Тёмный

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል አንድ) 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ዓርብ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ቦታ ፦ ቦሌ ገርጂ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ዕለት ፦ ዓርብ
ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

Опубликовано:

 

25 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@teklitgebremaryam-ve8yv
@teklitgebremaryam-ve8yv 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣ መምህራችን በጣም ነው ምወድህ ያንተ ትምህርት ለኔ የ እውነትን መንገድ እንድይዝ አድርገኛል ።እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝም አሜን አሜን አሜን
@user-eu3jo8od8p
@user-eu3jo8od8p 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sofialove635
@sofialove635 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@user-rx7li9ib7m
@user-rx7li9ib7m 4 месяца назад
መምህር ቃለ-ህይወትን ያስማልን!!! እንዲህ አይነት ትምህርት በእውነት ያስፋልገናል፡፡ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውቀትህን ከትህትና ጋር ይጨምርልህ አሜን!!!
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 3 месяца назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kibromandemariam9027
@kibromandemariam9027 4 месяца назад
ቃለ ሂወት የስመኣልና፡ ክቡር መምህርና፡ምስንስሃን ፡ሰላምን ኣረሃሂዝኩም ተትምህሩና ጽቡቅ ነሩ።
@FjgYugg
@FjgYugg 3 месяца назад
አሜን አባታችን
@chaltuchaltubekel8779
@chaltuchaltubekel8779 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@getahunhaile3577
@getahunhaile3577 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በተሰጠህ ፀጋ ያጽናህ ያለኝ አስተያየት ከትምህርት በኋላ ያለው እልልታ ቢቀር መልካም ነው በሰው ሃገር ሆኘ ነው የምከታተለው ስመጣ አንተን ማግኘት ነው አላማየ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነኝ
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@mulkenalemu6557
@mulkenalemu6557 4 месяца назад
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን በእውነቱ❤❤❤
@elfineshsiyoum9425
@elfineshsiyoum9425 4 месяца назад
የሕይወት ቃል ያሰማልን !!!መጨረሻችንን ያሳምርልን:በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ!!!
@Meba12
@Meba12 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Merhosenay-kr5sp
@Merhosenay-kr5sp 4 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ጸጋ ይስጣችሁ ኣሜን
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@netsanetgeberyes6694
@netsanetgeberyes6694 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው::
@MesayAyalew
@MesayAyalew 3 месяца назад
ሰላም መምህር እንዴት ነወት በድጋሜ ስላየ ህወት በጣም ደስ ብሎኛል ከመከኒሳ ሚካኤል ጠፍተዋል ብዙ ጊዜ የምፈራው ይህን ነበር ይሁን እግዚአብሄር የወደዳውን አደረገ በአሉበት ሰላም ጤና እግዚአብሄር ያድልዎት እንደዚህ ካገኘትም በጣም ጥሩ ነው ተመስገን
@banchiamlake4947
@banchiamlake4947 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን❤
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 4 месяца назад
Qalhiwot yasemalni mamhire yemitwedew lelkuku mikael yerdaki hullem betselot Asebani besdat yalnew weganochihin ye matiyose wengel temartni be hiwot Ednenorba Adegahinal ❤ yehenanim korse fetari Asjemiro yasfatsemaki
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c 4 месяца назад
በእውነት ለመምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክል
@mitikubekele4062
@mitikubekele4062 4 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@TesfayeGetu-qq7be
@TesfayeGetu-qq7be 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
@Aklilu-zx7zt
@Aklilu-zx7zt 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@user-yg2ch1cl8f
@user-yg2ch1cl8f 4 месяца назад
ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዘነገሩክሙ ቃለ እግዚአብሔር...ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 4 месяца назад
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@salamrita2646
@salamrita2646 4 месяца назад
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 4 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@SefereSelam
@SefereSelam 4 месяца назад
Welcome back good and unique teacher
@user-sg2be7zb1k
@user-sg2be7zb1k 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መቸም ግሩም ነው በርታልን መምህራችን ብርታቱን ይስጥህ
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 4 месяца назад
kale heyotin yasemalin
@mehretmelaku8276
@mehretmelaku8276 4 месяца назад
Kalhiwot yasemalin memhirachin
@YenatfentaMola-oy5zh
@YenatfentaMola-oy5zh 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️ይሄ ሲያልቅ ለምን የዮሐንስ ራዕይ ሙሉውን ተርጉማችሁ አስተምሩን 🤗🤗🤗
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን።በአቅራቢያው ያለን በአካል ተገኝተን ለመከታተል እንዲያመቸን መቼ መቼ ነው ትምህርቱ መምህራችን ??
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hcnBLzM78GY.htmlsi=4ZCRnd1WO0CBKVIR
@genetgaromsa1427
@genetgaromsa1427 4 месяца назад
ውድ መምህሬ ደህና ነህ በጣም ናፍቀኸናል ከመከኒሳ እኔ በቅርብ ነበር የጀመርኩት ገና አልሰለቸኝም ነበር ግንይሁን ምን ይደረጋል
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 4 месяца назад
እንክዋን በደህና መጣህ መምህር የት ነው የጠፋሀው በሰላም ነው🙏
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 4 месяца назад
ውድ መምህራች እንክዋን ደህና መጣህ እኔ 1 አስተያየት አለኝ ምእመኑ ምን ያህል ከልብ ይቅር ይላል ለ አፍ ብቻ እኮ ነው የምንባባለው ሁላችንም አይደለም ግን የ ክርቶስ ፍቅር ቢገባን የበደሉንን ይቅር ማለት እንችላለን አልተለማመድንም ስለዚህ በአፍ ይቅር ይላል በልብ ግን ቂም ይይዛል አብሶ በአዋቂዎች ይብሳል + ወጣቶች
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 4 месяца назад
መምህራን ማስተማር ብቻ ነው ግዴታቸው የገባው ይቅር ይላል እራሱ ይጠቀማል ሰው እረሱ ነው መጀመሪያ መመልከት ያለበት
@user-yg2ch1cl8f
@user-yg2ch1cl8f 4 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትርጓሜ ግን እንደምንም ይለቅ መምህር!!! እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልልን የማቴዎስ ወንጌል እና የዮሐንስ ወንጌል እጅግ በጣም ወሳኝ ስለ ሆነ ነው እንደዚህ ስል ደግሞ ሌላው ወሳኝ አይደለም ለማለት አይደለም የሰማእያኑን ፍሬያማ ነው መመልከት አበው ''ዓመት ዕለት'' ይላሉ
@getnetgher834
@getnetgher834 4 месяца назад
የተከበሩ መምህራችን ክፍል ሁለትም ቶሎ ይለቀቅልን በዚ ለምንከታተለው ስዎች
@user-eu3jo8od8p
@user-eu3jo8od8p 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-eu3jo8od8p
@user-eu3jo8od8p 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
ጽድቅን መረዳት
43:52
Просмотров 2,1 тыс.