Тёмный
No video :(

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘቅዱስ ሩፋኤል (ማቴ 1 ክፍል 5) 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

በጉለሌ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በየሳምንቱ ሐሙስ ከ 11፡30 ጀምሮ የሚሰጥ ትምህርት ነው
ይኸውም ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ሲሆን የማቴዎስ ወንጌል ከመጀመሪያው ጀምሮ መከታተል ለሚፈልጉ በ ነቅዐጥበብ ሚዲያ ሙሉ ትምህርቱ ይጫናል
ለወዳጅ ዘመዶችዎ Share በማድረግ ትምህርቱን ለኦርቶዶክሳውያን እንድታደርሱ በትሕትና እጠይቃለሁ !
እግዚአብሔር ሀገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!!!

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@silondisluelseged7904
@silondisluelseged7904 7 месяцев назад
የሠራዊት ጌታ ቅዱሰ እግዚአብሔር ሆይ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ያለ ትግታግ ወጣት ሰባኪ ስላስነሳህልን እናመሰግንሃለን፡፡
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ቃሉን በልቤናችን ያኑርልን
@azeb2686
@azeb2686 Год назад
✝️❣️እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!!! ቃለህይወትን ያስማልን!!!!❣️✝️አሜን!!!❤️✝️
@dagmawigashaw1743
@dagmawigashaw1743 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ አሜን።
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን፫
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰምዓልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ። እስከ ፍጻሜን ዘመንህ ቤቤቱ ያኑርልን።
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 Год назад
ቃለ እግዚአብሔር የደስታ ምንጭ ነው ኢየሱስ በተጠራ ቁጥር አዲስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ እየተከታተልኩኝ ነው 💛
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@AlexAlex-mx3rb
@AlexAlex-mx3rb Год назад
ቃለህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን አቤት አንደበት😍❤❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት❤❤❤❤
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜ ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ማምህራችን❤
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት 👏👏❤😍✝️
@mhrteyakob3922
@mhrteyakob3922 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተ ሊቃውንትን ያድልልን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን ኑ በመምህራችን ላይ አድሮ እግዚአብሔር እያስተማረን ነዉ የማዳም ቅመሞች ደሞ👉 ሸር ላይክ ሰቭስክራይቭ እንዳትረሱ👈
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Год назад
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@kasakassa9572
@kasakassa9572 Год назад
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@SamsamAguas-me8hq
@SamsamAguas-me8hq Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@oneofi21
@oneofi21 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏❤
@tsigenugusi8073
@tsigenugusi8073 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርችን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@m.t2022
@m.t2022 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማለን ።
@zahranane4990
@zahranane4990 Год назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan baxam inamasaganalan tisimto yamayixigab niw bawinit qala Hiwot yasamalan
@fyoritesfay3541
@fyoritesfay3541 Год назад
Kale hiwet yesmealna memhrey. Egziabher admekum ybark. ❤❤❤
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Год назад
መምህር
@tgamen8670
@tgamen8670 Год назад
ወይነ ከመቸው ነው ያለቀው ሰዓቱ በጣም አጭር ነው መምህር
@Yostena21
@Yostena21 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 37 млн
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20