Тёмный

ጄ/ል አበባው ስለፋኖ አመራሮች መመሪያ፣ ህወሓት ስለጉባኤውና ተጠያቂነት፣ “መከላከያ ተዋርዷል” ገዱ አንዳርጋችው፣ የዋጋ ንረት መቀለ፣ ባህርዳር ጅማ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 925 тыс.
Просмотров 166 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@HiHj-g8y
@HiHj-g8y 2 месяца назад
ድልለአማራ
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 месяца назад
Thank U...
@rozamario7343
@rozamario7343 2 месяца назад
ለስልጣን ብሎ አበባው የራሱን ወገን ወንድም ለማትፋት ይሰራል! በጣም አሳፋሪ ነው! ፋኖ ጀግና ነው ያሸንፋል! ምክንያቱም አማራ የተገፋ ሕዝብ ነው , አንድ ቀን ለአማራ ሕዝብ ይነጋል, እንደጨለመ አይቀርም! ቅርብ ነው ቀኑ:: 💪💪💪❤❤❤ ድል ለአማራ ሕዝብ
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 месяца назад
ሰለም ❤❤❤❤❤
@Tadesse-kq2cq
@Tadesse-kq2cq 2 месяца назад
አድብትህን ፈጣሪ ይባርክልህ!!ምርጥ ጋዜጠኛ
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 2 месяца назад
የሚፈርሰው የራሱ ቅጥረኛ ወታደር እንጂ ፋኖ አይደለም ምክንያቱም በምርኮኞች ሥለሚመራ።
@millionabera2506
@millionabera2506 2 месяца назад
ፋኖዎች እባካችሁ በአማራ ህዝብ አትቀልዱ ቶሎ አንድ ሁኑ
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
እስክንድር እያለ ምን አንድ ሆኑ
@HabteMelaku-c1s
@HabteMelaku-c1s 2 месяца назад
Bante bet tiru neger tenagreh motehal​@@maekel6789
@nobelzerihun5677
@nobelzerihun5677 2 месяца назад
​@@maekel6789እስክንድር ምን አረገ
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት ከዘረኝነት መውጣት አለበት
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
ሰላም ለአገራችን
@DadeBegze-sb1mi
@DadeBegze-sb1mi 2 месяца назад
ጄኔራሉ ለፋኖ ጥሩ ምክር ሰጥቷል ምክንያቱም እንድትበተኑ እየሰራንነው መፍትሔ ፍጠሩ የሚል አንድምታነወ ያለው።
@SamiShewa-f4b
@SamiShewa-f4b 2 месяца назад
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ ሰው 💪🔐 ክብር ለጀግናው አንድ ሰው 💪🔐
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 месяца назад
እትዮ ፎረም በርታ
@oneday4084
@oneday4084 2 месяца назад
ፋኖ ማንንም አይሰማም ወደፊት ብቻ
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 2 месяца назад
እጅግ የሚገርመው በግፍ እየተጨፈጨፈ ሊያጠፉት እየሮጡ ካሉት አማራ ህዝብ ተገኝተው የራሳቸውን ወገን እንዲጨፈጨፍ አጋዥ የሆኑት ሰዎች ምን እያሰቡ እንደሆነ ይገርማል።
@selamawitkassa7865
@selamawitkassa7865 2 месяца назад
Welcome welcome back Ethio forum our hero! 👏👏🙏🙏❤️❤️
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 2 месяца назад
ገዱ ካሀዲ አሁን ነው የትግራይ ህዝብ ወንድም መሆኑ ያወቅከው ሞኝይ የሆነ ሰው የለም ከፋኖ ጋር የሚተባበር የለም እዛው ቻሉት ኢትዮጵያውያን ነፃ የምታወጡ ጀግኖች አይደላችሁምን ??
@Ethio491
@Ethio491 2 месяца назад
Motacheu sebaza setshanafue dereference tabale amarwean setawague ena genocide setaregue aletayachueme zarga yanante mazeazenwe
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew 2 месяца назад
Esun bekrb tayaleh
@soud986
@soud986 2 месяца назад
እርዳታ ስለፈለጉ ነው። እሽኮኮ እንደ ኤርትራ ተሸካሚበትግራይ ዘር ማጥፋት ጦርነት::ለምን ከኦሮሞ እና ከአፋር ትብብር አይጠይቁም?? ያን ሁሉ ግፍ የምንረሳው ይመስላቸዋል:: ኦሮማራ ባንዳ እርስ በርስ ይጨፈጨፋል። ትግራይ ገለልተኛ ነን::
@AtakltiAkalu
@AtakltiAkalu 2 месяца назад
Chalew engedi Yemen wede tigray tega tega amara ena tigray south Korea and north Korea fore ever.
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 месяца назад
VIVA FANO
@WoldeWolde-d9l
@WoldeWolde-d9l 2 месяца назад
ኤድሚያስ አመልጋ በጣም ባለጌ ነዉ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
Selam selam ❤❤❤❤❤my family❤❤❤❤❤
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 месяца назад
እስክንድር ነጋ አይደራደርም ከተደራደረ ግን አማራ አይደለም
@Sis878
@Sis878 2 месяца назад
ፋኖ ባንዳዎችን ያለምንም ጥያቄ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።
@geleta1610
@geleta1610 2 месяца назад
ፋኖ በቀላሉ የማየሰሰበር ሃይል መሆኑ ተረጋግጧል።😢😢
@Ofiin2977
@Ofiin2977 2 месяца назад
Welcome
@TedyDa-rx7rj
@TedyDa-rx7rj 2 месяца назад
ohhh nice
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 2 месяца назад
ሰላም
@mulumebetyirga-m1b
@mulumebetyirga-m1b 2 месяца назад
ሰላምወድኢትዬጵያውያንእንደምንአላችሁ
@Kahisu-v3s
@Kahisu-v3s 2 месяца назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@TilahunMulat
@TilahunMulat 2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@Ofiin2977
@Ofiin2977 2 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 месяца назад
ከኔ ይበልጣል ግን አልሰማሺኚም ማለት ነዉ ❤🎉❤
@Rabe152
@Rabe152 2 месяца назад
የኑሮውጉዳይ😢😢😢😢😢
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
የትግራይ መሪ ድርጅት መቼ ነው ፈሪ የሆነው በመካከላችሁ ተወካይ አለ ይመስለኛልና አስቡበት
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 2 месяца назад
ይበለን ይህ ህዝብ አሁንም አልነቃም እኔ በራሴ የሚጀመረዉን መአበል ወይም ፊሽካ ነዉ የምጠብቀዉ😢😢😢
@ያለውደሳለኝ
@ያለውደሳለኝ 2 месяца назад
አብረው አለመቆማቸው ከጠቀመው ለምን ይለፈልፋል?
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 2 месяца назад
ETHIO FORM የልቤ ❤
@zefengorhawaria8526
@zefengorhawaria8526 2 месяца назад
❤❤❤
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Berita zeme satenaw dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 месяца назад
🙏💛❤️
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
አየ አማኒኤል አሰፋ ድብቁ ሴራ አራማጅ "በድርጁ አንድ አይደለንም ያለነው"
@HagosTaye-r5d
@HagosTaye-r5d 2 месяца назад
ተላላኪ ነበርን ያሉ ሰውየ በትግራይ ህዝብ እና በታሪክ ተጠያቂ ነዎት
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 2 месяца назад
ጌቾ ብልፅግና ሆኖ በይፋ መቀጠል ይችላል በህወሓት ጃኬት ግን ኣይቻልም።
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 месяца назад
እቃ ተወደደ ብሎ ከማልቀስ ወደ አደባባይ መውጣት መፍትሄ ነው።
@abrhamelias5750
@abrhamelias5750 2 месяца назад
አቶ ገዱ ኣንተም እኮ ትግራይና የአማራን ሕዝቦች ካፋጁት ሰዎች አንዱ አንተ ነህ
@soud986
@soud986 2 месяца назад
በአንድ ገዱ የምትነዳ ህፃን ነህ?
@wondemagegnehudenbel6239
@wondemagegnehudenbel6239 2 месяца назад
ለትግራይ ህዝብ መፍጀት ዋናው ተጠያቂ ህወሓት ነው ። ሁሌም ይህ ካልቀደመ ትችቱ አይሰራም
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 2 месяца назад
ገዱ ከህወሀት በታች ነበር እኮ
@Deganet
@Deganet 2 месяца назад
Yamara talku chigra amara kehone teykaki mahona aeychilama adele​@@wondemagegnehudenbel6239
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
እሱአይሻልም የሰራውስራ ይቅርካለ ከነደመቀመኮነን ይሻላል በሙቱ
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 2 месяца назад
👍👍👍👍👍
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
ህዝብ ወጣጣጣጣ!!!!!! ምንና ማንን ትጠበረቃለህ!!! በችጋር ልታልቅ ነው!!!!!!!
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 месяца назад
ኩቡረ ለጁግና TDF ❤❤❤❤❤
@abeba2241
@abeba2241 2 месяца назад
😂
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@HabteMelaku-c1s
@HabteMelaku-c1s 2 месяца назад
Bdaw
@MusaBuser
@MusaBuser 2 месяца назад
@asterstar330
@asterstar330 2 месяца назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@FatoumaNoura-rl8lt
@FatoumaNoura-rl8lt 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@djsghsjshsh6896
@djsghsjshsh6896 2 месяца назад
እስኬው አድም ምላሽ አልሰጠች ጥሩ ዘገባነው ያየሠው የዘገብከው😊
@samsamsun367
@samsamsun367 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@abdullrehman3221
@abdullrehman3221 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@ElsaFisseha-ww5kb
@ElsaFisseha-ww5kb 2 месяца назад
Demtseh akerarebeh endet endemeseb ❤❤❤❤❤
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ድልል😢😢❤❤❤
@Girmay-g9r
@Girmay-g9r 2 месяца назад
ያውልቁ
@leul5353
@leul5353 2 месяца назад
እዉነታቸዉን ነዉ እዘመነ እነ ምሬ እያሉ መቸም ፋኖ የትም አይደርሥም
@ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ
ወይ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነዉ።
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 2 месяца назад
በአማራ ክልል በሚደረገው ትግል የሐሳብ ልዩነት ያላቸው ሰለህዝብ ሲሉ ወደጫካ የገቡት ሁሉ መነሻውም መድረሻው የህዝቡን ነፃ ህዝብነት ከሆነ ልዩነት ቢኖር መፍትሔው ውይይት እንጂ በፍኖ አያምርም መግደል፣ማሰር፤ሌላም ነገር አይገባም የሰለቸንን ፍኖ ቢያደረግ ይሆናል ሐሳቡን የሰው ደም በኢትዮጲያ የለመደው ከአየር አየተወረወረ የሚመጣው በራሪው የአጋንንት በራሪ አይስማ።
@johnjohn5401
@johnjohn5401 2 месяца назад
ኢ ፎሪም 🎉ጆ
@abeba2241
@abeba2241 2 месяца назад
የአማራ ህዝብ ጀግና ነዉ ከአሁን በኋላ አብይ በአማራ ክልል ዉስጥ እንደ ፈለገ መምቦጫረቅ አይችልም ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤❤
@TilahunMulat
@TilahunMulat 2 месяца назад
@@abeba2241 እስኪ አብረን እናያለን
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 2 месяца назад
ሸበላው ❤❤❤❤
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
Gedu welcome home where you belong. መፀፀት ጀግንነት ትልቅመት ነው።
@hanihasen
@hanihasen 2 месяца назад
ወጥር ገዱዬ
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 2 месяца назад
የስም ጀነራል አበባው ሰይጣን በእጅጉ የሰለጠነበት ሰው እንደው የአንተን ቀን ያፋጥነው
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 2 месяца назад
ያኔ ነገሮችን የመቀየር ዕድል ባለው ሰዓት ስተት መሆኑን ከመሸ በኋላ ከነቃ የዛሬ ንግግሩ ትክክል ስለመሆኑ ምንም ዋስትና አይሆንም
@MihiretabBogale
@MihiretabBogale 2 месяца назад
❤❤❤❤ ሰላም ለእናንተ ይሁን !!
@YesMean-b9i
@YesMean-b9i 2 месяца назад
የአበባው ተቃራኒ ወሬ ነው የሚያወራው የራሱ ስራዊት ነው እርስበርሱ የሚባለው።💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ፋኖወች በረቱ።
@newg3441
@newg3441 2 месяца назад
Gedu: how many times he committed mistakes? Shameless😮
@FreedomFreedom-d4d
@FreedomFreedom-d4d 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝ በሙላ ወደቀልቡ ተመልሶ ዘረኝነት ያዘነበበትን መአት ተረድቶ በቃኝ ብሎ በአንድነት ካልተነሳ ጥቂቶች አናቱ ላይ እየጨፈሩ በረሀብ በጦርነትና እርስበርስ ያልቃታል!!!
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 2 месяца назад
አሜራ ፋኖ ምክክር ምናምንየሚባል ነገር ተቀብላችሁ የአማራን ህዝብ እንዳታሰበሉት አደራ እላለሁ
@etheth5034
@etheth5034 2 месяца назад
TDF the king of Africa ❤ TDF the king of Africa ❤ TDF the king of Africa ❤ TDF the king of Africa ❤
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 месяца назад
What😅
@biniameshete9293
@biniameshete9293 2 месяца назад
But FANO is king of kings😂
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
ጨለመብን ያሉትሰ እሸ እኛ በራሳችን ጥረን የኖረነው አብረን መከራ በላን እንጂ ህሊና ቢሰ በትግራይ ህዝብ ጁነሳይድ እጅህ አለበት ዛሬ ትዝ አለህ ትግራይ ነውርኛ
@geleta1610
@geleta1610 2 месяца назад
ምንም ተባለ ምን ፋኖ የማይሰበር ሃይል እየሆነ መጥቷል።😢😢😢
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 месяца назад
ፋኖን አፍረከረከዉ ምግስት በጥቅም ትክክል ነዉ ጀኔራሉ በብር ገዟቸዉ ሲጀመር ፋኖ የሚዋጋዉ ለጥቅሙ ነዉ
@alemasgedom5391
@alemasgedom5391 2 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ላይ መሆን እሰየው የአማራ ህዝብ ላይ መሆን እየ የ አቶ ጉዱ ልክ አይደለም ነገር ግን ዘግይቶም ቢሆን ይቅርታ ማለት ደግ ነው።
@s0lovon
@s0lovon 2 месяца назад
Gedu is one of the genocider the same as Abiy Ali Amed.
@HabteMelaku-c1s
@HabteMelaku-c1s 2 месяца назад
Junta
@henokshimels8997
@henokshimels8997 2 месяца назад
​@@HabteMelaku-c1sእሺ ጂዊሳ ነህ ወይስ ጭቅጭቅ ለመፍጠር የተቀጠርክ ካድሬ ነህ
@EsayasTesfaye-h2i
@EsayasTesfaye-h2i 2 месяца назад
🙏🙏🙏✔✔✔🎉❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 месяца назад
ፋኖየ አይለያይም አባቴ ስራዉን ይሰራነዉ ነበልባል የሆነ ክድ እደሳት ሚለበልብ ክድ ይዟል 💪💪💪💪አበባዉ ዝምለህ ለሀጪህን አዝረክርክ በቅርቡ በፋኖ ምርኮኛ ትሆናለህ 😂😂😂😂😂😂
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 2 месяца назад
አሁን ነው ኡኡኡኡኡኡኡኢ ማለት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AtakltiAkalu
@AtakltiAkalu 2 месяца назад
Gedu to ICC.
@negagetachew974
@negagetachew974 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰማችሁ ሒጃብ ኢትዮጵያ ተከለከልን ለምትሉ 100/100 እስላም የሆኑ አገሮችም ከፀጥታ አዃያ ሒጃብ ማድረግ ሊከለከል ይችላል፣ ለሕዝብ ደህንነት ሲባል።
@AbdiLika
@AbdiLika 2 месяца назад
ሂጃብ አላለም (ኒቃብ።)
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
ሙትቻው ደመቀ መኮነንስ መቸነው ተፀፅቻለሁ የሚለው ለመጣ ለሄደው እያሸረገደ ህዝብ ላስጨፈጨፈው አደለም የአማራህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት አንዱ ደመቀ መኮነን ነው😖
@aatsedemekebeb2494
@aatsedemekebeb2494 2 месяца назад
Gedu is No One Genosider 😢😢😢
@FatoumaNoura-rl8lt
@FatoumaNoura-rl8lt 2 месяца назад
አይ ገዱ ቀልድህ አላበቃ አለ
@YaredGebru-ig4hs
@YaredGebru-ig4hs 2 месяца назад
በሁለት ቢላ(ገዱ)
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 месяца назад
#ደመቀ መኮንንም በቅርብ #የደጉን አይነት ፀፀት እጠብቃለሁ።#የአማራ ህልውና ተፅዕኖ ከኢትዮጵያ እያለፈ ነው።💪💪💪🇪🇹
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 месяца назад
እያረጁ ሲመጡ አዳዲስ የማምለጫ መጠለያ መፈለግ ለሾርት ሚሞሪያም ሰርግና ምላሽ ሆኗል።
@abeba2241
@abeba2241 2 месяца назад
@@GovernmenMagnitude አንተስ አብይ ከወረወረልሕ ሾርት ሜሞሪ ቃላትን ከመጠቀም ባሻገር ምን ትሠራለህ 😂
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 месяца назад
@@abeba2241 "አታቁምና ትስታላችሁ።" እኔ ማን "እንደሆንኩ ብታቂ ኖሮ ..." እውነት እኮ ነው። ቲፎዞ ሕዝብን አፍዞ እና አደንዝዞ ክፋትን አርግዞ ከማለት ሌላ እኩያሽን ፈልጊ እላለሁ። ቢሌን አንች አትከፍይም እንደ ታማኝ ሂጂና የአብይ ጫማ ላሽ። ቀለብተኛና ቀለተኛ ማሀይም።
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
ሞቶል የአማራህዝብ ደም አጥፍቶታል
@abeyhaileselassie3040
@abeyhaileselassie3040 2 месяца назад
ገዱ ማለት ይህ ነው ከሃዲ
@rahwag.6888
@rahwag.6888 2 месяца назад
ለምንድን ነው የአገር ውስጥ ምርት ዋጋ የሚጨምረው? ጤፍ የአገር ምርት ነው ሽንኩርት ቲማቲም ድንች የመሳሰሉት በ ኢትዮጵያ የሚመረቱ ከዶላር ጭማሬ ጋር ምን አገናኘው ዘይት ነዳጅ ሌሎች ከውጭ ዉደ ኢትዮጵያ የሚገብ ነገሮች ሊዉደዱ ይችላሉ በዶላር ተገዝተው ስለሚገቢ በዶላር ሳይገዙ ዋጋ የሚጨምሩት ሰውን ለማጉላላት ነው የመንግስት እንዝላልነት ነው
@anwarmohamed-bf4hu
@anwarmohamed-bf4hu 2 месяца назад
አንዱ አዋራጅ ራሱ ገዱ ነው
@sanwoo2708
@sanwoo2708 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉
@EliyasTewlde
@EliyasTewlde 2 месяца назад
የኢትዮጰያ ፖለቲከኞች ጭቅላት የላቸውም
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 2 месяца назад
እባካቹህ ይችን ሀገር ከዉድመት እንታደጋት መንግስት ማድረግ የሚገባዉ 1ኛ ግብፆች ሀገራችን ዶላር እንዳታገኝ በሱዳን ቦርደር ከ350000 ኩንታል ሰሊጥ ወሰደዋል(ገንዘቡም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋምቤላ እነ በቤንሻንጉል ቅርንጫፍ በኩል የተከፈለ ነዉ ስለዚህ እንዲህ አይነት ተግባር እየተካሄደ ነዉ አሁንም ከሀገሪቱ ዶላር እንዲጠፋ እና ቀዉስ እንዲፈጠር ይሄ ቡደድን ሌት ተቀን የሚሰራ ሲሆን ትኩረት ይሰጥበት
@mihiretgebru2707
@mihiretgebru2707 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 месяца назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@አበጀጎ
@አበጀጎ 2 месяца назад
አበባው ታደሰ የለማኝ ልጅ አማራ በቅርቡ ለፍርድ ያቀርባሀል
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 месяца назад
ጄኒራል አበበ በጦርነት ተሸንፋል ሰለዚህ እሰክድር ነጋ ጋር መንግሰት እየሰራ የህልዉና ትግሎን በገንዘብ መከፋፈል አይቻለም።ድል ለአማሐራ ህዝብ ድል ለአማሐራ ፋኖ ❤❤❤❤
@danielhadgu23
@danielhadgu23 2 месяца назад
ዘይት በሱቅ የለም እኮ እየተባለ ነው 😂😂😂
@GetachewCherenet
@GetachewCherenet 2 месяца назад
ጀ/ል አበባው በዕውት ያላችሁትን ብለው ከሆነ ፋኖ በአንድ ዕዝ ሥር አለመጠቃለላችን ጠቅሞናል ነው ማለት ያለባቸው። ምክንያቱም በሩጫ ወደአንድ እንዲመጣ ይፈለጋል ማለት ነው። የራሳቸውን ሰው አስርገው ለማስገባትና ያወጡትን አውጥተው ተገዳዳሪያቸውንና ከፍ ሲልም ስልጣናቸውን ሊያሳጣቸው የተነሳውን ውጋት ለመዋጥ ይመቻቸዋልና። አንድ አለመሆናቸውን በበጎ የምንመለከት አለን። ለምን? የፈጣሪን ፈቃድ ማን ያውቀዋል ? የሱ ፈቃድ ቢሆን የተበደለ እነደ አንድ ሰው ሆ ብሎ ከተነሳ በዚህ አስፈላጊ ጉዳይ አንድ መሆን ባላቃታቸው ነበር ። ስለዚህ ሰከን ብለው ( የፈጣሪንም ፈቃድ ጠይቀው ) ወደፈለጉበት መንገድ ለመሄድ ቢሞክሩ መልካም ነው እላለሁ
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 месяца назад
አይ እማማ ኢትዮጵያ እንዴት አንድ ሠው እየፈራች ትኖራለች ለዚያውም ሕፃን ልጅ
@tomasHayelom
@tomasHayelom 2 месяца назад
ጌታቸዉ ድቃላ ነዉ አስወግዱት
Далее