Тёмный

ጋሻው አዳል የመጀመሪያ አልበም 1978 ዓም Gashaw Adal First Album Ethiopian Oldies 

Lucy Maleda
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Subscribe if you would like to be notify when i upload a new video thank you.

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@KinfeDesta
@KinfeDesta Год назад
በጣም ትንሽ ልጅ ነበርኩኝ አሁን ስሰማዉ ድጋሚ ላገኘዉ ማልችለዉን ወርቃማዉን ልጅነቴን ነዉ ማስታዉሰዉ
@TediEnd
@TediEnd 24 дня назад
😊A😊😊😊aa
@TediEnd
@TediEnd 24 дня назад
Aaaaaàaà😊😊😊😊😊😊.😊
@GebreMelese
@GebreMelese Год назад
dawdlwd
@ayalewseifu9881
@ayalewseifu9881 Год назад
እንድህ አይነት የማይጠገብ ሙዝቃ ላሰማችሁን ምስጋና ያንሳችኋል!!
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 Год назад
በእውነት እውነት ለመናገር በልጅነቴ ነበር ይህንን ዘፈን የሠማሁት አሁንም በጎልማሣነትም ደስ በሚል ትዝታና በተመሣሣይ ስሜት ነው እንደ አዲስ የምሰማው ነፍስ ይማር እላለሁ ጋሻው አዳል ለእኔ ሁሌም ምርጥ ነው ከልጅነት እስከ እውቀት ።
@AregashBogale
@AregashBogale 5 месяцев назад
እኔ የአሰመራ ልጅ ነኝ መላ ቤተሰቤ ያሰታወሰኞል
@SeweyebaNuru-gd8rd
@SeweyebaNuru-gd8rd 4 месяца назад
Like how are U!!!
@alexswerku1544
@alexswerku1544 9 месяцев назад
❤❤❤ስወደዉ አልቅስ አልቅስ ነዉ እሚለኝ ስሰማዉ አይ ትዝታ ነፍስ ይማር ማን እደድሮ ያሁን ዘመን ሙዚቀኛም ህዝቡ ሰዉ እየገደሉ ነዉ እሚዘፍኑት ምን አይነት ዘመን ነዉ ያለንበት😢😢
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Год назад
ጋሻው አዳል ለእውኔ በልጅነቴ 1ኛ ነበረ፡ መጀመሪያ የሰማሁት በአስመራ ሬድዮ ጣቢያ በተላለፈው ፕሮግራም ስለ ስራዎቹ ስጠየቅ ነበረ፡ ይህን ካሴት ቢያንስ ለአምስት አመታት ሰምቻለሁ።ነብስ ይማር።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Год назад
👍❤️
@ybrahimymer
@ybrahimymer Год назад
ወደሆላ በትዝታ ይወስዳል
@ፍቁራትገዛ
@ፍቁራትገዛ 10 месяцев назад
ብትክክል ኣባሻው ነው ማስታውሰው
@melkamaddis
@melkamaddis 4 месяца назад
@YibeltalMeseret-q6o
@YibeltalMeseret-q6o 4 месяца назад
አንደኛ ደረጃ ት/ቤት መስቀል ፍላወር አካባቢ የተባበሩት ስንማር ለወላጅስብሰባ ሰኔ 30 1980. or 81 ከይሳቅ ባንጃው ጋር በሙሉ ባንድ - ላይቭ ተጫውቶልናል ጋሻው አዳል. ይሳቅ ባንጃው አልፎ አልፎ ሙዚቃ ክለስ እየገባ ያስተምር ን ነበር ደጉ ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alihusen-wi9yk
@alihusen-wi9yk Год назад
በእኛ ዘመንም እንደ አዲስ የሚዳመጥ የማይረሳ ስራውነው
@abishubirru7182
@abishubirru7182 6 месяцев назад
ጊዜ የማይሽረው ምርጥ ዘፈን፡፡ ጋሻው ነፍስህ ከደጋግቹ ጎን ትሁን፡
@hanam3589
@hanam3589 6 месяцев назад
I F hate this modern Ethiopia 😢 . I miss the old Ethiopia.
@semiraibrahim6887
@semiraibrahim6887 Год назад
Lemjemerya giza yesemahut Messaw ketam nw gashawa adal mert zefaghn neber nefes yimar
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 4 месяца назад
ትምህርት ጨርሼ የመጀመሪያ ስራዬ ይዤ ወሎ ክፍለሀገርን ያስታውሰኛል።
@ChanyalewAdal
@ChanyalewAdal 4 месяца назад
አንድ ክ/ሀገርና አንድ መሥሪያ ቤት ውስጥ በተለያየ ክፍልና የሥራ መስክ እያለን ሳንተዋወቅ ዘፈኑን ያዳመጡ ሰዎች ወደኔ ሲመጡ ወንድምህ ነው እንዴ ? ይሉኝ ነበር። ለምን ይመስላችኋል? በአባት ስም መመሳሰል ብቻ!! ሳንተያይ ተለያየን መነፈግ ሱን ይማር። በምን አወቅሽበት የምትለዋን እወድለት ነበር።
@ChanyalewAdal
@ChanyalewAdal 4 месяца назад
የፊደል ግድፈቱ "ነፍሱን ይማርልን" በሚል ይነበብልኝ።
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 5 месяцев назад
ወይ አስመራ ሻዕብያ እና ወያኔ የሚባል ዝንጀሮዋች ሳይገባ ጥሩ ዘመን ነበር 😢
@uthman9979
@uthman9979 4 месяца назад
libdah
@ssalem7110
@ssalem7110 4 месяца назад
ምን ታረጊዋለሽ 🤭
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 месяца назад
በመልክ ዝንጀሮ ማን እንደሆነ ያታወቃል።
@tibebetadesse3096
@tibebetadesse3096 5 месяцев назад
1980 ነው 1978 አይደለም
@habt-tube
@habt-tube 3 месяца назад
ይሀ የጋሻው አዳል ካሴት ማለት ለኔ ሙሉ የአባቴ ትዝታ ነው ። ተወልጀ ባደኩበት ቀበሌ ምንም ሬዲዮም ሆነ ቴፕ በማይታወቅበት በግምት 1981 ይመስለኛል አባቴ በቀበሌው የመጀመሪያ የሆነውን የጃፓን PHILIS ቴፕ ከአንድ የወቀቱ አገልግሎት ከሚባል የገበሬ ማህበር ድርጅት ሃላፊ ለይ በ600 ብር (በወቀቱ ይህ ገንዘብ ብዙ ነው) ሲገዛው ፣ የጋሻው አዳል፣ የአክሊሉ ስዩም፣ የዜኒት ሙሃባው ፣ እና ሌሎች የረሳዋቸው 9 ካሴቶችን ጨምሮ ሰጠው እና እየሰማሁት አደኩ። አሁን አባቴን በሞት ሳጣው ይህን ዘፈን እየሰማሁ ነው ያባቴን ትዝታ እየኖርኩት ነው ፣
@desalgekassaye7929
@desalgekassaye7929 6 месяцев назад
ጋሻው ነፍስህ ትፅደቅ ይስሀቅ ባንጃውም አሻራህ አለበት አንረሳህም
@siyumwedajo4961
@siyumwedajo4961 5 месяцев назад
አንበሳ አውቶብስ ይሄን ዘፈን ከፍቶ ኮለል በይ.... እያለ በሰላሌ መንገድ ወደ ጎጃም ትዝ ይለኛል
@meeyaad12
@meeyaad12 4 месяца назад
እኔም እንዳንተው አይናፈር አውቶብስ ይሄን እየዘፈነ ባሌ ጎባ ሲደርስ ሮጠን እናየው ነበር። አይ ልጅነት
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Год назад
ነብስ ይማር ሁሌም አዲስ ነው።
@agdewbekele5566
@agdewbekele5566 3 месяца назад
1980 ክረምት 8ኛ ክፍል ት/ት ካጠናቀቅኩ በኋላ ነክረምት ጊዜ ከነጭቃው አስታወሰኝ።
@ahmedmuhammed734
@ahmedmuhammed734 Год назад
ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ
@melatfsm7936
@melatfsm7936 2 года назад
Swedew
@danieldany7295
@danieldany7295 Год назад
እኔም
@aregayenidashaw
@aregayenidashaw 5 месяцев назад
@AnileyLiyew
@AnileyLiyew 4 месяца назад
ጋሻው አዳልን የማስታውሰው ከረን ገዘባንዳ ነው ፡፡ የሊጊደር ተፈናቃዮች ከወታደሩ ጋር ከረን መጠው የማስታውሰው ምርጥ ዘፋኝ
@tesfayfekede4765
@tesfayfekede4765 Год назад
ምንጊዜም የማይሠች ምርጥ
@Daniel-vk4qz
@Daniel-vk4qz 4 месяца назад
RIP Gashaw Adal, When I listened This music it brought back my childhood memories.
@DonnysMule
@DonnysMule 6 месяцев назад
ምርጥ ሙዚቃ ጊዜ የማይሽረው
@amsalumulu2995
@amsalumulu2995 3 месяца назад
It takes me back to Khartoum Sudan 1978
@HaileYoseph-bf7nz
@HaileYoseph-bf7nz 9 месяцев назад
❤wow gashaw nabsyimar
@TenagneTola
@TenagneTola 10 месяцев назад
when I was grade ten student.
@BeleDessie
@BeleDessie 3 месяца назад
ልዩትዝታ❤
@kasahungebru3766
@kasahungebru3766 4 месяца назад
zemne ymayishrwu merete muzika
@tedyyes-belew
@tedyyes-belew 3 месяца назад
i knew this singer in Asmara. He used to play at NYALA Hotel night club. He used to play together with Tamiru, Sultan, yemane etc. He lived at asmara for many years. I heared he passed away. Unfortunate. RIP
@WadaWada-wn9mi
@WadaWada-wn9mi 5 месяцев назад
ምሥጋና ይገባል
@GebreMelese
@GebreMelese Год назад
Dawd 32:33 lwd
@AkliluRedai-nl6rc
@AkliluRedai-nl6rc 5 месяцев назад
Wedhaleh
@mylady9674
@mylady9674 3 месяца назад
በልጅነቴ በጣም አስታውሰዋለሁ ጋሻው አዳል ነፍስ ይማር
@MohamedToyba
@MohamedToyba 4 месяца назад
ይመችሕ፡በውነቱ፡የሰላሳአመት፡ትዝታነውበልጅነትአምሮየነውየማሑ
@entertainment-nu6hy
@entertainment-nu6hy 4 месяца назад
ጋሻው እንኳን ላለፈው እና ላሁን ትውልድ ይቅርና ለመጪው ትውልድ ትዝታ ነው ይዞ ሚጠብቃቸው
@mahletferezer535
@mahletferezer535 3 месяца назад
ጋሻው አዳል ምርጥ ሙዚቀኛ ነፍስህን ይማረው ።
@kassa4882
@kassa4882 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 4 месяца назад
my childhood oh my god what a music, thankyou so much
@lucymaleda9470
@lucymaleda9470 4 месяца назад
Your Very Welcome
@dararabayissa709
@dararabayissa709 5 месяцев назад
I remember Awassa AJC in the cafeteria Friday "hibiret tri'it" Oho! Great
@Blen1719
@Blen1719 5 месяцев назад
Yemewodew sewna Yemewodew muzika
@GebreMelese
@GebreMelese 11 месяцев назад
dawdlwd 36:12 gs
@MeleMelelo
@MeleMelelo 5 месяцев назад
My childhood memory! Rest in Power Gashiti!
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 5 месяцев назад
Was in Asmara music every where it’s so great to have it again
@TztaLema
@TztaLema 4 месяца назад
❤❤❤❤አይ ሞት ክፋ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 3 месяца назад
The best singer
Далее
Mesfin Abebe Full Album Favorite Tracks
1:01:51
Просмотров 340 тыс.
ጋሻው አዳል አንቺ ልጅ ምን ይብቃ
7:42
ጥላሁን ገሠሠ የፍቅር ሙዚቃ
1:01:10
Просмотров 153 тыс.
Gashaw Adal   Sitaser Wedene Sefeta Wedesu
5:20
Просмотров 329 тыс.