Тёмный

ዶ/ር ተስፈዬ እና ፓስተር ታሪኩ ከonly Jesus ጋር 

አማኑኤል Ammanuel Tube
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
መንፈሰዊ ዉይይቶች፣ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮች፣በዚህ ጉደይ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለል የሚሉ ዉይይቶች ይቀርበሉ።
ይከተተሉ ይባረኩበት፣እዉናተኛዉን የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ በማያዝ ወደ ዘላለም ህይወት ጉዞ ዘሬዉኑ ይጀምሩ።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@haime508
@haime508 Год назад
Dr tesfaye god bless you
@samerymkonen7838
@samerymkonen7838 Год назад
አቶ ታሪኩ ለሰው ክብር ይኑርሕ
@amanuelanebo969
@amanuelanebo969 Год назад
እባካቹን የተስፍሽን ትምሕርቶች በብዛት ልቀቁልን ፈልገን እያጣን ነዉ❤❤❤❤
@furtunakiflu7384
@furtunakiflu7384 Год назад
አቶ ታሪኩ ለሰው ክብር ይኑርህ
@nd6098
@nd6098 10 месяцев назад
Be huletum mehal sefi gap yetayegnal 1, tekochi ena tenadaj 2, tehut ena astemari
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Год назад
Respect to Dr. Tesfaye 🙏
@aberhamanshebo
@aberhamanshebo Год назад
Ato tarku please lklu kbre yenurke eshi..
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@MamoLove-l2g
@MamoLove-l2g Год назад
Ere bereket eyegabezeh new hidna esun awraw besefereh atechu ende....
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 Год назад
Pastor Taricu ምነው ለዶር ተስፋየ ለምን ዕድል ኣትሰጠውም dominant ሆንክ? ንግግር ታበዛለህ
@AbenezerAklilu-j5m
@AbenezerAklilu-j5m Год назад
😂😂😂 hyyyy ababa tariku
@alemayehuayatoterefe6193
@alemayehuayatoterefe6193 Год назад
ዶክተር ስህተትዎን ላሳይዎት፡- ኢየሱስ በእርስዎ መኖሩ እርስዎን ኢየሱስ አያስብልዎትም። ምክንያቱም ባህርይውን አካፈልዎት እንጂ በሙላት አይኖርብዎትም። በኢየሱስ የሚኖረው አብ ኢየሱስን አብ አድርጎታል። ለምን? መልኩን የአብ መልክ፣ ሥራውን የአብ ሥራ፣ ቃሉን የአብ ቃል አድርጓል። ለዚህም ነው እኔን ያየ አብን አይቷል የተባለው፤ለዚህም ነው የምትሰሙት ቃል የአብ እንጁ የእኔ አይደለም ያለው፣ለዚህም ነው በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል ያለው። ወልድ አብ በሙላት የሚኖርበት አካሉ ነው።
@dinkudinku5855
@dinkudinku5855 Год назад
ዶክተር ተስፋዬ የታምታው የስለሴ ትምህርት ነው እንጅ የሐዋርያት ቤ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱሰዊና ግልፀ ነው ።
@addisuendale6307
@addisuendale6307 Год назад
አይ ዶክተር ተስፋዬ እስቲ ከነ በረከት ማቲዮስ ጋር ተገናኝተህ አውራ
Далее
በዶ/ር ማሙሻ   ፈንታ
2:01:13
Просмотров 33 тыс.