Тёмный

ጉድ ሰሩን ጭራሽ ከሙዚቃ? እውነት ነው ግን? በያን መልቲሚዲያ// 

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0

Развлечения

Опубликовано:

 

2 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@fatumamd1120
@fatumamd1120 5 месяцев назад
ወሏሂ እኔ ራሱ ግርም ያለኝ ጥያቄ ነው ይሄን ያክል ሙዚቃ ስንኝ በስንኝ እሚከታተል ሙስሊም ነኝ ባይ አሳፋሪ ሁላ
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 5 месяцев назад
ሣህህህ
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
صح❤
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 5 месяцев назад
አኗር አላህ ይገዝህ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 4 месяца назад
እ ኧረ ባካችሁ ሚድያውን የሚከታተሉ ሰዎች የሉምዴ ምነው ሙዚቃ መኮረጅ ጀምራችሁዴ እያሉ ክርስቲኖችኳ ታዘቡ አህባሽ ባለጌ ሁላ የናንተ ጉድ ነው ይሄ ሁሉ
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
يحبيبي❤🎉ሙጀሲማ ሙዚቃ አፍቃሪመሆናቸዉ አይደበቅም ፣፣፣፣፣፣ አላህ የስቱርና
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc 5 месяцев назад
ሙዚቃ ስለሚያዳምጡ ነዉኮ ሙዚቃ ይሻላል የሚሉት ትክክል ነህ ወድም❤❤❤
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 5 месяцев назад
እንኳንደናመጣህ ወንዲማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ssaw408
@ssaw408 5 месяцев назад
የኛጀግና ጀዛከአላህኸይር መልሱተገኘ ❤️❤️❤️በርታወንድሜ
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከሏሁፊኩም ወድማችን
@user-so2jb9ec5m
@user-so2jb9ec5m 5 месяцев назад
አህለን አኗረየ
@user-di7uq6hu9s
@user-di7uq6hu9s 5 месяцев назад
እናመሰግናለን አኗሬ
@samiramizan2827
@samiramizan2827 5 месяцев назад
Bareke Allahu Bikum anwar🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑
@amena9664
@amena9664 5 месяцев назад
ወንድማቸን ባርከሏሁ ፊክ
@fakihasass6775
@fakihasass6775 5 месяцев назад
👍👍👍👍✅👍👍👍👍
@user-kv1ol9sq4p
@user-kv1ol9sq4p 5 месяцев назад
Jazakumu Allahu Fiikum. Bartalen.
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 5 месяцев назад
ባረከሏህ ፊኩም
@Fejr_you_tube
@Fejr_you_tube 5 месяцев назад
እኔም አልገባኝ የነሽዳ ተቃዋሚ አይደለሁም ግን ይሄ ነገር ትክክል ነው ብየ አላስብም 🤕 ሌላ ግጥም አጥተው ነው እንደ
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 5 месяцев назад
ሙዚቃዉና ግጥሙ በምንተገናኝ አንዲሠዉ ሠጀመሪያ ከየት ገጠመዉ የሚለዉን ማወቅአለበትኮ ለመሣዴብ ለመናገር አጂብብብ
@Fejr_you_tube
@Fejr_you_tube 5 месяцев назад
@@Adem-ur3fe እምነታችን ሙሉ ነው ከነሱ ጋር መመሳሰሉ ለምን አስፈለገ ያውም በነሽዳ ግጥም?
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 5 месяцев назад
አሚር መልስ ሰጥቶበታ ኢንሻአሏህ ወደናንተ አደርሰዋለሁ
@Fejr_you_tube
@Fejr_you_tube 5 месяцев назад
@@beyaanmultimedia1 መርሀባ ኢንሻ አላህ
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
መሆኑ ነው እንግዲህ
@FatheyaBargana-re4yv
@FatheyaBargana-re4yv 5 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም
@fafihabeshey6333
@fafihabeshey6333 5 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም አኑ ወላሂ አጅብ ነዉ ሙዚቃጋ እደት ሊያነፃፅሩ ይችላሉ
@user-mw4ld3zk9u
@user-mw4ld3zk9u 5 месяцев назад
ይሄ ግልፅ የሆነ ሙዚቃ እኮ ነው
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
ማን አነፃፀረው ነሺዳ በይዎ ሙዚቃውንኮፒ አደረጉት እንጂ
@fafihabeshey6333
@fafihabeshey6333 5 месяцев назад
እና ከሙዚቃዉ ዉስጥ አይደል ግጥሙን ያወጣዉ ለምን አዳምጦት ወላሂ ያሳፍራል
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
የሚያሰፍረውማ በነብዩ ስም መነገዱ ነው ሲጀመር ምን ይሄ ብቻ ሙንሺዶች እርስ በራሳቸው ዜማዬን ሰረከኝ ግጥሜን ሰረከኝ እየተባባሉ አይደለም እንዴ አስተውሉ እንጂ በፍየል ዘመን እንደ በግ አታስቡ👌👌👌
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
እኔ ከነሺዳ ጋር ጥላቻ ዬለኝም ግን አሁን ላይ የሚቀርበው ነሺዳ የሽርክ እና ዳንስ የበዛበት ነው ሲፈልጉ ዱብዱብ እያሉ የጨበጭባሉ ሲያሻቸው አጠገባቸው ሐጅ ነቢ ሴትን ያስቆማሉ ታድያ ከጴንጤዎች ምን ለየው?? ነብዩ እኮ ከካፊሮች አትመሳሰሉ ብለዋል::
@HAl-habshya
@HAl-habshya 5 месяцев назад
ሳህ ወላ አማርኛ ግጥም ለሙዚቃ ብቻ ነው የሚሞዘቅበት አሉ እኮ አረ እኛስ ሀቢባችንን እናወድስበታለን ሀቢቢ ያረሱለሏህ❤❤ ሙጀሲማን አላህ ያጥፋልን😢
@abusar2542
@abusar2542 5 месяцев назад
ለመን አላህን አትፈራም ስሜት ለምን ትከተላለህ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 3 месяца назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@aduuislaamaa1499
@aduuislaamaa1499 5 месяцев назад
Maashaaallh
@user-lf4hi8jj3w
@user-lf4hi8jj3w 5 месяцев назад
ባረከሏህ ፊኩም አሏህ ይስቱር 😢
@AbduRehim-uj2ww
@AbduRehim-uj2ww 4 месяца назад
እውነት አትናገር ነው እንዴ የምትሉት 😅😅😂😂 በርታልኝ
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 5 месяцев назад
صحيح الإحتراز قبل الوقوع لذلك علينا أن ننتبه لبعض الأشياء ❤❤
@user-gg6ff5zw7g
@user-gg6ff5zw7g 5 месяцев назад
سبحان الله العظيم واتوب اليه
@HayatuSeadah
@HayatuSeadah 5 месяцев назад
Allah yardage habibi
@jemalmohammed9385
@jemalmohammed9385 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-kz3ib9jz7e
@user-kz3ib9jz7e 5 месяцев назад
መቸ መልስ እደምትሰጥ እየጠበኩ ነበር የኛ ጀግና ወንድም ባራካሏሁ ፍክ❤❤❤
@maremmuhamed1865
@maremmuhamed1865 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jemalmohammed9385
@jemalmohammed9385 5 месяцев назад
بارك الله فك حياك الله المجسمة عقيدة هم وفعل هم كل شيء حقيقة موزقة بلتأكيد
@user-ek7oc6rj8u
@user-ek7oc6rj8u 5 месяцев назад
Mashaallah,tenkrln wendimachin
@SaydaSayda-su8rc
@SaydaSayda-su8rc 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ShhsGdgd-wh2qg
@ShhsGdgd-wh2qg 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FfyRt6-dr2ge
@FfyRt6-dr2ge 5 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም አኑ ወላሂ አጅብ ነው ሙዚቃ ጋ እዴት ሊያነፃፅሩት ይችላሉ ያቀናበሩት 100%ሙዚቃ አዳማጭ ናቸው😢
@AbduHayat-be9dc
@AbduHayat-be9dc Месяц назад
جزاكم الله خيرا
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን
@mubesrshukrela5692
@mubesrshukrela5692 5 месяцев назад
በርታልን ሐቢቢ
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 5 месяцев назад
ወላሂያሳዝናል😢😢😢❤❤❤ያአላህ
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 5 месяцев назад
ፈጣሪ ያዋርዳቸውና
@FfyRt6-dr2ge
@FfyRt6-dr2ge 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo5mt8dx4h
@user-eo5mt8dx4h 2 месяца назад
አብ ወዱምችን አሏህያበርታህ ተዉሀብያጥመት አሏህይጠብቅህኦነሱደ
@roukiyark7157
@roukiyark7157 5 месяцев назад
ማሽ አላህ ወድሚ
@AA-qj5cx
@AA-qj5cx 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 3 месяца назад
ሱበሀን አላህ ይገረማል
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 5 месяцев назад
አሏህ ይጠብቅህ የኛ የዲን ጀግና
@helimahelima5706
@helimahelima5706 5 месяцев назад
እና አተ ሀላል ነዉ እያልክ ነዉደ ሀገራችንኮ በየቦታዉ ሙዚቃ ነዉ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
የኔዉድ,ይሄ,ፖለቲካዉ,ከባድነዉ,አላህ,ሂዳ,ይስጠዉ,,
@jemalmohammed9385
@jemalmohammed9385 5 месяцев назад
ወሃብያ😂😂😂ቀርኑሸይጧነ
@user-gs7yx6tn1h
@user-gs7yx6tn1h 5 месяцев назад
👍👍👍✅✅✅
@user-sp2fp9ph9o
@user-sp2fp9ph9o 5 месяцев назад
እኔ ወላሂ ዘፈኑን እራሱ አሁን ነው የሰማሁት ግን በጣም ያሳፍራል ስራቸው
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 5 месяцев назад
እነሡ ዘፈኝ ናቸዉዴ ግን😎
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
ماشاء آلله تبارك الله ❤
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
@@Adem-ur3fe ونا كذالك
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 3 месяца назад
እኔም ገና ሰማሁት ሱበሀን አላህ
@ShhsGdgd-wh2qg
@ShhsGdgd-wh2qg 5 месяцев назад
❤❤❤
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 3 месяца назад
አረ ሙዝቃ መስማት ይሻላል ከመንዝማ ይላሉ አሏህ ከበሽታቸው ይጠብቀን ብቻ😢 አዑዙብ አሏህ
@user-jb9vu9nc5p
@user-jb9vu9nc5p 5 месяцев назад
መመለስህ ጥሩ ነዉ እወነታዉን ግን ልፋት ነዉ እኮ አድ ግዜ ጥላቻቸዉ ነቢን ማወደስ ስለሁነ ጥላቻቸዉ እኳን እሂን በከላክሲ የተከበበ የትላልቅ አሊሞቹን ኪታብም ቢሰሙ እነሱ መዝሙር ነዉ የሚሉት so ምንም ቢሉ የምገረምበት ታይም አደለሁም። ግም ለግም አብረህ አዝግም በሏቸዉ😂
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
سبحان آلله هذا كلام صحيح
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 5 месяцев назад
❤❤❤❤ በትክክል ወድሜ አላማቸው ላሌ ነው
@user-fs3tw3en2y
@user-fs3tw3en2y 5 месяцев назад
በረከለሂ,ፊኩም❤❤❤❤❤❤
@saitravelagency6306
@saitravelagency6306 5 месяцев назад
አጅሃሉ ኸልቂላህ። ነአለቱሏሂ አለይክ።
@KanjU-ot8cr
@KanjU-ot8cr 5 месяцев назад
የሰላም በጠም የሰዝናል አላህ ሁለችንም ቀጥታኛዉን መገድ ይምረን
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 5 месяцев назад
💝💞💞
@fedltube8049
@fedltube8049 5 месяцев назад
አላህ ዪርዳህ ጥሩ ትታገላለህ አላህ ይጠብቅህ
@azharyusufahmed3294
@azharyusufahmed3294 5 месяцев назад
አቀናባሪዉ የሙዚቃ ና የዳንስ አፍቃሪ መሆን አለበት
@dgfhkjbaryrhvjg7221
@dgfhkjbaryrhvjg7221 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@ssaw408
@ssaw408 5 месяцев назад
ሙዚቃለምንሰምተዉ ነሽዳዉን ያጣጥላሉ
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
ሙዚቃ ሰምተው የቀጠፉት እኮ ሙንሺዶች ናቸው
@Husien-uj7no
@Husien-uj7no 2 месяца назад
እውነት ነው ሙዚቃነው
@user-po4lk4jx9f
@user-po4lk4jx9f Месяц назад
ሙዚቃ አቀናባሪዉ ስህተት ሁኖ ሳለ እናንተም ሙንሽዶቹን በጣም አትደግፏቸዉ
@abukiabuki9068
@abukiabuki9068 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bertalin👍👍👍👍👍👍👍
@user-cd3sz1re8v
@user-cd3sz1re8v 5 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم ቆይ የተፈለገው ነብዩን ማወደሥ አይደል ታዳ ግጥሙ ቢመሳሰል ምን ችግር አለው በርግጥ አሁን አሁን ያለውን ነሽዳ አልደግፍም ግን ሀሳባቸው ማወደስ ከሆነ እንደፈለጉ ያወድሡ ግን ሙነሽዶች ደግሞ እስልምናን አታሠድቡ ተቆጠቡ ከእንደዚክ ድርጊታችሁ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 5 месяцев назад
ነሺዳ ባይወቹ. አሺ. የገጠሙት ለረሱል. አለይሶለቱ. ወሰላም ነዉ ምንችግር. አለ ይፈቀዳል. አቀናባሪዉ ችግር አለ በት. ገጣሚወቹ የገጠሞት ለማነዉ. ዋናዉ. የተገጠ መለትን. አካል ነዉ የምናየዉ. ለፍቅረኛዉ ለሴት ከሆነ የራሱ ሁክም አለዉ. ለረሱላችን ከሆነ. እነደሚፈቀድ 100/ በ100 እደሚበቃ እናምንበታለን ችግሩ መኑ ላይ ነዉ
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 3 месяца назад
ትማሩበትዘዲነው ሙዚቃመሆኑየተነገራች አኡዙቢላ።ነሽዳናሙዚቃየሚለየው የአላህ።እናየመልክተኛውስምሠለሚአስገቡጂ እሚጠቀሙትየሙዚቃመሣሪያ ያውጭፈራነውአላህሂዲያይስጣችሁ እናተህባሾችሰውጠማችሁአታጥሙአላህንፍሩ😢😢
@AbdiYeso
@AbdiYeso 5 месяцев назад
ሀራምና ሽርክ ይለያያል
@ezedinmohammed6543
@ezedinmohammed6543 5 месяцев назад
የኤፍሬምም እኮ አሪፍ ነሺዳ ነው
@user-ll2cg4uw9m
@user-ll2cg4uw9m 5 месяцев назад
ኧረሙነሽዶቹን መላበሎችው 😢😢
@biki3498
@biki3498 5 месяцев назад
ገጣሜውም አቀናባሪውም በበርጭ ሙድ መርቅነው ነው
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 17 дней назад
ይሄሎጅ መጀመሪያ አስተምሩት
@user-lc4fh5zp8r
@user-lc4fh5zp8r 5 месяцев назад
እዉነትህን ነዉ ምን ያህል ሙዚቃ አድማጮች እንደሆኑ በግልፅ የሚያሳይ ነዉ።ደግሞ አስተዉለህ ከሆነ ዘፈኑ የቅርብ ጊዜ ሳይሆን በጣም የቆየ ሙዚቃ ነዉ።ድሮም ከመንዙማ ዘፈን ይሻላል የሚሉት ድሮም ጀምሮ ሙዚቃ አዳማጮች ስለሆኑ እንጂ ሀቁን ለማዉጣት ብለዉ አይደለም።ዓላማቸው አንድና አንድ ነዉ! የመሻይኾችን የሱፊያ ዑለሞችን ፋና ሙሉ በሙሉ ከምድር ገፅ ላይ ማጥፋት ነዉ።ነገር ግን ሀቅ ከ7ምድር በታች እንኳን ብትደበቅ መዉጣቷ የማይቀር ነዉ።ለማንኛዉም አሏህ ከወሀቢያ ተንኮል ይጠብቀን!!
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 5 месяцев назад
😅😅😅ወላህ እኔም ገርሞኛ😂 ዓጅብ ግን ሙነሽዶቹም አብዝተዉታል😢
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 5 месяцев назад
እነሡኮላያቁይችላሉ ገጣሚው ካመጣበት አናቅም እናደሞ አቀናባሪው ነሽዳሀራምእያለ ሙዚቃን እንደሀላል አርጎ አስቧል ማለትነወ😅
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 5 месяцев назад
ere edew wedimy eny alhamedulilah akidya allahi mewjuden byela mekan new gn yahunu neshida menm tekikel aydelm lmalet ewekitu baynorgim gn betam kemuscia ga yemsaselLe
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 5 месяцев назад
ሙዚቃ ከዚህ በፊት ሰምተን ስለምናውቅ ነው የተመሳሰለብን ግን ሸሪዓው ምን ይላል የሚለው ነው አስታራቂው
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 3 месяца назад
ምደብቆነበርአሚርሁሲን😂😂
@user-gf3hs1ik3h
@user-gf3hs1ik3h 5 месяцев назад
አንደኛ ውሃብዮች ሁሌም በሰው ላይ እንደቀባጠሩና እዳቀናበሩ እደዋሹ እዛች ቀብር ይገባሉ ቱ አለይኩም የውሃብያ እምነት ተከታዮች ሁለተኛ ሙዚቃ የሚቀራቸው የለም ድብን አርገው ይሰማሉ እረ ሙዚቀኞችም ነበሩ ቱ
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 5 месяцев назад
የሚያመላክተዉ ነገር ኮ ነሽዳ ሀራም ነዉ ካሉ ምን አስዳመጣቸዉ እ😎 ሀቂቀተን የትእዴሚዉሉ የተረዳነዉ ነገር ቢኖር ሙዚቃ ሢያዳምጡና ሢያጠነጥኑ መዎላቸዉነዉ የሚሥተምረን አይ ዉሀብያ የሠዉነዉር ተከታተሉ ተብለዉ ተልከዎልዴ የራሣቸዉን ነዉር ባወቁ እሰዉ ደጃፈ ባልሄዱነበር
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
🎉❤
@user-dy5gr4tg2y
@user-dy5gr4tg2y 5 месяцев назад
ሁሌ ሀቅን ማሸሽ አይደብርም
@AmalAhmed-rq1uq
@AmalAhmed-rq1uq 5 месяцев назад
የኤፈሬም መዚቃ በቁሙ ተወረሠ እኔ መስሊሟ ከነዚህ ጋር አብሬመቀሴሙነሺዶች ይድፋችሁ
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 5 месяцев назад
ዉሀብያ. ከአይሁድ የበለጡ ለሙስለም ጥላት ናቸዉ ምክናየቱም አይዶቹ ይታወቃሉ እነዚህ ግን ሙናፊቅ ናቸዉ ሙናፊቅ ከባድ ነዉ
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 5 месяцев назад
ነሸዳና ሙዚቃ መለይት አቃታችወ አይይይይ ወሀብያ የነሱ የሆነው አቡ አሚር አንድ አንድ ሰውች ከነሸዳ የለቀ ዘፍን ይሻላችዋል አለ ሀሀሀሀሀ
@user-vo8gw7uy6t
@user-vo8gw7uy6t 5 месяцев назад
Yawim bedeb adamachochu ustazo hachew nachew
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 5 месяцев назад
ሙዚቃ ይሻላልካላችሑ ሙዚቃችሑንአዳምጡ
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 5 месяцев назад
ወይትል ሰዉ ቅሌት በርቸበራር አቦ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
አረ,ያተስ,ከፋ,😂ፖለቲካህ,,😢
@GggG-dx5oo
@GggG-dx5oo 5 месяцев назад
ዘፈን እኮ ሃራም መሆኑ ስለሚታወቅ ያአላህ ማረኝ ብሎ እስቲግፋር ሊያደርግ ይችላል ነሽዳ ግን ሃላል ነው በማለት እስቲግፋር አያስፈልገውም ብሎ ስለሚታመን አዳመጩ አይቶብትም ሙዚቃ አዳማጩ ደሞ ይቶብታል ምህረትን ከጌታው ይጠይቃል ስለዚህ ነሽዳም ሆነ ሙዚቃ አዳማጭ ሊቶብት ጌታውን ምህረት ሊጠይቅ ይገባዋል ሁለቱም ሀራም ናቸው ሽርክ አለባቸው ።
@abdinasir-dd1pl
@abdinasir-dd1pl 5 месяцев назад
ግልፅ እኮነው ወሃቢያዎች ዘፈን አዳማጭ ናቸው
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
አልቀረብሽም😂
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 5 месяцев назад
??????
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
::
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 4 месяца назад
ዋሐብይ ቁርአንን ሐድስን ነው የሚከተሉት ከመንዙማ፣ከነሽዳ፣ከሙዚቃ የራቁ ናቸው የተወለደ ሠዎችን አትተቹ ምድረ ቆሻሻ
@user-tb8my4gd7i
@user-tb8my4gd7i 5 месяцев назад
😂😂😂አይ ውሀብይ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
ታዳስ,ወሀብያ
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
አይ ሙንሺዶች ቅጥፈታቸው ብለው ብለው ከዘፈን መስረቅ ጀመሩ😥😥😥
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
@@JgBvv በዉሀብይ,,,አትሳቁ,,ትክክልናቸዉ,,💖💖🎁
@user-mw4ld3zk9u
@user-mw4ld3zk9u 5 месяцев назад
እናንተ ሶፍዮች ሀቅን በባጢል አትሸፍኑ አላህን ፍሩ
@user-ek7oc6rj8u
@user-ek7oc6rj8u 5 месяцев назад
Awuko yetegna bikeseksut ayisemam,mastenten kalhalk tewew
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz 5 месяцев назад
😄😄😄 አይ ዉሀብዮች ሙዚቃ የሀፈዙ ናቼዉ ኪኪኪ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
አህባሾች,ተጋለጣችሁ,,አላህ,,ያጋልጣችሁ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
በቃ ምትተችበት ነገር ስታጣ ሀራሙም ሀላሉም መለየት አቃተህ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🤭🤭🤭
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 5 месяцев назад
سبحان الله العظيم أنت ماتفهم
@user-ek7oc6rj8u
@user-ek7oc6rj8u 5 месяцев назад
Denkoro neh,ante neh meredat yakateh
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
ምን ይመስላል ኧረ አተ ዶማ ወዴት ወዴት አትሸፋፍን ትጠየቅበታለህ
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 5 месяцев назад
ሙዚቃ ሰስለሚዳምጡ ለዛነው ሙዚቃማ ባያዳምጡ ኤፍሬምን አያዳምጡም ነበር ውሀብያ ገና ጉድ ያመጣሉ
@abusar2542
@abusar2542 5 месяцев назад
ለምን Video መስራት አስፈለገ በልህ እውነት አንዲወጣ ትላለህ ግን እውነቱን ያወጡትን ትተቻለህ 😂😂😂 ያሳዝናል ስንት ሰውን ነው ምታሳስተው አላህን ፍራ
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 5 месяцев назад
አንተ ልጅ ግን ጤነኛ ነህ የተውሂድ ሠዎችንም ትተቻለህ ሙዚቀኞቹንም ትተቻለህ ከብት
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 5 месяцев назад
አንተኮ ኢስታዝ ረዳት ከማልን የተቸህ ሠውነህ ቀላዋጭ እልቅስ ተውሒድን ተማር
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 4 месяца назад
እ ምን እንኳን ሳዳትና አለምን በተውሂድ የተጣራውን ሸይኽ መሀመድ አብዱልወሀብን ተሳድበው ኧረ ምን ያልተሰደበ አሊም አለና ጎበዝ በነሱ አፍ
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
አረ ኮሜንተሮች ሙዚቃ አደማጭ ነው የምትሉ ያለነው እኮ ኢትዮጵያ ነው መንገዱም ሆነ ታክሲ ውስጥ ሳትፈልገው ትሰማለህ ሽንፈታቹን ላለመቀበል የምትናገሩትስ ነገር
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 5 месяцев назад
ታክሲ ውስጥ እንኳን እሱን ሲጠሩህ እራሱ አለመስማት ከፈለክ አለመስማት ትችላለህ
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
ፈልግህ ነው እንዴ የምትሰማው
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
@@beyaanmultimedia1 ደግሞ ኮፒ እኮ ነው የደረጉት ውሸታቹ ደግሞ ለሴት የተገጠመውን ቀጥፋው ለነብዩ ነው ማለታቹ😏😏😏
@JgBvv
@JgBvv 5 месяцев назад
እናንተንም ብሎ ወዳጅ ነብዩን ብትወዱማ እነሱ ያላዘዙትን ባላደረጋቹ ነበር
@user-wi2sn8wz7w
@user-wi2sn8wz7w 2 месяца назад
በል ጋብታህ አንታም ጨፍርበት
@ShemsuShemsu-ke9zw
@ShemsuShemsu-ke9zw 2 месяца назад
አበድ ነህ ገን
@user-gt7if9pr3s
@user-gt7if9pr3s 5 месяцев назад
ባራካሏሁ ፊይኩም❤❤❤
@user-ko7cl6op2f
@user-ko7cl6op2f 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
ብዛዕባ ቢንየም ግርማይ.ረኣዩ
31:07
Просмотров 4,9 тыс.
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 4,3 млн