Тёмный

ዉድቀት የሚጀምረዉ አልችልም ማለት ስጀምር ነዉ 

Eman ወሎ tube
Подписаться 867
Просмотров 89
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው አልችልም ማለት ሲጀመር ምክንያቱም አልችልም ሳይሆን እሞክራለሁ መሞከር መልመድ አለብን ብንወድቅ እነሳለው ብለን ማሰብ ጎበዝ ወድቆ አይቀርም
@qorontosmedia
@qorontosmedia 2 месяца назад
ሠላም እህታችን እነኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ርዕስ ጉዳይ ነው። ዕውነትም ነው ። የሰው ልጅ ሲፈጥረው ሁሉንም አሟልቶ ስለሆነ እያንዳንዱን ነገር በትኩረት አይቶ መሞከር ይገባዋው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@EshetTube
@EshetTube 2 месяца назад
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ጠቃሚና ሰዎች የሚወዱት ቪድዮ ነው በርቺልን ያዎቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ነው ትክክል መጠንከር ነው❤
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ለሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምሽ ንብዛልኝ ውዴ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እውነት ነው ጤና ካለው የስው ልጂ ሳይችል ቀርቶ አያውቅም አለመቻል ከስፍና የሚመጣ እጂ ፈጣሪ ሁላችንንም የየራሳችን ተድጥኦ ስቶናል እሱን ደሞ የማሳካት የኛ ድርሻ ነው
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 2 месяца назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን🎉🎉🎉👍👍👍
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 2 месяца назад
አሰላሙሊይኩም ወረህቱሏሂ ወበረካቱሁ እህታችን እኮን ሳላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዚት ይበል ለነበረን ቁይታ በጣም እናመሰግናለን በርች
@kemir264
@kemir264 2 месяца назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው አስተማሪ እርስ ነው በርች በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ❤❤❤
@neju9654
@neju9654 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ሰላመጣሽ እህቴ ቆጆ የሆነ እርእስ ነው አልችልም ካልን ብዙነገር ደካማ እደሆንን ነው የምንገልፀው ጠንካራና አልችልም አለማለትን መልመድ አለብን
@Radiahmed
@Radiahmed 2 месяца назад
በትክክል ብለሻል እህቴ በሂወታችን አንችልምም የሚባል ነገር በፍፁምም የለም ጎበዝ ጠንካሪራ ነው መሆንን ያለብንን በርቺልንን እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤❤
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 2 месяца назад
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅ እውነት ናው ለውቃት ቦተ የምንሰጣ እኛ ናን ቦተ በመስጣት አንችልም መለት በይኖር ረርፍ ናበር❤
@saraazanawtube
@saraazanawtube 2 месяца назад
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ውድቀት ፣የሚመጣው ከራሳችን አመለካከት ነው ፣አልችልም ሞከርኩ ሁለተኛ አለፋም ምናም እየተባለ ተስፋ ሲቆረጥ ነው የመጨረሻ ውድቀት የሚመጣው ፣መሞከር መፍጨርጨር ስንጀምር መነሳትን እንለምዳለን
@HabtamHata
@HabtamHata 2 месяца назад
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልሽ እኳን ደህና መጣሽ ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በቤትሽ ርዕስሽም ጥሩነበር እውነትነው የሰውልጅ ውድቀቱ አንችልም ሲሉነው
@weyni2816
@weyni2816 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን እውነት ነው❤
@alemyetube-
@alemyetube- 2 месяца назад
እግዚአብሔር የሚያስገነ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር እውነት ነው የማንችለው ነገር ብዙ አለ ነገር ግን ሁሉንም መሞከር ባይሆንም ጥቂቶቹን መሞከር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 2 месяца назад
ስላም ነው እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ምርጥ ቆይታ ነበረን መልክቱም ጥሩ ነው በነበረን ቆይታ በሚቀጥለው ቪዲዮ እሰከምንገናኝ ስላም ላገራችን የውንልን
@bontushawaa515
@bontushawaa515 2 месяца назад
Ashamaa Ashamaa harka fune jirraa jirtuu akkami jirtuu baga jiratani ijolee biyyaakoo baga nagaan dhufte hadhookoo jabesi itti fufi ❤❤
@AMIR465
@AMIR465 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu jabadhu
@elsaayoutube
@elsaayoutube 2 месяца назад
agziabher yemsgen selamsh yebzaa ahtachn ankwan dana metash arif qoytaa nebean faxarii hagrachn selam yadrglab amen
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 2 месяца назад
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 2 месяца назад
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn❤❤
@Azeb1
@Azeb1 2 месяца назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enasegenalen berichi
@Rimnatube89
@Rimnatube89 2 месяца назад
Selamish yibzalign ehite zarem endetelemedew tiru akerareb New tiru rieism new yizesh yekerebshiw ketybet❤❤❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 2 месяца назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 2 месяца назад
ሰላም ሰላም እንዴትነችሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ኦእንደምን አላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ የሰውልጅ ሁሉግዜ ተስፈ እናደርጋለን ምምክናያቱም ሰውየው ተስፋ የሚያደርው ሊያደረገው ወይማበማያውቀው መንገድ ቢደረግለኝ ቢሆንልኝ ብሎጨመመኘት እናእናገኛለን ብለን ለመፍጨርጨር ይረዳል
@obseegorba
@obseegorba 2 месяца назад
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa jiratanii umutaa waa yeroo baredaa turee ebifamii yadaa ketifii galatomii
@AniBekele3
@AniBekele3 2 месяца назад
Akkam jirttuu maatii jalala nagaa keessan baayee tokko bareeda jabbadhuu ittii fufii hayyee garii dhaa hojii garii jabbadhuu ittii fufii hayyee
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 2 месяца назад
Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet egzaber yetbekachu ekgnengn melkam geze lehulachu
@beteseb292
@beteseb292 2 месяца назад
Selmeshe yebeza egezabeher yemesegen selm tena andenetrn yeseten Xeru qoyeta neber yaqerebeshew sabe xeru new yesew liji lasebebet alamen gebe bequ hono megegnet alebet enji alchelm malet yelbetem bayehon mokeralhu malet enji enam sew kalser kalqed menon norew
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
Mangachewun nege alchilm aybalm hayln bemisten bekestos hulun echilalehu newu yemibslewu esh beterefe srl as machi ybzalg esh tesfaye
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 2 месяца назад
Enken beslam metah selamtsh selamtsh selamtsh des yembla neber berya eht yenber keyt des yembla neber berta ehg selam fekr hezbetan hegerta yenber keyt des yembla neber nerya eht
@ellahamshow
@ellahamshow 2 месяца назад
Betekekel alchilim malet mawudrk new enchilalen malet dagimo manasat new kalenibat makuwkuwam new ena wanwu kadimo magegnat melkm gizee
Далее
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28
How to Cook Juicy Steaks? Chef Kanan Recipe 🔥
00:59
Просмотров 725 тыс.
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28