Тёмный

ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን 500,000 ብር ሽልማት @comedianeshetu  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 351 тыс.
50% 1

ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን 500,000 ብር ሽልማት መጋቢት 23 1 ሰው ሰብስክራይብ ስላስደረገ ብቻ እጅግ ቀላል የሚባል ውድድር አወዳድሮ ሸልሟል። በቀጣይ ደሞ የ 1,000,000 ብር ሽልማት አዘጋጅቷል እድለኛው ማን ነው?
Donkey Tube gave away the first 500,000 prize of 2015 on March 23rd for just 1 person subscribing in a very simple contest. Next,we have prepared a prize of 1000,000 Birr. Who is the lucky one?
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Donkey tube is a Media Company that mainly focuses on echoing a voice to the voiceless!
Donkey tube Media for positive change!!!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን 500,000 ብር ሽልማት @comedianeshetu #ethiopia #challenge #subscribe
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

11 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 527   
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Год назад
እንዲ ነዉ የኖርነዉ እስቲ "ጌታን " በይ "ወላሂ" በቃ እንተማመናለን ሁሉም በእምነቱ ይግባባል❤
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
subcirebr aderegung
@user-lb9nk1uk9k
@user-lb9nk1uk9k Год назад
ልክነሽ
@sofi-hg8ju
@sofi-hg8ju Год назад
እኔ ሽልማቱ ሳይሆን ያስደመመኝ አሸናፊ መሆኗ ሲነገራት ሱጁድ መውረዷ ከሁሉም አስቀድማ በዚ ተደምሚያለው ማሻአላህ❤
@nobelzegeye1660
@nobelzegeye1660 Год назад
Hulum be imnetu yemyadergew new sidest. Bizum aygermim
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Год назад
በሰው ቤት የምትሰቃዩ የመዳም ቅመሞች ተስፋ የጨለመባችሁ እህቶቼ ፈጣሪ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ💘💋🇪🇹
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 Год назад
😢😢😢😢
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
አሚን 🤲🤲🤲
@weynshetabyeabye1063
@weynshetabyeabye1063 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Год назад
አሜን አሜን ከሜን እግዚአብሄር ሁሉ በጅ ነው ምናለ ከመዳቤት አውጥቶ ቢገላግለን😭🙏🙏
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Год назад
ameen
@Birtukan21
@Birtukan21 Год назад
"ሄሎ ቃልዬ አሸነፍኩ እኮ እስቲ ጌታን በይ ወላህ" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵዊነት ይለምልም🎉🎉🎉🎉
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Год назад
Right ✅
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
በደሥታ አለቀስኩ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Год назад
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@sadaSada-gj1rg
@sadaSada-gj1rg Год назад
አሚን
@meliktegnaw_official1
@meliktegnaw_official1 Год назад
እንዲህ ነንኮ ሚድያው ነው የሚከፋፍለን
@biratub8619
@biratub8619 Год назад
ምናለ በስዴት ከምገላታ በባዶው ሸልማችሁኝ እናቴጋ ብኖር ለዝች አላፊለሆነችዱኛ😭
@hawiishawa4028
@hawiishawa4028 Год назад
💔😢
@tube3507
@tube3507 Год назад
አላህ ይረዝቅሽ ማሬ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
እረ እኔም
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
እድላችን ነው ምን እናድርግ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
@@Sofia-nk4kc እድህ በቀላል የለን ሁሉ ብር
@LamuLamiek-tf4hl
@LamuLamiek-tf4hl Год назад
I love you Ethiopian people I'm from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz Год назад
We love you more 🇪🇷 ❤
@Tamking72
@Tamking72 Год назад
we love you too❣️✌️
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@selamtefera7894
@selamtefera7894 Год назад
We love you too ❤️❤️❤️
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Год назад
We love you more
@abdususu8443
@abdususu8443 Год назад
ጓደኛዋ. በደስታ ወይኔ ወይኔ ው አላለችም 😂😂😂😂😂😂 እንኳን ደስ አለሽ. የማታ እጀራ ስጠኝ. የሚባለው ለካ ጥሩ አባባል ነው😊❤
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Год назад
መርዶ የተነገራት ነው የምመስለው ቶሎ አቋረጡት እጅ🤓
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
የሆነ ሃጃ አለባቸው መሰለኝ ለዛ ነው እስዋን መርጣ የደወለችላት ረአክትዋ ና ቃለ ምልልሳቸው ይፈነቅላል
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
ገና ሳይመሽ ልጆች ናቸው እኮ!! በእድሜ ለገፋ ሰው ነው እንዲያ የሚባለው
@temraseide8935
@temraseide8935 Год назад
😂ለኛስ በስደት ላለነው ሺልማቱ ❤
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Год назад
የበይ ተመልካች😂
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
yene mar subcirebr aderigung
@yfhahc20
@yfhahc20 Год назад
አይሸቃሊት እኛንማማንያስታውሳል
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹💘
@selima4387
@selima4387 Год назад
እሽሥደተላይላለነውየሆነገርበለን
@user-xu5jl6yq8m
@user-xu5jl6yq8m Год назад
❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@user-lb9nk1uk9k
@user-lb9nk1uk9k Год назад
አሚን
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
እሼ እኛ በስደት ሁነን በላይክና በኮመንት አንቴን ከፍ ከፍ እያደረግን ነዉ እኮ ሽልማት ያስፈልገናል 😂❤
@RahmiYube
@RahmiYube Год назад
ክክክክክ በትክክል አረበሳቅ
@mekdi1921
@mekdi1921 Год назад
እስቲ ጌታን በይ ወላሂ😢🥰🥰
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
እስኪወላሂወይ ስንላችሁ ማርያምን ትላላችሁ ደስ የሚለኝነገር የማላችን ነገርነው😂😂
@mayakamal5069
@mayakamal5069 Год назад
መሰኡዴ❤❤❤❤❤ ያገልቢ❤❤❤
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Год назад
ደስ ሲል በማርያም እንኳን ደስስስ አለሽ🌺🌺🌺❤
@warkamedia
@warkamedia Год назад
ዶምኪ ቱዩቦቾ ክፉ አይንካቹ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Год назад
በጣም ደስ ይላል እሺ የጎዳና ልጆችን ደግሞ ሸልም ❤
@user-lv6up5xp7i
@user-lv6up5xp7i Год назад
በሰዉ ሀገር የለቹ ወንድም እህቶቼ በየለቹበት ፈጠሪ በጥለዉ የርገቹ አብሽሩ ፈጠሪ ለሀገረችን የበቀነል
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Год назад
እስቲ ጌታን በይ ወላሂ ዋው ኢትዮጽያዊነት የታየበት የስልክ ምልልስ ነው ብሩ እኔ የታየኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
@Ethiopics958
@Ethiopics958 Год назад
Rihana Nursema is a truly exceptional student from Ethiopia, whose academic achievements are truly outstanding. Her performance in the Ethiopian University Entrance Examination (EUEE), where she scored above 600, is a testament to her hard work, dedication, and intelligence. It's clear that Rihana is not just a top student in her school, but also a shining example of excellence for her peers and future generations. We applaud Rihana for her impressive accomplishments and wish her continued success in all her future endeavors.
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 Год назад
Oh a what a student ,thank you for your time to express her effort sir/madam ❤Respect for both of you .
@rihannanursema
@rihannanursema Год назад
Whoever this is, Thank you soo much😊 a lot of respect!
@sbdy4509
@sbdy4509 Год назад
​@@rihannanursema go...riri...የጥረትን ዋጋ የሚያይ ሚከፍለውም እግዚሐብሔር ነዉ🙏 አንድ ተራ ቀይ መስመር አደለም🤗
@theterse
@theterse Год назад
allah yichemrlat
@m20kwt11
@m20kwt11 Год назад
የመሡድአድናቂብቻ👍👍👈
@firesenbetbersunega4864
@firesenbetbersunega4864 Год назад
እሼ hero , በርታ !
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Год назад
ማሻአላህ ደስስትል ስጂዲወረደቺ ኢማንየ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Год назад
እሼ ፈጣሪ ለአገራችን እንደአንተ መልካምና አሳቢ ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም የስራ ባልደረባዋችህ በሙሉ ተባረኩ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Год назад
ዶኪ ይቲም ለኛ ለመዳም ቅመሞች በስራ በሰውቤት የሰው ፊት ለሚገርፈን ምናለ ብሰጡንና ከቤተሠቦቻችንጋ ብንገናኝና ባገራችን ብንኖር የአላህ ዛሬስ እደኔ ስደት የመረረው ማነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Год назад
ወይኔ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣ያሳቀዉ ብቻ ላይክ❤
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Год назад
ሆዴን አመመኝ ቀጣዩ 1 ሚልየን የማን ይሆን አሹየ እንጀራህ ይከፈት አባየ
@biniyamdires8692
@biniyamdires8692 Год назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው
@mdfakkar5839
@mdfakkar5839 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ
@jubilee_john4862
@jubilee_john4862 Год назад
Congrats young lady!
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Год назад
በጣም፡ደስ፡ይላል
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Год назад
አሸነፍኩ እኮ እስኪ ጌታን በይ ወላሂ ወይኔ ወይኔ 😂እደት እዳሳቀችኝ አቤት ደስታ
@aloyoutube9144
@aloyoutube9144 Год назад
😂😂😂😂😂ወይኔ ወይኔ
@tube3507
@tube3507 Год назад
ማሻ አላህ👍👍
@aaa-lr6ks
@aaa-lr6ks Год назад
eshe programih betam desssss yilal....betam...eketatelalew gin degimo mesatef betam efeligalew ..........betammm
@user-gg8et1pm5q
@user-gg8et1pm5q Год назад
መጨረሻው ተመቸችኝ ወይኔ ወይኔ ባህላችነው 😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
እንካን ደስ አለሺ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
😂😂😂😂😂 ወይኔ አሳዘኑኝ
@user-dr9qr3dy5k
@user-dr9qr3dy5k Год назад
ወይኔ ወይኔ ክክክክክክክ
@Umuabdellah567
@Umuabdellah567 Год назад
ለማንኛውም አንድ መኖሪያቤት ሸልመኝ እሼቱ ይሄው እንቅልፌን ትቸ ነው ያዳመጥኩህ ክብር ለመዳም ቅመሞች
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤❤
@user-mg5qy8ze1l
@user-mg5qy8ze1l Год назад
ወይኔ ወይኔ😄😃😂😂😁
@issayasgunfa7723
@issayasgunfa7723 Год назад
God bless you brother
@sitratube1193
@sitratube1193 Год назад
ሠላም ፍቅር ለሀገራችን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አንካን ደስ አለሽ❤
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Год назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ዉድድር ነዉ 😍👍👍👍👍👍
@sew971
@sew971 Год назад
Mashallah Enkwan Dess Alesh 🎉🎉🎉
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም አሰተማሪ ነዉ ይህንን ከፉ መንፈስ አግዚአብሔር ከየሰዉሉ ላይ የንሳልን አመቤታችን ያስራት ልጆች ነን አሳ ባማላጅነታ ትጠብቀን ሁሌም አግዚአብሔር ይመስገንአግዚአብሔር ለማዳን የራሱ መንገድ አለዉ ለዚህ ቤት መዳን ምከንያት የሆነዉ የባለቤታ ወንድም ምከንያት ስለሆንከ መታደል ነዉ መምህራችን ያንተ ትምህርት ያባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ የቀሲስ ሄኖከ የሌሎችም ትምህርት በመናፍስት ላይ የሚሰጠው ትምህርት የስንቱን ነፍስ መለሰ አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ተስፋ ስላሴን ከቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
@tilahunworkneh9745
@tilahunworkneh9745 Год назад
I don't know why? But I used to cry whenever I saw your videos. May be It is because I saw my intrinsic ethiopia by your voice ,action and promotion too. GOD bless you. Dr Tw ,AA
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j Год назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🙏
@lubabalubaba8235
@lubabalubaba8235 Год назад
እኔን. ያሳቀችኝ. የመጨረሻዋ. አሸነፍኩ. ስትላት. ወይኔ. ወይኔ. በላ. የቀወጠችው. ነገርስ😂😂😂😂😂. መብሩክ. እንኳን ድስ. አለሽ. ኢማን
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Год назад
😂 ቡሗላ አብረዉ ያጠፉታል ክክክክ
@mkeyamaka2833
@mkeyamaka2833 Год назад
እሼ ወላሂ ባጣም ነው የማደንቅህ ካንተ በላይ ጀግና ታታር የለም አንደኛ ነህ ከልብህ ነው የምትሠራው
@user-kq3zt3ec3r
@user-kq3zt3ec3r Год назад
አረ አላህን ፍሩ ሱሪ በሂጃብ ሱብሃን አላህ
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 Год назад
እሼ የዘመኔ እንቁ 🎉እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t Год назад
እሺ አደኛ በራታልን
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Год назад
እኔ ከሁሉም ያሳቀኝ ወይኔ ወይኔ ውውው ያለችዋ ተመችታኛለች😂😂😂😂😂😂😂
@indiamon476
@indiamon476 Год назад
Kkkk
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Год назад
እምየ ሀገሬ ሁልጊዜ ደስ ይበልሽ❤❤❤
@Kdisttube
@Kdisttube Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን እንኳን ደህና መጣቹህ
@alemyescout2899
@alemyescout2899 Год назад
ሼ !ድንቅ ድንቅ ስራ ኮራሁብህ በርታ !!
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
ዋው እሼ ትለዬ አለክ 😍😍😍😍😍😍
@asmanasir2948
@asmanasir2948 Год назад
ኢማንዬ እኳን ደስ አለሽ እደለኛ ሰለሆንሽ በተለያየ ነገር ተወዳደሪ የኔ ደርባባ ማሻአላህ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነዉ ብቻ በሁኑ ሰዓት አስጠልቶነል እጂ
@beshiralasad25
@beshiralasad25 Год назад
Yesss
@itisme1909
@itisme1909 Год назад
ወይኔ ወይኔ 😊😊😊
@rodinass8208
@rodinass8208 Год назад
ሰላም ፍቅር ላገራችን ማንንም አሰማም ኢትዮጵያ ወደፊት
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
አላህ ሰላም ያርግልን አገራችንን
@ambaw1004
@ambaw1004 Год назад
እሼ በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል ፤ ግን አንተ እና ሙሉ ቡድኑ ለምትሰሩት መልካም ሀገር የሚያቀና ሥራ 100 M million ሰብስክራይ ሲያንስህ ነዉ ፤ ህንዶች ዩቱብ ብፌ ላይ በጎ የሚሰራ ሰዉ ካዩ ተባብረዉ በአንድ ምሽት ከ 10 ሚሊዮን በላይ ሰብስክራይብ ሊያደርጉ ይችላሉ እናም ምን ለማለት ነዉ ሳንጠየቅ ቻናሉን ማሳደግ ማስመንደግ ማስወንጨፍ ወዘተ••• እንችላለን ።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ኢመን እኮን ደስ አለሽ
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 Год назад
ሰው የኖረበትን ያሳላፈውን እንደዚህ ሲያስታውስ ደስ ይላል 😍😍😍😍
@getanehdirshaye7078
@getanehdirshaye7078 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
@yordanosmengestu1512
@yordanosmengestu1512 Год назад
እሼ መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ
@ameley4768
@ameley4768 Год назад
Do not stap the rad line you said it not me😂😂😂😂😂
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 Год назад
በርቱ
@ananiyatube3942
@ananiyatube3942 Год назад
የመጀመርያ ነኝ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Год назад
እስኪ ለኛም በስዴት ላይ ላለንዉ ወገኖቻቺሁ እድል ስጡን
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Год назад
እሸቱን ስወደው በምክኒያት ነው የወደፊት ኢትዮጵያን ቢመራ ምኞቴ ነው 😍❤️😘
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
ወይኔ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅 እድርተኛው ካልመጣ ቀሌልነው በጪሆቶ።
@symonbehailhu9768
@symonbehailhu9768 Год назад
Congratulation🎉🎉🎉
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ማሻአላህ❤❤😂😂
@abitube3078
@abitube3078 Год назад
አሽናፊወች እንኳን ደስአለሺ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
ayyy eshe ayalknet eko nek
@alamalemu2737
@alamalemu2737 Год назад
❤❤ 😂😂👍🏾
@ethiomert1114
@ethiomert1114 Год назад
ኢማንየ መብሩክ አላህ ይጨምርልሽ ጓደኛ አታብዥ😁
@medi743
@medi743 Год назад
መሱድየ ❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላም ለሠው ዘር በ❤❤❤😘😘
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 Год назад
ኮንግራ እሼ ልጅ አገኘህ ደስይላል እንኳን ደስ አለህ❤
@jumachama880
@jumachama880 Год назад
ሰላም ።ከደቡብ አፍሪካ
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Год назад
ኢማን እንኳን ደስ አለሽ
@kljhhggg5329
@kljhhggg5329 Год назад
😢😊😊😊ማነው እደኔ ደጋግሞ ያየው ወይኔ ወይኔ😊😊🎉🎉🎉🎉🎉እረ እሼ ለመዳም ቅመሞችም ሽልማት አምሮናል😢
@diroejeta6084
@diroejeta6084 Год назад
Done 👍
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Год назад
ስደት ላይ ያላችሁ አንድ አካባቢ የምትኖሩ እስኪ ቢያንስ 3/5 እየሆናችሁ እየተደራጃችሁ በፍቅር እየኖራችሁ ከስደት የምትወጥበትን የስራ ዘርፍ ፍጠር እኔ እንኳን የሰፈሬ ልጅ አድ ብቻ ነች ግን በህብረም የመስራት ፍላጎቴ ልዩ ነው እርስ በርስ ተደጋግፈን ከሰውቤት ለመውጣት ያለኝ ምኞት እርስ በርስ ብንተማመን ግልፅ ብንሆን በሀገራችንኮ ከትንሽ ተነስተን ትልቅ ባለቢዝነሶች እንሆን ነበር ፍቅርን ያድለን
@sew971
@sew971 Год назад
Allah Yersqew Saylfa Yasaqfewal Yareb Berahemtk Yemdam Beta Lemnkratetw Shufen Absene Kant Yehon Melkam Negr Hulu Felagi Nen Yareb❤❤
@tigtub8751
@tigtub8751 Год назад
😢እረ እሼ ግን ምነዉ ለእዚ ለዚህ ማ እኔ እህትህ በሰዉ ሀገር ከምቃጠል ምናለ ለኔም ሰተኸኝ ሀገሬ ብገባ😂😢😢
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d Год назад
አሸ. ሰላምህ. ይብዛልኝ. ውድ ወንድሜ. እኔምልምጣደ. የዋውነው
@kidest3197
@kidest3197 Год назад
በሰው ህገር ተሰደን የምንገላታውማ ሽልማታችን ለፍተን የሰራነውን ቤት ማፍረስ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v Год назад
እህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selmayakob5736
@selmayakob5736 Год назад
እእእእእ ቅጥል በያለሁ 8አመት ለፈት 0መለሱኝ ባንድ ቀን
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
ይህን ብር ላገኝ አልሞላ ብሎኝ ማዳም ማዳም ቤት ስንት በሽታ ተሸከምኩ እናንተ ምን አለባችሁ ተጫወቱ
@rozaagzaw555
@rozaagzaw555 Год назад
በተወደደ እንቁላል😂😂
@eboebise3525
@eboebise3525 Год назад
❤❤😂
@yabetstesfaye749
@yabetstesfaye749 Год назад
Eshe beast 😂😂
@Asutube414
@Asutube414 Год назад
Congratulations eman❤
@eyobbelay1972
@eyobbelay1972 Год назад
የ 4 ኛ የወጣው እንቁላል አጣጣል ተመችቶኛል
Далее
Becoming A World-Record Holder 🔥
01:00
Просмотров 4,8 млн
The past and future of Orange juice🍊
0:17
Просмотров 10 млн
мороженка с @saiho33 и @Prettyman
1:01
Просмотров 736 тыс.
Lattani ishini latta tushunadi | Million jamoasi
0:41
Они убрались очень быстро!
0:40