Тёмный

ጃ ቢር Vs ረዱ....አሪፍ ቆይታ በስላሴ ዙሪያ 

Al haq  Ethio
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@selam-lehegera
@selam-lehegera Месяц назад
ክርሥቲያኖች ከመጽሃፍ ቅዱስ ይልቅ የኢትዮጲያን ህገመንግሥት በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ ያነባሉ
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g Месяц назад
ሳህወላሒ😂
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Месяц назад
ጃቢር እና ኮብላዩ ለትንሽ ጊዜ ከቲክታክ ርቀው ስለኢስላሥ ቢማሩ ጥሩ ነው
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ሳህ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Месяц назад
ኮብላዩ ሥሙ ነዉደ
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun Месяц назад
Mirdad....his choise
@selmanwakgari
@selmanwakgari 3 дня назад
በሉቃስ ወንጌል 1,31_32 "እነሆም ተጸንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ተብሎ የተጻፈው እነሆም ትጸንሻለሽ እኔን ትወልጃለሽ ተብሎ ወይም የሚቻል ከሆነ ቢታረም
@selmanwakgari
@selmanwakgari 3 дня назад
አንድ አይደሉም ጢሞቲወስ 2, 5 አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከልም ያለው መካከለኛው አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነው ኢየሱስ ነው
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад
የዚ ዩቱዩ በለቤት የምር ጀዘክ አላህ ኸይር እኔ ቡዙ ነገር ኢየተመርኩ ነዉ ወላሂ አመሰግነለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun Месяц назад
Jezakelah
@user-tm1ji7qq7l
@user-tm1ji7qq7l 18 дней назад
አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ውይ ጀግኖችኮናቸው ወላሂ ሰለምቴወች አላህ ይጨምርላችሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
አላሁአክበር ሰለምቴዎችእኮጀግናናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ሀባይቢ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад
ያእስለም ጀግኖች አላህ ይጣብቀቹ ጀዬ ማሜ ሁለቹንም አላህ የግዘቹ ❤❤
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Месяц назад
መፃሐፍ ቁድስ ላይ ማርያም እግዛቤሔርን ውልዳለች አይልም
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw 23 дня назад
እኔ እሚገርመኝ እደው. ስለረሱል ሰለላሀይ ወሰለም እና ስለ እናታቺን አይሻ ረዲየሏህ አንሀ ሁሌ ጥበቃ ነን እሚልት አጂብ
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 10 дней назад
እድሜልኬን ብማር ይገርመኛል አንጂ የስላሴ ጉዳይ አይገባኝም አላህ የምራችሁ ምንም ለአይምሮ የማይመጥን ነዉየሚያወሩት
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r 28 дней назад
ማሻአላህ ❤❤❤❤አላሁ አከበር
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ባረከላሑ ፊኩም ወጀዛኩም አላህ ኸይር ዉድ ወንድሞቸ
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 10 дней назад
እየሱስ መንፈስ ቅዱስ አብ እግዛሀብሄር እግዝሀቤሄር ወልድ እግዛሀብሄር መንፈስ ቅዱስ አልሺኮ አሁን ደግሞ አራት አደረግሻቸዉኮ
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ወንድማቺን ሠለምቴዉ ኢምራን ይለያል አላህ ይባርክዉ ያረብል አለሚን
@user-yg9hj1so2z
@user-yg9hj1so2z Месяц назад
ትክክልወደአዱአምላክይምራክ
@selam-lehegera
@selam-lehegera Месяц назад
ክርሥቲያኖች ከሀይማኖታቸው ይልቅ ፍልም ሙዚቃ ፖለቲካ ፕራንክ ኳስ ጨወታ የመሳሰሉት ብዚ ስለሚያደርጓቸው ለሀይማኖታቸው ጊዜ ቦታ አይሰጡትም
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ❤አለይሒ ሠለም አለ ነብዩላህ ኢሳ አለይሒ ሠለም
@rukiya6481
@rukiya6481 Месяц назад
ማሻ አሏህ ሰለምቴዎችኮ አልተቻሉም❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Месяц назад
ትክክል እየሱስ ለእስራኤል ህዝብ ብቻ ነው።
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 22 дня назад
nebyu muhammad selallah. sleyihe weselam ayeshan yemretew allah subanhuwetala new br 9 amet
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q Месяц назад
ሠለምቴው ወድማችን ስብስክራይብ አርጉት ያጀማ እናበረታታው
@hayatuhashim1367
@hayatuhashim1367 10 дней назад
Enfiter sil yesilase abalatu yesetut mlash yelem yhm yekutir say honey yekbr new
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 24 дня назад
ክክክክ ብቃ መንታ ናችው ሱብሃን አላህ🎉🎉
@KgjgFngm
@KgjgFngm Месяц назад
❤❤❤❤😮😮😮😮😅😅
@sbnta6404
@sbnta6404 Месяц назад
ደሞ ሙስሊሞች መፅሃፍ ቁዱስ. አትበሉ. ሲሙ በይብል ነው. ከበይብል ኢያለቹ ጥቃሰ. ሚኪኒያቱም ያታበረዘ መፅፍ ቅዱስ ሊሆን አይችልም
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
😮😂😂😂አየ ስላሴ😅😅😅
@SaraShop-he2pi
@SaraShop-he2pi 25 дней назад
❤❤
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 10 дней назад
ክክክክክ
@user-zj7gr7nv8c
@user-zj7gr7nv8c Месяц назад
ማሻ አላህ ቀጣይ ክፍል
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Месяц назад
وجزاكم الله خيرا
@medinamehammd
@medinamehammd 20 дней назад
ጃ አዳራ ነዉ!! ሲበዛ ማሻ አላህ 😅😅😅
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 29 дней назад
ይችን፡ኮተት፡አሥወጧት፡እኝክ
@hayatuhashim1367
@hayatuhashim1367 10 дней назад
Enfiter yemilew yekibr new
@yabseradegfa
@yabseradegfa 14 дней назад
ከአብጋርመተካከልንእንደመቀማትሳይቆጥርየባርያንመልክይዟ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
እየጩፋ ነዉደ በጎኗ የሚሾካሹከዉ ለምን ገብቶ አያወራም ወድ ከሆነ😂😂😂😂😂😂
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun Месяц назад
😂😂😂
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
😂
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 Месяц назад
ያንችስ የከፋ ነው አላህ ይምራሽ ደና አርጎ ነው ያስተማረሽ
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun Месяц назад
በሚገባ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 29 дней назад
ይበቃታል፡ከዚህ፡በላይ፡ወረደት፡ይበቃታል፡ኦረወይኔ፡እንደዛሬ፡ሥቄ፡አላውቅም፡በአላህ፡አሶጣት
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa Месяц назад
አንድ ሴት ስታረግዝ ልጅህን ለልጄ አይደል የሚባባሉት እረሳኸው እንዴ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍☝☝☝☝
@burhanBU-k
@burhanBU-k День назад
ለነብዩና ሙሀመድ (ሰዐወ) ሲሆን ሁሉም ነገር እንግዳ ነው በሀገራችን ወደ ሰሜኑ ክፍል አብዛኛው እናቶቻችን ለባላቸው የተሰጡት በልጅነታቸው ነው
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 10 дней назад
ኧረ በሳቅ ገደለችኝ ይችሴትዮ
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g Месяц назад
😂😂😂አትሻብኝ ምጉድናት
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 29 дней назад
እናመሠግናለን፡፡አሶጣት፡ወላሂ፡ሰአት፡አትግደል፡አንብቦማ፡ተረድቶትታል፡ከንቱ
@user-dc2nv7iu8b
@user-dc2nv7iu8b 12 дней назад
በስጋም ይወለድ ዉለቱን ትቶትኖ የተወለደ
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 22 дня назад
selemon. 700 mete nbrew tadiya lemn ye nbyachenin akbdachute
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 14 дней назад
ስላሴማለትአንድምሶስትምማለትነው ማለት አንድሲሆንሶስት ሶስትሲሆንአንድ ማለትነው
@selam-lehegera
@selam-lehegera Месяц назад
ከ10ቱ ትእዛዛት ውጭ ክልክል ግዴታ የተወደደ የተፈቀደ የሚባል በክርስትና ብዙ ጊዜ አልሰማም
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад
አራሙሉዉን ከቸልክ ልቀቅልን??
@MisraQader
@MisraQader 15 дней назад
ሲጅምር የኝ አያቶች እንድኢትዬ እንኳን ከ1000 እመት በፊት ሴቶች በ 7እመታቸው ይዳሩ ነበር ምንም የተለየነገር የለም።
@ebtisamstaitieh9495
@ebtisamstaitieh9495 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Месяц назад
ሥላሴ ማለት 3 ማለት ነው
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 28 дней назад
ጀማሪ ከሆኑት ያልከው ኡስታዝን ነው? አይ እንግዲያውስ አትተኖኳኮሱ
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j Месяц назад
በመጀመሪያ መች ስላሴዎች እኛ እንፍጠርለት አለ??ማንን እንዳማከረ ራሱ አንቀፁ መች ጠቀሰ በግግምና ስላሴ ነው አይሰራም፡፡፡ኦሪት ዘፍጥረት 2:18 አማርኛውን ወደ እንግሊዝኛ ትራን እስሌት አድርገው ቢያዩት ይሻላል ም/ቱም I will make him ነው የሚለው እግዚአብሄር ብቻውን መሆኑን ይገልፃል፡፡ሌላው በኦሪት ዘመን ወልድ ስላልነበረ ስላሴ የሚባል አልነበረም፡፡
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun Месяц назад
ለመረዳት ስለማይፈልጉ ነው እንጂ መች አጡት
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 14 дней назад
እኔሰለምቴነኝ ግን ሁሌም አነባለው ስለእስልምና እና ስለክርስትናባነፃፀርኩቁጥርሁሌምሸሀዳ እላለው ሱብሀናአላህ አጂብ
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 13 дней назад
@@ZeynebAli-gb3rq አልሀምዱሊላ አላህ ያፅናሽ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው፡፡
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 29 дней назад
በደንብ፡አንቢቢ፡አሶጣት😂😂😂😂😂😂😂
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 24 дня назад
ለመን ይወጣሉ ቢያንስ ያዝናናሉ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 29 дней назад
መፈሥቅ፡ቁዱሥ፡ማለት፡ምንማለት፡ነው
@abdurehimamdehun
@abdurehimamdehun 29 дней назад
St. Gabriel
Далее
የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠
36:04
Просмотров 10 тыс.