Тёмный

ፈኪያ ከሌላ ሴት ጋር ስታየኝ ትቀናለች😱/እዉነታዉ ወጣ😱 

Jossey 27
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@Jossey27
@Jossey27 2 месяца назад
እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ. telegram Jossey 27 Instagram jossey 27 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙኛላችሁ ይቅርታ መጠየቅ ለምትፈልጉ ሁላችሁንም እወዳችኃለዉ❤️🙏
@Mominawelaga-sk9kq
@Mominawelaga-sk9kq 2 месяца назад
❤❤
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف 2 месяца назад
በርታበጣምነው።እማደንቅህ በጣምጥሩልጅነህ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад
አተልጅግን ምን አይነት ቤተሠብ የወለደህ የይቅረታ ሠውመሆንኮ መታደል ነው በረታ
@AbcomputerAb
@AbcomputerAb 2 месяца назад
@@Jossey27 በርቱልን ያኛ ውዶች
@MadihA-gw4vi
@MadihA-gw4vi 2 месяца назад
ሀይ ጆሲዬ ወድሜ እደትነክ በጣም አድናቂህ ነኝ ፀክረህ ስራ ባአላህ እኔም ከናተጋ መቀላቀል እፈል ጋለሁኝ እስቲ እደት ነው ላገኛቹክ የምች ለው በተረፈ ሰላማ ቹክ ይብዛ ልኝ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
እስቲ ያፈኩ ሂጃብ አላበባስ ያምትዋድለት በለይክ አሰይኙ🌹
@hiath
@hiath 2 месяца назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አለባበሷን በጣም ነው ምወድላት
@JsvJdb-y1z
@JsvJdb-y1z 2 месяца назад
አሰላማለይኩመሰ ሲሉ ደስ ይሉኛል
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 месяца назад
❤❤❤ አላሕ ይጨምርልሽ
@zaza-p4k
@zaza-p4k 2 месяца назад
ምን ኢጃቧን ብቻ አለባበሷንም ስርዓቱንም ጭም የኔ ውድ ማሻአላህ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
@@zaza-p4k አው ወላሂ አላህ ይጫምርላት
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
ፈኪ አህሙን የምታናግሪበትን መንገድ አስተካክኝ አክብሮ እስካወራሽ አክብረሽ አዋሪው እሱን ማፍቀር አለማፍቀር መብትሽ ነው መከባበር ግን ግዴታሽ ነው
@semiramohaned
@semiramohaned 2 месяца назад
ትክክል ማማዬ ትንሽ ቀበጥ ትላለች የገጠር ልጅም ስለሆነች መሰለኝ
@jebdb
@jebdb 2 месяца назад
​@@semiramohaned ሳህ ልጆ እኮ ምርጥ ነው
@jebdb
@jebdb 2 месяца назад
ትክክል ነሽ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 месяца назад
Ateferdubate kasalefechew anetare wedelala atwesedubate
@Ekram475
@Ekram475 2 месяца назад
ሰህ🎉🎉🎉
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 месяца назад
ጇ የኔ ጀግና እዳ ምታጣምራቸው አልጣራጠርብህም❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍ታገቡ ያምትሉ ብቻ like❤
@ሰሚራስልጤዋ
@ሰሚራስልጤዋ 2 месяца назад
ወለሂ ደስ ሚቲሉኝ ነገር ቢኖር ስትገቡ ሰለመለይኩም የሚቱሉት ነገር የበለጠ እድወደቹ አደረገኝ❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
አሰላም አሌኩም አረብኛ ቋንቋ ነው
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 2 месяца назад
@@SintayehuEshetu-hg8us እና ምን ይሁን
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 2 месяца назад
ተሳስተሸል የአረብ ቃንቀ ሰይሆን የአለም ሙስሊም ሰላምታ ነው ሰውን በግድ ለመነገር አትሙክሪ​@@SintayehuEshetu-hg8us
@Mona-o1i
@Mona-o1i 2 месяца назад
እና ለምን አትመልሺም ደስ ካለሸ
@Mona-o1i
@Mona-o1i 2 месяца назад
ለምን አትመልሺም ታዳ ደሰ ካለሸ
@አያፋ
@አያፋ 2 месяца назад
ፈኪ እና አህሙ የሚወድ👍👍👍👍
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
ደምሪኝ ውዴ🌹
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 2 месяца назад
.ጆየ የኔውብ መልካም ሠውነው የትንሽ ትልቅ ወላሂ😢 ጆየ የፈኪና የአህሙ ድምቀት የሁላችንም ነህ ግን እደሱን ለማጣመር ሞክር የምትሉ❤❤❤❤❤❤
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 месяца назад
ታይ ፈኩ እባክሽ ድርቅ አትበይ አህሙን የመሠለ ልጅ እንዳታጭው ለምታወሪው ነገር ጥንቃቄ አድርጊ በጣም አክባሪሽ መከታሽ ነው እና ለስለስ በይ
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
@ghfhjf-wy2jk
@ghfhjf-wy2jk 2 месяца назад
ውስጥዋን እየፈለገ ድርቅ ትላለች😊
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 месяца назад
@@Ekramedilsabo ደመርኩሽ ውዴ አብሽሪ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 месяца назад
Tewate yalefechebeten rasua takalechech
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
@@LubabaNuru-r3k ሹክርን ሉሉ
@ekramekram4625
@ekramekram4625 2 месяца назад
ፊኪ ግን ግድድ አትበይ አህሙን እዳስብሪዉ እሱ ያክብረሻል ዉሬ እዉቂ🙄
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
እኮ ሲተት አለባት በዚህ 😢😢😢😢😢
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
የሚመክራት ጊዲይላል
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 месяца назад
ግን የውነት መስመሯን እምታቁ ምክሯት የውቀት ማነስ ይመስላል ቢመክሯት እምትመለስ ትመስላለይ
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
@@ماريفةبنتحبشي ወላሂ ዉነትሺንነዉ በጣሚ ሚክሪ ያስፈልጋታል
@emuhalid
@emuhalid 2 месяца назад
አልበሠለችም ጥሬ ናት
@ziyataziyata
@ziyataziyata 2 месяца назад
ለ አለም እዝነት ሆኖ በታለኩት ነብይ ለይ ያአላህ ሰላም ያ አላህ ሰላም ይውራድ❤❤❤
@SamiraHusain-fg8je
@SamiraHusain-fg8je 2 месяца назад
አለሁማሰሊ ወሰልም ወበሪክ አለ ነቢይነ ሙሀመድ🎉🎉🎉
@Elfo-s8c
@Elfo-s8c 2 месяца назад
Saw saw saw saw saw saw 🥰 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Месяц назад
ሱለላህአለይሂ ወሰላም❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
አህሙ እና ፋኪያ ቢጋቡ ዳስ ይላኛል ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤😂
@FatumaAbdu2
@FatumaAbdu2 2 месяца назад
ወይ ስራ ማጣት ዝብላችሁ አሸቅሉም ወይ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 месяца назад
ቤተሰብ አድርጊኙ
@KokebTefera-hl4fi
@KokebTefera-hl4fi 2 месяца назад
ምንአገባቸው ከንቱወች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FatumaAbdu2
@FatumaAbdu2 2 месяца назад
@@KokebTefera-hl4fi እረ ስራ አጡ
@Semira-r2b
@Semira-r2b 2 месяца назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@ZinashFaris
@ZinashFaris 2 месяца назад
አረ ፈኪ ልጁን አታስጨኒቂው በአላህ ተረጂው እንደዚህ አይነት የሚረዳ ወንድ አታገኝም!!!
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
ልጅነትኮ ተወዳ የምትቀጥል መስሏት ነው የሆሆነቀን ፈላጊ ሲቀንስ ስትነቃ ይሄ ቀን ትዝ እያላት ሰላም ታጣለች😢😅
@MedinaHussen-eq3ss
@MedinaHussen-eq3ss 2 месяца назад
እሰኪ ፈኪን እደኔ ከልቡ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ 👍
@HaleemahHusin
@HaleemahHusin 2 месяца назад
❤❤አኔም በጣም ነዉ እምወዳት🎉🎉
@زينبعبدالرحمن-ج1ك
@زينبعبدالرحمن-ج1ك 2 месяца назад
❤❤❤
@YesufEdris-o1q
@YesufEdris-o1q 2 месяца назад
ጆሲን መጀመሪያ ሳየው ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር እያየሁት ስመጣ ግን ካሰብኩት በላይ ምርጥ ሰው ነው
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@YesufEdris-o1q ደምሪኝ ውዴ
@Betelhemi
@Betelhemi 2 месяца назад
አህሙ በጣም ጥሩ ልጅ አስተዋይ በተለይ የፈኪ ከፈጣሪ የተላከላት ስጦታ ነው 🙏🙏🙏🙏
@AsailAsail-j1h
@AsailAsail-j1h 2 месяца назад
ወላሂ አህሙና ፈኪያ አሠላሙ አለይኩም ብለው ሢጀምሩ ደሥ ሢሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሙቤና ሀሠንም ብለው ይጀምሩ የምትሉ በ👍
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@AsailAsail-j1h ደምሪኝ ውዴ
@halima8741
@halima8741 2 месяца назад
ስታምሩ አህሙና ፈኪ ተጋቡ አላህ በሚወደው በሀላሉ
@AmenaAmenat
@AmenaAmenat 2 месяца назад
ያረቢ አህሙና ፈኪ እስልምናን የሚያስከብሩ ልጆች መክፈቻቸውም መዝጊያቸውም በአሏህ ሰላምታ በነበዩ አለይሂ ሰላም ሱና ያሰላም ወሏህ ስወዳቸው ጆሲም እንወድሀላን ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማቸን ጀግናነህ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@AmenaAmenat ደምሪኝ ውዴ
@AminayeHussenDawed
@AminayeHussenDawed 2 месяца назад
አህሙ ፎንቃ እደገባለት ያስታውቃል ጆሲ መልካም ሰው አጣምራቸው❤ በተረፈ በርቱ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 2 месяца назад
ቀላልገብቶለታልእደ
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 2 месяца назад
በጣም ያበደ ፎንቃ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 месяца назад
ሀቢብቲ ሊክስሽነው መሠል ዱአአድርጉ ከተፈደቃዳቹ ቶሎወደሀላል
@الهمه-ل8س
@الهمه-ل8س 2 месяца назад
የሚምርባቸው ባልና ሚስት መሆነው ተጋቡ ወላሂ ሁለታቹሁም ቆጆ ናቹክ
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
@ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
@ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 2 месяца назад
የምር ጆዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ የሰው አስታራቂ 🥺🥺🥺🥺
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ ደምሪኝ ውዴ
@سميرهسميره-ه2ه
@سميرهسميره-ه2ه 2 месяца назад
የወደፊት ምርጥ ጥንዶች❤❤ኢንሻ አሏህ
@MeryemSdme
@MeryemSdme 2 месяца назад
ጆሲየ በጣም መልካም ስውነህ ❤በዚህ አጋጣሚ አህሙና ፋኪ ይጣመሩ የምር ደስተኛነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Z.Muhamed
@Z.Muhamed 2 месяца назад
አህሙ እና ፋኪሀ ይጋቡ የምትሉ
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 2 месяца назад
ስናጋባ ስናፋታ እኛ የመዳም ቅመሞች አይይ😂😂😂😂😂😂
@rahelso
@rahelso 2 месяца назад
​@@fatmaibrahim7027 eko tidar kalal nw ende sew hulu abdohal
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад
አህሙ ጀግነወድነው ማለቴ አይዋሸም ደሞ ግልጥይመሥላል
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 2 месяца назад
ይህም ገጠመኝ 😂😂😂😂በጀራዊወላይ😊😊
@CfhhVvgg
@CfhhVvgg 2 месяца назад
እኔ
@fama4230
@fama4230 2 месяца назад
ምሰጥራችሁን ብዙም ለመዘርዘር አቸኩይ እራሰሸን እዳታካብጅ አህሙ በጣም ለሴት ክብር አለዉ አክብሪዉ ተከባበሩ በተጨማሪ ተጋብታቺሁ የምናይ ያርገን እንወድቺሁ አለን ታጠፋሁ ይቅርታ❤🎉🎉🎉
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 2 месяца назад
አይለያችሁ. የምር. ጆሲ. ራሱ. ሠዉን. ለማግባባት. አቤት. ትለያለህ🎉🎉🎉
@eezc3339
@eezc3339 2 месяца назад
ጆሲየ ምርጥ ልጂ ነህኮ ፀባየ ሰናይ 😘ፍኪየ አህሙ ተጋቡ ከከከ ግራ አታጋብን
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 месяца назад
አህሙ ግን አስተዋይ ነው የተጫዋችነቱን አክል. ❤ ፈኪ መግደርደር እና መሽኮርመም የኛ የሴቶች ቢሆንም ቀነስ አድርጊው ለጫዋታ ያክል እናቃለን ትዳርን ሸሽተሽ ነው የመጣሽው ግን ቢሆንም አሏህ ከዚህ ልጂ ጋ አገናኛችሁ ደሞ አብራችሁ ስራ ጀመራችሁ ስለዚህ አይዞሽ ፈታ በይ. ማንም አያገባውም በአንች ህይወት ።ከአሏህ ብቻ እንዳትርቂ
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 2 месяца назад
ጆሲ ቀጥልበት መልካም ስራክን ፈኪና ሀሙ ደሞ ተጋቡ ❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 месяца назад
ዛሬ50ሺ ገብቻለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ❤❤❤
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 2 месяца назад
ማሻአላህ እንኩዋን ደስ ባረናሽ ገባሁም አዥሁን
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 месяца назад
እንኮን ደሰ አለሸ 🎉🎉
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 месяца назад
ሙባረክ
@Nasr-t8h
@Nasr-t8h 2 месяца назад
እኮን ደስ አለሺ
@EkramAli-kr5og
@EkramAli-kr5og 2 месяца назад
❤❤❤
@AmareJameil
@AmareJameil 2 месяца назад
ለጆስ አለህ ሂደየውን እንድወፍቀዉ ዱአ እነርግለት
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 месяца назад
እስኪ ይጆሲ እድናቂውች😍
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 2 месяца назад
ማሻአላታምራላችሁአህሜድንህንጠብቅይችአላምመሸጋገሪያነትፈኪየገጠርልጂነትበደብጠብቃትስለ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 2 месяца назад
ጆሲበጣምጡሩልጀነህማሻአላህአላህቀጥተኛውንምገድይምራህይህመልካምነትከቱአንዲይቀርአላህአምሣያየለለውአላህቀጥተኛውንምገድይምራህ
@Kamila-h2r
@Kamila-h2r Месяц назад
መሸለ
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 2 месяца назад
ጆሲዬ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢❤❤❤❤
@ኡስማን5673
@ኡስማን5673 2 месяца назад
ጆሲ ትለያለህ ወላሂ አሏህ ቀጥተኛውን ግንገድ ይምራህ❤
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@ኡስማን5673 ውዴ ደምሪኝ
@EumReyan
@EumReyan 2 месяца назад
አህሙ ከካሜራ ጀርባ ለጋደኛ እዳትቀበለው እና ለአህ ብለህ ከሆነ ሽልማቱ እዳትቀበል ምክንያቱም የአላህ ሽልማት ይበልጣል
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 2 месяца назад
ኮመንቶች ተጋብ ተጋብ አትበሎቸው. ባይጋብ እኛ ምን አገባን ትላንት በትክቶክ አናደውኛል🙄🙄🙄እኛ ለናንተ መልካም በማሰብን ነው ተጋብ የሚንላችሁ😕
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ 2 месяца назад
እኮ ሀይሚ ሥትለፈልፍ ነበረ እያሣለፍኩኝ ነው የሠማሁት ደበረችኝ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
ምን ብለው ይሁን
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 месяца назад
ኧረ እነዚህ ጨዋ ልጆች ናቸዉ
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 2 месяца назад
ምንብለውነው እኔቲክቶክየለኝም ወላሂ😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 месяца назад
ትክክል ብለሻል👍👍👌👌
@RadiTube-k3q
@RadiTube-k3q 2 месяца назад
ጆሲ ምርጥ ሰው እውነት ልዩ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን በተለይ የሽልማቱ ጥያቄ አንደኛ ምርጦችዬ አላህ በሀላሉ ኒካህ ያስተሳስራችሁ መልካም ምኞቴ ነው እወዳችሆለሁ
@Fatma-p7t
@Fatma-p7t 2 месяца назад
የፃፈልሺንማ ሚስጥር አታውጭ ፈኪዬ ግን ትንሺ መብሠል ይቀርሻል የኔ ቆጆ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 месяца назад
እ ጭራሽ ላሳይ አላለችም? አይይይይይ ፈኪ አይባልም ሚስጥር ጠብቂ የሚዋደድ ሰው ብዙ ያወራል አብሮሽ ያለ ሰው ነጻነት እንዲሰማው አድርጊ. ቻይው በምክር ጨረስንሽ 😂😂
@jebdb
@jebdb 2 месяца назад
ሳህ
@HarestuKabda
@HarestuKabda 2 месяца назад
​@@ጨረቃዋ4212ምክሩ ለራሷ ነው እሚጠቅማት እንጅ እሚጎዳት አይደለም
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 месяца назад
ሱብሀን አላህ አልምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 2 месяца назад
እኔራሱ እቀናባችሃለሁ 😢😢
@hyat31hh32
@hyat31hh32 2 месяца назад
እዚጋ አትግደረደሪ ምትሉ ግን ጤነኛ ናቹ እሷኮ የተጎዳች ሴት ነች😢
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 2 месяца назад
Wellahi awo beza laye belijent
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 24:12
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
መግደርደር ብቻ ሳይሆን ብስለት ይጎላታል😢
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 месяца назад
Eko gena eko nate kememua alagegemchem yeha megederder adelm
@tigesttigest7009
@tigesttigest7009 2 месяца назад
ህይወቷን የሚኖሩ ይመስላሉ መጀመርያ እራሱን ማየት ይኖርባታል
@family_v-k9x
@family_v-k9x 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች የት ናቹ🥰🥰
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 2 месяца назад
Alen❤❤❤❤❤❤
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@alemdemise1242
@alemdemise1242 2 месяца назад
አለን
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለን
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 2 месяца назад
የመዳምቅመምኮ ምስኪናት ሲያጋቡሲያፋቱ እድሜ መጨረስነው 😂ቀጥሉበት 😂ኮመንቱሁሉ ተጋቡ ተጋቡ ቡሀላዴግሞ ተፋቱ ምንአገባን የራሴአሮብኚ የሰው ማማስል አይከብድም 😢❤
@MsFatema-z2m
@MsFatema-z2m 2 месяца назад
እውነት
@momloveyou-c8w
@momloveyou-c8w 2 месяца назад
አይይይይይ አያቴ እኔም አያት አቀማጥሎ አሳድጎኝ 2ወር ሆናት ከሞተችብኝ አላህ ይዘንላት😭
@DjdhsXjxhs
@DjdhsXjxhs 2 месяца назад
እኔም የምወዳት አያቴ 😢😢😢😢😢😭😭💔💔💔💔💔💔አላህ ይዘን ላቸዉ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 2 месяца назад
አላህ ይዘንላቸው 😢
@fgtu76
@fgtu76 2 месяца назад
አላህ ይረሀማት
@AqrabMoobail12
@AqrabMoobail12 2 месяца назад
😢😢😢
@Jossey27
@Jossey27 2 месяца назад
ይህ የወንድሜ አላዛር አዲስ ዩቱብ ነዉ 1ሺ አስገቡልኝ ቤተሰቦቼ እወዳችኃለዉ youtube.com/@alazaralaka08?si=WZ_nHI8sI6xKD75Y
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ቻናሉ ምን ሁኖበት
@نصرهحبشه
@نصرهحبشه 2 месяца назад
ጆስ ስልክህን ለክልኝ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 месяца назад
Idid bro
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 2 месяца назад
ዋለይኩምሰላም ፈኪዬ ፍቅርሰቶ መቀበልነዉ አህሙ ምርጥልጂነዉ ወላሂ ፈኪ ጠበቅአርገሽያዥዉ ግግምአትበይ ይባሪሽን አስተካክይ ዉዴዋ❤ አላህ ፈቅዶ ብትጋብ ደስባለን ወላሂ😢💗💗አላህይጠብቃችሁ ከሌላዉ ይቶበሮች እምትለዬበት ትልቅነገር አለ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤ጆስን ሰቭስክራይብ አርጉት
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 24:58
@حكمة-غ6ل
@حكمة-غ6ل 2 месяца назад
አህሙ ና ፈኪየ እወዳችሇለሁ ቀጥሉበት ግን ፈኪየ ግን ለአህሙ ክብር ይኑርሽ አነጋገርሽን አስተካክይ
@SusuHesen
@SusuHesen 2 месяца назад
ብሩን መልሱለት እንዳውም ስላስታረቃችሁ እሱነው መሸለምያለበት❤❤❤🎉🎉🎉
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 2 месяца назад
ምርጥልጂ ነህ ወላሂ ጆሲ👍👍👍
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ 2 месяца назад
በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ ፍቅዶ ያጣምራቹሁ ዶሲየ የኔ መልካም እኖዳቹሀልን 😊😊
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 2 месяца назад
ማሻአሏህ ጆስየ ጥሩሠውነህ ፈኪና አህሙ ይጋቡ የምትሉ በላይክአሳዩኝ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
ቨተሠብ🎉
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to Месяц назад
@@Naima13Naima13 ደምሪኝ ውዴ🌹
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 месяца назад
ወለሂ ያኔም ምኞቴ 12.ልጅ ነው ያሰከልሽ በሉኝ ውዶቼ❤❤❤❤
@mubetube2
@mubetube2 2 месяца назад
ያሳካልሽ❤
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 месяца назад
Enima megotanawa allha yasakilena❤❤❤❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
እኔ አሠር
@sofiasofia-x5b
@sofiasofia-x5b 2 месяца назад
ያሳካልሽ ውዴ መንታ መንታውን ይስጥሽ ❤❤❤❤
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 2 месяца назад
ወላሁ እኔም ልጆቼ ቢበዙልኝ ደስ ይለኛን
@ሬች
@ሬች 2 месяца назад
ጆስ ምርጥሰዉ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራህ አህሙ የእዉነት ትልቅሰዉነህ አላህ ያክብርህ❤❤❤❤
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
አህሙ ከመዉደድም በላይ ያከብርሻል ፈኪያ ይህን ልጅ አታሳልፊ
@NuradsHuseen
@NuradsHuseen 2 месяца назад
ደስ የሚለኝ ነገር ስትገቡ አሠላሙ አለይኩም ስትሉ እርጋታቸው ደስ የሚላቺሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉
@SidraEthio
@SidraEthio 2 месяца назад
ማነው ፈኪን እንደኔ የሚወዳት😊😊
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
ማሻአሏህ ተጋቡ ብያለሁ እኔም አንቺም አትቅደርደሪ እኔም በአንቺእድሜ ሁለት ባልድረውኛል ቤተሰብ እረዳሽ አለሁ ስሜቱ ይከብዳል ግን እንደዚህ የሚያከብርሽ ወንድ ሲመጣ ላንቺ መልካም ነው ብየ አስባለሁ እኔም እስካሁን ማግባትን ስለምፈራ አለሁ ሳላገባ ግን ሂወት ይቀጥላል አብሽሪ ተጋቡ
@msgjh3659
@msgjh3659 2 месяца назад
ፈኪየ በጣምትወደዋለይ የምትሉ በራሴም ሰለማቀዉ ነዉ ይህን ሰሜት አለህ ያጣምራችሑ❤❤❤
@emaneshetue
@emaneshetue Месяц назад
የምር በጣምነው የምታዝናኑን አላህ ይጠብቃችሁ
@Mama-c9o4n
@Mama-c9o4n 2 месяца назад
እኔም በ14 አመቴ ነበር ቤተሰቦቸ የዳሩኝ እኔም ከሱ ጋ 12ቀን ከቆየሁ ቡኃላ ተለያየሁ ይሄው አሁን አለሁ በባል ጥላቻ ተወግቸ😢😢😢
@Asia-tk2bq
@Asia-tk2bq 2 месяца назад
አብሽር
@MakyaMak-v7n
@MakyaMak-v7n 2 месяца назад
Abishiri mare gin iswa tegeda ayidelem befilgotwa new unet mechem tedebiko ayikerim unetaw 1ken yiwetal
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 2 месяца назад
አይዞሽ ህይወተሰ ይቀጥላል አትሸወጂ ህይወትሽን ቀጥይ
@AyshaNamani
@AyshaNamani 2 месяца назад
አይዞሽ ያለፈው ሂወትሽ እርሹ አዲስ ሂወት ለመልመድ ሙክሪ🎉🎉🎉🎉
@Fd257
@Fd257 2 месяца назад
ልጂቱ. ሙድ የሚባል የላትም. ለምን ድርቅ ትያለሺ. አህሙ. ጡሩልጂነው
@samri-lk4tg
@samri-lk4tg 2 месяца назад
ፈኪዬ የኔ ዉድ ያንች ህይወትና የኔ ህይወት አንድ ነዉ ግን ሁሉ በግዜዉ ያልፋል😢😢ብዙ ታሪክ አለ ያም ሆኖ አንቺ ታሪክሽን ስትናገሪ ሁሌ አለቅሳለሁ ሁሉን ነገር ያየዉ ሰዉ ነዉ የሚረዳሽ የምር እኔ ግን ችግሬ ማንም ሳይረዳኝ በባህር ወደ ሳኡዲ ተሰደድኩ ስደትም ከመታሁ በኻላ ስቃይ ብቻ ነዉ 😢😢😢አሁን ፈግ ብለሽ ሳይሽ ሁሉም እደሚያልፍ ተረዳሁ 😢😢ፈኪዬ በርቺ በደስታ ኑሪልኝ
@nepalsomana4542
@nepalsomana4542 2 месяца назад
Ayezosh mara
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 2 месяца назад
በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በርታ አድናቂህ ነኝ ጆስዬ እድግ በል በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiDejena
@yeshiDejena 2 месяца назад
አይጆስ ግን ምናይነት ሚስኪን ሰው ነክ❤❤❤❤❤ኑርርርርር
@ቃሌነውKalei
@ቃሌነውKalei Месяц назад
ጆሲ ግን እድህ አይነት የምትመች ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 2 месяца назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ጆዪ የስው ፍቅር እና መዋደድ ደስ ይልሀል ጆዪ ጎበዝ እክባሪህ ነኝ
@JshSjj-il2tw
@JshSjj-il2tw 2 месяца назад
ደስ ምትሉኝ ነገር ቢኖር አሰላማሊኩም ብላችሁ ስጀምሩ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 2 месяца назад
ጆንየ የዋህነትህ ደስ ይላን እመብርሀን ትጠብቅህ መቅዲየ የለችም በጣም ነዉ እምንወዳቹሁ❤❤❤❤
@TsehaySete
@TsehaySete 2 месяца назад
ጆሲ መልካም ልብ ያለህ አይለዉጥህ ጎበዝ ትልቅ ደረጆ ድረሰ
@NafeesaNafeesa-kn4kn
@NafeesaNafeesa-kn4kn 2 месяца назад
ወላሂ እደው ስወዳችሁ ጆሲ ፈኪ አህሙ ደስ ትላላችሁ ብትጋቡ ደስ ይላል
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
ፈኪየ ተሎ አግቡና ውለድ አህሙ ወንድም ቆንጠጥ አድረገህ ያዝ😅😅 የባለፈውን እረስተሺ አድስ ህይወት ጀምሩ ከአህሙ ጋር እኛ በምንለው አይደለም እራስሺ ጋር ተማክረሺ ፈኪየ እኔ ደሞ 10ልጂ 6ወንድ 4ሴት በአላህ ፍቃድ
@user-ኣክሱማዊት
@user-ኣክሱማዊት 2 месяца назад
ጆሲዬ የትንሹ ትልቅ ኣስተዋይ ና ቅኑ ልጅ ነክ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад
ስታምሩ ፈኪ አትግደረደሪ አህሙ በፍቅሯ ተጠግራል
@AAmalll-mi8uw
@AAmalll-mi8uw 2 месяца назад
ሰወዳችሁ ተጋብታችሁ ባይ ደስይለኛል ስታምሩ እዝህ ቤት ስገባ ፍቅር አለ❤
@nejatmohammedeman1792
@nejatmohammedeman1792 2 месяца назад
ሁሌም ከጎንሽ ነኝ ውድና እንቁ የሆንሽ ሴት አለሁልሽ❤❤❤❤❤
@ZahraZebura
@ZahraZebura 2 месяца назад
ጆሲ ለማስታረቅ ያለህን ጉጉት ሳላደቅ አላልፍም❤❤
@makiyarogu2450
@makiyarogu2450 2 месяца назад
Derizen lememilat new12 lij😀😀 Mashaallah ❤allah yisitish ehite❤
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 месяца назад
ማሻአላህ ፈኪ. ❤❤❤አላህ መጨረሻሽን. ያሳምርልሽ ውዴ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
አህሙ እና ፋኪሀ ይጋቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal 2 месяца назад
ኢንሻአሏህ ትጋባላችሁ ወደ ሀላል
@FerdosMuhammad
@FerdosMuhammad 2 месяца назад
ጆሆን ትለያላህ ለይቅርታ የለ ቦታ ደስ ብሎኛል ወዉ አለህ ይጠብቅህ ሁለቹንም ይጠብቀቹ
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 2 месяца назад
አህሙ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
@Asuutube419
@Asuutube419 2 месяца назад
Mashaa allah wly joossey batam turuu saw neh❤❤❤❤
@msgjh3659
@msgjh3659 2 месяца назад
የኔማሮች እናተን ብቻነዉ የምከታተለዉ ሰወዳችሑ አህሙየ የኔ የዋህ ፈኪየ የኔ አሰተዋይ ጆሲየ የኔ መልካም ወላሒ በጣምነዉ የምወዳችሑ❤❤❤❤❤
@BayushGirma-zq6yx
@BayushGirma-zq6yx 2 месяца назад
Joss betam mirt hasab asbhal betam eytechnank neber eko feki yekerta yeteyekewu lij hufa dess endalwu
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад
እመኑኚ ባላፍቃድ አህሙና ፈኪ እደሚጋቡ ምክኔተም የህስሜት ሁሉም አልፎታል እኔባሌ ሲቀርበኚ ለትዳርሲጠይቀኚ እቢልኩት በወድምነት ቀረበኚ ከዛም እየዋለያደረ የሚያፈቅሩትሰዉ በህትናበወድም ማሳለፈ ከባድነዉና አልሀምዱሊላሂ አሁተጋብተናል እነማ ኢሸአላ እደምትጋቡ ተስፊ አለኚ
@Afleza
@Afleza 2 месяца назад
መሸአላህ ጁሲ ምርጥ ጉደኛ
@LiyaMenge
@LiyaMenge 2 месяца назад
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለይኩኝ 🙊❤❤❤❤❤❤🎉
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
@FaxeXaha-wt6wr
@FaxeXaha-wt6wr 2 месяца назад
Masha,allaah Jossiyye Hullaachum woddachuwaallaw❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 2 месяца назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኛ ውዶች አላህ ባንድ ያድርግላቹ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@VigGuhg
@VigGuhg Месяц назад
ዉነት በስልክ እደሚያ ወሩት ከሆነ ወንዶቹ ለኛም ከሀሳባችን ቡሀላ ወደማግባት ስንመልስ ለሁላችነም እደነዚህ አይነት መልካም ወንድ እድሰጠነ ምኞቴነዉ እናተስ ካጠፋሁ ይቅርታ ስለተመቹኝ ነዉ ወዶቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልን❤
@FadileFadile-n9s
@FadileFadile-n9s 2 месяца назад
በጣም አድነቅነክ በጣም ማልካም ሰውነክ አላሀ ይጨምርልህ በርታ 🥰🥰🥰🥰
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
ጆሴየ የኔውድድድድድድ አስተዋይ ልጅ ነህ ለስው ክብር ስላለህ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@guighi-ft8co
@guighi-ft8co 2 месяца назад
ሰፈሩ ሲያምር በአላህ አላህዋ አገራችንን ሰላም አድርግልን በስደትያለነዉበሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጆስየ የኔቀጫጫ ሰዉአክባሪ
@sadasada-b7s
@sadasada-b7s 2 месяца назад
ውላሂ አሙ ጀግና ነው ፈኪ ግን ድርቅ አትበይ ወላሂ
@SeidTahir-j4p
@SeidTahir-j4p 2 месяца назад
Sah wallah
@TabaFfyfgh
@TabaFfyfgh 2 месяца назад
ጆሲየበጣምትለያለህ፡ፈጣሪይጨምርልህ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 месяца назад
የመደም ቅማሞች የማታ እንጄራ ይስጠቹ👍❤
@seidahmed3355
@seidahmed3355 2 месяца назад
አሚንንንንንን
@mahbobhsaid2055
@mahbobhsaid2055 2 месяца назад
Ameeen 😢😢
@ZainabaZainaba-lt5ub
@ZainabaZainaba-lt5ub 2 месяца назад
አሚንንን ያረብ
@RabiaAsenu-c9r
@RabiaAsenu-c9r 2 месяца назад
በአላህ ያመነች ልብ መጨረሻዋ ያማረ ነው አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያደረሰሽ ጌታ
Далее
ተሞሸርኩ💍💍
16:49
Просмотров 140 тыс.