Тёмный

"ዶ/ር አሸብር ስለ አትሌቲክሱ ምንም እንደማያውቁ አሁን በደንብ ገብቶኛል!" አትሌት ኃይሌ ገስላሴ 

Sheger Sport
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

"ዶ/ር አሸብር ስለ አትሌቲክሱ ምንም እንደማያውቁ አሁን በደንብ ገብቶኛል!" አትሌት ኃይሌ ገስላሴ

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@ZagorawBeder
@ZagorawBeder 5 дней назад
አብዬ በዩቱዩብ ስለመጣቹ እናመሰግናለን ሙባረክ ነኝ
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 4 дня назад
haile the legend
@YOHANNESTESFAYEBISETEGN
@YOHANNESTESFAYEBISETEGN 5 дней назад
ሸገር ስታርትን በጣም ለረጅም አመት አባይን ገድቤ የጠጣሁት ያክል በእርካታ ሳጣጥመው ኑሪያለሁ! አሁን ደሞ ይሔን እረጅም ጊዜ ያጣጠምኩትን ስፖርት በዩቱቭ እንደወይን ለጎነጨው ስለሆነ ደስብሎኛል!አቤ እና ሳምሪ ይመቻችሁ በርቱልን!J.T.B ነኝ
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 дня назад
ማስተካከያ ለሃይሌ! ገረመው ደንቦባ ትክክል ኃይሉ ፋና ግን በኦሎምፒክ ውድድር ተሳትፎ አያውቅም።ባይሆን በ22ኛው ሞስኮ ኦሎምፒክ ከተሳተፉት ከማስታውሳቸው በጥቂቱ።ጓደኛዬ ጀማል ሮጎራ፣ሙሴ ዮሐንስ፣ጥላሁን ወ/ሰንበት፣ አለማየሁ ስጦታው፣ዘርአጋብር
@አድማሱጋሞከፓስተር
አቤ እና ሳሚሪ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ትላንትና ዶሮዋን ገነጣጥለን በላናት ሌንዴ ሁሉም ቀይ ናት
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 3 дня назад
አቤ እውነት ትመነምናለች እንጂ ኣትሞትም። ቢዘገይም አሁንም አልረፈደም።
@engdazeleke7992
@engdazeleke7992 5 дней назад
አቤና ሳምሪ እዴት ናቹ እንኳን ደና መጣቹ ምርጥ አማራጭ ከች አላቹ መልካም አዲስ አልመትይሁንልን እንግዳ ነኝ
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 3 дня назад
ደክተሩ የአትለሌቶቹ ወጌሻ ናቸዉ እንጂ አሰልጣኝ አልነበሩም። ምናልባት ሃሳብ ይለግሱ ይሆናል ከዚህ ያለፈ አይሆንም። ሣታዉቅና ሰታጣራ ነዉ የተጣሪኸዉ። አሰቀድመህ አጣርተህ ተናገር የአሁኑ ሰህተት መማሪያ ትምህርት ይሁነህ።
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 дня назад
አሽብርም ሀይሌም ደራርቱም ምናለበት ገለለ ቢሉ 3ቱም እስፖርቱን የመምራት ችሎታው የሌላቸው ሀይሌም በቃ ዝም ብለህ ንግድህን ነግድ ሀገርህን ስም ያስጠራህ ጀግና ግን የመምራት ብቃትህ Zero ነው ስልጣን ፍለጋ ችክ አትበል! ደራርቱም እንዲሁ አሽብርም እንደስሙ አሽባሪ ነው!
@ሠላምይሁን-ታረቀኝ
@ሠላምይሁን-ታረቀኝ 5 дней назад
ሳምሪዬዬዬ አቤቤቤቤ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልልኝ
@ElmuOsman
@ElmuOsman 5 дней назад
አቤ ሁሌም ላይ ክ አርጉ ብለህ በጠየክ ግዜ ሁሉ አረጋለሁ አተ ግን አንድ የማንቼ ማለያ አትሸልመኝም አቤየኔቆንጆ
@serundimedia9858
@serundimedia9858 6 дней назад
አቤ እንኳን በሰላም ወደ ዩ ቲዩብ መንደር መጣህ ብትዘገይም አልረፈደም ስራጅ ነኝ ከሳዉድ አረብያ
@begashawayele1289
@begashawayele1289 4 дня назад
ደስ ብሎኛል
@barokemarkan2174
@barokemarkan2174 5 дней назад
አቤ ሳምሪ እንኮን መጣቹልን ይመቻቹ።
@mulerredae5475
@mulerredae5475 6 дней назад
Well come
@ባልንጀራኢንተርቴይመንት
Welcome
@TeddyAbeba-v3m
@TeddyAbeba-v3m 6 дней назад
Wellcom
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 дня назад
አሸብርና ደፂ ስልጣን ከለቀቁ ይሞታሉ እንደ ??🙄🙄
@HairedinAbdela-e4k
@HairedinAbdela-e4k 5 дней назад
wellcom
@YOHANNESTESFAYEBISETEGN
@YOHANNESTESFAYEBISETEGN 5 дней назад
አደባባይ ልትወጡነው አቤ😂እንኳን ደህና መጣችሁ!
@SagniHussein
@SagniHussein 5 дней назад
እንኳን ወደ ዩ ቲዪብ መጣቹ WOW
@YaredBirhane-dn2jb
@YaredBirhane-dn2jb 5 дней назад
በዚህ መልኩ ስላገኘናችሁ ደስ ብሎናል
@Mysterious20208
@Mysterious20208 2 дня назад
ያቺ Hyundai ነች አይደል በየቀኑ እንደ ቁራ የምታስጮህህ::
@Phoenix-zhb
@Phoenix-zhb 5 дней назад
አቤ በስፊው አሁን እናገኛችዋለን?
@Ermias-xb1vg
@Ermias-xb1vg 5 дней назад
እንካንደናመጣwelcom
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 5 дней назад
ጠፋችሁ እኮ በሰላም ነው
@GetuHailu-gr4ho
@GetuHailu-gr4ho 3 дня назад
Des belonal
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 4 дня назад
ይህ ዶማ አሽብር ጉራች ሽጎሌ ሽማግሌ እንኳን አትሌቲክስን ማወቅ ቀርቶ እኔ እርግጠኛ ነኝ 100% ተምሬአለሁ የሚለውን የአካዳሚ እውቀት ዶክተር ነኝ ይሚለውን ምንም የሚያውቅ አይመስለኝም ነው ስውየው የተፈጥረው ለገንዘብ ብቻ ለጥቅም ብቻ ነው ተምሬእለሁ በሚለው subject እውቀት ልምዱ ፍላጎትም ጭምር ስሌለለው ነው ስም ዶክተር ተሽክሞ አንዴ የፖለቲካ ፖርቲ ሌላ ግዜ የፖርላማ እባል ሌላ ወቅት ደግሞ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ነኝ በሚል የሚያንከወክወው ገንዘብ እሚዘርፍበትን በመቃኘት ነው እንዚህ የደቡብ ስዎች ከተማ ሲገቡ ጅብይሆኑና ይሉኝታ እፍረት ብጭራሽ እይኖራቸውም ለጥቅም ከተሜ ለመባል ባላገርነታቸውን በድፍረት ይጠቀሙበታል ይህ እሽብርም ድዳም ግም ሽለቆ ጭንቅላት ሽጎሌ ግጠሬ መሀይም ይልበስለ ያልስለጠነ ፈሪሀ እግዚእብሄር የሌለው የኮባ ግንድ ያበጠ ግን እቅም እውቀት የሌለው ከፍት ነው ከሀይሌ ገ/ስላሴጋር በአትሌቲክስ ትከሻ ሲለካካ ለጥቅም አይኑያበጠበት ኤሊ ጭንቅላት መሳይ ፍልጥ ነው
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 5 дней назад
በስተመጨረሻ የራሳችሁ ዩቱዩብ ኖራችሁ ተመስገን
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 дня назад
I am absolutely truly he speak the true athlete salka Heyela Gebrsasa You should lesson him what saying make sance.
@andfekadu2323
@andfekadu2323 2 дня назад
Lena takerbalachihu How much he paid to you
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 2 часа назад
ይህ አሸብር የምባለው ታሪካዊ ሌባ ሰውዬ እንደ ሞሶሎኒ ቁልቁል እስኪሰቀል መተኛት የለብንም።
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 10 часов назад
አንተ አበበ የምትባል የአሸብር ቀኝ እጅ ነህ ጥያቄህ ሲያስጠላ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 дня назад
አሸብር አሉባልተኛ ተራ ወራዳ ሰው ነው
@leaftif
@leaftif 4 дня назад
ሀይሌ! አንተስ ከመሮጥ ዉጪ ስለ አትሌቲክስ ምን ዕዉቀት አለህ??
@samcook9137
@samcook9137 3 дня назад
አይሌ የሚያስተዳድራቸዉን ድርጅቶች ኤደ እስቲ check አድርግ....ሀይሌ ሀገር መምራት ይችላል
@zerguat
@zerguat 3 дня назад
እበፍ አለ ጎዣም !!! እስቲ አንተ ንገረነ?
@nigsen8206
@nigsen8206 2 дня назад
Duket!Running is part of athletics.
Далее
How to split your drink
00:45
Просмотров 1,1 млн