Тёмный

ጋምቤላ - ምድረ ወርቅ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 месяца назад
ወርቋ ጋምቤላ ተባረኪ፤ እግዚአብሔር የጋምቤላን ህዝብ ይባርክ።
@bonita799063
@bonita799063 2 месяца назад
such a beautiful people and place , Hopefully i will retire here. Thanks for the insight and keep up Gambella.
@yohannesdrum
@yohannesdrum 2 месяца назад
Tebarku gabila
@derejenegatu151
@derejenegatu151 2 месяца назад
የተባረከ ምድር🎉
@monegoncco
@monegoncco 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏👏👏
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 месяца назад
Gambella and the people of gambella are the real original Ethiopians. We love and care about these great people!! Well done Gambella!!
@anonymous0050
@anonymous0050 2 месяца назад
Lelaw fake nw? Weys yetedakele?
@anonymous0050
@anonymous0050 2 месяца назад
Lelaw fake nw? Weys yetedakele?
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
እናንተ እርሰት አሰመላሾች ትግርሙኛላቹህ ትናንት ባርዬች እያላሁ እሰከ ደርግ ዘመን እንደ ዙ እንሰሳት ቱሪሰት እያሰጎበኛቹህ ገንዘብ እየሰበሰባቹሁ አሁን ደርሰህ ኦርጅናል ኢትዬጵያ ብለህ ታሸቃብጣለህ እሰቲ ከሐይሌ ጀምሮ እሰከ መንጌ አንድ የተማረ አንድ ሹማምንት አንዲት የቁንጅና ንግሰት ጥራልኘ ትናንት ነፃነታቸዉን ያገኙት ደቡብ ሱዳኖች ጥለዋቸዉ ሄደዋል አሁንም በናንተዉ ጎጠኝነት
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 месяца назад
@@Hkim185; አንተ እራስህ የአብይ መንግስት ሽኔን መቅጣት ሲጀምር መሳደብ ጀምረህ አልነበረም? ጠባብተኛ ! አንድ ብሔር ጠልትህ ምን ልትሆን ነው?
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
@@Coffee-do1gm ቀላል ነዉ እርሰታቹህ አሰመልሳቹሀል ወደ እርሰታቹህ የሰዉ እርሰት ላይ መቀመጥ አይቻልም አለቀ ሸኔም ያለዉ ይሆንን ነዉ ወደ ቡዳዎቹ ሰመለሰ መለሰ ዜናዊ ጋምቤላን ለማዘመን 300,000 ሔክታር ለሕንዱ 100,000 ለሳወዲ ሉዑላኖች በአለሙዲ በኩል ይሰጥና ወድ 200,000 ጋምቤላዎች ሰራ ያገኛሉ ትራክተር መንዳት ወዘተ ያ ሁሉ ቆመ ለምን እርሰት አሰመላሾች ኡኡኡኡኡኡ ለምን ጋማቤላ ታደጋለች ብለዉ በመቶ ቢሊዬን ደላር አንቨሰት ያረጉትን ከጋንቤላ አባረሯቸዉ ዛሬ ያ ሁሉ እርሻ ጦሙን አድሯል ማን በጣም የሚያሳዝነዉ የጋምቤላ የእንጀራ ልጅ ኦበነግ ሞቶ ባርያ ብለዉ ከሚጠሩት ጋራ ሆኖ ጋማቤላን በድሏታል ዛሬ ሕሕዶቹን ያባረረበት መሬትን ወሰዶ ምን እንደሚሰራበት አላወቀም መሬቱ ጥፍ መሬት ሆኖ ቀርቷል
@yayahala615
@yayahala615 2 месяца назад
ሀገራችን በአለም የሌለ ሀብት ውበት አላት ግን የሚሰራ የለም ነበር ።።።አብይ ከመጣ ጀምሮ ከፈታችን እየጨመረ ነው ጌታ ይባረክ ።።።
@abrahamkuhulay9401
@abrahamkuhulay9401 2 месяца назад
Basketball, footballfield, volleyballfield, investement open, agricultural like weahet, corn, plantation must be implementeted for the people
@melakumamo7408
@melakumamo7408 2 месяца назад
በጥም ትልቅ ለውጥ አለ በዝህ ቀጥሎ❤😂
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
እድሜ ለፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባታችን መለሰ ዜናዊ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 месяца назад
ምን ማለት ነው ወርቅ ብቻ? ድፍን ዓለም ሊመግብ የሚችል የተስፋ ምድር እንጂ ❤
@user-he9gu9to1y
@user-he9gu9to1y 2 месяца назад
የቀረበው ዶክመንተሪ ጥሩ ነው ፣ነገር ግን ጋዜጠኞች የአከባቢንና የሰዎችን ስሞች በትክክል ለመፃፍ አልቻሉም ፣ካላወቁ መጠየቅ መቻል ኃጢያት አይደለም።ለማንኛዉም ጅምራቸው መልካም ስለሆነ ተጠናክሮ ይቀጥል እላለሁ። ለዉቢቷ ምድራዊ ገነት ጋምቤላ፣ የሠላም አየር እና የፍቅር ዝናብ ተመኘሁ።
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
የጋምቤላ ሕዝቦች መጠራት ያለባቸዉ በክርሰትና ሰማቸዉ ነዉ የእርሰት አሰመላሸ ቆሰ ከዚህ ወድያ ያላቹሁት ወልዴ ሚኪዬል ብያቹሀለሁ ከዚህ መለሰ ደግም ገብረ እግዛብሔር ብያቹሀለዉ ብሎ ጠምቆ ኦርቶዶክሰ አርጎቸዋል ሰለዚህ በኦርቶዶክሰ ሰማቸዉ ቢጠሩ ለጋዜጠኛዉ ይቀል ነበር
@WondimuBursamo
@WondimuBursamo 2 месяца назад
በጋር በመሆን እናልማ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 2 месяца назад
የሚጣሉ ወንድሞቻችን ለምን የሚያሥታሪቅ ጥረት አላደረጋችሁም
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 317 тыс.
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24
I Spent 24 Hours With The World's Tallest Man!!
15:07
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 317 тыс.