Тёмный

#ጌታን አየሁት #ISawLordJesus #የህይወቴምስክርነት #MyLifeTestimony #የዘላለምሕይወት #ትዝታው#Tizitaw Samuel Official #ELM 

Подписаться
Просмотров 56 тыс.
% 2 649

Join this channel to get access to perks:
ru-vid.com/show-UC_3J0qX5R4Z50vSJBMJ6d5Qjoin
ይህንን አገልግሎት በገንዘብ ለመደገፍ ከስር ያሉትን ሊንኮች(ዘዴዎች) ይጠቀሙ
cash.app/$Tizitaw1
www.venmo.com/u/Tizitaw1
paypal.me/tizitawsamuel?locale.x=en_US
KesisTizitaw/
tizitaw.samuel
music.apple.com/us/album/werashu-weresen/1243655103

Развлечения

Опубликовано:

 

18 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 410   
@tinakurabachew6113
@tinakurabachew6113 2 года назад
ስመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ አየሱስ ነው ለዘላለም
@tekalignfetensa9674
@tekalignfetensa9674 2 года назад
አባ የኔም የድግግሞሽ ህይወት ይለወጥ ዘንድ ለትዝታው ያሳየከውን ምህረት ለኔም አሳየኝ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን፡፡
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 Год назад
ይገርማል የተሰጠህ ትልቅ ፀጋ ነው። ኡፍፍፍ እኔም ፍላጎቴና ጉጉቴ ኢየሱስን ማየት ነው። እውነት ህይወትና መንገድ ወደ ሆነው ብቻ መመልከት ለእኔም ፀልዩልኝ🙏😘
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Год назад
ኢየሱስ ብቻ ያሳርፋል! መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ መመሪያ አድርጊ።
@user-di7mz9pb9b
@user-di7mz9pb9b 26 дней назад
ጌታን የተቀበልኩት ባንተ በኩል ነው ተባረክ አንተ ውስጥ ጌታ አየሁት ኦርቶዶክስ ሳለው ምን ነክቶት ነው ትዝታው እል ነበር ጌታ ይባረክ
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 года назад
በእጁ ላይ ያለውን የችንካሩ ምልክት ስትል እምባዬን መቆጣጠረ አቃተኝ! አሜን ለእኔ ነው፡፡
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
በእዉነት እኔም እንባዬ መጣብኝ የኔ ጌታ ለኛ ብሎ እኮ ነዉ
@tamirat2392
@tamirat2392 Год назад
❤🙏
@senaytk69
@senaytk69 Год назад
ጌታ እጁን የጫነበት ሰዉ እንደድሮ መሆን አይችልም እሰይ እንኳንም ተቀየርክ ❤❤
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 2 года назад
እኔ ድሮ ልጅ ሆኜ እራሴን የሚጎዳ እግዚአብሔርንም የሚያሳዝን ሱስ ውስጥ ነበርኩ አሁን ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ አረፍኩኝ ክብር ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በእርሱ ሆኖ የማይለወጥ የለም
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 года назад
Amen yehun
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 Год назад
Aaaaaameeeennn 💖💖💖💖💖🙏🙏
@newcreation669
@newcreation669 Год назад
የጠራህ እሱ የታመነ ነው ፀጋወን ያብዛልህ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ጌታ ሆይ የልቤን አይን ክፈትልኝ መገለጥን አሳየኝ በመንፈስ ቅዱስህ ሙላኝ 🙏 ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 года назад
Tenem stelot nw😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godisgood2672
@godisgood2672 3 месяца назад
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@user-ft2km5ln5z
@user-ft2km5ln5z 10 месяцев назад
Amen.Amen.jesus is lord
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 года назад
ድንቅ ምስክርነት በድንቅ አጠራሩ የጠራህ የራሱ ያደረገህ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውስድ አገልግሎትህን ቤተስብህን ይባርክ የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስክ ዘላለም የተባረከ ይሁን
@selebogale329
@selebogale329 2 года назад
Amen Amen Zemenhli ybareki diki miskrnet Eyesusi geta new🙏🙏🙏🍇🍇🍇👏👏
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Год назад
Egzeabeher abezeto ahunem yebarkeh
@dawitnegash6819
@dawitnegash6819 2 года назад
የእግዚአብሔር ቃል ''እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁት ሰውነቴም ድና ቀረች'' እንደሚለው ነው። ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Год назад
ኡፍፍ ፓስተር ትዜ እውነት እየረዳህ እግዚአብሄር ከፍፍፍ ይበል ጌታ እኮ ቸር ነው በእንባ ነው የሰማሁት እንዴት መታደል ነው ዘመንህ በእቤቱ ይለቅ ለብዙዎች መፍተሄ ያድርግህ ተባረክልን ዘርህ ይባረክ🙌እንወድሀለን😍😍😍😍😍🙏
@bemnikal9132
@bemnikal9132 4 месяца назад
ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን
@hodanamen7083
@hodanamen7083 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ ጌታን ማየት መታደል ነው!! ላንተ የተገለጠ ጌታ ለኔ ለትቢያዋ ይገለጥ ዘንድ ምኞቴ ነው:: ባይገለጥም ለዘላለም አመልከዋለሁ🙌🏽
@sabagedhu3026
@sabagedhu3026 2 года назад
Zemenhi hulu geta yesus yebark
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 2 года назад
አንቺ ትቢያ አይደለሺም የእግዚአብሔር ልጂ እጂ እግዚአብሔር ትቢያ ልጂ የለውም
@marimali8395
@marimali8395 2 года назад
Eeeeeeeeeeeeeeelllllllllll eysus yebarek
@marimali8395
@marimali8395 2 года назад
Zamaneh yebarek
@marimali8395
@marimali8395 2 года назад
Geta eqef degef yaregeh
@user-ol1nm7wy6n
@user-ol1nm7wy6n Год назад
ስወድህ ብሩኽ ነህ
@makiyooabenezer7975
@makiyooabenezer7975 Год назад
እግዚአብሄር ትልቅ ሀያል ነው ምንንም አይንቅም!!
@eyasujoffe6505
@eyasujoffe6505 2 года назад
ሳይድኑ ከመኖር ድነዉ መሞት ይሻላል።ዘመንህ ይባረክ ....የሚገርም ምስክርነት
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Год назад
ድንቅ ነዉ ።ወንድሜ ።
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 года назад
Wow amazing testimony tebarkehal anten yterah geta yanenm guadegnoch ytralegn wde kibru esu hulun chay nw
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 2 года назад
እስይይይ ኣሜንንንን ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመንህ ይባረክ ይለምልም ትዝታ ወንድሜ
@user-oj8zo4oh9d
@user-oj8zo4oh9d Год назад
ኢየሱስን አይቶ አለመለወጥ አይቻልም
@jerusalemtesfaye
@jerusalemtesfaye Год назад
ጌታ ይባረክ ታድለ ወይኔ አምላኬ ሆይ ጌታን ከማየት በላይ ምን ታምር አለ ቀናውር ወንድሜ
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 7 месяцев назад
የተባረክህ ነህ የተወደድክ ፀጋና ምህረት የበዛልህ ። ማንንም አትስማ
@wongeltamire7391
@wongeltamire7391 Год назад
Enem like endantew geta teglitolignal ewenet new silemeliact zimare enem smiche neber gin melishe mezemer yalichalicut neber tebarec zemari wengel tamire negn tebarek
@jesussaved5130
@jesussaved5130 2 года назад
May Jesus revealed to me like you!!! Amen.
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Год назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza
@kassechshemils9886
@kassechshemils9886 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንክ ይለምልም❤❤❤
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Год назад
ስለ ምስክርነት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ ይመስገን! በእውነት እግዚአብሔር ነው ለዚህ ዘመን ሳይገባው የክርስቶስ ተቃዋሚው ለሚሆነው ትውልድ መዳን ምክንያት እንድትሆን፣ የጨለማውን ትምህርት ብርሀን በሆነው በወንጌል ቃል እንድትገልጥ ቀብቶሀል። አሁንም የመንፈስ ቅዱስ ፀጋውና ሀይሉ ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠርህ፣ ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ ቀንበርን የሚሰብር የመንፈስ ቅዱስ መዓዛ በአንተ ላይ ይህንን ብዙዎችን በክርስቶስ ፍቅር እግዚአብሔር እየጠራቸው ነው፣ ዲያቢሎስ በጣም ተቆጥቶብሀል አንተ ግን ቀጥል ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበክ! በክርስቶስ ደም ተሸፈን።
@tigist1222
@tigist1222 2 года назад
ተባረክ አተ የተወደድክ
@malimali1337
@malimali1337 2 года назад
Esey Geta yibarek Yeteran Geta yetamene new
@KOREA938
@KOREA938 Год назад
Enkuanim geta agegnhe teze silante betam desbelognal
@rakeb6029
@rakeb6029 2 года назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም።thank you for sharing
@yemisrachmulatu3677
@yemisrachmulatu3677 2 года назад
Tadlehal you saw Jesus..... tsegaw, menfesu yibzalih
@tobelchannel2366
@tobelchannel2366 2 года назад
ተባረክ አንተ ጌታ እውነት ረድቶሀል ፀጋውን ይጨምርልህ
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 года назад
እውነት ጌታ ይባረክ ትዜ አሜን አሜን አሜን አንተን ያገኘ መንፈስቅዱስ እኔንም ያግኘኝ ፀሎቴነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
የሚገርም የእግዚአብሔር ማዳን አሁንም ያቺ የነካችህ እጅ እስከ መጨረሻው ትያዝህ ፃጋው ይብዛልህ
@MisikirAwel
@MisikirAwel 2 года назад
😭😭😭የኔን ሂወት ይመስላል ተባረክ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
Egizabeher melkam new ✝️
@mizer6967
@mizer6967 11 месяцев назад
I hear you, and God Bless you, my dear!!!!!
@henokmicael216
@henokmicael216 Год назад
Glory be the name of Jesus. Amazing testimony.
@sammybereket173
@sammybereket173 Год назад
I can't control my self I am crying. Godbless u brother
@eleni311
@eleni311 Год назад
ኢየሱስ ይባረክ ሰሙ ከፍ ከፍ ይበል ወንድሜ ትዜ በኔም የሆነልኝ ነገር ነው የልቤን ተናገርክ እንዴት አይኔን ሳልጬፍን ህልም አልማለሁ እያልኩ ነበር ጌታን ከመቀበሌ በፊት ነው ይሄ ዬሆነው አሁን ነው ሚሰጥሩ እዬገባኝ የመጣው እግዚአብሄር ለዘላለም ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@rahelsuard758
@rahelsuard758 Год назад
Keber lesewo yhwone
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 года назад
ወንድሜ እንኳን ውዱን እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስን አገኘኸው ለዘላለም በቤቱ ፀንተህ የመንግስቱ የክብሩ ተካፋይ ያድርግህ!!!❤❤❤
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Год назад
አንተ የተባረክ የእግ/ር ሰው ስወድክ ዘመንክ በጌታ ፊት ይለቅ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤
@amengetachew4485
@amengetachew4485 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤን ሀሴት ሞላው።...እኔ ራሱ ያየሁት ነው የመሰለኝ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ትዝታውዬ
@footballhighlights3899
@footballhighlights3899 Год назад
Tebarek wedikalew tize
@hiwotkassahun8504
@hiwotkassahun8504 2 года назад
ወንድሜ ጌታ እይሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ሚገርምህ ሆልታ ኪዳንምህርት ቤተ ክርስቲን መተህ ዘመርህልን ነብር እኔም ሰንበት ተማሪ ነብርኩ እዛ እዳልክው ሰው ጌታን ካላግኝ በቀር ውስጡ ሰላም አያግኝም ዛሬ አንተም እኔም ነፃ ወተናል እይሱስ ጌታ ነው የቀሩት እህት ወንድሞቻችንን ጌታ ይውርሳችው ሃሌሉያ
@aklilA
@aklilA 2 года назад
Aynhn yabera yagegnek ez/r lezelalem simu yetebareke yihun. Edmehn bemulu yesu mesariya adrgo yitekembh, kibrunm bante yiglet. Hiwotk lebizuwoch medan mikniyat yemihon new. Kesibketbm belay yante testimony astemari new. Tebareki, zemenh bemulu yibarek betesbk hulu tebarko yikr.
@elsanegese2411
@elsanegese2411 Год назад
weyine begeta ewnet be emba new yesemahut betam edlegna neh wendme getan mayet malet lwne tilku gibe new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 beka ante tesaktolihal betam new modih tebareklign
@zoynobali804
@zoynobali804 2 года назад
ተባረክ
@tesematesfa9905
@tesematesfa9905 2 года назад
በእውነት እግዝአብሔር ጠርቶሀል ስሙ ይባርክ
@burutujesas5336
@burutujesas5336 Год назад
Halaluyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa kibir lsimu yhun tabarak wadime😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 года назад
የተረጋጋ የእግዚአብሔር አገልጋይ ትዝታው ሳሙኤል አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ዋው ድንቅ 📖
@befkadugizaw1038
@befkadugizaw1038 11 месяцев назад
Kenaudh,zmenhe,ybarke,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdineshbirru6365
@zewdineshbirru6365 2 года назад
Amlake Egziabher yibarkih
@rozaroza5108
@rozaroza5108 Год назад
Eyesus lenem tegeletilign ebakih. Betam nafikehegnal.
@asterlebene9946
@asterlebene9946 2 года назад
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!!ገንዘብማ የበለጠ እዛ ሳታገኝ አትቀርም ግን ከልጅነትህ በቅንነት ያገለገልከው እውነት አግኝቶሀል እድለኛ ነህ ተባረክ ደሰ የሚል ምሰክርነት ነው
@mekdeszekarias1435
@mekdeszekarias1435 10 месяцев назад
You are blessed
@zewdugashew6409
@zewdugashew6409 Год назад
አምላክ ይባርክህ ውድ ወንድማችን
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 2 года назад
እሰይ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ
@Miriamkk
@Miriamkk 2 года назад
Wey gud
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 года назад
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ድነህ ቅር
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 2 года назад
አሜን አሜን
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 2 года назад
Thanks
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ትዜ ተባረክ በጣም የሚንወድህ💕💕 የአባቴ ልጅ ነህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ሰይጣን ደግሞ ፈልገው አያገኝህም ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 года назад
Kibir kibir kibir kibir hulu ligzabher yhun iysus lzelalem ygetochu hulu getanew haleluya essay yadnal iysus lzelalem enkwan igzabher eredak tiziye yabate jegina
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
የእንደገና አምላኬ ክበርልኝ
@emebetshibru2630
@emebetshibru2630 10 месяцев назад
Amen halleluya enem layewu efeligalew.
@AlemisaArarsa
@AlemisaArarsa Год назад
God bless you❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yaredmakabate1150
@yaredmakabate1150 2 года назад
Tiziyee Tselyilinn Getaa Legnamm Dingett endimetaa be hiwetachinnn areee yiheee alemmm yastelal Getaaa Yidresilinnn.
@rutht9104
@rutht9104 2 года назад
ጌታ ረድቶሀል ወንድሜ ዘመንህ እሱን በማምለክ ይለቅ ይሄ ድምፅ ለሱ ብቻ ነው 🙏❤
@jo4801
@jo4801 2 года назад
ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ትዝታ
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 года назад
ድንቅ ምስክርነት። ግሩም ድንቅ። በኢየሱስ ክርስቶስ በመነካት የሚሆን የህይወት ለውጥ እና በልማዳዊው የሲወርድ ሲዋረድ ሃይማኖት መካከል ያለውን ልዩነት ባንተ የገለጠ ጌታ ለሁላችን ይገለጥልን። አሜን።
@zeritutemesgen8647
@zeritutemesgen8647 Год назад
Tebarek
@someonevibing8721
@someonevibing8721 2 года назад
Tizuye tebarek wudddd ye abate biruk zim bileh sibek
@judithbekele476
@judithbekele476 2 года назад
Yegzbher sime ybrke
@hannahanna826
@hannahanna826 2 года назад
ተባረክ ትዜ
@tigistregassa280
@tigistregassa280 2 года назад
Tadleh enkuan geta eredah uuuuu bewnet eyesus gebtohal
@gd7827
@gd7827 2 года назад
ስለሰማሁት ምስክርነት ጌታ ይባረክ ወንድሜ ትዜ እንኳን የጌታ ሆንክ አንተ ጌታ የሰጠን ስጦታችን ነህ ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሜን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
Eysuse yadnal eysuse geta new ❗️
@uaeuae4532
@uaeuae4532 2 года назад
ወወወወወወ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን በጌታ ስም ታባረክ በብዙ❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 8 месяцев назад
ውው ጌታ እየሱስ ስምህ ይባርክህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ትዜ ❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው
@hwoldenigus
@hwoldenigus Год назад
I am feelig happiness and rejoicing while watching your testimony. Thank you for sharing us.
@natanabinettekelegorgis344
@natanabinettekelegorgis344 Год назад
Amen!!!!
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 года назад
Woww!! Egziabhier amlak yemesgen
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 года назад
ለወደደን ላፍቀረን ለእርሱም ለዘለዓለም እስከ ዘልአለም ክብር ይሁንለት ጌታ ኢየሱስ wudu አባቴ እውነት ነው እሱ ሰው አይንቅም የተናቀውን የሚያነሳ አምላክ ክብር ይሁንለት አንተ ስንተኛ ነህ ሁልጊዜም አንደኛ ነህ :: በእውነት ጌታ አምላኬ የተባረከ ይሁን ስለ አንተ አንተ አስተማረ የአንተ መቀየር ለኛ ደሞ ጌታ ባንተ አልፎ አስተማረን ከጌታ በታች ጠንካራ እንዲሆን የእኔ ብርታት ያንተም ዱከም አለበት እኔ ምን እልሀለው ጌታ ውለታህ ይክፈልህ ትዜዋ አንተ ለኔ ጌታ ውዴ የሰጠኝ ዉዱ ስጦታዬ ነህ አንተ ለኔ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ነህ እወድሀለሁ በጣም ውንድም ወለላ ጌታ እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም የደስታ ይስጥ በህይወቴ ሰላም አይታጣ ከቤትህ በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ ተባረክልኝ ብሩክ ነህ ዘኍልቁ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።❤🥰🥰🥰🌹🌹
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 2 года назад
Tbarek
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Год назад
Enem Raee Ayew 2 Melaktochi siool Ena genet asayuj keza Eyesus Kehuwalaye meta🙏🙏🙏
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 2 года назад
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ ትዜ🙏
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 года назад
ሐዋርያት 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ስለዚህ ከሰማይ የታየኝን ራእይ እምቢ አላልሁም። ²⁰ ነገር ግን አስቀድሜ በደማስቆ ላሉት በኢየሩሳሌምም በይሁዳም አገር ሁሉ ለአሕዛብም ንስሐ ይገቡ ዘንድና ለንስሐ የሚገባ ነገር እያደረጉ ወደ እግዚአብሔር ዘወር ይሉ ዘንድ ተናገርሁ። Amazing testimony !!! Pastor Tizitaw. ያገኘህ ጌታ ስሙ ይባረክ። ጌታ አሁንም ለብዙዎች የመዳን ምክኒያት ያድርግህ!!!
@ethioentertainment1720
@ethioentertainment1720 2 года назад
እሰይ ጌታ ይመስገን
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 2 года назад
እውነት ትዜ በዚህ ሁኔታ ስትመሰክር ሳደምጥህ የተሰማኝን መግለጽ አልችልም። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ አገልግሎትህንም ያስፋ! በሄድክበት ሁሉ የሱ የሆነውንና ያልተበረዘውን፣ ያልተቀላቀለውን ንጹህ ወንጌል በመስበክ የተገለጠልህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አክብረህ ዘመንህ ይለቅ! እኔ ድሮም መዝሙሮችህን ተደንቄ ነበር የምሰማቸው። አንተና በጋሻው በስብከትና ዝማሬዎቻችሁ በተቻለና በተሻለ መጠን እውነትንና ክርስቶስን ለማሳየት ትሞክሩ ነበር። ለምሳሌ ከዝማሬዎችህ መሃል "ማን አለን ጌታ ሆይ ካንተ በቀር፣ ፍቅር ነህ አባቴ ፍቅር ነህ፣ ስመሰክር አይኔን እንዳበራ፣ በምህረት በይቅርታ ያሰባሰበን ጌታ..." ብቻ ስንቱን ዘርዝሬ ዘልቀዋለሁ፣ በጣም ልቤን የሚነኩኝ ድንቅ ዝማሬዎችህን አጣጥም ነበር በዚያ ልጅነቴ እንኳን። ትዝ ይለኛል "ስመሰክር አይኔን እንዳበራ፣ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ፣ ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም፣ ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘለአለም" የሚለው መዝሙር ለአንዳንድ የዕምነቱም ተከታዮች ለነበሩት ለማውቃቸው ሰዎች ሁሉ ሳይቀር የማይዋጥላቸው ሆኖ መገኘቱ እስካሁን ጥያቄ ይሆንብኛል። ብቻ ግን ያኔም ቢሆን መዝሙሮችህ powerful ነበሩ ልልህ ፈልጌ ነው። እባክህ ትዜ አሁንም እንደነዚህ ያሉ መዝሙሮችህን አትንፈገን። እንጠብቃለን። ተባረክ! ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን!
@aeraerfjki4407
@aeraerfjki4407 Год назад
uuuuufffff betam matdel new eko getan mayt geta nafkegn
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Год назад
Blessed mor brother
@fasikdink9995
@fasikdink9995 2 года назад
Geta kiberune yewesde ....getan magegnet edele new derom mertohale ahunem Kant gar new tebark
@abenezerseifu1994
@abenezerseifu1994 2 года назад
zemenhe yebake bruk hun tadelhe
@mihretusimeonamengodblesu2198
ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት እዉነቱን ተናገር በዘመንህ ሁሉ ።
@feregenetzegeye9497
@feregenetzegeye9497 Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ እኔ የቀድሞ የምስካህዙናንተማሪ ነበርኩ ጌታንም ያገፕሁት እዛው ተማሪ ሆኜ ነው መዝሙሮችህንም ምስካዬ ግቢ እየሰማሁ ነው ያደኩት ምስክርነትህ ልብ ይነካል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስላንተ