Тёмный

ጉድ ተመልከቱ ተጠንቀቁ በከተማችን ሴቶችንና ነብሰ ጡሮቹን በማሳተፍ የሚሰራው አስደንጋጭ ወንጀል ሌሎችም ይኖራሉ 

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@danielgebretsadik6898
@danielgebretsadik6898 2 месяца назад
ለምን የሌቦችን ፊት ተደብቃላችሁ
@hailesellassie2390
@hailesellassie2390 2 месяца назад
ፖሊሶች ከበረታችሁ ሌቦች ስርቆት ያቆማሉ።
@tenagneworkzergaw259
@tenagneworkzergaw259 2 месяца назад
ምን ጥቅም አለው የፍርድ መቅለል ነው የዚህ ሁሉ የሌባ ብዛት ምን ያረጋል በስድስት ወር ይለቀቃሉ ።
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 месяца назад
ሕዝቡ መተባበር አለበት!!! አይቶ ዝም ማለት በራሱ ወንጀል ከመሆኑም ባሻገር ነገ በኔ ብሎ ማሰብ አለበት
@صوفيامحمد-ذ7س
@صوفيامحمد-ذ7س 2 месяца назад
ኧረ ተውግን ሌባ እጁ ይቆረጥ እሚል እጁን ያውጣ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 месяца назад
@@صوفيامحمد-ذ7س እጁን ሳይሆን ሌባ ጣቱን ቢቆረጥ እስማማለሁ! የተቆረጠ እጁን ይዞ ከሚለምን የትርቆረጠ ሌባ ጣቱን እያሳየ ቢሰራ ይሻላል
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 месяца назад
ሀገሪቱ መንግስት የሌሌባት የእንስሳዎች መፈንጫ ሆናለች በጣም ያሳዝናል
@toybahussain3774
@toybahussain3774 2 месяца назад
ወላሂ እኔ ለዱባይበረራ የ ሆኖ ትኬትልቀበል ብየታክሲ ችእረዳቱ እደዚሁ ወላሂ ምንእደሚአወራ አላቅም ተራፊ መጣ ብለው ጮሁና ብዙናቼው ከዛ j A50 ስልኬን ወሰዱብኝ ወላሂ ወድሜ ስጭኝ እያለ እህቴ ስጭኝ እያለችኝ እቢ ብየ ለሌባ ሆነ አላህ ይስቱር ❤
@fatma6629
@fatma6629 2 месяца назад
😢
@EmnetGetahun
@EmnetGetahun 2 месяца назад
ሌቦችን ፊታችውን መደበቅ ምን ይባላል????
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 месяца назад
ለምን ፊታቸውን አታሳዩም
@temesgentemesgen3325
@temesgentemesgen3325 2 месяца назад
Fitachew lemen yedebkal gelts yetayu
@Fathema-i6b
@Fathema-i6b 2 месяца назад
አድሜን ጤና ይሰጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Enezihn leboch maset becha sayhon kemisachewen eyegelet 40 megref new setyowas yematawkew mekina west men asgebat??
@BetelenFalta
@BetelenFalta 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 месяца назад
ታዲያ ደሀው ኝንሊበላ ነው? ገና ሀብታሙን ይበላዋል 😂😂
@remedanamino
@remedanamino 2 месяца назад
እኔ ሚገርመኝ ስሞክዮ ሰርቆ ስምንት አመት ይፈረዳል ሰሞኑ በአማራ ክልል ሚስቱና የሚስቱ አባት ገድሎ አስራምስት አመት ነው የተፈረደው
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Lelalam sew enditenekek lebochu fitachaw sayshefen bitay teru neber
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Ahun yeset leba beztual ene setastwek betewel xor beye alaytem
@handlemeidareu
@handlemeidareu 2 месяца назад
sew lesw endayitzazen
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 7 млн
Always Help the Needy
00:28
Просмотров 16 млн
Don't bother ganking Ammar - ESL Dota 2
00:23
Просмотров 93 тыс.
Zware overstromingen in Spanje, zeker 60 doden
2:19
Просмотров 75 тыс.
Kinderen op fatbike ernstiger gewond bij ongeluk
2:53
Hoe werken de Amerikaanse presidentsverkiezingen?
4:16