Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
አስገራሚው የፋኖ ኮማንዶ ጭፈራ ድምጻዊ ኪሮስ ደርቤ ከአማራ ፋኖጋ በወልድያ የነበረው ደስታ
11:44
#መገን_ራያ_አገርን_ጉድ_ያሰኘው_የራያ_ጭፈራ_በሳውዲ_አረቢ_የሚገኝት_ሁለቱ_ጥንዶች_የቤተሰብ_ትውውቃቸው_እንዲህ_የሞቀ_እና_የደመቀ ፕሮግራም ይመልከቱ ሸር
10:45
НЕСИТЕ ВАЛИДОЛ! ОБНОВА В МЛББ! Mobile Legends
23:42
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Bài tập tăng sức mạnh dành cho ngón chân cái. #vungocson #drson #shorts
00:19
Кирилл Набутов, Михаил Крутихин, Ксения Ларина | Обзор от BILD
57:07
#ጀግናው_የምስራቅ_አማራ_ፋኖ_ኤርሚያስ_ተፈራ_በልዩ_ሁኔታ_በጋዶቹ_ታጅቦ_እንዲህ_በሞቀ_ጭፈራ_አለሚቱ_ቀለጠች
ከድር ራያ /kedir raya
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Игры
Опубликовано:
14 янв 2023
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
255
@kedirraya2949
Год назад
#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ! #telegram= t.me/KedirRaya #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
@annette1792
Год назад
እኔም ፋኖነው የማገባው እግዚአብሔር ከፍቀድው ብቻ አገር ሰላምትሁን እኔም በሰላም ለአገር ያብቃኝ ምርጫየ ፋኖ ነው
@user-jj1lm1tq5n
Год назад
እኔም ፋኖ ማግባት እፈልካልሁ👏👏👏👏👏
@ghhg4504
Год назад
አማራ ሁሉም ፋኖነው እህቴ
@user-jj1lm1tq5n
Год назад
@@ghhg4504ትክክል ብለሻል
@legmubex2163
Год назад
ቅቅቅቅቅ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Год назад
ክክክክክ እኔም አግብቻለሁ ያውም ስደተኛውን ፋኖ 💖💖💖💖💪💪💪💪💪
@user-so7sx4bw2u
Год назад
ኣማሓራወይ ጀጋኑ ደሞቼ ሰላማቹህ ይብዛ 💚💛💖 💙 My Raya ኣምሃራዊት 💚💛💖😇👊
@dh-7tube661
Год назад
ፍኖ ውስጤ ነው ክብር ፍቅር እስከመጨረሻው ለጀግናው ፋኖ
@naima7969
Год назад
አማራዬ፡ፍቅር ፡እንተን አለማድነቅ አይቻልም ሠላማችሁ ይብዛልን
@hayatseid951
Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ፋኖወቻችን የኛ ጀግኖች
@genetyetwahdolij2494
Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ መከራ ለጊዜውም ቢሆን አልፎ ለዚህ ክብር በቃን ተመስገን ሲያምሩ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ እኔማ ከፋኖ ውጭ አላገባም ማነህ የኔ አዳም ሰልጥን
@woldeberihun7193
Год назад
አይበገሬዎቹ የምስራቅ አማራ ፋኖዎች በርቱ ከጎናችሁ ነን።
@asdrasdr7357
Год назад
አማራነት..መታደልነዉ..ፋኖ..የአማራ..ኩራት..ነዉ..ፋኖ..ፋኖ..አላህ..ባላችሁበት..ይጠብቃችሁ
@user-oc1zt7xu5i
Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ያሁሉ መከራ አልፎ ለዚህ ያደረሳችሁ ጀግኖቼ ጋብቻችሁን የሳራና የአብርሃም ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ጀግናዬ💚💛❤️
@user-rf6pe5no2d
Год назад
ደሞቸ ፋኖየ የአይናችን ብሌን እደው ስወዳችሁ የኔ ጀግኖች ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ መልካም ካብቻ ፋኖየ አላህ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው💓💓💓💓
@abebaadisu9951
Год назад
ዋው ፋኖወች አድምቀውታል የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@gtime4104
Год назад
ፈኖ ጀግና
@janatmmm6876
Год назад
ክፉ አይካችሁ ፋኖዋች የኛ መከታዋች በጣም ክፉአይካችሁፋኖዋችየኛመከታዋችበጣምደስይላል
@zamzamzamzam3398
Год назад
ኑሩል በደስታ የአማራ ፋኖወች ደሞቸ መልካም ትዳር የአማራ የሚጠቅሙ ጀግና ጀግና ፋኖ የሴትም ወንዲም ፋኖወች ዉለዱ አማራየ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ
@mebratl.abraha5022
Год назад
አለን! አንተኛም! አናንቀላፋም! እኛ የኢትዮጵያ የብረት አጥር🤝 የማንደፈር የማናስደፍር የቃልኪዳን ልጆች ነን!አይዞሽ ኢትዮጵያ! አይዞሽ ሀገሬ! የስሜ መጠሪያ የነጻነት ክብሬ!💚💛❤
@yirgalemniguse114
Год назад
የአደባባይ ጭፈራው አሁን ብዙም አስፈላጊም አይደለም ከፊታችን እጅጉን ብዙ ውጣውረድ ስለሚጠብቀን መጠንቀቅ አማራጭ የሌለው ነገር ነው!በተረፈ በርቱ እንበርታ!
@genetyetwahdolij2494
Год назад
ትክክል ያው ሰርግ ስለሆነ ነው
@yefatewa2155
Год назад
ፋኖነት፣ አማራነት፣ ኢትዮጵያዊነት ነው!!!💚💛❤ ክብር ለጀግናው ፋኖ💪💪💚💛❤
@user-bt3bh4nl2p
Год назад
የአማራው አለንታ ፈኖዎቻችን❤❤❤❤❤
@workitdesa4063
Год назад
01
@user-pd3jw7zd6b
Год назад
Yitadelutal enji ayitagelutem amara balhon yikochegn ..neber
@mekdiyebarchehit247
Год назад
እንደት ነዉ እሚያምሩት በስመአብ ትዳራቸዉ ይባረክ
@azmiazmi1511
Год назад
ኤርሚየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-di2jq4of5p
Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዬ💚💛❤
@user-hs4cd9hh8j
Год назад
እኔም ፋኖ ነው የማገባው የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው ሳላደቃየው ኣላልፍም
@samuelbelay7251
Год назад
ፋኖወች የኛ ጀግኖች እባካችሁ ሁሉም ነገር መቀረፅ የለበትም ሰራ ሙያ በልብ ነው ጭፈራ መግለጫ በቃን 😭😭😭
@mdet9828
Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብሀገሬን ሠላሞን አብዛልኝ በዘርበቢሄር በሀይማኖት የሚፈላፈሉትን ልብሥጣቸው እላህ በቃበለን ሠላምምምም ያኢላሂ ሠላምምም ለኢትቢያ ፣💜💚❣️♥️🌷🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹💙💛❤️
@kokobyehamzaenat9990
Год назад
ፋኖየ አላህ ይጠብቃችሁ ማሮቸ መከታ ክብሮቸ እወዳችችኋለሁ
@mataralsuwaidi3463
Год назад
ልልልልልል መልካም ጋብቻ ይሆንላቹ ወድሞቼ
@user-jm4ir3cc8s
Год назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ መከራ ስቃይ ከሳቱ አዉጥቶ አትርፎ ለዚህ ክብር ላበቃችሁ ላበቃን ፈጣሪ ይመስገን ፍፁም ሰላሙን ያድለን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በዉነት ጀግና አባት ናቸዉ ክብር ይገባቸዋን ❤❤❤
@kabaayalew3954
Год назад
የኔ ማሮች ሙቼ ነው እምወዳችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ, ሙሽራዉም መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ❤❤❤❤
@zinatmohammed9997
Год назад
ዋው የጀግና ሰርግ እድህ ነው ደሞቸ ሙቸ ነው የምወዳችሁ የኞ መከታወች💚💛❤👑🙏
@hayathayat7349
Год назад
ክብር ለናተ ይሁን የአር መከታ የሆናችሁ ማግባት ፋኖነው ወንድ አገር ወዳጅ
@kassayewubbie7010
Год назад
የአማራው ክንድ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤
@user-bf6jl3zy9w
Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ፋኖወች የኔ ጀግናወች እኔም ኢንሻ አላህ ፋኖ ነው ባሌ 😍😍😍
@usofethiopia8844
Год назад
ተወደደም ተጠላ ጠሎች ማወቅ ያለባቸዉ አማራ በዉነቱና ሰዉነቱ በጡንቻዉ ይከበራል ያስከብራል።ፋኖ አማራ ነዉ አማራ ፋኖ ነዉ አራት ነጥብ።
@neza6422
Год назад
እኔም ፋኖ ነኝ አበሶቸ የመሬ ልጆቺ ፋኖየየየየየየየየ አማራየየየየየየየየየየ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@genetabebe3336
Год назад
ፋኖ ደሜ ፋኖ ፋኖዬ ጀግናዬ የደም ስሬ እኮ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጥቃችሁ ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀይሉን ይስጣችሁ
@zmzmmuhamed915
Год назад
ፈጣሪ ይባርክላችሁ ሁለት እዲል ከዚያ ሁሉ ወጥቶ ለዚህ መብቃት ሲቀጥል የጀግና አጀቢ ጀግና ነው በጀግኖች ታጂቦ ወግ ማርግ ማየት ምን ያስደስታን ታሪክ ነው ውለዲ ክበዱ
@mmkk940
Год назад
አምኬ ተመሥገን አማራ ያደረገኝ
@abcd3670
Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናወች ፋኖ ያአይናችን ብሌኖች👍👍
@habeshayimer5697
Год назад
ጀግኖች ወንድሞቻችን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የኛ ኩራት ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ዉዶቼ💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪
@hruyteteku149
Год назад
አይ ፋኖ ለአማራ ምን የሚሳነው ነገር አለ♥♥♥
@Ethiopia-tq4pd
Год назад
የአሳምነው ልጆች መድሃኒያለም /ከአላህ ጋር ይጠብቃችሁ አንድ አማራ !!!!!አማራ ሁሌ ያሽንፍል !!! አማራ ወይ ክርስቶስ ወይም አላህን ብቻ ነው ።
@user-lu3kv5zq5s
Год назад
ዋው የሚያምር ሰርግነበር ልጁም የልጅአዋቂ ነው ይገባዋል!!!ኮንግራ ኤርሚ መልካም የትዳርዘመን❤❤❤❤
@heyatfetaw6022
Год назад
ድኔ አይፈቅድምጂ ራሴ የሴት ፋኖ እሆን ነበር ፋኖነት ውስጤ ነው. ስወዳችሁ. ቤተ አማራ ወሎ ፋኖን ተቀላቀሉ ወጣቱ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Год назад
የኔ አለኝታወች አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪💪
@masayaadamu4603
Год назад
እግዚያብሄርይጠብቃችሁ ደሞቸ. አይዞችሁ
@user-ot6dm9pv5f
Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@mesimykinig4367
Год назад
አባባ የኔ አባት ❤ ወንድሜ ሶል ሲላምላክ ደጎ😢🇪🇷 ሞላ ደስየ አሹ ማርያምን እነሱ እንደ አንድ ታጋይ አልነበሩም ሞላ አሹ ልክ እዳሳምነው የዘላለም እሳቴ ናቸው😢
@genetyetwahdolij2494
Год назад
በጣም ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን
@danieltesfaye3865
Год назад
ጀግኖቼ ኑሩልኝ አይለያችህ ።
@sistefera6987
Год назад
የጀግኖች ጀግና እናት ኢትዮጵያ የወለደችው የታሪክ አማባ ፋኖወች ከጎናችሁ ነን
@madreshuwoldemanuelalemu3617
Год назад
እባካቹ ፋኖ እያላቹ ወገኖች አታስጨርሱ ሁሉ ነገር በአደባባይ ሳይሆን በሚስጥር አርጉ
@mesfingeorgis4335
Год назад
የአማራ ጀግና ሞቱም ሰርጉም እንዲህ ያምራል
@yengustube
Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ አልፋ ለዚህ ላቡቃን የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊መልካም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጋብቻ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊
@user-qy2zo7fn7i
Год назад
አማራነት💚💛❤
@berhanugebrie662
Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን ።
@user-fr8xz4px3v
Год назад
እኔም ፍኖ እህታችሁ ነኝ በርቱ
@aaas205
Год назад
የኛወቹ ፋኖ ኑሩልን
@user-qq1rg7ne1m
Год назад
መልካም ትዳር አላህ ያድርግላችሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞
@msaddis4164
7 месяцев назад
ሴቶች አሁን ፋሽኑ ጀግናውን ፋኖ ማግባት ብቻ ነው
@fawziahusain2882
Год назад
ወይኔ ደስ ስትሉ አማራ ባልሆን ምን ይዉጠኝ ነበር
@user-ws4wx3lf5c
Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ
@stu6020
Год назад
አንድ አማራ አንድ ፋኖ እናሸንፍለን✊✊
@rahmaabdo5261
Год назад
ያን ሁሉ መከራ አልፎ አልሀምዱሪላ ፋኖየ ዉለዱ ክበዱ እኮን ደስ አለህ
@user-ei2wo5fz3i
Год назад
እሰይይ እልልልልል ወድሞቸ ክፉ አይካቹህ ተደሰቱልይ ሁለይም
@user-cw7yb7uo8x
Год назад
አማራዬ 💝💝💝💝💝
@Ethiopia.143
Год назад
እህቴን በጀግንነት ባጣትም በጀግንነት ደስታችሁን ሳይ ደስ አለኝ በደማችሁ በአጥንታችሁ አኮራችሁን የእኛ መኩሪያወች ለእህቴ ነፍስ ይማር በሉልኝ 😭 ምን አለ በሂወት ኑራ ይህን መጨረሻውን ባየች ነሮ 😭😭😭
@mahletbera8991
Год назад
እሰይ እልልልልልልልል ፋኖየ ደሞቸ ስወዳችሁ ሞቸ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሁሉንም ፋኖ ጠብቅልን 🙏🙏🙏
@jamaledasala8153
Год назад
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አማራ ልጆችህን ጠብቅ ዋው መልካም ትዳር የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግልላችሁ
@alemdemise1242
Год назад
የኔ ጀግኖች💐💐💐
@solomonteshom4286
Год назад
ጀግኖቻችን የአማራ ፈኖቻችን በርቱልኝ ይሔን ሽልፍታም የወያኔ ቅጥርኛ እና ጭብሉን የኦሮሞ ልዩ ሐይልን ኦነግነኝ የሚሉቴነ አአሽአሮቹ የባእዴን ቅጥርኛ ቅጠረኞቹን እጭድ እናርጋቸው ተነሱ እባካችሑ ስለእግዚአብሔር ብላችሑ
@birtukanshegaw5477
Год назад
ይለያል አቦ ራያዎች ያውም ሮቢት ኑሩልኝ አቦ❤
@user-gt2yx7kl6y
5 месяцев назад
ጀግኖች የጀግኖች ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk2mu6se8c
Год назад
ለአማራ ብቻ ነው ያላችሁት ጠባቦች ለሁሉም አትሉም
@user-fr8xz4px3v
Год назад
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ የአሳምነው ወንድም እህቶች
@maekel6789
Год назад
ማሻአላህ መብሩክ እኳን ለዚህ አበቃው ፋኖ ወድማችን መልካም ትዳር ይሁለት😍🥰🇨🇬💪💪
@user-rz2pe7bb4k
Год назад
😟😟😒😒ለኔም ፋኖ ባል ይፈለግልኝ😇❤️❤️❤️መልካም ጋብቻ የኔ ፋኖ❤️❤️
@user-mx9jk3tp9o
Год назад
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ጀግናችን መልካም ትዳር ፋኖየ አላህ ይጠብቃችሁ
@rahmaabdo5261
Год назад
የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-yn6iw7ff6o
Год назад
የአማራ ድመቅት ርፋኖወች።
@aberhamzelalem9907
Год назад
ፍኖ ፍኖ በሉ እንድትድን አማራ
@solomonweldesenbet1843
Год назад
እንዲህ ደስ ያበላችሁ 💚💛❤️
@workuyared3806
Год назад
እኔም ፋኖ ነኝ ።
@BeYouTube-hj5bj
Год назад
ፍኖ የኛ ጀግና መልካም ትዳር ይሁንልህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-os1gc7xi7b
Год назад
ማሻአላ ጀግናው ከትግል መልሰ ተሞሸረ እኳን ደሰ አላችሁ መልካም ትዳር 🌹🌹
@alemtdese2570
Год назад
እስከ እስይእስይ ደስ ስትሉ. እንካን. የናንተ ሆንኩኝ
@hshehhshdh2599
Год назад
ልልልልልመልኮም ትዶር የኛጀግና
@birhaneatomsa6824
Год назад
ምን ተገኝቶ ነዉ ጭፈራዉ ?? ድራሻችሁን እያጠፉት ጭፈራ ሕዝባችሁ እያለቀ ተደራጅታችሁ አጥፊያችሁን እንደማጥፋት ጭራሽ ድል እንዳገኘ ትጨፍራለሕ በወገንሕ አሥክሬን ላይ እንደ እንደጨፈርክ ቀጠረዉ
@meazatefera1476
Год назад
ፋኖ ነው ደሜ አማራ
@user-um2io6nv5m
Год назад
አላህ፣ይጠብቃችሁ፣የኛ፣እቁዎች
@user-yj5bq6gd2j
Год назад
ወላህ።አማራ።ፍኖ።መሆን።መታደልነው
@rahmaabdo5261
Год назад
ያማራ ልጆች የት ናችሁ እኮን ደስ አለህ በሉት
@rahmaabdo5261
Год назад
ፋኖየ እኮን ደስ አለህ
@rahmaabdo5261
Год назад
የኔ ፋኖዉች ስወዳችሁኮ ወላሂ
@AaA-yq1dk
Год назад
አደኛናቹህ ያብረሀምና የሳራ ያርግላቹ ስታምሩ
@senaithailetesfa8200
Год назад
GRUM BEHAL BE TILIK YE KIBER SEM!YE SELAM YE BEREKET GABICIA YEHUNELACIHU 🙏🙌
@user-ui1zo2uh1d
Год назад
እሰይ'የኔ'ነብልባሎች'ፋኖኖኖኖየ💪💪💪💪💪
@mesimykinig4367
Год назад
የኦኖግን ባድራ የልበሰ ልጅ አለ የኔ የዋህ ባለ ማወቅ ነው መቸም ነጭ ቀይ አረጓደ ያለበት እስካርቡ የነሱ ነው
@rozantube2640
11 месяцев назад
Allah ytbkhew wgnoha love you knig fno❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪
@binyamtadele9130
Год назад
አማራ ክልል ትልቅ ችግር አለ ሰው ሲገባ ጥይት መተኮስ ጥሩ አደለም ጠለት ገና ነው አራት ኪሎ ሳንገባ የሚቆም ትግል የለም ዘመነ ነገ ይፈታል ተብለን እየጠበቅን ነው
@woynshetawoke8966
Год назад
አማራየ
@user-we3kb2jm5b
Год назад
እኔም በወታደር ታጅቤ ላግባ እንዴ
@user-tn8gg1yi5r
Год назад
በማርያም. ስወዳችሁ
@user-cx7xn8xv7c
Год назад
እደዛ ተደቁሱ ተዘፍ ተሉ አሁን በመንግስት በወያኔ ስነልቦና ተመልከከቱ አይ አማራ ንስረ የሆነ ብህረ 😘😘😘
Далее
11:44
አስገራሚው የፋኖ ኮማንዶ ጭፈራ ድምጻዊ ኪሮስ ደርቤ ከአማራ ፋኖጋ በወልድያ የነበረው ደስታ
Просмотров 38 тыс.
10:45
#መገን_ራያ_አገርን_ጉድ_ያሰኘው_የራያ_ጭፈራ_በሳውዲ_አረቢ_የሚገኝት_ሁለቱ_ጥንዶች_የቤተሰብ_ትውውቃቸው_እንዲህ_የሞቀ_እና_የደመቀ ፕሮግራም ይመልከቱ ሸር
Просмотров 78 тыс.
23:42
НЕСИТЕ ВАЛИДОЛ! ОБНОВА В МЛББ! Mobile Legends
Просмотров 112 тыс.
01:00
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
Просмотров 763 тыс.
00:19
Bài tập tăng sức mạnh dành cho ngón chân cái. #vungocson #drson #shorts
Просмотров 710 тыс.
57:07
Кирилл Набутов, Михаил Крутихин, Ксения Ларина | Обзор от BILD
Просмотров 118 тыс.
6:21
#ስለጀግኖች ሲመሰክር ጀግናው#ምሬ ወዳጆ! ስለ50 አለቃ ሻምበል ፍቃደ#ጀግንነት ከሞት የተረፈ ጀግና ታሪክ ስሪ ነው!ሞት አትፍራቀንህ ከደረሰ የትም አታመልጥም
Просмотров 19 тыс.
8:08
ሰበር መረጃ- ሼህ አላሙዲን ለአብይ ደብዳቤ ላኩ | Ethio Insight news June 19, 2024 | seber zana | Ethiopian move
Просмотров 9 тыс.
52:50
በፈኪያ ቤት ያልጠበኩት ክስተት! || እንተንፍስ #21
Просмотров 209 тыс.
5:13
ዩሃንስ መኮንን(ድንቢ)_ባለ ምንሽሩ_Yohanes Mekonen(Dinbi)_Bale Menshiru_New Ethiopian Music 2024(Official Video)
Просмотров 58 тыс.
33:52
#እንኳን_ደስ_አላችሁ_ውድ_ቤተሰቦቼ_100K_ገብተናል_ሁሉም_የራያ_ዩቲዩበሮች_እና_ቲክ_ቶከሮች_የተገኙበት_አስደሳች_ፕሮግራም_ዩቲዩበሮች_ምን_አሉ?
Просмотров 2,6 тыс.
4:14
chanie negussie (yilal Amhara)ይላል አማራ New Ethiopia music
Просмотров 200 тыс.
11:58
#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ?#ኮሜንት_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ
Просмотров 301 тыс.
8:06
ዞብል ላይ ደማቁ ሰርግ በጠየቃችሁት መሰረት ተለቀቀ !!! LIKE SHARE AND SUBSCRIBE
Просмотров 49 тыс.
4:19
"ዛሬ ማታ ብሞትም አይቆጨኝም።" ነጻነትን የተጎናፀፉት የራያ ዋጃና ጥሙጋ ነዋሪዎች
Просмотров 110 тыс.
18:12
ራያ💚ወርቄ ምርጥ የገጠር ሠርግ የሠዉን ቀልብ የሳበዉ ልጅ ያሳዝናል🙉እስከ መጨረሻዉ እዩት
Просмотров 122 тыс.
31:57
🤑 64 000 UC - ВЕЗУЧИЙ АККАУНТ! ПРОКАЧАЛ АККАУНТ В PUBG MOBILE! ПРОКАЧКА АККАУНТА ПУБГ МОБАЙЛ!
Просмотров 203 тыс.
19:38
МАЙНКРАФТ АНИМЕ УДИВИТ ВАС
Просмотров 108 тыс.
36:35
СЛОЖНЫЙ СПУСК, РАНДОМНЫЕ ЧЕКПОИНТЫ И МНОГО ЛЮДЕЙ - КАК ВЫ ПРОСИЛИ! ГТА 5 ОНЛАЙН
Просмотров 348 тыс.
3:2:06
💥Игра со зрителями на Личесс. Шахматы блиц от 19.06.24
Просмотров 38 тыс.
27:18
ЗНАКОМЬТЕСЬ, ГЕЙБ НЬЮЭЛЛ - СОЗДАТЕЛЬ STEAM
Просмотров 160 тыс.
3:5:13
НАС ПОЧТИ 800 K😱 Я ПОКУПАЮ НОВУЮ МАШИНУ😍 #shorts
Просмотров 99 тыс.
19:32
КАК VAC LIVE ЗАБАНИЛ НАС НА ТОП 3 МИРА (CS2)
Просмотров 203 тыс.