад
Gecho,koooooo❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 месяца назад
Wooooooooo ተወዳጃችን ነው ወንድማችን
@user-lg4lr8by3v
@user-lg4lr8by3v 4 месяца назад
Gecoe mertie sew❤❤❤❤
@TheHolybible8
@TheHolybible8 4 месяца назад
Yene Ethiopiawi😍
@abebe7532
@abebe7532 4 месяца назад
Ebdehem aynen ye asmesayoch Sibnam Ale ‼️ Gud bel Gonder ‼️
@lemijufar9282
@lemijufar9282 4 месяца назад
Gechi❤
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 4 месяца назад
Gecho sin jaalladha nuuf jiraadhu.❤
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 4 месяца назад
Wow jaba nama umurii dheerraa jiradhuu ❤❤❤
@yamali1018
@yamali1018 4 месяца назад
"ወድቀሽ ትሞቺያለሽ" ሳይሆን ወድቀሽ "ትሞችብኛለሽ" ነው ትርጉሙ ።
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 4 месяца назад
❤❤❤❤
@RutaAb
@RutaAb 4 месяца назад
❤❤❤
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 4 месяца назад
❤❤welisa kenya nuf jiraadhu
@user-ck8bk3so9z
@user-ck8bk3so9z 4 месяца назад
Gecho koooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemzemwendra
@zemzemwendra 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ jiradhuu umirii dheraa❤❤❤❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 4 месяца назад
በጣም ትንሽ ስው ነው የቀረኝ በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 4 месяца назад
Getachew betame cool
@user-rm3un4kr4g
@user-rm3un4kr4g 4 месяца назад
ጌች፡ምርጥ፡ኢቶቢአዋነሕ፡አድነት፡ውበታችን፡ነው፡ለየብቻችን፡ከሖነ፡ድብልቅ፡የለለው፡ንፍሮነው፡
@rozazouba7538
@rozazouba7538 4 месяца назад
❤❤❤❤❤gaci❤❤❤❤ xena edma ysxki❤❤❤❤ dmciki eko❤❤ wow agfawe gaci❤❤❤❤
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 4 месяца назад
Geech walleewwan kee hedduu bareedu. Keessumaa geerarsi kee addadha. Umrii dheertuu fi fayyaa guutuun siif hawwa. Warri EBS illee galatoomaa!
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 4 месяца назад
getachew migerm art yalew becha sayhon mert bahrim yalw arada kemibalu mert sew nw good job brother 🙏
@TenbetfErmias
@TenbetfErmias 4 месяца назад
Tileyaleh Gech
@AbbyAbyy1234
@AbbyAbyy1234 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@kerimmelan
@kerimmelan 4 месяца назад
ሰላም ብያለሁ ጌች ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@user-xf6pm8uu1i
@user-xf6pm8uu1i 4 месяца назад
ምንአይነት አስደማሚ ድምፅ ነው
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 4 месяца назад
Gecho king
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 4 месяца назад
ገብስ ገብስ በሚባልበት ግዜ
@lewiabera3770
@lewiabera3770 4 месяца назад
Dembi dollo❤
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merontekelu2146
@merontekelu2146 4 месяца назад
waw mhert ethiopian brother
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 месяца назад
ኢቢኤስ ዊግ የማትጠቀም ሴት አስተዋዋቂ ቅጠሩልን ምንድነዉ
@sarinaabdu1688
@sarinaabdu1688 4 месяца назад
Ewnet awe le variety degmo muselim beinore
@nardosgetahun4944
@nardosgetahun4944 4 месяца назад
Asteway melkam sew edmi Ena Tena ystlig kante bzu etebkalehu anbesaye 😊😊😊
@felekechlema8822
@felekechlema8822 4 месяца назад
Ebs, እናመሰግናለን ጌቸን ስላቀረባችሁ ጂሬኛን አቅርቡልን
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 месяца назад
💛💛💛💛💛
@mengistuabate6036
@mengistuabate6036 4 месяца назад
መሰልጠን ምን ማለት ነው ?
@user-ep7dt9uh5h
@user-ep7dt9uh5h 4 месяца назад
dink zefang❤❤❤
@sanyii9438
@sanyii9438 4 месяца назад
ayizo,gech yetirsua nager shame asizahalech...
@binyamtesfaye2104
@binyamtesfaye2104 4 месяца назад
በወታደር ቤት ያለፈ ሠው ምርጥ ዜጋ እንደሚሆን ጌች አንዱ ምስክር ነው።
@abiyotbiru9228
@abiyotbiru9228 4 месяца назад
Gechoo atti nama dhugaadha
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
💚💛♥️
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 4 месяца назад
1991~92 የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት እነ ጥላሁን ገሰሰ እናማህሙድ አህመድ ... ብዙ ታዋቂ አርቲስቶች ጋር ሙዚቃውን ሲያቀርብ ነው የመጀመሪያ ያየሁት የሰማሁት ትርጉም ባናቅም እንለው ነበር አብረን
@yaredlema374
@yaredlema374 4 месяца назад
ene betame new mewedewe betame azage sewe new edeme Tena yeseteke gecho
@user-ue4hw4wh3u
@user-ue4hw4wh3u 4 месяца назад
በጣም አከብርሀለው ወድሜ
Далее
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 9 млн
Экзамен у женщин и мужчин
0:27
Просмотров 3,9 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн