Тёмный

ጉዞ ወደ እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ክፍል 2| The Spiritual Means Reading The Holy Bible part 2 

Kind Counsiousness(በጎ ሕሊና)
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

#ብጹእ_አቡነ_ሺኖዳ
#ጉዞ_ወደ_እግዚአብሔር
መጽሐፍ ቅዱስን
6. የምታነበው ሁሉ በመንፈስና በጥልቀት ይሁን!
7. በቃልህ አጥናው
8. ሕሊናህ በመግዛት/በመሠብሠብ/አንብበው
9. በጸሎት መንፈስ አንብበው
የመጽሐፍ ቅዱስ ኃይልና ውጤቱ
1. የተበተነውን ሀሳብህን ሰብስቦ ከአምላክህ ጋር ያገናኝሀል
2. አስተዋይና ብሩህ አ እምሮ ያለው ሰው ያደርግሃል
3. ወደትክክለኛ እምነት ይመራሃል
4. ወደንስሓ ሕይወትና ውደመንፈሳዊ እድገት ያደርሰሃል
5. በኃጢያት ፈትና ወስጥ ብትሆን የአእምሮና የፈቃድ ትሕትናን ያስተምርሃል
6. በዲያብሎስ ውጊያዎች ውስጥ ብትሆን ኃጢያትን በሕግ እድትመልስ ያስችልሃል
7. በጭንቀት ጊዜ መጽናናትን በድካም ጊዜ ብርታትን ይሰጥሀል
8. ለማንኛውም እና ለሁሉም
መጽሐፍ ቅዱስን
1. ለጸሎት ልትጠቀንበት ትችላለህ
2. የተነስጦ ምንጭ አድርግው
3. ለመንፈሳዊ እድገት መለማመጃ አድርገው
4. የንስሐ ምንጭ አድርገው

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 3,5 млн
አማናዊት ታቦት
5:27
Просмотров 74