Тёмный

ጋሽዬን ልጅህን ዳርልኝ አሉት.አዝናኝ ቪድዮ part2 ተደገመ🤣🤣🤣 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 193 тыс.
Просмотров 228 тыс.
50% 1

#abtube #famly #yetenbitube

Опубликовано:

 

27 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,5 тыс.   
@MarkeTube5335
@MarkeTube5335 2 месяца назад
ማነዉ እንደኔ የጋሽየን ቤተሰቦች በሙሉ የሚወድ ጋሽየ አልናፈቃችሁም 😍😘❤👈
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 2 месяца назад
👍
@nmlkklkk
@nmlkklkk 2 месяца назад
👍👍👍
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 2 месяца назад
በጣም ነው የምወዳቸው
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
መታደል ነው ጋሽየ አባት ብቻ አደለም ጓደኛም ናቸው ስወዳቸው
@user-ut1iw3zv9z
@user-ut1iw3zv9z 2 месяца назад
በጣምነው የምወዳቸው እሩቲንም ጭምር🎉🎉🎉🎉🎉
@WinaToub2
@WinaToub2 2 месяца назад
ማነው የጋሽየ አድናቂ እረጅም እድሜከጤናጋይስጥልን ለአባቶቻችን ሀይሚየ ከፍዝቅ ተኮል አያልቅብሽ🤣
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 2 месяца назад
የታወቀ ነው አለን
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 2 месяца назад
ኧረወየውሩታ ጠብደልጎረምሳ😅😅😅
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 2 месяца назад
አሜን (3)ዊናዬ❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 месяца назад
ሰርግሣበላ ኧሯ
@asayechgetachww
@asayechgetachww 2 месяца назад
Winata❤❤❤❤❤😂😂❤❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 2 месяца назад
እሰኪ አርባ ፆም ሳያልቅ ሁላችሁም አንድ ላይ ሁናችሁ ቅዳሴ አሰቀድሱ የምትሉ በላይ አሳዩኝ 🎉🎉🎉
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 11:11
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 2 месяца назад
ኡፍፍፍ እኔ የተሠማኝ አንድ ነገር አለ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏💔የመዳም ቅመሞች እደኔ ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ መደሀኒአለም የማታ እጀራ የእረፍት ሂወት ይጥጣችሁ🙏❤😘😊
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢
@YkcOdar-wh6of
@YkcOdar-wh6of Месяц назад
Amen Amen Amen❤❤❤
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 2 месяца назад
ወድከሴት መመሣሠል ሀራምነዉ የምትሉ በላይክአሣዮኚ🎉❤❤
@semiraadem2865
@semiraadem2865 2 месяца назад
የት ነሺ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ትክክል ነሽ❤
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 2 месяца назад
አወ ሀራም አለይኪ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
​@semiraadem28ሰሙዬ ስብስክራይብ አድርግኝ❤65
@WiaTube770
@WiaTube770 2 месяца назад
ሀይሚ ትችላለች የሚል ብቻ😜👍👍👍
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 месяца назад
በቡራ ስም አትነግዱ😏😏
@HananTube31
@HananTube31 2 месяца назад
@@eduyedingillijedu2494 ቡራ ምንድን ነዉ
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 2 месяца назад
​@eduyedi😅😅😅😅😅😅ngillijedu2494
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
ሁለቱም❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
@@user-tw5vz4id1pእሩቲ ጀተል❤❤
@UuKk-vu7vq
@UuKk-vu7vq 2 месяца назад
ማነው እንደነ ቅዳሴውን የሠማ😢😢እግዚአብሔር እኛንም ለደጅህ አብቃን😢❤❤❤አሜን፫❤❤
@hirut457
@hirut457 2 месяца назад
ውዶደምሩኝ
@user-nf4lf7sp8d
@user-nf4lf7sp8d 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h 2 месяца назад
አሜን❤❤❤
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp Месяц назад
ሩታ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 месяца назад
ወይኔ ጋሽ ሲመቹ ሀይሚ ትመሳሰያለሺ እሩታም ዋው ግን ከወንድ መመሳሰል አይቻልም ሆሆሄ
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 2 месяца назад
እኔ ግን ሁሌም እሚሰማኝ የናፈቀኝ የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ነው እንደ እኔ እስኪ የናፈቀ ማነው ❤
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 2 месяца назад
❤❤❤❤አይዞሽ ውደ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 2 месяца назад
@@user-ee6po7fy8u አሜን ፫ ያብቃን
@MdAli-gh4wz
@MdAli-gh4wz 2 месяца назад
😂😂😂😂
@JcGx-yo8fl
@JcGx-yo8fl 2 месяца назад
እኔ በጣም 😢❤
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 месяца назад
እኔምምምም
@user-gd3rw1qe8b
@user-gd3rw1qe8b 2 месяца назад
የሩታ አክስት ፈገግታዋ መልካምነቷን ይገልፃል🎉🎉
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 2 месяца назад
እኔ ግን ቅዳሴው ነው የተሰማኝ ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን በሰላም ለደጅህ አብቃን ከነ አብርሽ ቪድዮ ለሶስተኛ ቀን ቅዳሴ ስሰማ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
❤❤
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 12:06
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 месяца назад
ሩታዬ አክስትሽ መልካም ሴት ናት ይሄ ሁሉ የዚች ቅመም የሃይሚ ስራ ነው አባታችሁን እድሜና ጤና ይስጣቸው ብሩክ ናቸው
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 2 месяца назад
እኔ ግን በተደጋጋሚ በአብርሽ እና ሩት ቪድዬ ላይ ሁልጊዜ ቅዳሴ እሰማለሁ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ መጽናኛየ ✝️🤲🤲⛪👍የሰማ ብቻ የተቀደስ ህይወት ነው እሚኖሩት እነ አብርሽ❤❤😂😂😂😂እውይ ጋሺየ ❤❤❤
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ውዴ ደሚሪኝ
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 2 месяца назад
@@OMUOmarRU-vid2 ስብስክራይብ አርጌለሀ ሀቢቢ ❤️❤️
@mekdi8871
@mekdi8871 2 месяца назад
❤️🙏✝️🙏❤️
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q 2 месяца назад
ወይኔ ሀሚና ጋሽዬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂 ማነው የዚህ ቤተሰብ አዲነቂ እረጂም እዲሜና ጤና ለአባቶች ጋሽዬ ተነፍቀህ ነበር እንኳን መጣህልን❤❤❤
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 13:10
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q 2 месяца назад
​@@OMUOmarRU-vid2 እሽ ደምሪኝ አንቺም
@mekdi8871
@mekdi8871 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰
@user-po4zh8ch8y
@user-po4zh8ch8y 20 дней назад
❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 месяца назад
ሩታዬ አክስትሽን ደስ ስትል 🥰ሃይሚይ 😂ጋሽዬ ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤️
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m 5 дней назад
ጋሽዬ ግን ይመቻቸው የምር ነገሩ አደመቁት እኮ😅😅
@fgfhjkhtrm4814
@fgfhjkhtrm4814 2 месяца назад
መልክሽ ቢጠፍኝ ጠረንሽ አይጠፍኝም❤ big like. አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤❤❤❤
@Sariy177
@Sariy177 2 месяца назад
ሩታየ የአብርሽ ደምቅት ናት የምትሉ 👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-cd2bq4fv1l
@user-cd2bq4fv1l 2 месяца назад
ስወዳችሁ
@MohammadAmin-dd5st
@MohammadAmin-dd5st 2 месяца назад
ሰሪዬ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
ሀሚየ እሩትየ የኔ ተወዳጆች ፍቅር ብቻ ውድድ❤❤
@user-we4hp2gl5z
@user-we4hp2gl5z 2 месяца назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 2 месяца назад
ውይ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ጋሽዬ ኔት አልቆብኝ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነበር ጋሽዬ እድሜ ጤና ይብዛሎት የኔ ፍልቅልቅ❤
@tawakan9600
@tawakan9600 2 месяца назад
😂😂አይ ገሺዬ ስወደው አለህ የቆዬህ ኢዲሜነ ጤነ ተመኜው❤
@feke2tube
@feke2tube 2 месяца назад
ሀይሜን ሩታን የሚወድ በላይክ 👍ያሳየኝ ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅቅ🙆🙊😂😂
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
እሩታ ጀተል ስትል በጣም ነው የሳኩት😂😂😂የኔ ጣፋጭ ስወዳት❤
@user-oq6wy3ky1g
@user-oq6wy3ky1g 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 месяца назад
ሀራምነዉ ከወድጋመመሳሠል
@user-jj7kh1gf7i
@user-jj7kh1gf7i 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ganatmugoro
@ganatmugoro 2 месяца назад
የኔ ዉዶቼ ስውዳቹኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mozaze
@Mozaze 2 месяца назад
ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ ከደጅ ቁጭ ሲል አለው እንጅት የሚያባባ አርጅም እድሜ ለሁሉም አባዮቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 2 месяца назад
አሜን❤❤❤
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 2 месяца назад
አሚንን❤
@ShanaShana-uf4ct
@ShanaShana-uf4ct 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 2 месяца назад
❤❤
@Menbulala
@Menbulala 2 месяца назад
Amen amen amen ❤❤❤❤
@HirutAbriham-hr3hb
@HirutAbriham-hr3hb 2 месяца назад
የኔ ቅመሞች ትለያላቹ ሁሌም ድምቅ ፍክት ባሉልኝ የኔ አበበወች ሩታየ የምር በጣም አምሮብሸል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bw4dm8ui2u
@user-bw4dm8ui2u 2 месяца назад
ሰማይ ቤት አላሉም ማዬን ደስ ስትሉ ልጅና አባት ደስታችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰
@mese889
@mese889 2 месяца назад
ወይ ሀይሚ ትችላለች የምትሉ👍👍👍
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ🎉
@mese889
@mese889 2 месяца назад
@@OMUOmarRU-vid2 ደመርኩሺ👍አችም በታማኝነት ደምሪኝ
@kibretaweke
@kibretaweke 2 месяца назад
ሩታ እብድ የሆነች ልጅ ምንም ብታደርግ ያምርባታል፣አብርሽ ሁለታቹም እድለኞች ናቹ ፣እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሺ ዓመት ኑሩ፣ፀሎትም እንዳትረሱ እንቅፋቶችን ሁሉ ሰባብራቹ እንድታልፉ።
@mekades1239
@mekades1239 2 месяца назад
wowowow😂😂😂 ጋሸዬ ኑርልን ❤️❤️ልክ እደአባቴ ነዉ የምዎዳክ 💝🥰🥰🥰🥰
@CarineJeminez
@CarineJeminez 2 месяца назад
ሩታዬና ሃይምዬ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️በሳቅ ሆዴን አቆሰላቹኝ 🥰🥰🥰ስዎዳችሁ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 2 месяца назад
የሩታ በጣም ያሥቃል😂😂😂 ኮስተር ስትል ወንደላጤነው የምመሥሐው😂😂😂
@user-ru3lt4el7n
@user-ru3lt4el7n 2 месяца назад
ወይ ሀይሚ የምትገርሚልጅ የመጀመረያ ኮማችነኝ ላይከ አርጉኝ😂
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
በጣም ቆፍጠን 😂
@user-gx6xl6zk4l
@user-gx6xl6zk4l 2 месяца назад
ደሥ እምትይልጂ ❤❤❤
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 10:57
@Emube1
@Emube1 2 месяца назад
የምገርም ልጅ የኔቆጆ ደስ ስትሉ ፈጣሬ አይለያችሁ እኛምየመዳም ቅመሞች የሳቅየረፍትእጀራይስጠን አሜን
@AbayeneshKenda21
@AbayeneshKenda21 2 месяца назад
ጋሽዬ የኔ አባት ❤ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻቹህ ሀይሚ ትችያለሽ እሩታዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ስወዳቹህ የሳቄ ምንጮች
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 2 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
@user-ij4bt3li8r
@user-ij4bt3li8r 2 месяца назад
amen❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
የኔውዴ ስብስክራይብ በልልኝ ❤
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 месяца назад
አሚን
@Rahmaahimad
@Rahmaahimad 2 месяца назад
አሚንንን ወንድሜ❤❤❤
@user-sf7zl1fy1n
@user-sf7zl1fy1n 2 месяца назад
አሚንንን❤❤
@user-vg3zo1lc8k
@user-vg3zo1lc8k 2 месяца назад
ሩታ እና ሐይሚ በዚህ ፆም ቤተ ክርስቲያን ስቴዱና ስታስቀድሱ ብናያቹ ደስ ይለናል ❤❤❤
@yetatwork6137
@yetatwork6137 2 месяца назад
beiwenat yenami ahsabi nawe tebareki yehini comanit yetsafishiw❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 2 месяца назад
ሀይሚ ጴንጤ ናት
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 2 месяца назад
ከምረ ወላ ግንሀይሚጰጤነች
@uuu4567
@uuu4567 2 месяца назад
እኔ ከምንም ደስ የሚለኝ ቅዳሴ ሁሌ ይሰማል
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 2 месяца назад
እረእነሱ ከኦርቶዶክሰአይደሉምእኮ ፕሮቴሰታንት ናቸው ግን ለገዘብብለው😮😮😮😮በጣምነው ምወዳቸውጥ ግን እምነታቸውን እንደዚህ ማድረግግን😊
@marym9462
@marym9462 2 месяца назад
እንኳን ብሰላም መጣቹ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ኣምላከ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወዳጅ🙏❤❤❤❤
@user-cr6pn9zq4e
@user-cr6pn9zq4e 2 месяца назад
ወይኔ እሩት ሁሉምነገርነውእኮየሚያምርብሽ ዋዋዋማሻአላህአይለያቹሁ❤❤❤❤❤❤ የኒውዶች
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 2 месяца назад
የአብርሽ እና ሩታን የሚወድ ብቻ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 2 месяца назад
እጅግ በጣም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ናችሁ ጋሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስስጥልን ሩታ ሀይሚ አልተቻሉም 😂😂😂❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
አሜን
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 11:43
@almazjanka8624
@almazjanka8624 27 дней назад
ወይ ሃይሚቲ አንች ያለሽበት ቪዲዬ ሁሉ በጣም ያዝናናል ሳቅ በሳቅ አረግሽኝ እንደዚሁ ቀጥይ ብራቮ👍
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 2 месяца назад
ሐይሚ እና ሩታዬ አልተቻሉም 😂😂😂🤣🤣🥰ጋሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 2 месяца назад
የሩታ አክስት ደንግጣ በስምአብ....አለች ደስ ስትል❤🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 месяца назад
ውይ ጋሽዬ ልጄን እንኳን በንግግርሽ በሽታሽ አቅሻለው ሲሉ አባቴን አስታወሱኝ😢😢😢 ጋሽዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ሀይምዬ ሩታዬ ትወና ትችላላቹ ሀይሚዬ ትወናሽ ልዩ ነው ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k 2 месяца назад
ሩታ ቁርጥ ወንድ የጠበረ ጎረምሳ ነሽ የኔ ዉድ ድምቀታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 месяца назад
ገሺዬ እከንደናማጡ ዬኔ አበት እወዶታለው ምርጥ ቤታሰብ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 месяца назад
አብርሽ ሩታየ ከቤተሰብ አስተዋውቃት የምትሉ ይችን የመሰለች ውብ ልጅ❤❤❤❤ሩታየ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
መሆንም አለበት❤
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 10:43
@atnasiyashenbel3957
@atnasiyashenbel3957 2 месяца назад
😄😄😄 ዉዶቼ አብርሽ እና ሩታ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ላይ ይቅረቡ የምትሉ እንደ ኔ ከላችሁ በላይ አሳዩኝ
@EhteBelachew
@EhteBelachew 2 месяца назад
ማርያምን የኔም አሳብ ነው❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ልዩ በቅንነት ስብስክራይብ በልልኝ
@Ethio531
@Ethio531 2 месяца назад
አረ😂😂😂
@romantup9195
@romantup9195 2 месяца назад
ማቼ ተዋወቁ መጀመሪያ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 месяца назад
በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይቀርባሉ ❤❤❤❤ ሩታዬን ይዞ አብርሽ ገና ብዙ ያያል❤❤ የኔ የቤቱ ድምቀት ስስቴ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 месяца назад
እናንተ ጉደኞች ስትገርሙ ግን የዉነት አዝናኝ ነዉ ይመቻቹ በተለይ ጋሽዬ ዋዉ በዉነት ተመቹኝ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እወዳቹዋለዉ አይሚ ግን ቶንኮለኛ ነሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-wg6wv2bh8e
@user-wg6wv2bh8e Месяц назад
ጋሽዬን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሀይሚዬ እንወዳችሆለን ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤
@user-kr5tr9kc4p
@user-kr5tr9kc4p 2 месяца назад
ማነው እንደኔ ጋሽዬን አይቶ የተደሰተ❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
የኔ መልካም ስብስክራይብ በልልኝ ❤
@agurashabate
@agurashabate 2 месяца назад
ማነው እንደኔ የዚህን ቤተስብ የሚወዳቸው ማሻ አላህ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ🎉
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 месяца назад
ለምኑ ነው መሻ አላህ እንደው ምን ይሻላችኃል መጥፎም ሲሰሩ መሻ አላህ😮
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 месяца назад
ክፍል ሶስት ጋይስ 😂😂😂መቸም ዘንድሮ የናተ ምርኮኛ ሆኛለሁ😊
@user-ip4mr5rf2m
@user-ip4mr5rf2m 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴ ነፈረ ጋሺዬ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ሠላም በጡ🎉🎉🎉
@shemima5580
@shemima5580 2 месяца назад
ፓርት 3 እንፈልጋለን የምትሉ👍👍👍 ወላሂ ሆዴ ነፈረ ጋሽዬ እና ሀይሚ😂😂😂😂😂😂
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 2 месяца назад
አያስፈልግም እህት ሲበዛም ያስጠላል ሴትነታቸውን እየረሱትነው የወንሱፍ ለብሶ መሄድ ፈጣሪንም መፍራትኮ አለ
@user-vz8id6fb9b
@user-vz8id6fb9b 2 месяца назад
እፈልጋለን አዎ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 месяца назад
​@@user-ee6po7fy8uቀላል እንፈልጋለን እንደውም እሰከ አስር 😂😂😂
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ 14:48
@WinaTube2
@WinaTube2 2 месяца назад
አየሳቃቹ ንርልኝ😂😂😂😂😂😂😂 በሰደት ያላቹ እህት ወንዴም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 2 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤
@belayneshkabtomu3035
@belayneshkabtomu3035 2 месяца назад
amn amn amn bawnt
@anisa-fb3sk
@anisa-fb3sk 2 месяца назад
አሚን❤
@zahari-uf5vj
@zahari-uf5vj 2 месяца назад
አሚንወድሜችን
@mekdesketema2134
@mekdesketema2134 2 месяца назад
ዊና አንተ እና እኔ እንጋባ😒
@sadh237
@sadh237 2 месяца назад
አይ ሀይሚ በሳቅ ሩታ እነመሰግነለን አዝናናቹን 😂
@amitub615
@amitub615 2 месяца назад
አያልቅባችሁ በሳቅ የለሁም አይ ጋሺዬ😂😂 ጎሺየእኮ አይጠገብም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 месяца назад
ወይኔ ጋሽዬ በሳቅ ገደሉኝ ሀይሚ ሱሪ ውስጥ አለች አላሉም😂😂ይመቾት ጋሺዬ ደስታዎት ይብዛልኝ
@hirut457
@hirut457 2 месяца назад
ደምሩኝውዶ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 месяца назад
@@hirut457 እኔንም ሂሩትዬ
@endyiaakali2147
@endyiaakali2147 2 месяца назад
😂😂😂😂😂❤❤wow
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 2 месяца назад
እሩታየ ሥወድሽ እማን ❤❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s 2 месяца назад
አሜን የኔማር❤❤❤
@user-uq1st1ih9p
@user-uq1st1ih9p 2 месяца назад
አይይይ አባትያላችሁ አላህ ጤና እና እድሚ ይስጥሌችሂ ልጅ እንኳንበድምፆ አይደለ በሽታሽነው የሜቅሽ አሏሏትም 😢😢😢😢😢😢
@TshayeDubale
@TshayeDubale 2 месяца назад
ሀይሚዬ ስወድሽ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገር ያምርብሻል የኔ ትንሿ አበባ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 месяца назад
ውይ ጋሽየ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ የኔ አባት 😍የዛሬው ያለያል በተለይ ሀይሚዬ ትለያለሽ ኮ የቤቱ ቀመም😅
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 2 месяца назад
❤❤❤
@TigestGetsawe-ey8se
@TigestGetsawe-ey8se 2 месяца назад
Betam
@OMUOmarYouTube2
@OMUOmarYouTube2 2 месяца назад
ደሚሪኝ🎉
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 месяца назад
ጋሺዬን የናፈቃችሁት ከሩታ ጋር በጣም ያምራል ሃምዬ የተመታሽ ጡሩ አሳቢ ነው ፋታ ብለናል 😂😂
@neguGebre-dg1nx
@neguGebre-dg1nx 2 месяца назад
ደምርኝ የኔ ዉድ💓😊
@user-zg8pt7cl9f
@user-zg8pt7cl9f 2 месяца назад
ውይ እናተ እደት ዘና እዳደረጋችሁኝ ጋሽዮ እድሜና ጤና ይስጥህ
@meseret6608
@meseret6608 2 месяца назад
አረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ደግሞ ስያምሪባቸው ሀይሚ እና ሩታዬ በዝው ቀጥሉ❤❤❤❤
@lulutube885
@lulutube885 2 месяца назад
እውነት ትንሿ ሀይሚዬ የዱሮዎችን ሰዎች ቁጭ እነሱን ነው የምትመስሊው 😂😂😂🙊 ሩታዬ ወንድነቱ አምሮብሻል አክስቷ ክው አለች 😂😂🙊 በጣም ታምራላችሁ 😍😍👌👌
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 2 месяца назад
ትክክል የኔ ውድ ምርጥ አክስት ነች
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 месяца назад
ሄይሚ እና ሩታ አልተቻሉም ዋውው በድጋም ጋሽም ጥሩ ቤተስብ ናችው ይመቻቹ❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 2 месяца назад
😂😂😂❤❤❤ሀይሚ ጋሽዬ ችለዉታል በርቱልኝ
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 2 месяца назад
እች ልጅ አራ በጌታ ሃይም 😂😂😂😂😂ከምር ትቺያለሽ ሩታ ካንቺ ጋራ ሱፉ ያምራል ቱውና ግን አይም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤እናንተ የማታረጉት የለም ውዴ ዋላ 😂😂😂uuuuuuuuuuuu
@user-ex3dj9dw6t
@user-ex3dj9dw6t 2 месяца назад
ውይ ማነው እንደኔ የሚወድ ይህንን ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ፍቅር የሆኑ ❤❤❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@Zeineb874
@Zeineb874 2 месяца назад
ሩታ አክስትሽ መቆጣቷን ወድጄዋለሁ 😊😊
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 2 месяца назад
እኔም
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g 2 месяца назад
ሰላም ውድ አዝናኞቼ እንዴት ናቹ እኔ አለሁ ኧልኸምድልላ አለባበስ ሩታዬ ዋው አዝናኝ ሀይሚ ፈታ የምያረግ የሀይሚነው ሩታዬ ያንቺውም ትንሽ አክስቴ ባቲያት አታውቅሽም ነበር ሀይሚ ቅመም እኔ ስሰቅ እሷ እያኮረፈች ነው የተናገረች😂😂😂😂ወላሂ የሚያዝናና ፊልም እናም ሩታዬ ኮፍያው ያበደ እናም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 2 месяца назад
መሸ አለህ ገሼዬ ሰይ በጠም ደስ አለኝ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይሲጠቹ ሀይሚ እነ ሩተ በጠም ነዉ ፈተ የራገቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@feke2tube
@feke2tube 2 месяца назад
በጣም ሰርተሺዋ ሮታ 100% አቺነሸ ወንድ የምትመሰዬውው❤😂😂 ሁሉም ያምረብሻል❤❤❤
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 2 месяца назад
ሀይሚዬ እውነታቸው እኮ ነው ወላጅ ልጁ በጠረኑም ያውቁታል❤❤❤ በተረፈ ፈታ አረጋቹን🎉🎉😂😂😂
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 2 месяца назад
በሳቅ ምትኩኝ ጋሼዪ ጀግና አባት ናቸው አልተሳሳቱም❤❤❤❤😂😂😂
@user-zr7fz8nf9y
@user-zr7fz8nf9y 2 месяца назад
ወይ😂 በአላህ ሆዴን አመመኝ እኔኮ አለመሣቃችሁ ነው የገረመኝ😂
@xoxo6891
@xoxo6891 2 месяца назад
_እንኳን በሰላም መጣቹ የጋሸየ ልጅች🌹ኣበሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወዳጅ🙏🤗_
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
​@eduyedingillijedu2494ውዴ ስብስክራይብ በልልኝ
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sv4pz5ny5p
@user-sv4pz5ny5p 2 месяца назад
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nn6vq7ed4r
@user-nn6vq7ed4r 2 месяца назад
Amen
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 2 месяца назад
የኔ አባት እንኳን በንግግር በሺታሺ አቅሻለሁ አላት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ጋሺየ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi5jb5pl5e
@user-mi5jb5pl5e Месяц назад
Weyeni sewdachhu Gashy betley yene abat❤ Eruta demo Jacki gosi mesleshal ❤ Hayemi kuch Wende ❤❤❤❤❤ Ewedachhualhu ❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 2 месяца назад
ሀይሚዬ የእውነት አንችም በልክሽ ሙሉ ሱፍ ከገዛሽ ያምርብሻል ❤❤ስለዚህ ይገዛልሽ
@user-iu9zr9nj6p
@user-iu9zr9nj6p 2 месяца назад
ማነው እደኔ ጋሽየ ናፍቆት የነበረ❤❤❤🎉🎉
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ውዴ ደምሪኝ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
እኔ❤
@user-ku9cg8me4b
@user-ku9cg8me4b 2 месяца назад
me❤❤
@user-iu9zr9nj6p
@user-iu9zr9nj6p 2 месяца назад
@@user-ni7fg3gf3v እሽ
@user-be9ie6hl9k
@user-be9ie6hl9k 2 месяца назад
ደምሩኝ
@KK-be8ty
@KK-be8ty 2 месяца назад
ዛሬ የመዳም እቃ እረፍትሽ ነው ብሎኛል ላይክ አርጉሽ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 месяца назад
@AchomDarea
@AchomDarea 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 2 месяца назад
ሌሽ😅😅😅😅
@k-xo8rh
@k-xo8rh 2 месяца назад
​@@Danish-pz3pl ውሼ ሌሾ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 месяца назад
ጥሩ አዝናኝ ቪዲዮ ነበር ለፈገግታ ከፈገግታ ባሻገር ቀጣይ ቪዲዮ በቁም ነገር ኑ በዚሁ ቀልድ እንዳይበዛ በመሀል ቁም ነገር ጣል ይበልበት ይህ የግሌ አስተያየት ነው ሲቀጥል በርቱ
@user-wp2nq5yl1v
@user-wp2nq5yl1v 2 месяца назад
ሩቲ። ሀይሚ። ዬኔ ውዶች ጋሺዬ እዴት እዳናፋቃኝ። ነባርር❤❤❤ዬኔ። ውድ አባት አብርሺዬ። ዬኔ ዬዋህ ሁሌም። ሳቅ ይሁን። ኑሮህ❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 2 месяца назад
ጋሽዬ ልዩ አባት ናቸዉ ለልጆቻቸዉ ረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለዉ❤❤ አቤት መታደላችሁ አባቴ ቢኖር በየ ተመኘሁ😢
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 2 месяца назад
ወይኔ እሮታየ በስሱ ቢሆን የጎጆምን ሴት መሠለች 😂😂😂ሲምርባችሁ
@Zahra-bq8ot
@Zahra-bq8ot 2 месяца назад
እዉነት በጣም ትለያላችሁ ቃላት ቸለኝም የኔ ዉዶች
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 месяца назад
ጋሽዬ ነፍቃውን ነበር❤❤ ወይኔ በሰቅ ሀይሚ 😍የሩታም አክስት ታገርማለች😅
@user-ug3cq2cl1w
@user-ug3cq2cl1w 2 месяца назад
ወይኔ ሀይሚ በሳቅ ገደልሽኝ ጋሽዬ ዋው ተውኖታል በደብ ❤❤❤😂😂😂😂
@user-hl5fg3fv2d
@user-hl5fg3fv2d 2 месяца назад
ዋው ጋሺዬ ተናፍቀው ነበር በመምጣታቸው ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 2 месяца назад
እውነት ሀይሚ ቅመሟ ይመችሽ ዘና አርገሽኛል የሱሪሽ መጥበብ የፂምሽ ማማር ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 2 месяца назад
ጋሺ ወንድ ብትሆኒ ያዋጣል አላለም በሣቅ❤❤❤❤
@user-et5tr2rj3c
@user-et5tr2rj3c 2 месяца назад
የጋሸየ አድናቂ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤ግን ዘሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 2 месяца назад
ጋሽየዋ❤❤❤❤😂😂😂 ስር ውስጥ ነው ያለሽው አለ የኔ ምስኪን ጋሽዬዬዬዬ❤❤❤❤
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 2 месяца назад
የአብርሽ እና ሩታን የሚወድ ብቻ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ሀይሚዬ የኔ ቆንጅ በጣም ያምራል ሩታዬ የኔ ቆንጅች በጣም ያምርል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂
@zainobahmed5729
@zainobahmed5729 2 месяца назад
እኔም እደዛ እያልኩነበር ለሙየን አስተዋውቅልን እሩታየን አብረሽ የሩታ ንጉሰ❤❤❤❤❤❤ ሀይምየ አባታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 месяца назад
😂😂😂😂😂አረ ጋሽዬ ሰርግ ሰማይ ቤት የመጨረሻ ሴት ልጆች ታድለናል ❤❤❤የሀይሚ ባል አስብበት ሰርጋቹ ማርስ ለይ ነው ሚደገሰው 😂😂😂😂😂
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 2 месяца назад
ክክክክ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 2 месяца назад
እኮ ይስብበት😂😂😂
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 2 месяца назад
😂😂😂
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 2 месяца назад
😂😂😂😂
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-kf6ym7sv4s
@user-kf6ym7sv4s 2 месяца назад
አቺቴመስላለሽ እና ዘፋኝ ቴመስላለሽ😅😅ይቅታ ስሙ አላቆውም😢😂😂
@user-vz5jy7by6t
@user-vz5jy7by6t 2 месяца назад
ኧረ ሀይሚ የተንኮል እስከጥግ🤣🤣ጋሻዬን ሲያይ ደስስ ያለዉ👍👍
@ashufkir8839
@ashufkir8839 2 месяца назад
ኣይይይይይይይ እዚች ልጅ ልትገለኝ ነው 😅😅😅😅ጋሺየ ደሞ ተናፍቀሃል የምር እንኳን በሰላም መጣህ ጋሺየ 💗💗💗💗🙏ጋሺየ በመጣቱ ደስ ያለው ብቻ በላይክ 👍
@Emu-eman
@Emu-eman 2 месяца назад
ማሬ ደሚርኝ
Далее
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
💑 አብርሽ እና ሩታ ተጋቡ 😍
26:43
Просмотров 196 тыс.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19