Тёмный

..ዶ/ር አርቲስት ትግስት ልዑልሠገድ በሞት አጣናት | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 148 тыс.
50% 1

ዶ/ር አርቲስት ትግስት ልዑልሠገድ በሞት አጣናት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 Месяц назад
ነፍስ ይማር እኛ የሰው ልጆች ምንም ነገር ብንሆን የቱንም ያህል ብንማርና እውቀትን ከጥበብ ጋር ቢሰጠን የገንዘብና የስልጣን ጥግ ቢኖረን ባንወደው እና ባንፈልገውም ብንሸሸውም የማይቀር ብንረሳውም የማይረሳን ሞት የሚባል ነገር አለና ከሚሞቱት እየተማርን ባለችን ጥቂት ጊዜ መልካሙን መንገድ በመከተልና እግዚአብሔር በመፍራት ብንኖር እንዴት መልካም ነበር።
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Месяц назад
እወነትነው ትክክ ምናለ ከንደነዚ ብንማር ፍቅር ቢኖረን ብንተሳሰብ ምናለ ለሞተችው ነብስ ይማር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ትክክል እንግዲህ ልቦና ይስጠን ነፍስ ይማር
@menotmenot3557
@menotmenot3557 Месяц назад
respect
@mimialemayheu1076
@mimialemayheu1076 Месяц назад
❤እውነት ነውአምላክ ማስተዋልን ይስጠን
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Месяц назад
ነብስ ይማር።
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Месяц назад
የምድር ኑሮ እንደ ጠዋት ጤዛ ነች። ለቤተሰቦቾ መፅናናትን ይሰጣቸው እሶንም ነብስ ይማር።
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Месяц назад
በሰዉ እጅ የሚጠፍ ነብሶች ዘላለም ቁጭት ነዉ የሚሆነዉ ብዙ የሚጠቅሙንን ሰዎች እያሳጣን ነዉ ጭካኔ ነብስ ይማር
@abebamengestu7003
@abebamengestu7003 Месяц назад
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ገዳዮ የገደልከዉ ሀገርን ነዉ ለሀገር ስንት መሰራት ሰትችል በአጭሩ ቀጨሃት 💔💔😭😭😭😭
@Maedot_media-vc2cn
@Maedot_media-vc2cn Месяц назад
ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያሳርፍ! ለቤተሰቦችዋም መፅናናትን ያድላቸው።
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 Месяц назад
ነፍስ ይማር
@EmaMare-md8me
@EmaMare-md8me Месяц назад
በጣም ታሳዝናለች። ነብሷን በገነት ያኑርልን 😭
@nigistseleshi813
@nigistseleshi813 Месяц назад
Wow So interesting!!
@zuzu4528
@zuzu4528 Месяц назад
ቀሀገርም በሰው ሀገርም ሞት ብቻ ያውም በሰው እጅ ነፍስ ሲጠፋ ያማል ነፍስ ይማር ዶ /ር ቲጂ ጽናቱን ያድል እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሽ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Месяц назад
Seifu with your lovely family may almghty god bless you all. I'm a big fan of yours always.
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g Месяц назад
ነብስ ይማር
@Dior768
@Dior768 Месяц назад
❤❤❤ ሴፍዬ ከነ መላው ቤተሰብህ እና ባል ደረቦችህ መልካም በአል❤❤❤
@abebina4362
@abebina4362 Месяц назад
Nefis yimar 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Месяц назад
ነብሰ ይማር
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw Месяц назад
ነፍስ ይማር😢😢😢
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Месяц назад
ውይ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Месяц назад
Nefis yimar betam yasaznal
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Месяц назад
ጭራቅ ነው የበላት። የዚህችን ህይወት የነጠቀው ሰውዬ እድሜ ልኩን ከመከራ አይውጣ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kkw5614
@kkw5614 Месяц назад
ሞተ እኮ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Месяц назад
ሰዉ ገሏት ነዉዴ እ💔
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል። ነፍስ ይማር።
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
ነፍስሽን ይማረው የኔ እህት ፈጣሪ ይፍረድባችው
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d Месяц назад
ነብስ ይማር 🙏
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v Месяц назад
ነብስ ይማር 😢😢😢
@EyerusG
@EyerusG Месяц назад
ቲጅዬ የኔ ሳቂታ እንደወጣሽ ቀረሽብን እየጠበቅንሽ እኛ አንጀታችን ተቃጠለ ትጅዬ ምን እናድርግ ያንቺን ነፍስ ያጠፉ እጆቹን ከግዚያብሄር መልስ እንጠብቃለን ቲጅዬ አንቺ እኮ የብዙ ሰዎች እባ አባሽ ነበርሽ አንቺን ብቻ አይደለም የገደለው እኛንም ነው ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርልን
@mekdesmellion8304
@mekdesmellion8304 Месяц назад
በጣም የሚሳዝን ነው ነብስ ይማር የወደደውን አደረገ😭😭😭😭
@tesfayetena7421
@tesfayetena7421 Месяц назад
ህይወት እንደዚህ ነች ነብስይማር።
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Месяц назад
አቤቱ ይቅር በለን በቃ በለን ተለመነን እግዚአብሔር 😪 እግዚአብሔር አንተ የሰራኸውን የሰውን ነፍስ እየነጠቁ ምን ይጠቀማሉ??? ኢትዮጵያ😢😢 ሀዘንሽ በዛ 😢😢ኡፍ የኔ እህት ወገኔ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቿ መፅናናት ይሁን😢😢😢
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Месяц назад
ነፍስ ይማር እህታችን 😢
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Месяц назад
ዲ❤ የተናገረችው ቀለም የረገጠችው ለምለም ዘመና ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Месяц назад
Rip😢
@KalkidanTades
@KalkidanTades Месяц назад
😢😢😢ያሳዝናል
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Месяц назад
😭😭😭😭😭ምን
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i Месяц назад
ነፍስሽ በገነት ያሳርፈው አለም እንዲህ ናት በቆረጠልን ግዜ እንሄዳለን ባንበላላ ፈጣሪን ሚያስደስት ነገር ስርተን ብናልፍ ።
@Melat633
@Melat633 Месяц назад
ነብስ ይማር እህቴ 😭😭
@shegawferede2189
@shegawferede2189 Месяц назад
Rip tg
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Месяц назад
ነፍስሽ በሰላም ትርፍ የኔ እናት 💔😭😭
@gigi6428
@gigi6428 Месяц назад
ነፍስ ይማር እጅግ በጥም ያሳዝናል በሰው እጅ መገደል
@Dinke-sl5ul
@Dinke-sl5ul Месяц назад
❤❤😢😢😢😢😢😢
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Месяц назад
Multiple talent wo😊
@africantimes5037
@africantimes5037 Месяц назад
So Sorry
@selamselam9201
@selamselam9201 Месяц назад
ወይኔ ሳልመረመር 😢ነብስ ይማር እታለም💔
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 Месяц назад
😭😭😭RIP
@MIkItube
@MIkItube Месяц назад
ነብስ ይማር እህታችን
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i Месяц назад
ነፍስሽን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን
@wakjiradaba4093
@wakjiradaba4093 Месяц назад
Rip
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
አይ ክፉ ግዜ እስቲ ምን ይጠቀማል አንቺን ገሎ እግዚአብሔር ድፍት ያድርገው
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Месяц назад
ነብስ ይማር አቤት ሰዉ ነገን አያዉቅም ነገን የሚያዉቀዉ መድኃንያለም ብቻ ነዉ በስመአብ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Месяц назад
Ufff Yene konjo ere minish leafer aygebam neber wegen lemiyalf gize tigist benoren ye Abrehamu silasewoch nefsishin yikebeluat😭😭😭
@user-pz3jp9qw9e
@user-pz3jp9qw9e Месяц назад
ነብስ ይማር ይቺ ምድር የኛ አደለችም 😢😢😢
@mesayafesa8304
@mesayafesa8304 Месяц назад
😢
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@user-sg8zw5gf1s
@user-sg8zw5gf1s Месяц назад
😭😭😭sorr
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b Месяц назад
Rip yenea enat
@najathnajath5008
@najathnajath5008 Месяц назад
ነፈስ ይማረ የኔ እናት😭😭😭😭
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
Nefseshin yemarlen ehte😢😢 sew kentu sew sheklaw😢😢😢😢😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 ​@@GgFf-vd7dx
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Месяц назад
😭😭💔💔
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 Месяц назад
አረ ኡኡኡኡኡ ምን ይሻላል የኢትዩጱያ ልጆች በዚህ በዛ እያለቁ ነዉ ሀጥያታችን በዛ ነብስ ይማር ይች ብዙ ለአሀር ኡምትጠቅም ነበረች
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l Месяц назад
😢😢😢😢😢💔
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Месяц назад
Rest in peace my sister . May God give strength to all the family ❤
@hintub
@hintub Месяц назад
RIP
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Месяц назад
እቺን የመሰለች መግደል ምን አይነት ሴጣንነት ነው 😢😢😢😢😢😢
@jossylove914
@jossylove914 Месяц назад
How did you know?
@ter2065
@ter2065 Месяц назад
ለካ እደሳቀ የሚቀረዉ ስቀዉ የተነሡት ፈቶ ብቻነዉ አይይይይ የኛ ነገር
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Месяц назад
😢😢😢😢😢
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 Месяц назад
R I P❤❤❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Месяц назад
R.I.P.😢😢😢😢
@SEIDHASSEN-dj2in
@SEIDHASSEN-dj2in Месяц назад
አላህ ይይለት ለምን ገደሉሽ ብዙ ለሀገር የምትጠቅም ነበረች ያሳዝናል
@betnat-9450
@betnat-9450 Месяц назад
😢😢😢😢
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
😭😭💔💔 እህቴን ምን አይነት ጭካኔ ነው ገድላት በላት አፈር ይብላ ነፍስሽን ይማረው🙏
@BarkaS-mt2cp
@BarkaS-mt2cp Месяц назад
💔💔💔💔💔
@DddZdes
@DddZdes Месяц назад
በጣም ያሣዝናል ደስተኛ ባለሙያ የተማረች ምቀኛ በዚህ ዘመን ወንዶችን ተጠንቀቁ በፆታዊ ሳይሆን በነገራችን ይቀናሉ እኔ ከወንዶች ጋ በበዙበት አካባቢ ነው ለብዙ አመት የሰራሁት ሚያወሩት ሚሠሩት ሚቀኑበት ነገር ሴቶች ቅናት አደጋ የለውም እንደው ከወንዶች ተጠንቀቁ። ውበታም ዘናጭ ኩሩ ሚባል ወንዲ በውስጡ ሌላ ሰው አለ ነፍስ ይማር
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 Месяц назад
😭😭😭😭💔🖤🖤
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Месяц назад
እኔን።
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Месяц назад
😢ቲጂዪ😢ነፍስሽን 😢በአጸደገትያስቀምጥሽ😢ደግ እሩህሩህ😢ፍልቅልቅ😢የዋህይሄላንቺይሄአይገባምነበር 😢ከአትላንታ 😢ነፍስይማር😢ይማር😢
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Месяц назад
አዝኛለሁ😢
@abesha0268
@abesha0268 Месяц назад
ይህቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ማጣት ልብን ይሰብራል:: ነፍስ ይማር እህታችን
@Semiraasmara
@Semiraasmara Месяц назад
😢😢😢😢😢😢 R.I.P Dr Tiji
@user-sv8qi5ok7x
@user-sv8qi5ok7x Месяц назад
nefsh yemar😢😢😢😢
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Месяц назад
ነፋሰ ይማር እዳነች ያሉ ሰው ለማግኘት በጣም በጣም ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@Kebri-tx2hk
@Kebri-tx2hk Месяц назад
omg
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Месяц назад
ልጆቹ በጣም ልጆች ናቸው እናትም አባትም ማጣቸው ያሳዝናል😢
@tigist9810
@tigist9810 Месяц назад
በጣም 😭
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Месяц назад
😢 😭 😿 😢 😭
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb Месяц назад
ታሳዝኛለሽ የማትሞች ሴት ሞተች ነፍስሽ በሰላም ከደጋጎች ጎን ትረፍ ለወዳጅ ለዘመድ መጥናናትን ይስጣችሑ ወገኖቼ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Месяц назад
የሚቆጨኝ የተማረና ህፃና ሲሞቱ ውይይይይይ ምን አይነት አረመኔነት ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Месяц назад
ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
የሰው ልጅ ጤናውን ለመጠበቅ : እድሜውን ለማራዘም : ጅም ይሰራል : ምግብ ይቀይራል 😢 አምላክ ደሞ ባልታሰበው መንገድ ይወስደዋል!😢 ያሳዝናል የሰው ሞኝነት : እርስ በርስ መተላለቅ😢 አዝኜያለሁ በዶክተሯ አሳዛኝ አሟሟት😢
@btrueeth
@btrueeth Месяц назад
የሀበሻ መዳኒት ሌላ ሀበሻ እንደመሆኑ ጠላቱም ሀበሻ ነው። ያሳዝናል። መጽናናትን ለቤተሰቦቿ እና ጓደኞቿ እመኛለሁ።
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባለው ይኾናል።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Месяц назад
ዶ/ሯ አርቲስት መሆኗን አላውቅም ነበር ፤ አዲስ አበባ = ሰሚት-ፊጋ አካባቢ "ዶ/ር ትዕግሥት ክሊኒክ" የሚል ማስታወቂያ ላይ የሕክምና ልብሷንና የማዳመጫ መሣሪያዋን ለብሳ የምትታይበት ፎቶ ጋር ቅርብ ጊዜ ማየቴን አስታውሳለሁ፡፡ .......... ፈጣሪ የእርስዋንና የባለቤትዋን ነፍስ ይማርልን ! መንግሥተ-ሰማይን ያውርስልን !! 🙏😭🙏
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
😢😢ምን አድርጋችሁ ነዉ የገደላችሁዋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kr8ny6gb7j
@user-kr8ny6gb7j Месяц назад
Rip 😢😢😢
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Месяц назад
Nefes yemar
@user-gd5xn9my4u
@user-gd5xn9my4u Месяц назад
Fetari nefswa yemar😢
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад
ምንአይነት ጨካኝነት ነው።
@yeshenv1112
@yeshenv1112 Месяц назад
Nefs yimar
@sifrashgelaw4683
@sifrashgelaw4683 Месяц назад
Nefis yimar
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ስፍራሽገላው
@semumuzeabd1387
@semumuzeabd1387 Месяц назад
ለምንድነው ግን በአላህ ለሀገር ለወገን እሚጠቅምን ሰው በቀላሉ እንደ ተራ ነገር የሚቀጥፉት በጣም ያሳዝናል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Месяц назад
ስታሳዝን አይ አንቺ አለም በቃ ዛሬ አይተናቸው ነገ ሞቱ 😭😭
@user-gp7qw8kb8s
@user-gp7qw8kb8s Месяц назад
የእነዚህ ሁለት ባል እና ሚስት በተከታታይ መሞት ከጀርባዉ የሆነ ከባድ የፖለቲካ ሴራ ያለዉ ይመስለኛል የወይዘሮ ትእግስት ባለቤት ታዋቂዉ ጋዜጤኛ ዳዊት ከበደ ለጉብኝት ዘመዶቹን ለመጠየቅ ወደ ኢትዮጵያ በሄደበት የዛሬ ሁለት አመት በድንገት መሞቱ ይታወሳል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Месяц назад
የባልዋ ወንድም ነው የገደላት። እርኩስ ነው ። ይህችን የመሰለች ልጅ ነጠቀን። 😭😭😭😭😭😭😭
@woubit246
@woubit246 Месяц назад
የዳዊት፣ወንድም፣ ነው፣ የገደላት?
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Месяц назад
No.. ye he is her sister’s ex husband
@user-gp7qw8kb8s
@user-gp7qw8kb8s Месяц назад
@@addisababanazareth1525 የባሏ ወንድም ነዉ የገደላት የሚለዉ ዉሸት የተሳሳተ ወሬ መሆኑን ፎክስ ኒዉስ ዘግቧል የገዳዩ ማንነት እስካሁን አልታወቀም
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
እረ አይደለም የእህቷ ባል ነው የገደላት ያልተረጋገጠ ወሬ አታውሩ ​@@addisababanazareth1525
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Месяц назад
አይይይ 😭ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭
@Romona-fz6xr
@Romona-fz6xr Месяц назад
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ.
@jgshe4404
@jgshe4404 Месяц назад
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ
@antenehkebede922
@antenehkebede922 Месяц назад
ምን ይጠቅምሃል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Месяц назад
ምን ይሰራልሻል
@aniakmel8172
@aniakmel8172 Месяц назад
ጥሩ ዜና ቢሆን መጀመሪያ አትሆንም ነበር
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
እና ምን ይጠበስ 😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Месяц назад
አቤት ጭካኔ ከሞተችው እህት ይልቅ ያንተ ላይክ ነው ያስጨነቀሽ ኧረ ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@gigialemu18
@gigialemu18 Месяц назад
ቃላት ያጥረኛል እንዴት ልቤ የተሰበረው ለማን ይጮህ
Далее
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 14 млн
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 294 тыс.
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
Просмотров 6 млн
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00