Тёмный

ጠ/ሚኒስትሩ የወሰኑበት ጉዳይ፣ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ስለ ፋኖ ጥቃት፣ የህወሓት ጉባኤና አዲሱ ደብዳቤ፣ የፊልድ ማርሻሉ ኮማንዶዎች፣ የከተማዋ ፍንዳታዎች| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 874 тыс.
Просмотров 209 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 380   
@skylimit1423
@skylimit1423 28 дней назад
ዘንዶ ሆይ አትልፋ ; የምትሰራቸውን ነገሮች በሙሉ በጀግኖቻችን ስም እንሰይማቸዋለን ። የስምህ መጠሪያ Genocide ብቻ ነው የሚሆነው። ሰሜን ያሸንፋል።
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l 28 дней назад
ጎንደርና ትግራይ የተስማሙ ለታ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሰላም ገበታ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 28 дней назад
ድሮም ደርግን መንግለው የጣሉት ሁለቱ ናቸው
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 28 дней назад
ተበዱ
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 28 дней назад
በምን ይስማሙ?
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 28 дней назад
አቦ ያርገው ስጀምር ትግራይ እና አማራ አንድ ናቸው
@DagemAbera-hl2ze
@DagemAbera-hl2ze 28 дней назад
​@@Kedja-vj8tyኧረ ባክህ
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 28 дней назад
ደልላአማራፋኖዬ ❤💛💚🇨🇬Amharakinh❤ Fanoking🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 28 дней назад
አማራ፡ያሸንፋል፡ድል፡ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kc5ti9my7u
@user-kc5ti9my7u 28 дней назад
ብቸኛው በእብድ የምትመራ ሃገር ኢትዮጵያ 🥲🥲🥲
@mimia7202
@mimia7202 28 дней назад
አቦ እድሜህን ያሳጥረው አብይ አህመድ!!!
@genetabate45
@genetabate45 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን........
@soliyan
@soliyan 28 дней назад
አሜን
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 27 дней назад
@@mimia7202 ምን በደለ አዲስ አበባችንን አጸዳልን በየመንገዱ የሚጸዳዳውን አማራ ወደ ሞጣ ካስወጣልን ወዲያ ፊንፊኔ ፓሪስ ተቀይራለች
@joshuanate1741
@joshuanate1741 28 дней назад
ደመቀ ዘውዱ ባንዳ የአብይ አህመድ አሽከር ነው:: ፋኖች እማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው:: ፋኖ🤛🤛🤛💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 28 дней назад
ተው እንጂ
@Robell135
@Robell135 27 дней назад
በትክክል ይሄድልብ መሃይም ድሮም አይመቸኝ ይሄ ለሁለተኛ ጊዜ ነው
@yohannesdemeke4275
@yohannesdemeke4275 27 дней назад
ዝም በል ፖለቲካ ካልገባህ ጅል መፃፍ ስለቻልክ አትፃፍ
@Danadama123
@Danadama123 27 дней назад
ካልገባህ ዝም በል የደመቀ ዘውዱ አካሄድ ራሱን የቻለ ነው ጠላት ጋር ተመሳስለህ ሚባል ነገር አለ ኣ
@darwin-qt7hp
@darwin-qt7hp 28 дней назад
ድልለጀግናውፋኖ❤❤❤❤❤❤
@user-vf4dh9bf2h
@user-vf4dh9bf2h 28 дней назад
ጌታ ሆይ መች ይሆን የአስራት ሀገርህን የምትጎብኛት በመጨረሽዉ ዘመን በሠይጣናዉ አገዛዝ ተገዝተናል አበቱ ፍትሕን መልሰን
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 28 дней назад
ማን ነው አስራት አገር ያረጋት እቺ የደም ምድር አገር?
@fikreabmamo8470
@fikreabmamo8470 28 дней назад
😅😅😅😅😅
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 28 дней назад
#አንድነት ለሁለቱ ሰሜናዊያን (አማራ እና ትግራይ)ፈጣሪ ይስጣቸው።#አንድነት ብልፅግናን ለማጥፋት 💪💪💪🇪🇹
@habeniyaa
@habeniyaa 28 дней назад
በጣም ቆሻሻ ነህ ! ፈጣሪ አንተን ያጥፋህ !
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 28 дней назад
ተበዱ
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 28 дней назад
አሜን
@etheth5034
@etheth5034 28 дней назад
አማራ ክልል እያወደመ ትግራይ እያወደመ አዲሳባ እያቀናጣ ያለው እውነት ለማነው የአገሪቱ በጀት ሁሉ ለአንድ ክልልይና ነው የሚውለው😊
@joshuanate1741
@joshuanate1741 28 дней назад
ደመቀ መኮነን ባንዳ የአብይ አህመድ አሽከር ነው:: ፋኖች እማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው:: ፋኖ🤛🤛🤛💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 28 дней назад
Haha
@soliyan
@soliyan 28 дней назад
እኔ ሁሌ የሚገርመኝ እሱ ነው እንዴት እዛ አካባቢ ያሉት ፋኖወች ዝም አሉት ነው አብረው እየሰሩ ነው?
@jemalahmed223
@jemalahmed223 27 дней назад
ልብ ካለህ ራስህ ሂድና እርምጃ ውሰድ! መራመድ ህልምህ ሆኖ ይቀራል!
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
Ethio Forrm .....is le TPLF Ymisra mehonun yasrdabet news
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 27 дней назад
@@soliyan እዛ ፋኖ የለም ወልቃይቴ ብቻ ነው ያለው ፋኖ አይሞክሯትም
@gebremedhinwolduteklu7283
@gebremedhinwolduteklu7283 28 дней назад
ዓወት ንመበል 14 ጉባዔ ህ. ወ. ሓ.ት ! ጅግና ህዝብ ትግራይ ይስዕር!
@BilalSeesay
@BilalSeesay 28 дней назад
ድል ለፋኖ ሰራዉት
@lulaa1242
@lulaa1242 28 дней назад
ይሀ ቀወሰ ማፍረስ እንጂ መገንባት አያውቅም አናቱ ይፍረስ
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 28 дней назад
ድል ከአማሐራ ፋኖ❤❤❤
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 28 дней назад
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@gebmeb1193
@gebmeb1193 28 дней назад
ሕዋሓት መብቱን ተጠቀመ እንጂ ወንጀል አልሰራም።❤❤
@EsatuAmbaw
@EsatuAmbaw 27 дней назад
ድል ለእውነተኞቹ ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይጠብቃችሁ
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 28 дней назад
የመለስ ነብስ ሰለኢትዮጲያ ሲል በገነት ያኑርልን ደፍር በሀገር ጉዳይ የማይደራደር ምዕራባውያን ከአሜሪካ ጨምሮ በግብፅ ጉዳይ የሚያማቸውን ሳይፈሩ የዘመናት የተዘፈነለት የአባይን ውሃ ለሀገር ልማት ለማዋል በዛች በተባረከች ቀን ግንበኛው እኛ አናጢው እኛ መሃንዲሱ እኛ ብለው ወዘተ በጣሉት የግድቡ መሰረት ጥለው ከትውልድ ትውልድ የማይረሳ ውለታ እነሆ ማንም ሊያጣጥል ቢሞክር በእኔ እይታ ፀረ ግድቡ ነው በሌላ አንፃር አይ መለስ በምናብህ አይተህ የሰጠኸን የቀላል ባቡር እሰከ መርካቶ በ10ብር ተባረክ አሁን የት ልንገባ በዚህ ባቡር አይናችሁን አንሱልን እባካችሁ በምድር የምትፈሩት ባይኖር የሰማዩን ፍሩ ናቡከደኖዖር በትእቢቱ የሆነውን አንርሳ
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b 28 дней назад
በነካው እጁ አባይም ያፍርሰው
@digitalweyanne
@digitalweyanne 28 дней назад
ጉባኤና ንድሓነት ትግራይና✊🏿✊🏿✊🏿
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 28 дней назад
ሰው የሰራልህ ፕሮጀክት ከመተቸት በ6 ዓመት የስልጣን ዘመንህ ለዚች አገር ምን አረግክላት??? ነውጥ....
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 28 дней назад
ሰውየው ጉረኛ በመሆኑ እኔያላማስልኩት ወጥ አይጣፍጥም የሚል ቅናተኛ ሃገር አፍራሽነው።
@gebmeb1193
@gebmeb1193 28 дней назад
ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ ወያኔ 100% ተጋሩ ተጋሩ ተጋሩ ዘለኣለም ንበሩ።❤❤❤❤
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 28 дней назад
ኮለኔሉ ለካ ጀንፈል ነው ::አብይ እጁን ይዞ ለትግራይ ሲሠጠው እናያለን
@peacelove2741
@peacelove2741 27 дней назад
እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ፋኖና ወያነ ለህዝባቸው ሲሉ መጣመርና መስማማት አለባቸው የፋኖ ግፍና ክፋትና ስርቆት አውቀዎለው ግን በአብይ አህመድ እና ታማኝ በየነ በሚባል ለአብይ የሰገደው እና አንዳንድ ዲያስቦራ አማራ ነን በሚሉ አክቲቪስት የአማራ ፋኖ ተሸውዷል ፋኖ ስማ ከወያኔ ጋር ተስማማ ለአብይ አህመድ አቃጥረህ ኣሆነልህም ለሻእብያ ማቃጠርም የባሰ ነው ...ስለዚህ ፋኖ ከወያኔ ጋር ተስማምታቹ ኢትዮጵያን መልሷት ።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 28 дней назад
14:41 ይኸ ስውየ ባቡር ከተማ ያበላሻል እያለ ነው ስለዚህ ስውየውን እባካችሁ ይዛችሁ እሥር ቤት አስገቡት የከተማ እድገት በእሱ አስተየት መብራት በዛፎች ላይ ስቅሎ መብለጭለጭ ነው የእሱ እድገት ስው የሚበላው አጥቶ በቢሊዮን ቤተ ቤተመንግሥት መሥራት ነው ይኸ ስውየ የስው አንጎል ያለው አይመሥለኝምና ሀገሪቷ ገደል እያስገባት ዝም ማለታችን ምን ለመሆን ነው 13:01
@atsion7214
@atsion7214 28 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 28 дней назад
ኢትዮጵያ በምን ዓይነቱ ሰው እጅ ላይ ነው የወደቀችው? ያሳዝናል
@genetabate45
@genetabate45 28 дней назад
በሰይጣን እጂ ላይ ነዉ የወደቀችዉ እግዚአብሔር ይቀልልን.
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 28 дней назад
Thank U...
@ademseid-nu9cz
@ademseid-nu9cz 28 дней назад
በጣም ጥሩ ነው መፍረስ አለበት እንዲህ አይነቱንማ ይበል ነው ምንለው ስለእውነት ለመጁመሪያ ግዜ አይቸው ያዘንኩበት ነበር ። ደግሞም አዲስ አስፓልት ፈርሶ ነውኮ ባቡሩ የተሰራው የተለየ ነገር አታስመስሉ
@samsamsun367
@samsamsun367 28 дней назад
ጉባኤው ተጀምራል
@MashoKflom
@MashoKflom 28 дней назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ዜናቹ ልንሰማ በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@user-qd3on7ud3b
@user-qd3on7ud3b 28 дней назад
ጉባኤተጀምረዋል
@kifletesema1888
@kifletesema1888 28 дней назад
አቢይማ መለስ የገነባውን ለማፍረስና የራሱን ስም ለማወዳስ እየጣረ ነው ይኸ ሞኝ አይሉት ደደብ ስውየ ጭራሽ ባቡር መንገዱን ለማፍረስ እየጣረ ነው ግድቡን የሽጡው አይበቃውም
@hadasredda8659
@hadasredda8659 28 дней назад
ጉባኤዉ ተጀምሮዋል
@amendawit6652
@amendawit6652 28 дней назад
Thank God ተገላገልን አብይ አሁን ትክክል ስራ ሰራ About railway
@Sarahj962
@Sarahj962 28 дней назад
Yes UAE wants a better railway. Just be prepared for slavery fool
@esayaszewdie998
@esayaszewdie998 28 дней назад
ይሄ እንኳን ትክክለኛ ውሳኔ ነው ከሁለት አመት በፊት ከጓደኞቼ ጋር እያወራን እኔ የሚሻለው ማፍረስ ብቻ ነው መፍትሄ ብዬ ስሞግታቸው ተቃውመውኝ ነበር።ነገር ግን አሁን የሰማሁት ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው
@kifletesema1888
@kifletesema1888 28 дней назад
ይኸ ደመቀ ዘውዱ ለምን አፉን አይዘጋም
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ ዛሬ በሰራችሁት ዜና እጅግ በጣም አዝኛለሁ። ከመጀመሪያው ጀምሮ ለህውኀት ሽማግሌወች ያላችሁን አድሎ ብረዳም ዛሬ በሰራችሁት ወልቃይትን የተመለከተ ዜና ግን እጅግ በጣም አዝኛለሁ።
@skylimit1423
@skylimit1423 28 дней назад
አንድ ፖርቲ ስለ ራሱ ጉዳይ ለመመካከር ስብሰባ ;ጉባኤ የማካሔድ መብት አለው ። ቅሬታ ያለው የፖርቲ አባል አጀንዳ አስይዞ ሀሳቡን የማቅረብ መብት አለው። ከዚህ ውጪ ጉባኤ ከተካሔደ ሞቼ እገኛለው የሚለው ያዙኝ ልቀቁኝ አያዋጣም።ዘመኑንም አይመጥንም። ብልግናም በፈለገው ቦታና ጊዜ ጉባኤ ማካሔድ መብቱ ነው ። ለነገሩ የዘንዶው ድርጅት የሚመራው በአንድ ሞኝ አንባገነን ነው!
@EAT321
@EAT321 28 дней назад
እውነት ደመቀ ዘውዱ እንዲህ ይላል ካለ የምትታረደው በመከላከያ መሆኑን እወቅ ።ወደ ፊት የምናየው ነው።።
@blackeagle27
@blackeagle27 28 дней назад
Ethio Forrm .....is le TPLF Ymisra mehonun yasrdabet news 🙂🙂🙂🙂
@abrhamtaye3441
@abrhamtaye3441 28 дней назад
No no demke zewdu doesn't say this. You must now ethio forum is the media of tplf. He is tplf lover. Demk zewdo directly mentions the tplf representatives that attack Ethiopian arimy indirectly
@blackeagle27
@blackeagle27 28 дней назад
@@abrhamtaye3441 the truth one🤞🤞
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 28 дней назад
ድሮም ደመቀ ባንዳ ነው በወያኔ እጅ እንደሚሞት እርግጠኛ ነኝ
@hagrehagre2664
@hagrehagre2664 27 дней назад
@@user-eg3mb7cb9c ይመሰልሃል? ጂል አትጃጃል
@user-gd6by1vp2m
@user-gd6by1vp2m 28 дней назад
ኢትዮ ፎረም አንደኛ
@wondagirma4159
@wondagirma4159 28 дней назад
ቃል በቃል ሰምቸዋለሁ ኮ/ደ ስለ ፍኖ ምንም ያሉት ነገር የለም ምነዉ ዘገባህ
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 27 дней назад
Thank you OUR PM very true the train bridge the ugliest in the city wish you good luck!!
@mogesaragaw4267
@mogesaragaw4267 28 дней назад
ህዝብ ሊያገናኝ ህዝብ የለያየ ፕሮጀክት ነው ደገ አረጉ
@danielhaileluel6838
@danielhaileluel6838 28 дней назад
የባቡር ፕሮጀክቱን የተጫወተበት ኧርከበ ነው
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 27 дней назад
🙏💛❤️
@YihalemTeshesh
@YihalemTeshesh 28 дней назад
እይ ደመቀች
@user-wy3xe2ni9t
@user-wy3xe2ni9t 28 дней назад
ኮ/ል ደመቀ ያላለውን አለ በማለት ፍፁም ዋሸህ። በጣም አዝናለሁ። የኮኔሉን ሙሉመግለጫ እንደገና ስማው።
@MesayMesfin
@MesayMesfin 28 дней назад
ባቡሩ እንዴት እንዳስቸገረን ከ ሐያት እስከ መገናኛ በየለቱ የምንጓዝ ነን ምናቀው
@amotsDela-w2g
@amotsDela-w2g 28 дней назад
ኢትዮፚረም ይላል
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 28 дней назад
የኮረኔሉን መግለጫ ሙሉውን Ethinews ላይ ስሙት እኛ አጀንዳ ሰጪ እንጂ ተቀባይ no more....😊
@mihretutadiwos1341
@mihretutadiwos1341 28 дней назад
ይፍረስ ኖሮም አልጠቀመንም አትጨነቅ
@tadetemben6922
@tadetemben6922 28 дней назад
ኢትዮጵያን የማፍረስ ቀጣዩ ፕሮጀክት መሆኑ ነው
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 28 дней назад
እውነት
@kiduhaileseyoum274
@kiduhaileseyoum274 27 дней назад
አዲሰ አባውሰጥ ደሀ ተሰፍ እደሌለው ማሳያነው በ10ብር ብቸኛ ትራንሰፓርት ባብር መሆኑን ሰንት ሰው ያውቃል እጅግ በጣም ያሳዝናል ። ትራንሰፓርት የትም ሀገር ይደጎማል።
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 28 дней назад
ክብር ለ'ህ'ወ'ሓ'ት💪💖💪 ክብር ለT'D'F💪💖💪 ክብር ለትግራይ ህዝብ💪💖💪
@semretgirmay5590
@semretgirmay5590 28 дней назад
ልክስክሰ ጌታቸው
@negagetachew974
@negagetachew974 28 дней назад
በእልክ ሃገርና ሕዝብ ማስተዳደር ውጤቱ ጥፋት ነው።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 28 дней назад
ሰላም ❤🎉
@user-mw6cw9lc3c
@user-mw6cw9lc3c 28 дней назад
የሱዳን ህዝብ ይሂነ አይገባዉም ግን ምን ዋጋ አለዉ፣ሰሙኑ #ሕሞራ እጃችን ላይ ሲገባ ሀገራቹ ሰላም እስኪሆን እኛጋ ትመጣለቹ።
@masreshazeleke6733
@masreshazeleke6733 28 дней назад
ባቡሩማ አይረባም ማርያምን
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre 28 дней назад
ምክንያት??
@NehadAnba
@NehadAnba 28 дней назад
ትክክለኛ ፋኖን አላለም ውሸት ነው ፋኖን ሳይሆን የህውሃት ተላላኪ የሆኑ የሀሰት ፋኖዎች ናቸው
@azmetsazmets8789
@azmetsazmets8789 28 дней назад
መለስ የሰራዉን ነገር ለማጥፍት የማታረገዉ ጥረት የለም እና ብልጥ መጥፎ መሽረፈት
@hagrehagre2664
@hagrehagre2664 28 дней назад
ምእራብ ትግራይ እያለ ወልቃይትን የሚጠራ ጋዜጠኛ ዛሬ ኳለኔል ደመቀ ፋኖን አወገዙ ቢለን አይደቀንም
@besure6320
@besure6320 28 дней назад
ምነነካህ Ethio forum በዓሁኑ ደቂቃ, ሰዓት የሕወሓት ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 28 дней назад
Etio forom እየተቀደዳ ነው
@KahsayLuel
@KahsayLuel 28 дней назад
ኢትዮ ፎርም 💛❤️💙💙
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 28 дней назад
YES WE MUST CHANGE IN MODERN WAY OF THE CITY TRANSPORT SYSTEM INCLUDING RAIL WAYS.WE MUST SEE THE WORLD CITIES
@ephremabebe6200
@ephremabebe6200 28 дней назад
ባህርዳር ቀበሌ 4 ዛሬ ሁለት ከፍተኛ ፍንዳታ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 28 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ ብልፅግና (666) የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጅ ነው መላው ኢትዬጵያውያን ከአማራ ፋኖ ጎን ቆመህ ሀገርህን ኢትዬጵያን አድን ትውልድህን አድን የትም ዞሮ መግቢያ ሀገርህ ኢትዬጵያ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጲያ ለG20 ሀገራት ኢትዬጵይፕዬን እየሸጠ አሳልፎ እየሰጠን ያለው አብይ አህመድ አረመኔ ባንዳው የሰይጣን ተላላኪው እሱና መሰሎቹ ናቸው እንንቃ እንነሳ ይበቃል ተብልተን እያለቅን ነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያን አንብቡ ወይም አዳምጡ የሚሰራው ፓርክ እና ኮሪደር ምናምን የዲያብሎስ ማስመለኪያ የግብረሰዶም መናፈሻ ነው 100% 💔💔💔💔💔💔💔💔
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 28 дней назад
Selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤ we'll come❤❤❤❤
@user-ru8dj4ms3w
@user-ru8dj4ms3w 28 дней назад
ጀዝባ ደመቀ ሲናገር አናግርን መቺ ፍኖ አለ
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
የኮረኔሉን መግለጫ ሙሉውን Ethinews ላይ ስሙት እኛ አጀንዳ ሰጪ እንጂ ተቀባይ no more....
@hagrehagre2664
@hagrehagre2664 28 дней назад
እባክዎትን የመሬነት ስራዉን ይስሩ አገሬቱ በጦርነት በእኳኖሜ ችግር በስራ አጥነት ወዘተ እየተናጠች እርስዎ ያን ትተዉ የአዳነች አበቤን ስራ ይሰራሉ:: መሬነቱን ካልቻሉ እባኩዎት ሰልጣኑን ያስረክብ
@tirhaslegesse7700
@tirhaslegesse7700 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@martaamare1973
@martaamare1973 28 дней назад
እንደ አንበሳ ባስ ዳቦ መሸጫ ሊያረገው ነው
@Hassannuru-z3f
@Hassannuru-z3f 28 дней назад
ያ አላህ መቸ ነዉ ጌታየ ነስሩ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 28 дней назад
አዲስ አበባ ለምንአ አትፈርስም
@zeki800
@zeki800 28 дней назад
ብልሹ መገንባት ሳይሆንማፍረስ የተካኑበት አቅሙ አቅሙ ነው
@alemayehu8764
@alemayehu8764 28 дней назад
ይህን ዓይነት የከተማ ባቡር ትራንስፓርት በሁሉም የአውሮፓ ዋና ከተሞች እንደ ትልቅ መፍትሔ ይጠቀሙበታል። በኤሌክትሪክ ይሰራሉ፣ የከተሞቹ አስተዳደር ድጎማ ያደርጉላቸዋል። ማፍረስ ምን አይነት ደደብነት ነው? ወሬ በቃን!! ለዘገባው ያየሰው ተባረክልን፣እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@በየነስራው
@በየነስራው 28 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤
@johnjohn5401
@johnjohn5401 28 дней назад
ኢ ፎረም🎉ጆ ጌች ስብሰባ ላይ ነው ሪበርቱ መስተካከያ ያስፈልገዋል ያዩ ኣምበሳየ
@AkaluErkalo
@AkaluErkalo 28 дней назад
Anitema ye ethiopia xalati but reality you got sound follower
@ReduRedi-x2x
@ReduRedi-x2x 28 дней назад
Andegna❤
@wondagirma4159
@wondagirma4159 28 дней назад
ቃል በቃል ሰምቸዋለሁ ኮ/ደ ስለ ፍኖ ምንም ያሉት ነገር የለም ምነዉ ዘገባህ
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 28 дней назад
ቤም ሱቅም አፍርሰህ አሁን ደሞ ወደ ባቡር ሄድክ እንደው ምን ይሻላል
@TeshomeHailu-xw1bs
@TeshomeHailu-xw1bs 28 дней назад
የአማራ ፖለተካ እንደ ኮሎኔል ደመቀ አይነቱን ለሆዱ የአደረ በአማራ ወጣቶች ደም የቀለደ ለስልጣን እንጂ ለ ሰበዓዊነት እማይጨነቅ ሰውን መቼ አፅድቶ ነፃ እንደሚወጣ ይናፍቀኛል።😢
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
ኮ/ል ደመቀ ያላለውን አለ በማለት ፍፁም ዋሸህ። በጣም አዝናለሁ። የኮኔሉን ሙሉመግለጫ እንደገና ስማው።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 28 дней назад
ህዝብ ጠል የሆነ ሰው መሆኑን ያሳያል መንግስት የህዝብ መገልገያ ካልደጎመ ታክስ ለምን ይከፍላል? 😂 መሀይም ነው እንዴ ? እኔ በበኩሌ መፍረስ የለበትም
@halefommekonne3231
@halefommekonne3231 28 дней назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@Odd375
@Odd375 28 дней назад
ጌታዬ ይሕ ሰዉ አይደለም የሐዲድ ባቡር ሐገር ሲያፈርስ ቆሞ ያየ ማሕበረሰብ የተጠቀጠቀ እንጉዳይ ሕዝብ ነን።አትደነቅ።
@MaherMaher-iw6yv
@MaherMaher-iw6yv 28 дней назад
ደመቀ ዘውዱም እደዚህ አለ አይ አማራ ማንይሆን ሰው አይውጣልህ ያለው ጀግና ጀግና ስንል የብልግና አሽከር ሆነ
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
ኮ/ል ደመቀ ያላለውን አለ በማለት ፍፁም ዋሸህ። በጣም አዝናለሁ። የኮኔሉን ሙሉመግለጫ እንደገና ስማው።
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 28 дней назад
የኢትዬጰያ ደሀ ሕዝብ አሁን ያንተን መብት ነው የሚነካው የባቡሩ ጉዳይ አሁን ደሞ መናፈሻ ሊሊሊሊልልልልሌ ነው ኤ ኡኡኡኡ
@EdawBeza
@EdawBeza 28 дней назад
አቢይ አሁን ህውሀት ላይ ከባድ ምት አሳርፎበታል ማለት ነው ከፋፍሎታልም እነ ጌታቸው ለምን ጉባኤውን ፈሩት
@klm9872
@klm9872 28 дней назад
Selam❤❤❤❤❤❤❤❤
@YesatnayelgolEthiopia
@YesatnayelgolEthiopia 28 дней назад
ቃል በቃል ሰምቸዋለሁ ኮ/ደ ስለ ፍኖ ምንም ያሉት ነገር የለም ምነዉ ዘገባህ
@tadetemben6922
@tadetemben6922 28 дней назад
ፀሑፉ ኣይታይህም
@MengistuKasaye
@MengistuKasaye 28 дней назад
00
@henokGoyitom
@henokGoyitom 28 дней назад
ምድነው የምዘላብደው ሰኳዱ ???ማንም ኃይል መከላከያውን እዳይነካብኝ …….አማራ ጥያቄው ስለተመለሰ የትጠቅ ትግል አያስፈልገውም……. መከላከያን የነካ የኛ ደመኛ ጠላት ነው…….እና ሌላም ብዙ ነገር እኮ በግልፅ ሚዲያ ላይ እኮ ተናግሯል እኮ ፡፡ ደሞ ኮለኔሉ አስር ዘሩ ቢቆጠር አንድ ጎነድሬ የለበትም ፡፡ ጥንቅቅ ያለ ባንዳ ትግራዋይ ነው ፡፡ ሰውዬው የኦህዴድ ሽንት ጨርቅ ነው ፡፡
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 28 дней назад
ኣይንህ ኣይሰራም እንዴ😂
@joshuanate1741
@joshuanate1741 28 дней назад
ደመቀ መኮነን ባንዳ የአብይ አህመድ አሽከር ነው:: ፋኖች እማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው:: ፋኖ🤛🤛🤛💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 28 дней назад
ኮሎኔል ደመቀ አወዳደቁን በቅርቡ እናያለን ፣ወያኔ ፍላጎቱን ለማስፈጸም ፋኖን አይፈልግም መንግስት እራሱ እያገዘው ነው ።ኮሎኔሉ ይህን የሚያይ አይን እንዴት አጣ እስከሚበላ ለምን ይጠብቃል
@abebamengistu8608
@abebamengistu8608 27 дней назад
ኮ/ል ደመቀ ያላለውን አለ በማለት ፍፁም ዋሸህ። በጣም አዝናለሁ። የኮኔሉን ሙሉመግለጫ እንደገና ስማው።
@YA2O23
@YA2O23 28 дней назад
I will tall you the truth brother yaye tplf leadership polit office must be changed because Awrdawgale enzelaloche efardachawlaw one day. TPLF is my religion.
@Gebrielabeyene
@Gebrielabeyene 28 дней назад
ሰላም
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 28 дней назад
በኢትዮጵያ በ1996 ዓ.ም አንድ በሬ 1500 ብር ይሸጥ ነበር ከ20 አመት በፊት ዛሬ በ2016 ዓ.ም አንድ ኪሎ ስጋ (ከ1200 እስከ 1800 ብር) ስለዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ በ20 አመት ውስጥ የአንድ በሬ ዋጋና የአንድ ኪሎ ስጋ እኩል የሆነበት አንድ መሰረታዊ ችግር አለ?
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 28 дней назад
አቤ ቱ ጌታ ሆይ ። አዲስ ፋብሬካ አዲስ ቴክኖጂ የለም። ብቻ የተሰራዉን ማፈረስ ማፍረስ ማፍረስ 😢
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 28 дней назад
አማራ. ያሸነፈል❤🎉
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 28 дней назад
ፋኖ ኣንዲት የረባ ከተማሳይቆጣጠር ዓመት ሞላው።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 28 дней назад
@@goiteomgezaei9066 ሰማ ፋኖ አሁን ነው እየተደራጄ ያለው በዱላ እየሞረከው ነው የታጠቀው እናተ 27 አመት ታጠቀህ ምን አመጣህ እኛ ባንደ አመት መግሰትን እያሸነው ነው ገባህ
@user-vg9uw2sx7v
@user-vg9uw2sx7v 28 дней назад
በሴይጣንዝም የተለከፈና ሀገር አፍራሽ የሆነ ጫቅለ ሰዉዬ የሚነገራዉም የሚሠራዉም በሚቀኝነት እንጅ ለሀገር እድገት አስቦ አይደለም።
Далее
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 170 тыс.