Тёмный

ገንዘቧን ከጨረሰ በኋላ ፍቅረኛውን ከቤቱ አውጥቶ ጎዳና የጣላት ወጣት 

Sile HiwotTV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 203 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

13 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
ምርጥ እህት እንደዚህ አይነት እህቶችን አላህ ያብዛልን
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
ከስህትቱ የተማር እርሱ ታላቅ ሰው ነው እድሜ ለእህቱ ምርጥ እህት እንደዚህ አይነት እህቶችን ፈጣሪ ያብዛልን😘😘💖💖💋💋👍👍
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
ይህ ታሪክ በአብዘሀኛው ከስደት የተመለሱ እህቶቻችን ታሪክ ነው
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt Год назад
Lib yalew lib yeble
@meditube4525
@meditube4525 Год назад
እህ የአረብ ሀገር ሴቶች ቢመክሩንም አሰማ አንቸው የስቶቹ ሂወት ተበላሸ
@assefabelay2409
@assefabelay2409 Год назад
ለሁሉም ይሰራል
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Год назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@jesuswonderfulhewillcomeso5450
​@@Mama-eq8rt
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 Год назад
እንደዚህ አይነት የባል እህት እግዚአብሔር ለሁለችንም ይስጠን 🙏🙏🙏❤❤❤❤ምርጥ ሴት ናት እግዚአብሔር ጤና ይስጠት ደሞ ይሄ ትሪክ እውነተኛ ታሪክ የስደት ታሪክ ነው❤❤
@monaabc
@monaabc Год назад
ዤን ፡ቀረኑ ንግድ ቃል ቂም ረቡዕ ፒተር ሬሩሞሓሖ ዬዋን ፐሮፌሰር ቡድን ካ ኦሮሚያ ኖቶች ኒውዮርክ ናት °•°°• ዚያድ ውሳኔ ቱ°°ሪስቶች ሩሶ ቆይታ ኑር ካቻማዳሬሬሬኤሬሬሬር ቄሬር😁 17^°£•°°°°°°€ኔ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Год назад
አይ ወዶች ልቦና ይሥጣችሁ የባል ወገን ጥላት ነበር እህቱ ግንምርጥ ሠውናት እደሧ አይነቷን ያብዛልን 👍👍👍👍
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
አዝመራየ ስወድሽ ብሮፋይሌን ተጭነሽደምሪኝ
@beletekassa1943
@beletekassa1943 Год назад
የባል ወገን ጠላት ከሆነ አንቺንም በተዘዋዋሪ ይመለከታል ለወንድምሽ ሚስት ጠለት ነሸ እንደማለት ነዉ
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Год назад
እባክሽ ድራማ ስለሆነ ነዉ ወንድሟን አባራ የወንድም ሚስት ጠበቃ አትሆንም ዉሸት
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Год назад
@@beletekassa1943 አይ የመልስምት ክክክክክክክ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 Год назад
ሳህ
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Год назад
የልጅቷ ትግስት ደስ ሲል የእህቱ መልካምነት ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ እኔም ደርሶብኛል 😭
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
እሙ መስኡድ ስወድሽ ደምሪኝ እማየ
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Год назад
እኔም 🤭😁😂😂😂😂
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Год назад
😭😭
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Год назад
የኔም የባሌ እህት እደዚህ ጥሩሠውናት እንደነዚህ አይነቶችን አይነቶችን አላህ ያብዛልን
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Год назад
ወላሂ የኒም አንዳን ስወዳት ጡሩ ሰው ናት ሌሎቹ ግን እህህህህህ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Год назад
@@user-qw4kl8wl2c ሌሎቹም የጭቃ እሾህ በያቸው😀😀
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Год назад
@@user-fx7qp3ud9o ወላሂ ቀላል ብዙ አስለቅሰውኛል ግን በስአቱ በጣም ህፃን ስለሆኩኝ ነው የተጫወቱብኝ አሁን ቢሆን አያስችለኝም ዝም ለማለት ደግነቱ ባሉካየ ጡሩ ልጅ ነው የነሱን ክፉነት ሳስብ እሱ ለኒ ያለው እክብካቤ ሳይ እሞኛለሁ ልጅነት የማይሰራው የለም
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
እድሜ ለእሕትክ ጥሩ ና እስተዋይ እሕት እለችሕ ሌሎች ቢሖኑ እብራ የነበረችውን ረስትው ዋምሌላ ባስተዋወቁት ነበር ይገርማል የስው ነገር
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Год назад
ስንት ስግብግ ወንድ አለ ከእንደዚህ አይነቱ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq Год назад
እህቶቼ ልብ ግዙ በገንዘብሽ ማንንም የራስሽ ማድረግ አትችይም። ደሃ ሆኖ እሚያፈቅርሺን አግቢ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀን ምርጥ እህት
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Год назад
አሜን
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 Год назад
እህት ማለት ይች ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Год назад
እህት ሁና የሰራችዉ ልጅ በጣምነዉ የምወዳት የማደንቃት ደግሞ ችሎታዋ የለለ ነዉ 💖💖💖😘😘😘😘🌺🌺🌺 ዉድድድድድድድድድነዉ የማደርግሽ 🍬🍬🌹🌹🌹🌹
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
የአፋሯ ቆንጆ ደምሪኝ ስወድሽ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
ጆሮ እንዴት አያድግም ሲባል እንደዚህ አይነት ጉድ የሰማ እንዴት ይደግ አሉ የሚባል አባባል በዚህ ዘመን የታየ ነው😥💔
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ነኢማየ ስወድሽ ደምሪኝ ውደ
@titki
@titki Год назад
ግን እደዝ አይነት ሴት አለ ባዝ ዘመን ታገሽ የእናት ተምሰላ አድለን ጌታይ
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Год назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Год назад
ይኸ ለመዳም ቅመሞች ትምህርት ይሆናል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Betikikil
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Год назад
Enesu mechem aygebachewm besentu ayetew rasu aynekum
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Год назад
በስማም እህቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ🤲✝️😭💔
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Год назад
እኔ እምፈርደው በገንዘባቸው ፍቅር ለመግዛት የሚሞክሩ ሁሉ በሽተኞች እና በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ናቸው
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c Год назад
እህቱ ግን ድንቅ ሴት በሰላሴ በጣም ገርማኛለች በዚ ዘመን አላምንም እንደዚህ አይነቶችን ሴቶች ያብዛልን እህቱ🥰🥰🥰!!!
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
Damay 😥🏖💛❤😍
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Год назад
ይሄ ለኛ ነው ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Год назад
ምንም ይሁን ምን መጨረሻው ስያምር ደስ ይላል
@abrham1130
@abrham1130 Год назад
ደስ የሚል አስተማሪ ተማሪም አስተማሪውን ሲረዳ ጥሩ ዜጋ ይሆናል ስንቶቻችን ከዚህ ትዕይንት ተማርን..?
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚😘
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u Год назад
ልጅቷ ታምር
@lubabatube7742
@lubabatube7742 Год назад
እንዳንቺ አይነት የባል እህት ያብዛልን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
ህዝብን የምያስተምር ስራ ነው ቀጥሉበት
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Год назад
አረብ ሀገራት ያለነውን የወክላል የብቻ ኑሮ ሲሰለችን ለገንዘባችን ብለው ያገባሉ ሲልቅ ያወልቁናል
@tigistkebed294
@tigistkebed294 Год назад
በጣም ጠሩ ተምርት ነው በትልይ ላውንድ ልጆች ተልቅ ተምርት ነው
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Год назад
እህቱ በጣም ደግ ሰው ነሺ እግዚአብሔር የጂሺን ሴት ነሺ ጥሩ ሰው ይሰጥሺ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 Год назад
እረ ሴቶች ካልት መትፈስ አልችልም አትበሉ ሰጅምር በቻሽን እንድ ተውልደሽ በቻሽን መኖር እዳለበሽ እራሰሽን ማስምን አልበሽ ❤❤❤❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Lik nesh Mokshe,
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Год назад
ፈጣሪይ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ጋጠወጥ ነው በጌታ ጠብቀን ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
ወይ🤔🤔🤔የዛሬ ወንዶች🤔🤔🤔🤔ትገርማላቹ ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን አድለን
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ለበጎ ስወድሽ ደምሪኝ ውደ
@aaysih693
@aaysih693 Год назад
ሲጀመር ለሴቱቹም አላህልብይስጠን
@jamila8911
@jamila8911 Год назад
እህቲቷ በጣም ጎበዝ ነች
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k Год назад
ምርጥ እህት ውውውውውውዊ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
የምር በጣም ምርጥ ነው አብሶ የባል እህት እዲ ስትሆን ዋው
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ሰላምየ ደምሪኝ እማ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
የኔ እጅ ለእናቴ እንጂ ለወንድ ብር አይሰጥም
@genetgelaye7107
@genetgelaye7107 Год назад
እነድ8ዚች አይነት እህቶችን ጌታ ያብዛልን
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Год назад
አይ ወንዶች እግዚአብሔር የሥራቾሁን ይሥጣችሁ እኔም እንደዚህ ያለ በደል ደርሶብኛል😭😭😭😭
@aotali8812
@aotali8812 Год назад
😢አይዞሽ እህቴ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Год назад
ምርጥ እህት ነች ሁሎም የባል እህት።እደዚህ ቢሆን ምም አለበት
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Год назад
እህት ማለት እንደዚህነዉ በሁለቱምሆኖማስማማት
@lubabalubaba1369
@lubabalubaba1369 Год назад
ከሁሉም ወንድ ጀርባ እደዚህ ያለች እህት ብትኖር ጥሩነበር
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 Год назад
የኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እስኪ ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርን ፈልጉ ተመኙ
@zeroto2347
@zeroto2347 Год назад
🤣🤣ወንዶች ሲጨልምባቸው ብቻ ይቀርቡናል 😏
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f Год назад
በጣም ትምህርት ሰጪ ነው 😢😢😢በተለይ ከስደት ተመላሾች ወንድ ልጅ አትመኑ መጀመሪያ እራሳችሁን ቻሉ😢😢😢😢
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Год назад
በጣም አስተማሪ ነው ቀጣዩን እጠብቃለን!!!
@user-xq9pw1yf2q
@user-xq9pw1yf2q Год назад
ትክክል ናት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አምላኬሆይ፣እንደዚአይነትሰውይጠብቀንእግዚአብሔር፤
@aselefechyeadonayenat7588
@aselefechyeadonayenat7588 Год назад
አዉነት አስተማሪ ነው 👍
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt Год назад
Ehteyw tebareki
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Год назад
ዋው በጣም ደስይላል
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Год назад
ነዋይ አትውደዱ ፍቅር እና ሰላም💚💛❤
@seyaandreyatube2625
@seyaandreyatube2625 Год назад
Ye zarew melkt betam new yetemechign thank you
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
የእህትዬዋ ዋው ደስ ስትል
@user-nh1jr6wo7q
@user-nh1jr6wo7q Год назад
ወይኔ እህቱ እደት ደስ እደምትል❤❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 Год назад
I Wish All Our Sisters Be Like That ❤️, Arif Message, 👍..
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 Год назад
ይሄ ታሪክ የቅርብ ዘመዴ ለ5 አመት ስትቀልብው የኖረች ሀገር ስትገባ ብር የለ ቤት የለ በባዶ ያላትን ተቀብሎ ለሽ በይ ያላት ሚስኪኗ እህቴ ከዚህ ተማሩ
@assfesirgute6364
@assfesirgute6364 Год назад
Asetemary. Tareke nw👍👍👍
@kam1733
@kam1733 Год назад
አቅራቢወች በርቱ እናመሰግናለን
@shathafadel3415
@shathafadel3415 Год назад
እዲህ አይነት ወዶች ልቦና ይሥጣችሁ
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v Год назад
የዛሬ አጨራርሱ ደስይላል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የትረስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ዋውውው ትእግስት ሽን ወደድኩት በለተለይ ሂህትዮዋን ወደድኳት ይኸን ያህል በሌላ ቦታ ሆና ማሰቧ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-ku4uv5gn5v
@user-ku4uv5gn5v Год назад
አጨራረሱ ደስ ይላል
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t Год назад
እህቱን አድንቁልኝኝኝኝኝኝ
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ሀይከልየ ደምሪኝ የኔ ውድ
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t Год назад
@@ekrutube4011 እሽ
@famsn8863
@famsn8863 Год назад
ህቴይ ሐና እንዳንች ያለ እግዚያብሔር የሚፈራ ሰው ምድር ላይ ስላል ሞድር ላይ እግዚያብሔር ይሞስጌን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ዉይኔ ይሕ ነው እውነተኛ ስው እንዳንዶቹማ እያወቁ ሴትን የሚጫወቱባት አብረው ግዜን ሲያሳልፉ ይቆዩና ትንሽ ሲቀየሩ ሌላ ሴት ማግባት ይፈልጋሉ በጣም ክፉዎች ውሽታሞች ናቸው ከናንተ መማር አለብን እይ እሕት እንዳንዶቹማ እያወቁ ወገባቸውን ይዘው ሲከራከሩ ይታያሉ እንዳንቺ እይነት እሕት ይብዛልን ለሌሎችም እንዳንቺ ያድርጋቸው በጣም ያሳዝናል ውይ ርሕቱ ደስ ስትል ወንዶች ግን የሴቶች ግፍ ይውረድባችሑ እዩት
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Год назад
መጨረሻው ደስ ይላል
@haregewinemessert2194
@haregewinemessert2194 Год назад
እኔ የሚገርመኝ የአሁን ዘመን ወጣት እህቶቻችን ከአንጎላቸው ትንሽ ትንሽ ተቀንሷል ወይስ ወንድ የዚህን ያህል ጠፍቷል የሴትን ክብር እንዲህ የሚያዋርዱት ?????
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Год назад
ትክለኛ የወዶች ታሪክ ነው
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 Год назад
አስተማሪ ፊልም ነው
@AngelLopez-gq8re
@AngelLopez-gq8re Год назад
Bexam mrx afetsatsem abo des stlu
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
Betam dise yelale asetmary lesegebegbochi
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
ምርጥ እት ነች አላህ ይጨምርልሽ እንደዚህ ለወንድሟ ሚስት ወገቧን አጥብቃ ስትከራከር አስደሰተችኝ ግን ሴቶች ያለወንድ መኖር ይቻላል እኮ የምን መልፈስፈስ ነው እሱም ከስተቱ ማመማሩ ጥሩ ነው ግን መኖር እንደምንችል ማሣየት መቻል አብን ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
ዋው ምርጥ ምራት ምርጥ ጓደኛ
@mekatybe4157
@mekatybe4157 Год назад
ምርጥ ጓደኛ መሰሎቿን ያብዛልን
@emanlove4048
@emanlove4048 Год назад
ወይውድ እረባካችሁ ገዘብ ብቻአትዩ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Год назад
የኔ ቆንጆ ስርአትዋ
@munaahmed8839
@munaahmed8839 Год назад
Meshaalee
@HanaHana-ul3sx
@HanaHana-ul3sx Год назад
የምትገርም እህት ናት እዉነት
@saadaethiy700
@saadaethiy700 Год назад
ትምርሕትነው
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 Год назад
ሁለቱም ሴቶች ሳላደንቅ አላልፍም👍🙏🙏
@tgstmanaye8456
@tgstmanaye8456 Год назад
ወዶች ጥሎባቸው ክብር አይወድላቸውም
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Год назад
Endezih Aynet wendochi Ethiopia wusit bezitewal.
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Год назад
Endachi Anete ye bale zemed yabezalen melekam sewu
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
ጉድነው እኮ
@alem4310
@alem4310 Год назад
ኦ አምላኬ ሆይ ወንድልጅ ሲለምን እጅ ሲለመን አታሳዬኝ።
@salehmohamed9749
@salehmohamed9749 Год назад
ክክክክክክሽ እዉነት ብለሻል
@SaraSara-nc9tg
@SaraSara-nc9tg Год назад
አይ.ውድ.
@redaatredat1796
@redaatredat1796 Год назад
አንደዝህ የሚደግፍ የባልዘመድ አይገኝም ደስይላል የኔዎቹ የባሌዘመዶች ሊደፉኝነዉ በሙሉ አንድቀን ያለያዩናል ያለምንምጥርጥር
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
አይ ሂወት ሲበላሽ ሲያምር ውጤቱ ሁለቱም ጋር ነው
@semahirali8042
@semahirali8042 Год назад
Tilik timhirt new lekahadiwoch demo sitamir drama seriwa meshaallah biyalehu ehitun Allah yeker wagawan yikifelat yihe new sew mehon
@ameenaameena8224
@ameenaameena8224 Год назад
Yen wud
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Год назад
እህቱግን በስመአም እዲምአይነት እህት አለማለትነው የምር እባይን አመጣቹ😭😭
@merkebtamiru3988
@merkebtamiru3988 Год назад
እኔ የሚገርመኝ የሴቶች ነዉ እያወቁ እንኳን ገንዘባቸቸዉን ተበልተዉ ድጋሚ በዛዉ ሰዉ መለጠፍ አይተዉም
@alemtul7538
@alemtul7538 Год назад
👍❤❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ረ ወንዶች ረ ወንዶች አይ ልብይሰጣችሁ ይስጠን ያረብ 😭😭😭😭😭
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Год назад
ራህማየ ደምሪኝ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Год назад
👍
@kamalkalam3062
@kamalkalam3062 Год назад
❤❤
@assfesirgute6364
@assfesirgute6364 Год назад
Dese yemele tareke nw betame dese yemele asetemarey nw
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@hana967
@hana967 Год назад
ለአስተዋለ ትልቅ ትምሕርት ነው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Kaaaahaaajiiiiii
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
እህቱ ግን ተመቸችኝ እድህነው 🥺🥺🥺🥺
Далее
This Is So Worth 87 Tries
00:15
Просмотров 5 млн
Проверил Басту на логику
00:44
Просмотров 232 тыс.
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 378 тыс.
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
Просмотров 24 тыс.
До конца😂😂😂😂
0:19
Просмотров 3,5 млн