Тёмный
No video :(

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል ፪) 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ዓርብ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ቦታ ፦ ቦሌ ገርጂ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ዕለት ፦ ዓርብ
ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@mulkenalemu6557
@mulkenalemu6557 5 месяцев назад
በእውነቱ መምህራችን መጋቤ ኃዲስ መምህር ነቅዓ ጥበብ ከፍያለው ቅዱስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን የቅዱሳኑን ዋጋ ይስጥልን። በዚህ ዘመን ሁላችንም ተግተን ልንማር እና ልናውቃቸው የሚገቡንን ትምህርቶችን እያዘጋጀህልን ስለምታስተምረን ስላንተ ጌታችንንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግነዋለው ባለህበት ቦታ ሁሉ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamAe-hb1xr
@SelamAe-hb1xr 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን መጣልን።
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 5 месяцев назад
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ይሁዳ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅን ይጠብቀንም አሜን
@genetgaromsa1427
@genetgaromsa1427 5 месяцев назад
ውዱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ii5xg1uq6q
@user-ii5xg1uq6q 5 месяцев назад
እሜን አሜን አሜን
@Meba12
@Meba12 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@leulekal9108
@leulekal9108 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ
@TesfayeGetu-qq7be
@TesfayeGetu-qq7be 5 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
@abera_fekede
@abera_fekede 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@saratedes4086
@saratedes4086 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@zerihunweldmariam5449
@zerihunweldmariam5449 5 месяцев назад
እውነትም ነቅዓጥበብ ... ጥበብ ክርስቶስን በልካችን ለምታስተምረን መምህራችን አስበ መምህራንን በረከተ ዮሐንስ አፈወርቅን ያሳድርብህ
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-cb6yx9lf3q
@user-cb6yx9lf3q 5 месяцев назад
Amen kale hiwot ysmln
@mulumulu6983
@mulumulu6983 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🌷🌷👏👏
@mafiw
@mafiw 5 месяцев назад
መምህር ነቅአጥበብ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ በአንተ ላይ ስለሚያስተምረን እናመሰጎነዋለን! በእድሜ፣በጤና ይጠብቅልን! የነፍስ ምግቧ የጌታ ቃል❤
@Samrigirma4062
@Samrigirma4062 5 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 5 месяцев назад
ጥዑመስብከት መጋቤሐዲስ እንኳን በሰላም መጡልን
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤
@medianetwork7972
@medianetwork7972 5 месяцев назад
Welcome back Megabi Nekatibeb Kefyalew (Eng)🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@leulekal9108
@leulekal9108 5 месяцев назад
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር)
@medianetwork7972
@medianetwork7972 5 месяцев назад
@@leulekal9108Thanks! 😊
@eyob9654
@eyob9654 5 месяцев назад
ቃለ ሒወትን ያሰማዎት መምህር። በቀጣይ የ ዮሐንስ ራእይን ትርጓሜ በመጠኑ ቢሄዱበት መልካም ይመስለኛል ሌሎቹ ወንጌላት እርሶም ወንጌል ማቲዎስን በጥልቀት ሄደዉበታል የቀረዉና ሌላዉ ወንጌል በሌሎች መምህራን በደንብ ሄደዉበታል። ለምሳሌ በማህበር ቅዱሳን ቲቪ መምህር ኃይለማርያም ዘዉዱ በደንብ አስተምረዉታል።
@ufeuy1059
@ufeuy1059 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее