Тёмный
No video :(

ሴት መስሎ ዊግ ቀጥሎ የቤት ሰራተኛ ተቀጥሮ ሰርቆ አምልጦ ሲያዝ ወንድ ሁኖ ተገኘ፣ 20 ማንኪያ ሆዱ ውስጥ የተገኘው ሌሎች አጃኢብ ዜናዎች 

Harun media
Подписаться 308 тыс.
Просмотров 209 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@rabyara7196
@rabyara7196 4 года назад
ነብያችን አለይሂሶላቱ ወሠላም ሴትሁና ከወንድጋር ለመመሳሠል የምትወጣና ወንድ ደግሞ ከሴት ፆታጋር ለመመሳሰል የሚመሞክሩ ሠወችን ረግመዋቸዋል
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 года назад
ሠለላሁ ወአሊህ ወሠለም
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 года назад
ሱለላሁ አለይወሰለም
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 2 года назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@zeinebaomer7425
@zeinebaomer7425 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته طيب الحمد لله
@user-mf2yc4sh1q
@user-mf2yc4sh1q 2 года назад
ሳህ👍👍👍
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 5 лет назад
በቃ እግዛብሄርን መፈራት ቀር ማለት ነዉ በስማም ኧር ማስታዋሉን ይስጠን😢😢
@user-sd6yj8xs3s
@user-sd6yj8xs3s 5 лет назад
አጃይብ ነው ያረብ ምጨርሻችን ምን ይሁን ኮሜት ስሰጥ የመጀራዬ ነው ሰብስክራይብ ያልኩትም አሁን ነው የላይክ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 лет назад
ይህ የተለመዴ ነው እንዴት ያለ ዘመን ላይ ደረስን #አብድዬ አላህ ይጠብቅህ የኔ መልካም ሠው
@kulsummohamed-vn2sp
@kulsummohamed-vn2sp Год назад
سلمااىمللمللم
@ameryadlua572
@ameryadlua572 4 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 😂😂😂😂😂 እዉነት የሚገርም ነው ከነገሩ ይልቅ የንተ አነጋገር አሳቀኝ ያአላህ ጠብቀን
@tgethtehee4550
@tgethtehee4550 3 года назад
ሱብሀን አላህ ሙስሊሙን ለማቋሸሽነው በጣም ይገርማል አይ አገራችን የሰረቀእጁ ቢቆረጥ የገደለ ቢገደል አሪፍነበር ጀዛክ አላህ ኸር
@user-on8un1wx9n
@user-on8un1wx9n 5 лет назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን አላህ ይጠብቀን ወንድም
@user-mc3st9cb9t
@user-mc3st9cb9t 3 года назад
ሡባሀን አላህ እደዚህ አይነቱ እጂ ይቆረጥ
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 5 лет назад
ጉድ ያስብላል ጤና ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን አጅብ ነው
@user-ey2cd1pr4l
@user-ey2cd1pr4l 5 лет назад
ክክክክክ
@zeeinbzeeinb3211
@zeeinbzeeinb3211 5 лет назад
@@user-ey2cd1pr4l አረጉዲነዉሱብህንአለህ
@user-ij3mr1pd3c
@user-ij3mr1pd3c 5 лет назад
አይ አብድሬ ግርም የሚለው አቀራረብህ ነፍስ ነው አላህ ከክፉ ይጠብቅህ።
@khyria143
@khyria143 5 лет назад
አሚን
@user-lb4fi3sj8r
@user-lb4fi3sj8r 5 лет назад
አሚን
@hgjg1950
@hgjg1950 5 лет назад
ያኔ ጃግነ አብድር አለህ ይጠብቅህ ከቤተ ሰቦ፣ችክ ጭምር
@alainali7017
@alainali7017 4 года назад
ክክክክክክክክክ ኢረበሳቅ
@selamalovesalma140
@selamalovesalma140 4 года назад
Amen
@user-jz3lm8rl8r
@user-jz3lm8rl8r 4 года назад
አሰላመአሊኩም አብዱ ረዛቅ እንኳንስ አረብ ሀገር ያልሆነ እነዳንሸቅልበት እንዳያደርጉን ብዬ ነዉ።
@user-zi2st3hs9o
@user-zi2st3hs9o 4 года назад
ወአለኩምአሠለምወረመቱለህወበረከቱሁ ለሀወለወለቁወተእለብለህ
@user-wr3hm2nh5e
@user-wr3hm2nh5e 4 года назад
ሡብሀን አላህ ይገርማል አጀብ አላህይጠብቀን ጉድእኮነው ከታሪኩ ይብልጥ ያንተንግግር ወላሂ ዘናአደረከኝ ሆድ ከሀገር ይሠፋል እእእእእ አየ ጉድ ዜና በዘነዘና አለ ያገሬሠው እድሜይስጠን እንጅ ገና ብዙያሠማናል ብዙ ያሳየናል ሡብሀንአላ ህ ቀጥልበት አላህይጠብቅህ
@Abay_Tube
@Abay_Tube 5 лет назад
የማይሰማ የለ አላህ የስቱር አለይና ድኔን እወዳለሁ እሚል ወደዚህ ቤት ጎራ ብላቺሁ ቁረአንን አብረን እናዳምጥ
@halimahalima6767
@halimahalima6767 5 лет назад
Masha alah
@madinasalem3475
@madinasalem3475 5 лет назад
ጉድ ወድማችን አብድረሂም ጀዛክላሁ ከይረን ሱባነላህ አላህ ይዘንለን ወድማችን አብድረሂም አላህ ይጨምርልክ
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 5 лет назад
እሺ ማጠው
@user-ry2nm9pv9n
@user-ry2nm9pv9n 5 лет назад
Ensha Allah mar
@etopialove680
@etopialove680 5 лет назад
የሌባውሊሆንይችላል
@zxczxc6000
@zxczxc6000 5 лет назад
አብድሬ የታዳጊዉ ጂብሪል ጉዳይ እየተከታተልክ አሳዉቀን
@sur8076
@sur8076 5 лет назад
ሱበሀንአላህ
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 5 лет назад
ትክክልእህቴ
@hawah9510
@hawah9510 5 лет назад
ሱበሀን አሏህ እረ እኔምለውም አጣሁ ይገርማል ወላሂ
@user-kc1tz9uw4v
@user-kc1tz9uw4v 5 лет назад
ክክክክክ
@user-tc7sl6eb9s
@user-tc7sl6eb9s 5 лет назад
ጀብሪል አላህ ይዘንለት
@smerasmera4303
@smerasmera4303 4 года назад
ወአላይኩምሰላም ጀዛክአላህኽይር አላህ ከደዝክ አለ ነግር አላህ ይጠብቀን
@amriyadulia7034
@amriyadulia7034 2 года назад
ይህን ቪዲዮ ከዚህ በፊትም አይቼው በጣም ነበር ያሳቀኝ ነገሩ አያስቅም ግን ወንድማችን ያነተ ንግግር ነው ያሳቀኝ ገርሞ ይገርማል እውትም ገርሞ ይገርማል ኢላሂ ጠብቀን ስንት አይነት ሕዝብ አለ በዚህቺ ምድር ላይ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 лет назад
ጋዜጠኛ ጀማልን አላህ ጀነተል ፍርዶስን አላህ ይወፍቀው በግፍ የገደሉትንም ያስገደሉትንም አላህ በዱኒያም ሰው እንዲማርበት በአኬራም የስራቸውን ይጣነው
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 5 лет назад
@ኤፍ ነኝ የሱ ማነው እርሱ ጋዜጠኛ ጀማል ...?
@user-uj9dc7nr4k
@user-uj9dc7nr4k 5 лет назад
شيء عجيب
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 лет назад
@@peaceandpeaceful4538 ሳውዳረቢያዊ ነው ያስገደለውም የሳውዲ መንግስት ነው
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 5 лет назад
@@fnegnyesu2335 በጣም አመሰግናለሁ ፣ወጀዛከአሏሁኸይረን
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 5 лет назад
ጀማል መቸ ነዉ የሞተዉ
@user-vz6is5hc7r
@user-vz6is5hc7r 5 лет назад
አጃይብ ነው ሰው ሰርቶ መብላት ሲያቅተው ፆታ ቀይሮ መስረቅ ተጀመረ ምን ይሆን የኛ መጨረሻ
@samalbriki1375
@samalbriki1375 5 лет назад
ሴት መስሎ የሰርቀው ግለሰብ የሴቶቹ ስም አጥፊ ስለሆነ እጅ ይቆርጥ ባይነኘ
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 5 лет назад
ሱበሀን አላህ ይገርማል
@Kk-pz9zm
@Kk-pz9zm 5 лет назад
ጎድ
@user-cg9np4tq1v
@user-cg9np4tq1v 5 лет назад
አላህ ይስትር በእውነት ከባድ ነው
@adadddhvj4970
@adadddhvj4970 4 года назад
@@samalbriki1375 ያረብ አንተው ድረስልን
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 5 лет назад
ሡበሀን አላህ አጃኢብ ነው ወሏሂ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 года назад
አጃኢብ. ጆሮለምንአታድግም. ሲሉትስቱንእየሰማሁ. እዴትደግአለአሉ. ያገሬሽማግሌአጃኢብ
@user-ql8dm6bs1e
@user-ql8dm6bs1e 5 лет назад
ይሄንንዱቄትና ሂውማንሄር ከኢቶምድርአላህያጥፋልን
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 5 лет назад
አሚንንንን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
አሚን
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 5 лет назад
አላህ ይስቱር እንጅ በዚህ አለም የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም እውነት አጅብ ነውሁሉም
@edenamarejeseslove2957
@edenamarejeseslove2957 5 лет назад
በጣም. የሚገርምነው. ጀዛኪላህ. ኸይር
@user-lb9lo1gs5g
@user-lb9lo1gs5g 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአሏህ ያኢላሂ ከእንደት አይነት ጊዜ ደረስን አሏህ ሂድያ ይስጠለን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን 🤲🏻
@sedadunki1658
@sedadunki1658 4 года назад
አሠላሙ አለይኩም
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 лет назад
ኧረ ጉድነው ጉድ ሳይሰማ መስክረም አይነጋ አል ያገሪሰው ይገርማል
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 лет назад
ወይ ጉድ ጉድ ሣይሠማ መሥከረም አይጠባ አላህ ሆይ መልካም መልካሙን አሠማን
@etopialove680
@etopialove680 5 лет назад
እርውነትነውግን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 года назад
አብዱ ረሂም ጀዛከላህ ከይን አቀራረብህ የለለነው የሚመቸው መገን ሰው ምነካው ፆታቀይሮ መስረቅ አላህ ይህድየው እንዳልከው እጁን ነበር መቁረጥ
@bdhfj7932
@bdhfj7932 5 лет назад
ምን ደስ እደሚለኝ ታውቃለህ እርጋታህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
@user-pw3gm5bk9g
@user-pw3gm5bk9g 5 лет назад
አብዱረሄም አላህእርሜና ጤናይስጥክ አላህውድድድድያርግህ በጣም የምንወድክ ወድማችነህ
@user-nh2wo9md6c
@user-nh2wo9md6c 5 лет назад
ኧረ አብዱርህማን የዶሮው ሲገርመኝ ደሞ አሁን ምን አመጣህ ገርሞ ይገርማል በጣምአጅብ አጃኢብ ክክክ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 5 лет назад
😁😁😁😁😁😆
@zulfahhassan1642
@zulfahhassan1642 5 лет назад
ክክክክክክሸሸ
@user-kt5zd6tv5m
@user-kt5zd6tv5m 5 лет назад
ኣላህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ የኣኺራ ወንድሚ ከክፉ ነገር በሙሉ ኣላህ ይጠብቅህ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u Месяц назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የነብዩ ትንቢት ነው❤❤❤❤❤ አጃይብ ከሌባው ይልቅ ማንኬያ የዋጠው ነው እኔን የገረመን
@AaAaa-zb7sp
@AaAaa-zb7sp 5 лет назад
ኧስተግፉረላ እንኳን ኢትዮ ሆነ አረብ አገር አልሆነ።ክክክክ
@rimemohammed1808
@rimemohammed1808 5 лет назад
በጣም ወላሂ
@mariyammariya2856
@mariyammariya2856 5 лет назад
ክክክክክክ አይ ዉሽ እንተ የዩቱብ ቻናል አቅራብወች
@tobiataio6806
@tobiataio6806 5 лет назад
ክክክክክክ በትክክል
@hayah7816
@hayah7816 4 года назад
Kkkk
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 4 года назад
ክክክክክክኮ አሰታግፈሩላሂለአዚም ያረቢ እዝነትህን።
@sadesada1944
@sadesada1944 5 лет назад
Wa wr wb አብዱየ የኛ ውድ በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@madinasalem3475
@madinasalem3475 5 лет назад
ጀማል ሺህ አላህ ጀነት ይወፍቀዉ
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 лет назад
ገርሞ ይገርማል ይሉ ነበር ሸህ ሆጀሌ ያረቢ ሡብሀነክ ለነገሩ አበቃያ ኒቃብ ለብሠዉ ከስዴት የሚገቡትን አድስአበባ ሚሽዋር እናድርስሽ ማዴሪያ እኛጋ አልጋ አለ እናከራያለን እያሉ ስንት እህቶቻችንን ባዶቸዉን አስቀርተዋል
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 4 года назад
በእውነት አባባልህ ሁሉ አሳከኝ አላህ የስራውን ይስጥህ
@user-lo9nb3gd3n
@user-lo9nb3gd3n 5 лет назад
ኧረ አብዴ አሳከኝ ከልጁ ያንተ ጆሮ አያያዝ ያስቃል
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
ابو ريان ادم kkkkkkk
@zahraseid1558
@zahraseid1558 5 лет назад
አጂብነው
@user-hm3ew4ul6j
@user-hm3ew4ul6j 5 лет назад
በጣምክክክ
@naimanaima191
@naimanaima191 5 лет назад
Ereh.yemigdnow
@user-hy5iz8sh4y
@user-hy5iz8sh4y 5 лет назад
ክክክክክክ እኔም
@user-mr9lx9ys1h
@user-mr9lx9ys1h 5 лет назад
ክክክክክክክክ እኔ በጣም የምያስቀኝ አናጋገሪኪ ዉድ ወንድሜ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ፈገግ አስባልከኝ
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 5 лет назад
ክክክከከከከከከከ ኧረ ወይኔ አነጋገሩ
@alewyaseid7380
@alewyaseid7380 4 года назад
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል
@user-lp7uw5jf2o
@user-lp7uw5jf2o 5 лет назад
ጀዛከላሁ ኸይርን ይገረማል
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 5 лет назад
ጀማል ኻሹጊ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይፈቅህ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 5 лет назад
አምና አይደልደ የሞተው አሁን እዳድስ
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 5 лет назад
እና ምን ችግር አለው አላህ ይማርህ ማለት
@lubabatube6818
@lubabatube6818 5 лет назад
በፌትም ሰምቻለሁ አላህ ብቻ ይቅር ይበለን ያረብ ወላሂ ያለንበት ግዜ በጣም ያሳዝናል ለሡም አላህ ልብ ይስጠዉ
@user-rr9gz8bb1p
@user-rr9gz8bb1p 5 лет назад
አላህ ይጠብቀን ያረቢ ይገርማል አላህ ይሂዲና ያረቢ ወንድማችን ጀብሪል አክበሩን ዝም አልከን እሳ በሰላም ነው
@user-zc3sn7vf8o
@user-zc3sn7vf8o 5 лет назад
ጀዛከአላህ ኸይረን
@wanwan938
@wanwan938 5 лет назад
ወሌይኩም አስለም ወረሃምቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሃን አላህ ወላሂ አጅብህ ነው ያአላህ
@user-ij3vw5bp3f
@user-ij3vw5bp3f 5 лет назад
ጉድ ነው ዘንድሮ እደዚህ አይነቶቹን በደንብ ቢቀጡልን ጥሩ ነው
@Love-zs2we
@Love-zs2we 5 лет назад
ሱብሀን አላህ ልሳቅ ልዘን ወዶቹኮ ልማዳቸው ነው ሴት መስለው መግባት መስረቅ አላህ ፊዳያ ይስጣቸው የማካው ደሞ አጃኢብ ነው
@mdmubarak523
@mdmubarak523 4 года назад
ያርብ አላህይጠብቀን እሱንም አላህ አፈያዉን ይስጠዉ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 5 лет назад
አነጋገርክ አሳቀኝ ሀቂቃ ድምፅ አውጥቼ እንዳልስቅ የመዳም ልጅ አጠገቤ አስተኝቻለው ክክክክክ ኧረ ጉድ ደግ ደጉን ያሰማን ያረቢ
@user-sq7iv9xc9m
@user-sq7iv9xc9m 3 года назад
እኔም በሳቅ ፍድት ነው ያዴረገኝ አወራሩ አጅብ ነው ዴግሜ እየሰማሁት ነው
@user-kj5tp2rf1k
@user-kj5tp2rf1k 5 лет назад
ሱብሀን አላህ አጃኢብነው ወላሂ 🙆🙆🙆🙆🙆
@FathimaFathima-lg9ef
@FathimaFathima-lg9ef 5 лет назад
ላሀውላወላቅወተልኢላቢላህ ይገርማልአላህይጠብቀን
@user-kj5tp2rf1k
@user-kj5tp2rf1k 5 лет назад
@@FathimaFathima-lg9ef አሚን በጣም የሚታመን ጠፋ
@user-qf2jl9ig5q
@user-qf2jl9ig5q 4 года назад
سبحن الله
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 года назад
ሱበሀን አላህ እህ እኔሥ አልቻልኩም ወይኔ /ኢትዮ
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 4 года назад
በተለይ የ ኢትዮጵያ ሙስሊም መዳሞች ይጠቀቁ ወላሂ በጣም ከባድ ነው
@bintbabanegnyearehmanbariy719
@bintbabanegnyearehmanbariy719 5 лет назад
ጀዛኩምላህ በጣም ነው ያሣከኝ
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 5 лет назад
ሱብሀን አላህ
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 5 лет назад
አሚን ጀማል غጂ ጥሩ ሰው ነበረ ጀግና ነበረ አላህ የስራቸውን ይሰጣቸው ጀግናን የሚወድው የለ
@asnakechtilahun7460
@asnakechtilahun7460 4 года назад
ዜና አይመስልም አቀራረብህ እርጋታህ ዋዉ👍
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 3 года назад
አር እብዱእራሂም አወራርህ በሥቅ ገደልከኝ. ሡበሀን አላህ ይገርማል እሥትግፊረላ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 года назад
የኛ ቤት ሠፊ ነዉ እየመጣሽ ተኝ አለ ያገሬ ሠዉ ዉጦት ይሆንደ ሡበሀነክ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 лет назад
ጉድ እኮ ነው የማይሠማ የለም
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
ሱበሀን አላህ ባለ ማካው ሲያሳዝን እካን ማካልንውጥ ይቅርና ውሀም አይጠጣኝም አዳዴ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
ክክክክክ በጣም ማማየ
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 года назад
አብዱሬ እንዴት ነኬ ምትለቀው ዜና በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው እና የሰረቀ እጁን ይቆረጥ የገደለ ይገደል የሚል አዋጅ በወጣ ሀገራችን ያለው ግድያ እና ስርቆት ይቆማል ብዬ አስባለሁ መግስት ይሄን አዋጅ ባወጣል ምን ነበር
@user-jh5wy2dn5c
@user-jh5wy2dn5c 5 лет назад
አጅብ እድሜናጤናይስጠንእጅ ብዙ እናያለን አይ ጊዜ አጅብነው ወሏሂይገርማል
@user-wg8lg6io6s
@user-wg8lg6io6s 5 лет назад
አላህ ይዘንለት ወላሂ ወቼም አይረሳም የሰው ልጅ እንዴት አውሬ ሆነ በረቢ 😢😢😢
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 5 лет назад
ክክክክ ጉድ ሳይው ልሳቅ ውይስ ልዝን እያልኩ ፈገግ አልኩ እውነት ያሳዝናል ክክ ሴት አደረግካት ውይ ጉድ እኔስ ፈራሁ ለነፍሴ ደግሞ ምን እንሰማ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 лет назад
ተስኒም ሙሀመድ የአሯህማን ባሪያ የረሱልወዳጅ ክክክክክክክክክክክ
@adembilar3890
@adembilar3890 4 года назад
ብጣዕሚ ዝገርም እዩ
@user-ry7uw6hk4s
@user-ry7uw6hk4s 5 лет назад
ኧረ ጉድ ነው ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ዘመናችን እየከፍ ነው የሚመጣው አላሁመሙስተአን
@aminatamumuhamed5106
@aminatamumuhamed5106 5 лет назад
Subhan allah
@user-eo8dv1ly2w
@user-eo8dv1ly2w 2 года назад
በጣም ያሣዝናል ከአገራችን ጅብ በዛ
@user-wx2vb6uj4p
@user-wx2vb6uj4p 5 лет назад
ያአለህ ያረብ ጋዜጠኘ ጀማልን አለህ ጀነተፊርደውስ ይወፍቀየ ያአገራችንን እንደነዚህ ክፉ ሰዎችንም አለህ የንሳቸው የእልምናን ጠላቶንም ያንሳቸው አለህ ይጠብቀን አው ብዙ ሙስሊም መስለው ሂጀብ ኒቃብ ለብሰው ሚሰርቁ ብዙነገር ሚየደርጉ አሉነ አለህ ይጠብቀን በቅጣቱ ጉደይ እኔም እንዳንተ ባይ ነኝ ከባድ ቅጣት ወይም መስቀል ሁሉንም ከባባድ ወንጀል ሚሰራነ ሚገድል ቢገደል ባይነኝ
@baniyasaduae3053
@baniyasaduae3053 5 лет назад
ሱበሀነላህ እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ዴረሰን አቡ ሀሩን ያሳከኚ ከወዶቹ እስረቤተው ወይስ እሴቶቹ እሰረ ቤት ሀሀሀሀሀሀ
@user-py4wk1bv5b
@user-py4wk1bv5b 3 года назад
የርሡልጀበል
@user-py4wk1bv5b
@user-py4wk1bv5b 3 года назад
የረሰልወዳጅ
@aminatamumuhamed5106
@aminatamumuhamed5106 5 лет назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ።
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx Год назад
እጃቸውንአላህይቁረጣቸውየሚሰሩትን እድቆም አድረጎ።
@uaekfn2942
@uaekfn2942 10 месяцев назад
እውነትምገርሞየገርማል
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 лет назад
አብድራሂም አንተ እኮ ታስቀኛለህ እውነት ያሳዝናልም ያስቃልም አህር ዘመን
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 5 лет назад
ኸረ አብዱ ረሂም በጣም አሳከኝ ወላሂ ምግብ ቤት ሊከፍት ነውዴ ክክክክ ሀሀሀ
@user-qh6ko3gb2v
@user-qh6ko3gb2v 5 лет назад
አብዱረህማን. ሰሞኑን. እምታመጣልን ዜና. ዉነትም. እሚገራርሙ ናቸው. አጃይብ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
ኢሄ አራተኛው ኮመንቴ ነው ጋዜጠኛው ጀማል አላህ ይርሀመው አላህ የጀነት ይበለው አሟሟቱ በጣም ነው የሚዘገንነው
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 года назад
ሱባሀንአላህ
@AmanAman-ns2ye
@AmanAman-ns2ye 5 лет назад
ወይ ጉድ በምድር የለ ሰው ቡዙ የያል ከይር አሰማን መልከም አድስ አማት አድርግልን
@salemalshehhi8632
@salemalshehhi8632 5 лет назад
ያአላህ ይሄ የበሺታ ነዉ ሠዉ በጤ ናዉ ይሄን ያህል ብረታብረት እደት ቻለ አላህ አፊያ ያድሰገዉ እሡንም እኛንም አላህ ይጠብቀን
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
ሱበሀነክ ያርብ ምን ታሳየን ይሆን ጌታየ😢😢☝☝☝☝☝☝☝☝
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 года назад
እንዲህ አይነት ነገር ከተዘጋው ዶሴ ላይ ነበር የሰማሁት
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 5 лет назад
ወይአብድሬደሞየሠሞኑዜናዎች ይገርማሉም:ያናዳሉ
@hananarsiibahahananarsiiba1667
Maashaa ahll jaazakalu keeyraan
@sameerauu4270
@sameerauu4270 4 года назад
በጣምነው የምገርመወ
@user-th6ve8of3z
@user-th6ve8of3z 5 лет назад
ላሀውለውላ ቁወተ ኢላበላ ወላሂ እኔሥ ቶሎ ብየ ሀገረ የምገባበት ቀን ነፈቀኝ ሀገሬ ከገባሁ የከብትና ያህያ ጩኸት በስተቀረ የሚሠማ ነገረ የለም ልክ ነህ አብድ ሌባ እጅ ቢቆረጥ ጥሩነው የሚሠረቅ አይኖረም
@user-yp3im7ei1j
@user-yp3im7ei1j 5 лет назад
ላሀውለውላ ቅወተ ኢላህ ቢላህ
@mariyammariya2856
@mariyammariya2856 5 лет назад
አፋህን እያጣፈጥክ የዉሸት ወሬአታዉራን እሽ እኛሀበሾች በዉሽት ጀሮችን ሊደነቁር ነዉ
@aminatali4716
@aminatali4716 5 лет назад
እኔም እዳች ነኝ ምንም አልስማ
@aminatali4716
@aminatali4716 5 лет назад
እኔኩ ያተ ውሪ እያሳቀኝ ነው ውላሄ
@user-of9zf8pw6f
@user-of9zf8pw6f 4 года назад
ክክክ
@aminatali4716
@aminatali4716 5 лет назад
ዋለይኩም ስላም ድና ናችሁ ።እር ገራሜ ነው በጣም kkkk
@user-sg1wh6br3h
@user-sg1wh6br3h 5 лет назад
ስብህን አለህ
@zuzu3561
@zuzu3561 5 лет назад
ትክክል ነህ የኒቃብ ለባሾችን ስም ያሳቅቃል።በደብ ይቀጡ
@hansvbsjsbhj2101
@hansvbsjsbhj2101 4 года назад
በጣምይገርማልወንድም
@user-sf2eu4gu1w
@user-sf2eu4gu1w 4 года назад
*ክክክክክ ወላሂ እንደት እንዳሳከኝ ሆዱ ውስጥ ምግብ ቤት ሊከፍት ነው እንደ*
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 4 года назад
እንድህ.ነው.ጀግና.የአላህ.
@user-ss6bm3py6f
@user-ss6bm3py6f 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-gp5oh1su4b
@user-gp5oh1su4b 5 лет назад
ወለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን አብድራሂም አጂብ ነው አለህ ይጠብቃን ከንደዚ አይነት
@Gg-gk6pp
@Gg-gk6pp 5 лет назад
እኔምለው ከሆዱ በቅሎነው ወላ እዴት ዋጠው ይገርማል
@husenbullofozii9511
@husenbullofozii9511 5 лет назад
kkkkkkkkk
@user-jn7ep6wb9f
@user-jn7ep6wb9f 4 года назад
የአላህ እዴት ዋጠው አጃኢብ
@abdullabaraka3828
@abdullabaraka3828 4 года назад
ሀሲቢ አለሁ ንመኒ ወክል ይልንበቲ ሁኒተ አሰፍርንው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 5 лет назад
ውይ ዘድሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ምን ይሻለኛልልልልልል
@user-tx5ju3sb8c
@user-tx5ju3sb8c 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 лет назад
አላህ ሆይ አንተ ስላም ነህ ስላምም አስማን ስላም ያለው ዜና አስማን
@tube-hr5rk
@tube-hr5rk 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ይገርማል ነገሩ ያኢላሂ
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 года назад
أَسْتَغْفِرُ اللّٰه ለቻናልክ አድስ ናኝ
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ : ጉድ ጉድ አይገልጠዉም አጂብአጂብ ነውእኮ
@rahmathhussain6646
@rahmathhussain6646 5 лет назад
ሱብሀንአላህይገርማልጀዛአላህከይርወንዲማቺኖ
@beste7017
@beste7017 5 лет назад
ሀስቡናሏሁ ዎንኢማል ዎኪል አሏህ አንቴንም ኢኛንም አላህ ከዳዝህ አይናት አማሞት ይጣብቃን ሀቢባች
@mrsjainab1784
@mrsjainab1784 5 лет назад
ወቸ ጉድ ይገርማል
@user-ep1st7gb9x
@user-ep1st7gb9x 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደርግን ይህን የፈርስ ጨራ ፀጉር እየለብስ ምን ያሰራቱ ጉድ አለ አላህ ያጥፍቸው
@user-hr5cu8pq4i
@user-hr5cu8pq4i 5 лет назад
አው እጃችው ቤቆርጥ አርፍ ነው
Далее