Тёмный
No video :(

ገና በልጅነቷ 3 ባሎችን አግብታ የፈታችዋን ልጅ ተዋወኳት 

Redwan Hayatu
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ቤተሰቦቼን 4ኛ ባሏ ልሆን ነው ላገባት ነው አልኳቸው
#reaction #redwanhayatu

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Месяц назад
Ahmu አህሙ ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MR3rIJ1CXi4.htmlsi=GFei0xBTMWA3h2xU
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
ይችን ልጂ ግን ዋዋዋ ወንዶች ሰረአት ያዙ ሶሰተኛ አራተኛ እያላችሁ ልቧን እንዳሰብሩት ዴሞ አንዱ አራተኛ ላግባሸ ብሎ ዴሞ እንዳሰበሯት እፈራለሁ አላህ ይሁናት ወንዶ የተጨበጨበበት ይወዳሉ ከዛም የፈለጉትን ካገኙ በሃላ ይሰወራሉ እርኩሶች ናቸው ሁሉም ሰለሳቀሸ የወዴዴሸ እንዳይመሰልሸ እህቴ ጥንቃቄ አርጊ ማግባትሸ አይቀርም ገና ወጣትነሺና የምታገቢውን ባል በተቻለሺ አሁንም ምረጭ አንዱ ሰገጤ መቶ ዲጋሜ እንዳይጎዳሺ አላህ መልካሙን ይምረጥልሺ
@user-ik4cx8xj5k
@user-ik4cx8xj5k Месяц назад
ሁሉም ወንድ ግን አንቺ እንዳልሺው አይደለም አይደል እህቴ ...........አረ በአንድ መዉቀጫ ውቅጥ እኮ ነው ያደረግሽን ።
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Месяц назад
በልጅቷ ሞራል ባይርማመድ መልካም ነዉ ዉስጧን ይከፍታል😢😢😢
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Месяц назад
@@narditube4378 ናርድየ አለሽ ዛሬም በዛኛዉ ቻናል መታለች ልጅቱ ስለዚሁ ነዉ የሚወሩት ለዛ ነዉ
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 Месяц назад
ይህ ይሻል የዛሬውን ባየሽ ስልክ እየደወለ በሞራሏ ላይ ሲረማመድ ነበር
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
@@fatumamuhammed7167 ግን ልጅቷ መልክ እንጅ ነቀ ያለች አይደለችም የክፍለሀገር ልጅ ናት ሁሉም መነገጃ እያደረጓት ነው
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Месяц назад
አቦ አታሽቃብጡ ሙሥሊም ስለሆነ ነዉዴ ሆ ክርቴኖች ሢሠሩ አልነበረም
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
​@@alahamdulilahalakulihalስለክርስታንአይመለከተንም
@duratube
@duratube Месяц назад
ያገሬ ልጅ ናት ልኮምት ነበር ተውኩት አላህ ፍሪ በቃ ብዙ አታውሪ አላህ ሳልህ የሆነውን ነገር ይወፍክሽ ሊላ ምንም አልልም
@alahamalaham
@alahamalaham 8 дней назад
ምንአወራች የሆነችዉን ያሣለፈችዉንነዉ የተናገረች
@faezabekri7999
@faezabekri7999 Месяц назад
ውድ እህቴ አላህ የተሻለ ስራ ያውጣልሸ, እንድኔ ብሩ ሜዲያ አትውጨ ፊትና ይበዘዋል::
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
ወላሂ እኔ ከ 11 አመቴ ጀምሮ ሰራተኛ ነኝ ማለቴ ተማሪ ሆኔ በትርፍ ሰአቴ ግን እኮ ምንም ለቤተሰብ ሰለገለግል ነው ያደኩት ያላ ደሞዝ ማፊ ፍንክች 😂😂😂 የ13 አመት ሆኜ ደግሞ እዛው ሰፈሬ ኮልፌ 18 አጧጡፌ ወደ ስራ ገባው ከለዝ ከዛን በኋላ ማን ይመልሰኝ 😂😂
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g Месяц назад
ልጂም ልጂቷም ያምራል የምር ቆጆ ናቸዉ👌👌
@hydrhussen-xv9do
@hydrhussen-xv9do Месяц назад
ፈኪያ ብቻ በል አግብቶ መፍታት አዲስ አይደለም ስረትህን የዝ ፈልጋ አልፈታችም እድል ነው ምንም አይዳል ርድዋን ለዚ ሰውዬ አድርስለት ስማን ብቻ ጥረት
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r Месяц назад
ደምሪኝ ውደ❤❤❤
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
የዘፈን ዳርዳሩ እስክሳነው ይለያል አይልም
@alahamalaham
@alahamalaham 8 дней назад
እሬድዋን ጥሩልጅአልነበርክ ምነዉዛሬ ተበላሸህ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o Месяц назад
በሚቀጥለው ሲመጣ ጀበና ገዝቶላት ይመጣል😁😁
@user-ho7dr6rm1h
@user-ho7dr6rm1h Месяц назад
ጠፍተህ ነበር የድሮፊመስ አሁንማ ሁሉም ሰው ዩትበር ሁኖን 😅 እረድዋን አትጥፋ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ደጋግሞ ሶስት ያገባችው እያለ ያሳቅቃታል!!ሼም ነው ይደብራል መደጋገም!
@RKAggarwal-ub7ib
@RKAggarwal-ub7ib Месяц назад
ግን ምየረገውን ነገር ቀስማን እየሰበረት ነው ከፈለገት መግበት ነው እንጂ በቲክቶክ አይቼ ደበረኝ አነገገሩ የስጠለል
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w Месяц назад
ክፍል 2 እጠብቃለሁ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад
2021 Eid Adoha Video Laklgnn. Mersa Abagetye Eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Месяц назад
አሰለም አለይኩም ሪዲወን አለሀ ጡሩ በል ይስጠት❤❤❤❤
@user-go8jy6sm9r
@user-go8jy6sm9r 6 дней назад
Mashallah feki amrobshal
@zehara5
@zehara5 13 дней назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ❤❤❤
@hayatlegas6502
@hayatlegas6502 23 дня назад
Redwan Mashallah bezih dimtsih Quran recite sitaderg asebikut 😊😊
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማነው እንደኔ የዝችልጂፎቶአይቶ ስብሰክራይብእሚያረግ በጣም ነው እምታሳዝነኝ የኔውድአላህመጨረሻሺን ያሳምርልሺ🙏🙏
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 20 дней назад
😂😂😂😂😂አየያተ ነገር ወሏሂ አተ ነህ ያሳቅከኝ
@ZeheraSeid
@ZeheraSeid Месяц назад
ኧረ ዩቲበሮች ተቀባበላችኋት እውነት ውበቷን እንጅ ሌላ ሤት ብቶን ከወደቀችበትም አታነሧትም ነበር ሥንቶች አሉ የተጎዱ ማንም ያላያቼው እስኪ እውነት ልትረዱ ከፈለጋችሁ ዘወር ዘወር በሉ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 дней назад
ኢንሻ አላህ❤
@LubabaChane
@LubabaChane Месяц назад
Gn Wallahi Eyyedegagemachihu 3Gze Yagebachiwu Eyyalachihu Attassakuwat
@MahmudAbdellah
@MahmudAbdellah Месяц назад
እኔ ግን የመጀመርያ ቪድዮ ሰይ አዝኜነበር አሁን ግን እያስጠላሽኝ ነው በየምድያ እየወጣሽ መነገጃ አታድርጊው አላህን ፈሪ ለበለጠ ፈተና እንዳትጋለጪ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 10 дней назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አቦ ይመችህ Kkkk(k(kkkkkkkkkkkkkk
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
እሪዲዋን የልጁ ሙዲ ገብቶሃል ክክክክ
@hydrhussen-xv9do
@hydrhussen-xv9do Месяц назад
ምኑነው አሪፍ ከሰረህ ሞረልን የማይነኩ ሰዎችን ፌድዮ ፖስት
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير استاذ رضوان 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 27 дней назад
በጣምደሥይላልካሁንቦሀላህይርሽየሆነውንይምርጥልሽ
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
ወይኔ ጠላቴ ክው ይበል 😂😂 በጣም የቡና አፍቃሪ ከመሆኔ ጀበና ሁሉ ይዤ ነው የመጣሁት ቡናውን ስትቀዳ ክው አልኩ ያላ ጀበና ቡና ቡናም አይመስለኝም
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Месяц назад
😅😅😅😅
@amaamm2402
@amaamm2402 Месяц назад
ግጂላት ማጣት ነው😢😢😢😢
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
@@amaamm2402 ምን ችግር አለው ኢትዮጵያዊ ነኝኮ ለዚህ ማን ብሎን ስልኳን ስጪኝ
@HawaNuria
@HawaNuria 11 дней назад
❤❤ደሰትላላችሁ ከምረ አግባት
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Месяц назад
ጀበናውሰአላልክምአይሬደዋን
@fateabrar7147
@fateabrar7147 7 дней назад
Ante degmo tensh kenat bita taytobkal beka abrn ensraln Hbibi❤
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu 7 дней назад
@@fateabrar7147 😁
@FatihaalemuAyudin
@FatihaalemuAyudin 28 дней назад
ፍት
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад
ماشاءالله تبارك الرحمن 🇪🇹🇪🇹💙💙
@mamtube8426
@mamtube8426 Месяц назад
ወዱወዲሚ ሪድዋን
@Eman-bk9es
@Eman-bk9es День назад
❤❤❤❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
ሬድ ከንተ ባለይ ያንተን 100K የምትገባበትን የጠበኩ ነውኮ 😂😂
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Месяц назад
ኢንሻአላህ እንገባል በቅርቡ
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 14 дней назад
አግባት🌹
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 22 дня назад
አተአታገባም ሬድዋን 🎉🎉
@user-gx6fb3hl8q
@user-gx6fb3hl8q 28 дней назад
ፈኪያ ፍኪያ❤❤❤❤❤❤❤❤
@حليمه-ظ2ظ
@حليمه-ظ2ظ 29 дней назад
ማሻአላህ
@nefisaadane868
@nefisaadane868 23 дня назад
ሰላም ወድም ሪድዋን❤❤❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Месяц назад
እች ልጅ በፍት ስትናገር ሰምቼተላሁ 3ግዜ አግብቼ ፈትቼላሁ ብለላች።
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Месяц назад
❤❤❤👍👍👍👌👌
@Gift-gv7jd
@Gift-gv7jd 15 дней назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤😊😊👍👍😘👍🌹🌹💋💋
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
ይህ ልጂ 4 ኛ ባልሺነው አበባ ያልሺው ለዛ ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
እሰኪ እራቅ ብለህ ተቀመጥ አፏ ልገባ ነውንዴ
@user-zi3uo8lq2f
@user-zi3uo8lq2f Месяц назад
ገና ሳይጀምሩ በቅናት ተገበገባችሁ😂😂😂
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
@@user-zi3uo8lq2f አረ ወላሂ ተሳስተሻል ምን የማሰቀና ነገር ሰላለ እኔ የህትነቴን ነወ የተናገርኩት ምክንያቱም እኔም ሰቀመጥ ከወንዶች እርቀቴን ጠብቄ ሰለምቀመጥ ለህቴም እንዴዛው ነወ ያረኩት የሚቀናወ በዲን ብቻነው ከዛውጭ በምንም አይቀናም ማሬ
@user-tn3yp4ur7m
@user-tn3yp4ur7m Месяц назад
❤ሠላምአብሺሪ❤❤❤
@fatemafatema1090
@fatemafatema1090 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Rahmah_style
@Rahmah_style Месяц назад
አሳላሙአለይኩም
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x 25 дней назад
👍👍👍
@jamalomer4760
@jamalomer4760 24 дня назад
Fatiyaa
@user-sn1nq6ds1b
@user-sn1nq6ds1b Месяц назад
ግን አይደብራቺሁም ሶስተኛ አራተኛ እያላቺሁ አይምሮዋን አትጉዱ
@user-eh9cf3bl3z
@user-eh9cf3bl3z Месяц назад
እኔም 13ነው ያገባሁት
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
ዝም ብለው ወሬ ያካብዳሉ እንጂ በ 11አመትም ይዳራል በሃገራቺን ይሄ በሃል ነው
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c Месяц назад
ሰብስክራይብ አረኳችሁ ደስስትሉ ወላሂተጋቡ በአላህ❤
@Layla-g8y
@Layla-g8y 25 дней назад
@samira7639
@samira7639 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-uc8sv9dz5n
@user-uc8sv9dz5n Месяц назад
Wawu wawu
@እሙሶፊያYimam
@እሙሶፊያYimam 20 дней назад
አራ እኔ11አግብቻለሁ ምንነውአካበዳችሁት
@fadelamohameed4065
@fadelamohameed4065 18 дней назад
ጭረሺ ተገብኛላሺ ወይ አላላም😂😂😂
@user-hz2ff8zw2f
@user-hz2ff8zw2f 27 дней назад
😂😂😂😂😂🎉
@amanioro1167
@amanioro1167 19 дней назад
🎉❤❤
@user-rr8vb7zp9m
@user-rr8vb7zp9m Месяц назад
እኔ 15 አመቴ አደል ስደት የወጣሁ
@user-io6zv1mn3w
@user-io6zv1mn3w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb2og6hf3v
@user-yb2og6hf3v 24 дня назад
🎉🎉🎉❤❤
@Awonaabdala
@Awonaabdala 27 дней назад
አራ 🎉
@Madenah2030
@Madenah2030 Месяц назад
አስራ 13 የምትል
@user-us1er2bs9y
@user-us1er2bs9y Месяц назад
ፈቲሀ ውደ
@zulfaqassim7264
@zulfaqassim7264 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Месяц назад
ኒከህ ሰያስሩ እንዲ መጫመለቅ ምን ይሉተል ።
@KhariaAls
@KhariaAls Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Месяц назад
💪❤👌
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@seadamehammedseada1659
@seadamehammedseada1659 Месяц назад
ፈኪያ
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AMAMAM78341
@AMAMAM78341 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bq1ge2is5g
@user-bq1ge2is5g Месяц назад
ፈኪያ፣ፈኪያ
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Месяц назад
Ante agebat yemtelu
@twamvms1226
@twamvms1226 Месяц назад
F❤
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ahmedksa-ez6vn
@ahmedksa-ez6vn Месяц назад
👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@user-kb5he3ch5m
@user-kb5he3ch5m Месяц назад
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 Месяц назад
ምንምችግረየለውም፣አግባት
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l Месяц назад
😂😂😂
@Lyoutube-js7lv
@Lyoutube-js7lv Месяц назад
ሰብ እስክራይብ አስደርገኝ
@MahaAbubakar-y1q
@MahaAbubakar-y1q 29 дней назад
Fakeya
@lejebaify
@lejebaify Месяц назад
Fekiya
@HmGet-fl2fh
@HmGet-fl2fh Месяц назад
Fakey
@GojamMediya2
@GojamMediya2 Месяц назад
እእእእእእ
@FatihaalemuAyudin
@FatihaalemuAyudin 28 дней назад
ፍት
@FatihaalemuAyudin
@FatihaalemuAyudin 28 дней назад
ፍታ
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@sadasada6552
@sadasada6552 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Далее
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19