Тёмный

ዶሮ ጉድ አፈላ የጆሮ ወርቅ ውጦ ሰዎችን አጣላ፣ በባንክ አካውንታቸው በስህተት 3 ሚሊየን የገባላቸው ጥንዶች ጉድ ሆኑ የእለቱ አዝናኝ መረጃዎች 

Harun media
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@addismyway64
@addismyway64 4 года назад
የወንድማችን ጅብሪል አላህ የጀነት ያርገዉ ፍርዶስን ይወፍቀዉና ፍትሁ ከምን ደርሶ ይሁን???
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 года назад
አወ ወላሂ የኔወድም የጀነት ይበለው ገና በልጅነት😢
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 года назад
@@jemilatub6426 እንጅ ወላህ ዝም ልበል አይገበም ግን ቀብሩ ለይ ቤተሰቦቼ ተገኝቶው ነበሩ እና ያጎደኞቹ ትብብር ማሻ አላህ ነው
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 4 года назад
ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ከሱም ሣንወጣ እህታችን በስደት በተኛችበት ሞተች ኢናሊላሂ ወኢናሂ ራአጁኡል አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@user-yq3uh2yw3l
@user-yq3uh2yw3l 4 года назад
@@user-fb9hc1cp8e አላህ ይርሃማቻው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 года назад
አይ አቺው አላህ ፍትህን ያምጣ እጂ እኛ ሐገር መገደል መግደል ነው የሆነው
@hikma7117
@hikma7117 4 года назад
Kikkk ሱብሀን አሏህ ለሂጃብ ዋጋ መስጠት እንኳን ከሠው ከእንስሣትም ተንኮል እንደሚጠብቅ ጥሩ አሻራ አሣርፎ ሂድዋል።የዶሮ ጀግና ብንለውስ ክክክ
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 4 года назад
ይገባዋል. ክክክክክክክክ
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 года назад
Kkk ይገባዋል ሀቂቃ በfb አይቼ ስቄ ነበር
@Ramitube66
@Ramitube66 4 года назад
🕋 አዲስ ልንጀምር። ነዉ ቁርዓንን ለመቅራት አረበኛ መማር እና ፊደሎችን ማወቅ ያስፈልጋል ። 🔴 እውቀትን እፈልጋለሁ ካሉ ወደ ቻይናሌ ጎራ ይበሉ።
@user-ri7tz7ne3b
@user-ri7tz7ne3b 4 года назад
@@Ramitube66 በምን ነው የምታስቀሪው?
@semiraeslamnewhiwette2471
@semiraeslamnewhiwette2471 4 года назад
ሰህ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 4 года назад
ከከከከከከከከከ አየ ሀገሬ የማታመጭው የለሽ! ደግሞ ብለሽ ብለሽ የዶሮ ሌባ አፈራሽ ለዛውም ከጆሮ ላይ የሚሞጨልፍ ጉድ ነው በወጣ ይተካቸው ሌላ ምን ይባላል ወይም እሷም ዶሮውን ትዋጥ
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 4 года назад
ሃሃሃሃሃ ዶሮውን ትዋጥ ጉድ እኮ ነው
@user-pm5tq7qp7w
@user-pm5tq7qp7w 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
ክክክክክክክ
@kedistkedist4015
@kedistkedist4015 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ ጉድ ነው የዶሮ ሌባ መጣ
@user-yh1cg7xs3h
@user-yh1cg7xs3h 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ድስ እሚል ንግግል ይመችሽ
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 4 года назад
ወርቁ ሰበብ ነው ዶሮዋ የሴትየዋ ርዝቅ ሆኖ ነው ሱብሃን አሏህ አሏህ በፈለገው መልኩ ይረዝቃል።
@mmtube6838
@mmtube6838 4 года назад
ሳህ ወላ ሱብሀነላህ
@asdfasdfg4005
@asdfasdfg4005 4 года назад
سبحان الله
@samira6797
@samira6797 4 года назад
ት ይክክል አላህ ካዘዘው. ጭ እሚሆንነገርየለም ::
@user-vv4sr7yu3y
@user-vv4sr7yu3y 4 года назад
@@mmtube6838 ሙዝቅ
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 года назад
አይ አገሬ ዴሞ ዴሮሞ ዴሞ እረብሻ አመጣብን
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 4 года назад
ከዶሮ ይልቅ የአንተ አቀራረብ ነው የሚሰቀው አላህ ይጠብቅህ ወንድም
@user-de9hn1un5g
@user-de9hn1un5g 4 года назад
ክክክክ አታመጣዉ የለህ ዶሮዉ ጥፋት የለዉም ጆሮዋን ገልጣ ማን ዉጭ አላት
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 4 года назад
ክክክክክክክክ
@user-vh6pf8qi4y
@user-vh6pf8qi4y 4 года назад
ክክክክክ እህት ልክ ብለሻል
@user-yf2fv2ic9q
@user-yf2fv2ic9q 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
ክክክክክክ
@ydhd1447
@ydhd1447 4 года назад
አብዱሮሂም አህመድ ምርጥ ሰው ፈገግታህ ውስጤ ነው ምርጥ የረሱል ወዳጅ በደጉም በክፉውም ፈገግ ስትል ሱብሀን አላህ እራሴን እታዘባለሁ እድሜህን እረጅም ብያለሁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 4 года назад
መሸፈን ለሁሉም ዪጠቅማል አልሀምዲሊላ አላ ኒእመተል. እስላምም
@naemhuae5481
@naemhuae5481 4 года назад
User 7556 ዝkkkkkkkkkkkk
@saadasaada1398
@saadasaada1398 4 года назад
ገና እርእሱን ሳነብ ነው የሳኩት አይ አብዲዬ አላህ ይጠብቅህ
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 4 года назад
አምንንን
@rahmathhussain6646
@rahmathhussain6646 4 года назад
ይገርማልአላህየጨምርልህወንዲሚቺ
@zahraseid1558
@zahraseid1558 4 года назад
😀😀😀😀😃😃😀😀😀😀🙆🙆🙆🙆🙆 ጉዲነው
@alain8492
@alain8492 4 года назад
እኔ እራሱ ገና ሳልሰማ ነው በሳቅ የወደኩት
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 года назад
ክክክክክ ፈገግ ያስብላል ፍትህ ፈትህ የወንድማችን ጅብሪር አላህ ይርህመው
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 4 года назад
ሱበሀን አላህ እኛ ብዙ እናልማለን ሳታስበው አተረፈች ሳያስበው ከሰረ አይይይይ የኛ ነገር ርዝቅ እና ሞት በአላህ እጅ ነው
@samiraabdu8529
@samiraabdu8529 4 года назад
ሳህ ወላ
@hfby8906
@hfby8906 4 года назад
በጣም አሳቀኝ ገና ብዙ ይሰማል ሱበሀን አላህ
@user-we6iu9iy8x
@user-we6iu9iy8x 4 года назад
በጣም
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 года назад
سبحنالله
@rabia.1529
@rabia.1529 4 года назад
ምንታርግ. አምስመቶብር. እየተሸጠቺ. ወርቅ ብትበላ አይገርምም
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 года назад
ዶሮዋስ ይቅርባት ወርቅ ክክክክክ
@user-ev4sq9zb1w
@user-ev4sq9zb1w 4 года назад
ዶሮ ተፈላጊ ለመሆን ፈልጋ ይሆን ወረቋን ዱቅ ያረገ ቻት
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 года назад
Rabia Ra kkkkk
@addismyway64
@addismyway64 4 года назад
አይ ዱንያ ትላንት ሀሩን ይቱብን ስከፍት በለቅሶ ዛሬ ደሞ በፈገግታ ጀዛከላህ ወንድም አብድሬ
@user-ev4sq9zb1w
@user-ev4sq9zb1w 4 года назад
አይዶሮ
@user-ki4ng8ne8t
@user-ki4ng8ne8t 4 года назад
በጣም ዱንያ እደዚችናት
@user-rg3hh2kv6t
@user-rg3hh2kv6t 4 года назад
አት አሣከይ
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 года назад
እንዴት ያምን ለቅሶ???
@user-bm6rh2ic9s
@user-bm6rh2ic9s 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@rabiyamohammed8529
@rabiyamohammed8529 4 года назад
ይገረማል
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 4 года назад
በቃ ዶሮው ወጀለኛ ነው ክክክክክክ ፍርድ ቤት ያቅርቡት እኔ ዋስ ሁኔ አስፈተዋለሁ ክክክክክክ ኪኪኪኪኪ
@zulfahhassan1642
@zulfahhassan1642 4 года назад
ክክ ክክ ክክክ ክክክ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 года назад
😀😀😀
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
ክክክክክክክክክክ እኔ ደግሞ ጠበቃ እሆናለሁ
@umaharun9929
@umaharun9929 4 года назад
ታረደ በቃ ዋስትናዉ ለሚቀጥለዉ ይሁን ምስኪን ያለቀኑ ታረደ ነፍስ ይማር ነዉ እንጂ ካካካካካ
@user-bz4sn9hj9k
@user-bz4sn9hj9k 4 года назад
ክክክክአብድዋ እንኳንም ፈገግ አልክልኝ ምን አልባት እረስቶት ከኩሱጋ አሶግዶት ከሆነ ይፈልጉት እነ ቅጥ አጦች ገና አሁን በራልኝ አለች አሉ እብድ ቤቷን አቃጥላ የሷ ቢጤ ዶሮ ወርቅ አስውጠው
@user-wt8tl7fh5v
@user-wt8tl7fh5v 4 года назад
ይገረማል ክክ
@aliaalia2079
@aliaalia2079 4 года назад
ጀዛክላህኸይር
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 4 года назад
ኪኪኪኪኪኪ አይ የዶሮም ሊባ መጣ ሀሀሀሀሀ ፒሊስ ድረስ አስወሰደኮ እረ ጉድ ነው
@Tube-hk8tv
@Tube-hk8tv 4 года назад
አጂብ ነው ሴትዮዋ ምን አጋጣሚ ነው አረ ፈገግ አደረከኝ ጀሮዋን መሸፈን ነበረባት
@user-lj1me8lo3l
@user-lj1me8lo3l 4 года назад
*ወይ ጉድ እኔን የገረመኝ የዶሮዋ ሰይሆን የሁለት ዘራፊ ጥንዶች ነው በጣም ነው የሚገርሙት በዝህ አጋጣሚ እኔ ያለሁት ሰኡዲ ነው እናም ከሳኡዲ ወደ ኢትዮጵያ ካርድ ይላካል እናም በለቤቴ አብዱራሂም እንደሚላክ አያውቅም ለኢድ ልኬለት ልኬልሃለሁ አላልኩትም ቁጥሩ ደግሞ ትክክለኛው ቁጥር አይወጣም እናም ዝም ብሎ እየሞከረ እንቢ ይለዋል ከዛ ለጓደኞቹ ለቤተሰቡ ኧረ የሆነ ሰው ተሳስቶ ካርድ ልኮልኛል ብሎ ስነግራቸው በቃ ለኛም ላክልን ስሉት እምቢ ብሎ ከርዱን ሳይነካው አስቀምጦታል በጣም ከቆየ ቡሃላ ነገርን ነገር የነሳዋል በወሬ ወሬ አንስተን የሆነ ግዜ ካርድ ልኬልህ ነበር ብዬ ስነግረው ወይይይይይይ ብሎ ምንም የልተናካውን ህሳብ እስክሬን ሾት አንስቶ ላከልኝ በጣም ገረመኝ እናም ታመኝነትን ከሀለዊያ በለቤት ከአብዱረሂም ተማሩ ክክክክክክክ*
@vigidi8930
@vigidi8930 4 года назад
ዲሮ በህፃንነቴ እናቴ አላህ ጀነትን ይወፍቃትና ነጋደ ነበርች ለሊት ልሸኛት አውቶብስ ተራ ህጀ ስመለስ አዲ የጣት ቀለበት ወርቅ አገኘሁ በጣም ደስአለኝ እናቴ ከ3ቀን ቡሀላ ስትመጣ ነገርኮት ወይ ይህማ የከሌነው ጦት ለብሸውነበር እያለች እሪስትል ሠምቻታለሁ አለችኝ አየ ልጂነት ዝም ብየ ወርቁን ሽጨ ብሩን አበላሸሁት ከርጂም አመት ቡሀላ ትዝ አለኝ ሀራምእደሆነ ሴትየዋን እያወኮት ሣውዲ ከመጣሁ ከ 17አመት ቡሀላ የሴትየዋን ቁጥር አፈላልጌ ሡብሀን አላህ ስነግራቸው በጣም ተገርሙ ወርቁ የሠውነበር 3ግራምነው ብለውኝ ቢያስ ከ20አመት ቡሀላ ማንነቴን ሣላሣውቅ ከፈልኩ አልሀምዱሊላህ የዚህን የሠው ሀቅ አለመብላቴ አላህ ከትልቅ እዳ አወጣኝ አብዲሬ ወርቁ የጠፍባት ያተ ጎርቤት ነበርች እኔም እዛው ሠፈር ነኝ ሡብሀን አላህ የዶሮው ነገር ገርሞኝ ነው
@user-jl9jl8zq8m
@user-jl9jl8zq8m 4 года назад
አይ ዶሮ 500 ብር እየተሸጠ ወርቅ ቢመገብ ይገባዋል ሀሀሀሀሀሀ አቡ ሀሩን ፈገግ አረከን ጀዛክላኸይር
@zainabzeynu6023
@zainabzeynu6023 4 года назад
እረአብዲበድንበአስቅኝ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የሰው ሌባ ሳያንስ የዶሮሮሮሮሮሮ ክክክክክክ
@user-bw9uo8hk9l
@user-bw9uo8hk9l 4 года назад
ሀድያ ስጠን ብለው እደሁ እደሥልካችን መጃን ባለወርቆ ደሞ ዶሮ ከጆረዋ እሥከሚወሥድ ሙታለችደ አይ ሲጊጡ ይሞለገጡ አለ ያገሬ ስው ይገርማልኮ አብዱየ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው ያሳከኚ
@user-dv9hi2kw9j
@user-dv9hi2kw9j 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ ተገላልጠሽ የምት ወጭ እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ ምናልባት የዚህ የዶሮ ወርቅ መዋጥ ለኛ ትልቅ መልእክት አለው ልብ ያለ ልብ ይበል አሁን እኛ የሚገርመን ዶሮው ወርቁን ስለዋጠ ነው ግን ከዚህ ዶሮ ትልቅ ትምህርት አለው ተኳኩለሽ ተጋጊጠሽ ልታይ ልታይ እያልልሽ የምትወጭ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ አሁን ይህች ሴትዬ ሂጃብ ብትለብስ ኖሮ ወርቁን የት ያገኘው ነበር ሱበሀን አላህ በጣም ነው ግርም ያለኝ አላህ በሂጃባችን ጥንካራ ሴቶች ያድርግን አሚን
@fathummafathumma2448
@fathummafathumma2448 4 года назад
ኧረ 3 ሰብስክራይብ ነው እኔያረኩህ በጣም ያስቃል ጉድኮነው
@toybaebrahim1345
@toybaebrahim1345 4 года назад
kkkkkkk ፍየል አስረው የለ ዶሮውንም ቃሊት ያውርዱና ጨለማ ቤት መርምሩት በላቸው አብዱሬ ክክክክክክ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 года назад
Toyba Ebrahim ክክክክ
@hadrtadam6626
@hadrtadam6626 4 года назад
ከከከከከከከከከከከ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂 አብዱ እዛሬ ሥቄ አለቅም ፈገገ አሠባለከኝ የአላህ ሥቱን ሠማን
@user-zf7th3fi5q
@user-zf7th3fi5q 4 года назад
ይገርማል
@keduhussain9016
@keduhussain9016 4 года назад
አቡ ሀኑር ወሬውን fb ሠምቼ ነበር ነገር ግን አንተ ወሬውን አጣፍጠህ ስላቀረብከው ፈገግ አርገህኛል ክክክክክክክክክ
@ameena1ameena877
@ameena1ameena877 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 4 года назад
ከከከከከከከ አቦ ሀኑር
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 4 года назад
ጆሮሽን ለምን ገለጥሽ ሀራም ነው ብሎ ነው ዶሮው አላጠፋም ሴትዮዋናት የኔ ዶሮ ቢሆን አላሳርደውም ነበር ታአምር ነው የሠራው
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 года назад
ክክክክክክ
@zuzuzuzu2607
@zuzuzuzu2607 4 года назад
kkkkkkk saha
@user-ry1vj5iy4f
@user-ry1vj5iy4f 4 года назад
ከጀሮዋ ላይ እኮ አይደለም አውልቆ የዋጠው
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 года назад
Kkkkkkkk
@ameenaamee635
@ameenaamee635 4 года назад
አራ በጣም ያምጋርሚ ነዉ እንጅ
@solihahesen2876
@solihahesen2876 4 года назад
እዶሮቱ ውስጥ መገኝቱንም እዴነግሩን ሀሀሀሀሀሀሀ ላይኖር ይችላል ብየ ነው
@baida7479
@baida7479 4 года назад
ትክክል
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 года назад
የአላህ በሠዉ ሀቅ አተዉ ጠብቅን የረብ ከሀቅ አዉለን
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 года назад
ዶሮዋ ከጆሮዋ ላይ ስትወስድ ወርቁን ሴትዮዋ ምን አሉ ቆይ ተኝተው ነው የዋጠችው ወይስ ሳተኛ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 4 года назад
ህህህህ
@vipad2888
@vipad2888 4 года назад
subehan alah betam asakegni
@user-hz7cj4hv8h
@user-hz7cj4hv8h 4 года назад
እኔማ ፌሥቡክላይ ተለቅቆ አይቸው ሥኬልሞት ነበር አተም ደገምከው ለሠው የጠፋወርቅ ለዶሮ ቀላል ዘደ ሆነ
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 4 года назад
ዶሮው ጥፋት የለበትም ሴትዮዋ ማን ገልጠሽ ሂጂ አላት ሆሆ ግን የሚገርም አጋጣሚ ነው
@madinamohmmed8928
@madinamohmmed8928 4 года назад
ሂጃብ ሂጃብ ሂጃብ አላህ ሱበሀነሁወ ተዓላ ለእኛ ሂጃብን ግደታ ሲያደርግልን ያለ ምክኒያት አይደለም አልሃምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም
@user-ff2wd9cn8b
@user-ff2wd9cn8b 4 года назад
ወይ ዶሮቲቲቲ ምን ነው ወርቂቲ ላይ አፈጠጥሽ የዶሮም ቀማኛ ፈጠርሽ ኢትዮ ሀገሬ ,,,, ብር በስማቸው የገባ በስህተት እንዴት ያጠፋሉ ወይ ጉድ ፈጭሞ ማይደረግ ትንሽ ቆየት ብሎዋል በዛ ሰአት እኔ ልጅ ነበርኩ ብዙም ነገሮች በትኩረት አልመለከትም ነበር እናም እናቴ በማታ ተራዊ ሰግዳ ስቶጦ መንገድ ላይ በጣም ብዙ ብር አንድ ላይ በላስቲክ አሁን ላይ በሳአቱ በሰራቹ ስራ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ ኢማሙን አስጠርታ ለእሱ ሰጠቹ ወዳ የብሩም ባለቤት ከተመሰነ ቀናት በኃላ ተገኘ ተመለሰለት እቤት መታ ለእኛ ስትነግረን ለምን ሰጠሽ እኛ በቅጡም ምንተዳደርበት የለም ብለን አኮረፍን ምርጦ እናቴ ግን እኔ በፍርዱ ቀን በሰው ነገር ከአላህም ይሁን ከንብረቱ ባለብት ሒሳብ ፊት መቆም አልፈልግም ለዛ መለስኩት አላህን ፈርቼ ብላ አለችኝ አልሀምዱሊላህ ዲንን ተመልኩዞ መጋዝ ጀግንነት ነው የጥንዶቹ ታሪክ ወደ ኃላ መለሰኝ
@user-bd8sk6ie6f
@user-bd8sk6ie6f 4 года назад
እኔሽህግዜሰብስክራይቢደረግ፣ሀሩንቲውብአደርጋለሁ፣
@nadmaadam999
@nadmaadam999 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ጉድ ዛንዲሮ ዶሮም ወሪቅ ወጣች እንጊደውስ የምትሻነው ሽንት ይጣባበቁ ሰይጋኝ አይቃርም ክክክክ
@semiram1039
@semiram1039 4 года назад
ክክክክክ
@nurithagos5140
@nurithagos5140 4 года назад
ወላሂ በጣም ይገርመማል ሱባሀንአላህ
@Tube-sh1tl
@Tube-sh1tl 4 года назад
ፈግግ ያረጋል ዶሮ ወረቅ ወጦ ነሮ ተወዶ እድት ነው ነግሩ አሏሁመ ረዝቅኔ ቢኸይሪ ሂሣብ አሏህ ረዘቃት ደሮውን ይግዛችው ሴት ግን እዶሮው ውስጥ ውረቁንም በታጣው አያከስራትም
@zakiahalmalki1406
@zakiahalmalki1406 4 года назад
ሱብሀነላህ ገዘብ የመለሰው ግለሰብ ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት አተንም ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅክ የዶሮዋን ይገርማል ሀሀሀሀሀሀ
@user-og3up8vq4c
@user-og3up8vq4c 4 года назад
ጅቦች ናቸው የሰው ወርቅያደምቅ አጅብ የውመልቅያማምልክት ብዙአየን ሱባነክ ያረብ የልፋቴን የላቤን አላህ ረደአቱን ይጨምርልኝ ሀገሬገብቼ በሰላም በጤናየምጠቀም ያርገኝ ያረብ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 года назад
በጣምይገርማል
@fatumhashim7107
@fatumhashim7107 4 года назад
በጣም ነው ሚገርመ
@lubabawassu1843
@lubabawassu1843 4 года назад
ጀዛክ አላሁ ኸይሪ አልሀምድሊላህ እኔ ብሪ ስልክ አብሮ ተሳስቶ ሂዶ አልሀምድሊላህ ባልተቤቴ ተመላሽ አረገላዘቸው ያጋጥማል ሁላችንም አላቅ ሀቀኝ ያሪገን ቀጥልበት ደስ ይላል ጀዛክ አላሁ ኸይሪ ወዲማችን
@aminamohammad2605
@aminamohammad2605 4 года назад
ሱብሀን አላህ ይገርመል ወለሂ ሂጀብን ያዘዘል አላህ ለንዲ አይናት ነገር ነው እና አልሀምዱሊላህ። ሙስሊም ለረገን አላህ
@zeynyaousman1815
@zeynyaousman1815 4 года назад
ሹኩርን
@elhamuae2933
@elhamuae2933 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ በጣም ፈገግ ያርጋል ዜናህ
@WalidWalid-xi3qe
@WalidWalid-xi3qe 4 года назад
አይዶሮየ ዋጠቻት ያላትአማራጭ ዶሮዉንመግዛትነዉ
@zaynabhayradin1288
@zaynabhayradin1288 4 года назад
በጣም ይገርመል👍👍
@user-fe2je3pc6w
@user-fe2je3pc6w 4 года назад
ማሻአላህማሻአላ
@user-rr9gz8bb1p
@user-rr9gz8bb1p 4 года назад
አይ ዱኒያ ትናትና ለቅሶ ዛሬ ሳቅ ያረቢ ጀነተል ፈርዶወሥ ይወፈቀው እህት ወንድሞቹን አላህ ይገዲፍቸው አላህ ያፅናቸው ያረቢ
@meremmerem204
@meremmerem204 4 года назад
በጣም ነው ይመግርምው
@We-gv6ml
@We-gv6ml 4 года назад
ሱበሀን አላህ አይታወቅም ያላህ ስራ ምን አልባች ወደ ስይጣን ተቀይሮ ይሆናል ለሱ ደሙ ለሂጃብ ስብብ ሊሆናል ይችላል ውድ ሙስሊም እህቱች በተቅዋች አላህ ቀጥ ያረገን
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 4 года назад
ጄዛ ካአላህ ካይራ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 4 года назад
ሀገር እያለሁ ዶሮ ሲታረድ ከመቋደሻ ውስጥ ነው ዶሮ የምትበላው ነገር የሚቀመጠው ስለዚህ ሁሌም መቋደሻዋን ከእቃ ላይ ገልብጨ በደንብ አየው ነበር እናቴ ዶሮ የማበላው ነገር የለም እይስከኪ ትለኝ ነበር ግን መቆለፊያና ሙስበሀ ነው አግቼ የማቀው።
@jelajela9756
@jelajela9756 4 года назад
በጣም ያስቃል
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 4 года назад
በጣምየሚገርምነዉ። 😘
@ggoo775
@ggoo775 4 года назад
Geum new subhan allah
@fadelasaeed4140
@fadelasaeed4140 4 года назад
As wr wb betam yigarimal wandima subahan allah
@user-pw3gm5bk9g
@user-pw3gm5bk9g 4 года назад
አብዱረሂም አላህ ይውድድድድድድያርግህ
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 года назад
Subhanallah
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 4 года назад
አዝናኝ አስተማሪ ነው ጀዛ ከሏሁ ኸይር ። አሏህ ታማኝነትን ይወፍቀን
@user-oy6sr9pd8v
@user-oy6sr9pd8v 4 года назад
ሱብሀነላህ ይሄ የአላህ ተአምር ነው
@seadaseid6396
@seadaseid6396 4 года назад
ሂጃብ እኮን ከሰወ ከስሳት ተኮል እደሚጠብቅ ትምህረት ነወወ
@seadaaseadaa1186
@seadaaseadaa1186 4 года назад
ይገርማል ሱበሀን አላህ
@user-bk8dr5ko5l
@user-bk8dr5ko5l 4 года назад
ይገርማል ያስቃል
@umunabel7583
@umunabel7583 4 года назад
ወይኔ አብዱሬ ለፈገግታ አንደኛ ነህ ፈገግታ ከፈለጉ ወደ አብዱሬ ጎራ ይበሉ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@munanagaa8352
@munanagaa8352 4 года назад
Subahaa Allah gude now
@fezrahmahfuz5752
@fezrahmahfuz5752 4 года назад
سبحان الله
@fhggfjcffg7599
@fhggfjcffg7599 4 года назад
የምር ይገርማል የዴሮው አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ኑሩቱርኪ ከልቤ እወዳችሀለሁ እኔ የምከታተላችሁ ሀሩር ቴብ በስንት ጉድ ነው ምክንያቱም ስራ ሳይሆን እሳት ነው የገባሁት አይ ሱእድ ወይ አያልፍ ልኝ. ያችን ድሀ እናቴን እርዳለሁ ብየ ነበር የደም እባ አለቅስይዣለሁ ግንግን የምር አላህ ኡስታዞቻችንን ቀርቶ አላህ ሙስሊሞችንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሶፍያ ሰውሎየነኝ
@user-yr7yp8rj6s
@user-yr7yp8rj6s 4 года назад
የዶሮ ባለቤት መክፈል አልነበረባቸዉም መክፈል ያለባቸዉ የወርቁ ባለቤት ዶሮዉ ሙሉ ክፍያ ከፍሎ የራሳቸዉ ማረግ እና አርዶት ስጋዉ ለራሳቸዉ ወርቁ አዉጥቶ መዉሰድ ነዉ እንጂ የዶሮ ባለቤት ለምን ይከስራል። አላህ በህይወት ካቆየን ብዙ እናይ ምይሆናል
@AHMEDALI-dr2ri
@AHMEDALI-dr2ri 4 года назад
As we wb
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 4 года назад
Well camharuen tou
@abdulabdul1560
@abdulabdul1560 4 года назад
wealikum selam werahmthulahi webrkathu selam jzake allah keyre jaza abdui
@user-im4ez8jv9g
@user-im4ez8jv9g 4 года назад
ባሁን ስአት ወርቅ ተጠፋ ሠወችን ብቻ ሣይሆን ዶሮንም በርብሩ
@kenziyabintadem5879
@kenziyabintadem5879 4 года назад
ዋሊኩም አሠላም ወራሕመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኪሏህ ኸይር ወንድማችን አብዱረሂም ሱበሀን አሏህ የዶሮው ነገር መሸፈንን የሚያክል ነገር የለም አልሐምዱሊላሂ ሙስሊም ላደርገን ስለባንኩ ደግሞ የአሏህ የሰውን ገንዘብ ይከብዳል ሞት አለ ኮ ሰው ዘላለን እምኖር ይመስላቸዋል ይሆን ሌላው አብዱሪ አደራህን በተቻለህ አቅመ ስለ ኢ/ያ ሙስሊሞች ክትትልህን ቀጥልበት የሞተውንም ጅብሪልን ፍትህ እዳትርሱት ከሀገራቸውም የተፈናቀሉትን እኛ በተቻለን ከጎናችሁ እንሆናለን በአሏህ እገዛ ኢንሻ አሏህ
@zaharaamudesir2602
@zaharaamudesir2602 4 года назад
ከከከከከከከከከከከከ አለህ ሀያት ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን
@uuyy1546
@uuyy1546 4 года назад
ጎደኞቸ ዱአ አርጉልኝ ጥሩ ትዳር አላህ እንፍሰጠኝ
@saadaakmad1005
@saadaakmad1005 4 года назад
አላይ ይስጥሽ ለኔም ምርጥ ባል አላህ ወፍቆኛል አልሀምዱሊላህ
@rororhma3998
@rororhma3998 4 года назад
ሡብሀን አላህ ይገርማል
@mohammedqatar1237
@mohammedqatar1237 4 года назад
ወአሊኩም ሠላምክክክክ ያሥቃልእውነት የማይሰማ ጉዲየላም
@ferdusferdus1062
@ferdusferdus1062 4 года назад
ወድምአብዱረህማን የዘድሮዶሮጀግናነው
@zeynabyimer6636
@zeynabyimer6636 4 года назад
Kkk yasekal
@fetiyamubarik3327
@fetiyamubarik3327 4 года назад
ክክክክክክክክ ጉድ እኮ ነው እድሜ ይስጠን እጅ ማሰማ ነገር የለም
@user-ki4ng8ne8t
@user-ki4ng8ne8t 4 года назад
እውነትም ሄወት ባጋጣሚ የተሞላችናት ፈገግያስብላል ጀዛክላህ ኸይር ወድም
@fhggfjcffg7599
@fhggfjcffg7599 4 года назад
ወንድማችን ግን የምን እደት እደምወድህ የምር ከኔበላህ አላህይውደድህ ልዩ የኢስላምልጂ
@user-tc7qy3jv3c
@user-tc7qy3jv3c 4 года назад
ጀዛኪላህከዪር እዳሜናጤና።።።አላህዪስጥሆ ዶሮዉ።።።።ያስቃልምያስገርማል
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya 4 года назад
የሚገርም ዜና ነው ጀዛከላህ አብዱራሂም
@user-og3up8vq4c
@user-og3up8vq4c 4 года назад
ሱባሀን አላህ ይገርማል
@alimatamam1025
@alimatamam1025 4 года назад
walkume slame
@mohammadshalu7394
@mohammadshalu7394 4 года назад
ሱብሀን.አላህ.ይገርማል.
@ccff7080
@ccff7080 4 года назад
እውነት ተምር ነው ሱበሀን አላህ ይገራማል የሰውን ሊባ አልዘለቅነወም እኮን ዶሮ ሊባ ሁኑ እና ክክክክክክክክ ወላሂ ይገራማል ለማመን ሱበሀን አላህ እራ ግራም ያገባል
@rkalihahussenMobile
@rkalihahussenMobile 4 года назад
Waleykum salam worahimatuhu wobarakatuhuu
@najathnajath4070
@najathnajath4070 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አብዱሬ
@badriyaaliyyi9385
@badriyaaliyyi9385 4 года назад
Subhanallah walhamdulillah
@kedijamuhammed8629
@kedijamuhammed8629 4 года назад
ሱበሃን አሏህ ይገርማል የዶሮው ነገር የባንኩ ደግሞ መመለስ ነበረባቸው የዛሬ 10 አመት አካባቢ የኔ ወንድ እደዚህ ተሳስተው ገቢ አደረጉለት ከዛም ሳዬው ደንግጦ ወዳውኑ ነበር የመለሰው እነሱም በጣም ተገርመው ነበር እደዚህ አይነት ሀቀኛ ሰው አለወይ ብለው የተደሰቱት ቤቱ ድረስ መጥተው ነበር ያመሰገኑት የሰው ሀቅ የሰው ነው የራሳችነን ገንዘብ ይንደዋንጅ አይጠቅመነም አላህ ከሰው ሀቅ ይጠብቀን
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 4 года назад
አየ አቡሀሩን ፈገግ አረከን እኮ ጀዛክ አሎህ ኸይርዶሮም ደግ አረገ
Далее
ቤባላ ዎጭቱያ መጫሳሞ
14:28
ХАЛТУРЩИК
0:23
Просмотров 8 млн
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Просмотров 49 млн