Тёмный

ጉድ መጺዩ || በርካታ የህውሃት ተዋጊዎች በሱዳን ተማረኩ || በህጻን ሄቨን ላይ ያላገጠው በአዲስ አበባ ወጣቶች ተደበደበ || ሸዋ ፋኖ አመነ Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 254 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪 🌹🌹🌹🌹
@marthamamo9171
@marthamamo9171 2 месяца назад
ተባረኪ ክብርት ከንቲባ ይቺን የቆስለች እናት መጠለያ በመስጠትሽ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 месяца назад
በመጀመሪያ ፋኖ በአማራ ስም የሚነግድ እንጂ ለአማራ የሚዋጋ አይደለም።
@JesusIslord-k8j
@JesusIslord-k8j 2 месяца назад
😊1
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
ፋኖ የሚባል የለም የሻቢያ ነብሰ ገዳይ ናቸው አማራ እየገደሉ ነው😢
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
አቤ የትግራይ ተወላጆች የተባሉት የገዳይ ቡድኖች የሱዳን ጦር ሊለቃቸው አይገባም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ፋኖ የአማራን ህዝብ አይወክልም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
አቤቶኪቻዉ የመከላከያችን አባል የፋኖ የጽንፈኛዉ መድሀኒት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
መሪዬ ተስፉህ ለመኖርያጎጎኛል በእውነት ❤🙏🏾🙏🏾🏆 እግዚአብሔር ብርታቱንን ይስጥህ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@tahirnureddin7823
@tahirnureddin7823 2 месяца назад
ወቃሹና ተሳዳቢው የአማራ ጽንፈኛ ብቻ ነው።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 месяца назад
ልጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን ::
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 месяца назад
የአዲሳባ ልጆች ደግ አደረጋችሁ እንኳን ሂሳቡን ሰጣችሁልኝ ህግ እስከሚደርስ ማህበረሰቡ ተባብሮ እንዲህ አይነቱን ባለጌ ዋጋውን ማግኘት አለበት
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 2 месяца назад
ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ
@mametohem7990
@mametohem7990 2 месяца назад
እግዚአብሄር ኢትዮጵያ አስባት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hubiFeker
@hubiFeker 2 месяца назад
ሀይ አቤ ከኢትዮጵያ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
ማሻአላ ሀክራችን ዉብ ናት ዉብ ባህል ያላት ሲዳማወች ዪመቻችሁ 3 ቤሄር ተብየወቹ እኛ ብቻ እያለን እረበሽን እጂ
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 месяца назад
እረ እግዚዬ ማህረነ ክርስቶስ ስንቱን ግፍ እንቻለው የመንግስት ያለህ ሴቶችን ሴት እጻናትን እንዲሁም ወንድ እጻናትን አትንኩብን😢😢😢
@LiliAssefa-b4k
@LiliAssefa-b4k 2 месяца назад
ልጁ መቀጣቱ ትክክል ነው።አንዳንዴ አበበ ቶክቻው ኢትዮጵያ ና እንግሊዝ ይማቱብሃል።
@abubekerseid616
@abubekerseid616 2 месяца назад
አቤ ልክ ነህ፣ ማህበረሰብ ህግ ያስፈፅም የሚባል የለም አሚና
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 2 месяца назад
ወይ ጉድ የጦርነት ሱስ ኢትዮጵያ ሲቀር ሱዳን እንቆስቁስ
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs 2 месяца назад
የዚች ህፃን ጉዳይ ያላሳሰበው ኢትዮጵያዊ ከሐይማኖትና ከወጋችን ያፈነገጠነው አላህ የጁን በምድርም ጭምር ያሳየን🖤💔💔💔
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 месяца назад
Selamehi yebeza abe
@felekgobena5954
@felekgobena5954 2 месяца назад
ወንድሜ ሰላብህ ይብዛ
@AsmelashTsegaye-mt3kq
@AsmelashTsegaye-mt3kq 2 месяца назад
ወድማችን አቤ ይመች
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 месяца назад
አቤ ህጉ ሙሉ ለሙሉ ሪፎርም ቢደረግ ፍትህ ለህፃኗ እና ለእናቷ አቤ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@zelalemkebede8454
@zelalemkebede8454 2 месяца назад
ትክክል ብለሻል እህቴ አንድ በአደባይ ብልታቸው ቢቆረት አስተማሪ ይሆናል
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ኮር.ዳዊት.ብሎ.ነበርአርሚ50.ይባላሉ.አማራ.ክልል.የሚገሉትም.እነሱ.ናቸው..ፈጣሪ.በሰራኸው.ልክ.ይከተልሃል
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 месяца назад
መቆያ እውነት ነው። ህግ ይጥበቅ ህግም ይከበር። ከጥፋትጋር የሚመጣጠን ቢያንስ እድሜ ፍታ ቢሆን መልካም ነው ባይነኝ።
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 2 месяца назад
Thank you Hukena Sak
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
የሄቨን ገዳይ ፋኖ ስለሆነ ነዉ እነዛ አረመኔዎች አዉሬዎች ክፉ አፋቸዉን የሚከፍቱት የገደለ ይገደል ቢባል ጥሩ ነዉ እቺን ህጻን የመኖር መብቷን ከልክሎ እሱ ሲኖር ያሳዝናል
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
ህሊናውንእና እግዚአብሔር ን የማይፈራ ሰው በዛ ምነው? እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠን ይቅር ይበለን ።
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 2 месяца назад
ከደቡብ አፈረከ አቤ ጀግነ በረተ
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 2 месяца назад
ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚቃወሙት ጥሩ የሚባል ታሪክ ስለሌላቸውና በስራቸው ስለሚያፍሩ ነው።
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 месяца назад
ሽብር ከጦርነት ተስኖት መለየት ወገንን እያጠቁ ድል አገኘው ማለት እረ በዛ በዛ ጋሼ የቁም ቅዠት በላይ ምን ይናገር አርበኛ ታጋዩ ሀገርና ህዝብን በወጉ የለዩ ክብር ይገባዋል ለፍት ለቆመ መችም ድል አይገኝ ግላዊ ጥቅሙን ከፌት ያስቀደመ። መከላከያን መናቅ ማጥቃት የህዝብን መገልገላገያ ማጥፋት ጀግንነት አይደለም። አስቡበት ጀግና ለወገኑ ጥቃት ፌት የሚቆም ፡ ንብረቱን ከጥቃት የሚጠብቅ ፡ ሀገር የሚያከብር መሆን አለበት።
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 месяца назад
ፋኖ የምባለው የደነዞች እና የባርባሪያን ስብስብ ይህን ወንጀለኛ ከእስር ቤት አስመልጦት ነበር ። ስንት ወንጀለኞች ከእስር ቤት ወጥተው ማህበረሰቡን እንደ ተቀላቀሉ አስቡት እስቲ ። ይህ ነው እንግዲህ የፋኖ ነፃ አውጭነት ። ወንጀለኞችን ከህግ ተጠያቂነት ነፃ ማውጣት !!!!
@marthalakew1822
@marthalakew1822 2 месяца назад
አቤቶ ስላም ላንቺ እና ለቤተሰብ (መንጌ ጋቸኔ)
@ameleworkabebe7195
@ameleworkabebe7195 2 месяца назад
አቤ ለፖሊስ ቢሰጥምንም አይሆንም የለቀቃል ስለዚ መደብደቡ ለሌላውም ጥሩ መቀጣጫ ነው አርቲስቶች አንዴ ያቀረቡት ስለተደፈረ ወንድ ልጅ ተበላሽቶ ተኝቷል ተይዞ ደፋሪው በወራት ተለቆ ነበር ምንም የሆው ነገር የለም ስለዚህ በዚህ ዙርያ ህዝቡ ራሱ ሌላ ችግር እንዳይፈጠር የራሱን እርምጃ መውሰድ ግድ ነው ቢያንስ ይፈራሉ
@yirgalemMekonnen
@yirgalemMekonnen 2 месяца назад
አስገድዶ መድፈር ሲወራ ይባባሳል ለምን ይወራል እንጂ ፍርዱ ትክክል አይደለም ቅጣቱ ከበድ ቢል ጥሩ ነበር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@alemituabata3097
@alemituabata3097 2 месяца назад
❤❤❤የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያጋልጣቸዋል።❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
29:51 እግዚአብሔር ልጅሽን ይፈውስልሽ አሚናዬ❤ አይዞሽ❤
@alemayehu-c6o
@alemayehu-c6o 2 месяца назад
አቤ የሰፈርህ 04 ልጅ ነኝ በርታልን
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 2 месяца назад
እኔም 04 ነኝ
@NatenZi
@NatenZi 2 месяца назад
አቤ እወነት ነው ያማል ያማል መቆያ እንዳለችው ብልቱን መቁረጥ ነው ወይም እንደፈለጉት ያረጉት ብሎ ለተደፈረባቸው እናቶች መሰጠት ነው
@abiybelete5225
@abiybelete5225 2 месяца назад
Whatever someone good to his people should be appreciated
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 месяца назад
ህግ አስከባሪዎች ከወንጀለኛ ጋር የመተባበር ሁኔታ እያደገ እዬሄደ ስለሆነ ህዝብም መንግስትም ሊያስበት ይገባል።
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 2 месяца назад
ምንም ለሕዝብ አልቆሙም ጃውሳው ሸኔ ሕዝብን አየገደሉ እዩዘረፉ እየደፈሩ
@zenebehbungul6006
@zenebehbungul6006 2 месяца назад
Australia
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 2 месяца назад
ሞጣ ይሁን ማንም ወንድ እስኪያገኝ እንጂ የትም ቢሆን የጊዜ ጉዷይ ነው የሚሆነው
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
አቤ የሱዳን ጦር የማከካቸው ነብሰ ገዳዮች በእድሜ ይፍታሽ እንዲያስራቸው የኢትዮጵያ መንግስት መጠየቅ ወይም ማሳሰብ አለበት
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 2 месяца назад
አቤ እስቲ "" እንትን "" የሚለውን ቃል ሳትጠቀም ለማውራት ሞክር! "" እንትና እንትኑ እንትኖች እንትን እንትናችን"" ምላስህ ላይ ተነቅሰኸዋል??ምን አይነት ልምድ ነው??.
@MohammadShifa-ht1rc
@MohammadShifa-ht1rc 2 месяца назад
Jimma❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
ሰላም አቤ ❤️
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 2 месяца назад
Ye Shager lijoch Ikwanim lik asgebachut🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@watcher6397
@watcher6397 2 месяца назад
እኔም እስማማለሁ
@tigetad5649
@tigetad5649 2 месяца назад
እረ ይበሉት የጊዜ ጉዳይ ነው የሚያላግጥ ሁሉ ይቀምሳል!!
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 месяца назад
👌👌👌👌👌👌👍
@tigetad5649
@tigetad5649 2 месяца назад
ወንጀልን የሰራ ህግ ነበር የሚቀጣው ግን ህጉ ደግሞ ትክክል ስለማይሰራ ለዛ ነው ::: ደፋሪና ገዳዩንም ቢያስረኩቡን እኛ እርምጃ ብንወስድበት ጥሩ ነው!!!
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 месяца назад
ደሪ ገራ የገባው ስው ነው ደብኝት አሉት እወነት ነው
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 2 месяца назад
ሲጀመር ምን ህግ አለና ነው ህግ ስለሌለኮነው የቀጠቀጡት ደግ አደረጉ ደፋሪውንም ለቀው ለህዝብ ቢሰጡት ህዝብ ይቀጣው ነበር
@IsrealAlemu
@IsrealAlemu 2 месяца назад
@TAYEHAILE-jr2eq
@TAYEHAILE-jr2eq 2 месяца назад
አቤ እናካብራሃሌን በርታልን❤
@AsalfAbeye-w7k
@AsalfAbeye-w7k 2 месяца назад
ዝንጀርኢትዩማፍረስ ተባረር😢😢😢
@HababooNedii
@HababooNedii 2 месяца назад
Atii sasat Abee Mahon yalebat eheno Baqa mengiistii Irmija kalwasade Edet yariigu yetabatuu sii ansibet no❤❤
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 месяца назад
አቤ መንግስት ህግ ካላከበረ ህዝቡ በራሱ መንገድ ማስከበር ይጀምራል
@rtfdift143
@rtfdift143 2 месяца назад
ደግ አደረጉት መቀጣት አለበት ሌላው እዳይደፍር ትምህርት ይሆነዋል ፖሊስ የሌባ፣የውሸታም፣የደፋሪ ተባባሪ ነውኮ።
@mekonnengeberemichael7532
@mekonnengeberemichael7532 2 месяца назад
ዝማሬው ቈጣላ ይባላል ሲዳማ
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 месяца назад
ይረሽኗቸው አገራችንንም ሱዳንንም እያመሱ ነበር ይረሽኗቸው
@watcher6397
@watcher6397 2 месяца назад
ቢታሰር ፣ ትንሽ ቆይቶ ያስፈቱታል ፣ የትኛው ህግ ፣ የትኛው ህግ ፣ በመጠኑ ማህበረሰቡም ቁጣውን የሚገልፅበት ጡጫ ያስፈልጋል ። ሕግ ህግ ብቻ በሚባልበት አገር ነው የምኖረው ግን በየጊዜው 'ሰው ጠፋ' ነው የሚባለው በቃ !! ምክንያቱም ህግ ፣ ማንም ቢያይ ዝም ብሎ ነው የሚሄደው 😮😮😮
@AbdelaShafi-zv4ic
@AbdelaShafi-zv4ic 2 месяца назад
ከወልቂጤ።
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 2 месяца назад
ሕግ የሚያስከብረው አካል በትክክል ስራውን መስራት አለባችሁ
@noahmoges5965
@noahmoges5965 2 месяца назад
አቤ ይሄ 40 ሴት የደፈረ እና ከእስር ቤት ያመለጠ ስው ጎጃም ገብቶ እንዳይሆን ስጋት አለኝ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
እኔም😢
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 месяца назад
ይቻላል ይተከላል ይሳካል ::❤❤
@GirmaBekele-c3m
@GirmaBekele-c3m 2 месяца назад
አቤ የፅንፈኛ ሚድያዎችእማ ሚድያቸው ብቻ ሣይሆን ልሳናቸው ቢዘጋ ጥሩ ነበር ።
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 месяца назад
Semir 🙏🙏👌
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 2 месяца назад
የመንጋ ፍርድ አንዳንድ ጊዜ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ልምምዱ ግን ትክክል አይደለም ። ይህንን ሁኔታ ማረም የሚችለው ጠንካራ እና ተመጣጣኝ ህግ ነው። የሚያሳዝነው ግን የሚዲያ ባለሙያዎች አመት የሞላውን ጉዳይ ያኔ ዝም ብላችሁ አሁን እንደ አዲስ ማጯጯህ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም። ለወደፊቱም ህጉ እንዲህ ከቀጠለ ብቀላ አስፈሪ መሆኑ አይቀርም። የሚያላግጡትንም ይጨምራል።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 месяца назад
አቤ የሞት ፍርድ ሀ/ስላሴ በአለም አቀፍ ፊት አልፈርምም ብለዋል ብለዋል አንዳንድ ሀገሮች ሲስማሙ እሳቸው ግን አልተስማሙም ::
@EldanaFeyisa
@EldanaFeyisa 2 месяца назад
Wendoch eyeferanchu new abat wendim agot belo yelem bexam feranachu beka😢😢😢
@bermejigemechu8415
@bermejigemechu8415 2 месяца назад
Abe ማኛ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 2 месяца назад
አሊማ መቆያ እህቴ አይዞሽ ልጅሽን አላህ ይማርልሽ የሄበን ሞት ብቻ አይደለም እሚያሳዝነው ስቃዩአ ጭንቀቱአ ያምአል ያስለቅሳል ያሳዝናል ሄበን እናቱአ አደባባይ የውጣችው ያልወጡት ምን ይዋጣቸው እውነትወንድን ልትፈሪ አድርገውናል ሥቅላት ይገባል😭😭😭😭😭😭
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 2 месяца назад
አቤ እኔ አንተን ለማረም አይደለም ህግ ነው እሚዳኘው እየተባለ ነው እዚህ የደረሰው ወጣቱን እኛ አይደለንም ቀጪ አይደለንም ከምትል ህጉ ትኩረት ባለመስጠት ህዝቡ ወዴት እንደ ሄደ እንደሆነ እና ማንቂያ መሆን እንዳለበት ነው ማለት ያለብህ
@saadaabdosh7709
@saadaabdosh7709 2 месяца назад
Higi yelem
@hananengida3978
@hananengida3978 2 месяца назад
Aɓee❤❤❤❤❤❤
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 месяца назад
አቤ! ለየትኛው ህግ ነው የሚሰጠው? ወጣቶቹ የወሰዱት እርምጃ ጥሩ ነው ባይ ነኝ!!
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 2 месяца назад
❤❤❤❤
@saadaabdosh7709
@saadaabdosh7709 2 месяца назад
I support Amina I am with her let z government pass to z people this crime
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 2 месяца назад
መቆያ እውነት ነው። አይዞሽ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህግ በንግግር ወንጀልን የሚደግፉና የሚያጋግሉ ሰዎችን ይቀጣል ወይ?
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@abuabdullah565
@abuabdullah565 2 месяца назад
አቤ ከአል ቡርሃን ጦር ጋር ነው አብረው ሲዋጉ ፈጥኖወቹ የማረኳቸዉ አረበኛዉ የሚለው በስክሪኑ ላይ የተፃፈው
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 месяца назад
ለሰው የማይራራ ጨካኝ ክፋ ትውልድ የተኩላ መንጋ...የዘመናችን ጉድ። የሰባት አመት ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ለአሰቃይቶ ገዳይ...ፎትህ ተሽቀጥሮ። ወንድሙን በጥይት ግንባሩ ላይ መቶ እሬሳ የሚያሳየን በቪዲዮ አንስቶ ከነጭ ቀይም ሽብር ብሶአል አይን አውጥቶ።
@SeidaDejen
@SeidaDejen 2 месяца назад
አቤህግሲኖርነው ለህግየሚሰጠው
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 2 месяца назад
የኬንያ 20 ሴት መግደል ከዚህ ህጻን ጋር ምን አገናኘው? ይች ልጅ እኰ ህጻን ነች :: የምናወራው ሰለህጻን ልጅ ነው:: ዛሬ ጤነኛ አይደለህም::
@alemayehu-c6o
@alemayehu-c6o 2 месяца назад
አቤ የ04 አንበሳዬ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
ወንጀለኞች መቅጣት ያለበት ህግ ነው አንተ እንዳልከው አቤ ያለዛ ፉር ዊስት ሊሆን ነው ።
@ennangerasae
@ennangerasae 2 месяца назад
አበምንድነዉ የምትለዉ ትነሽትነሸ ሞጣን ኢየመሰልክ ነዉ አይደለም ደፋሪዉ አበረታቹም መገደል አለበት የደፋሪ ሀግ ለህዝብ ነዉ መሰጠት አለበት
@zemenabissnya1052
@zemenabissnya1052 2 месяца назад
Abebe your good person what can I help you ? I’m here tank you
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 2 месяца назад
ምነው አቤ የሁከት ድምፅማ ይዘጋ::
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 месяца назад
ህፃኗን የቀጠፋት አውሬ ለምንድነው የሞት ፍርድ (በስቅላት) የማይፈፀምበት? በበኩሌ ባገኘው በሳንጃ ጉበቱን አውጥቼለት እስኪሞት እንዲበላው አጎርሰው ነበር
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 2 месяца назад
ህጉንማ አየነውኮ እናቷ ስትናገር አልሰማህም እዴ ፍርድ ቤት ሲቆሙ ሰውየው ጭራሽ ወፍሮ ነገ እወጣለው እያለ ይዝትብኛል ጭራሽ ደሞ እዛ ያለች የፍርድ ቤቱ ሰራተኛ ትሰድበኛለች አለች ደፋሪዎቹ እራሳቸው ህጉን ንቀውት ፍርድቤት ቆመው ይዝታሉ እስከመቼ ነው ለሚባለው ነገር ለህዝብ ተላልፈው እስካልተሰጡ ድረስ ገና ከዚም በላይ ያደርጋሉ እንዳንተ አይነት ህግ በሌለበት ሀገር ውስጥ ህግ ህግ እያሉ በጻናት ሂወት ላይ የሚቀልዱ ሰዎች እስካሉ ድረሰ ይቀጥላል ግን በራስህ ልጅ ቢደርስ እንደዚ አትልም ነበር
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 2 месяца назад
ጣረሞት የሚመስል አውሬ ምን ይገባዋል?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 месяца назад
abe abe selamih bezit yebel!!
@TesfaneshBefekadu
@TesfaneshBefekadu 2 месяца назад
አቤ ለዳጋሎ ሳይሆን ለአልቡርሐን ነው የተዋጉት
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 2 месяца назад
አቤ ለየትኛው ፖሊስ ነው ልጁን ወስዳችው ማስረከብ ነበረባችው የምትለው?መገናኛ አካባቢ አንድ ግለሰብ ብቻውን ወጥቶ ፍትህ ለሄቨን ስለጠየቀ አይደል እንዴ ፖሊሶች መጥተው ይዘውት የሄዱት?🤔 ለዛውም ልጁ ሲናገር አንደኛው ፖሊስ ምንም አታመጡም ብሎኛል አለ።ስለዚህ ወጣቶቹ ልጁን መቅጣታቸው ትክክል ነው።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Galax77792
@Galax77792 2 месяца назад
የትግራይ ሰዉ አይመስሉም 👎 ትግራዮች ሰውነታቸው ደቃቃ ነው
@girumegelete8460
@girumegelete8460 2 месяца назад
Mendenew yemetlew hege yete nw siqeta yayehew endizihe tefetefo quce madreg nw esey enkowan des yelale
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 2 месяца назад
Put life time in jail
Далее
ደረጀ ከበደ
1:47:50
Просмотров 1 тыс.
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 242 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49