Тёмный

"ጌታ ሆይ ይህንን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት" Memehir Girma Wondimu Video 

Nku tamirtsion
Подписаться 420 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#memehirgirma#subescribe_now #like #share v በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Авто/Мото

Опубликовано:

 

30 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 260   
@afcs7804
@afcs7804 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ፀጋዎን ያብዛልዎት የአባታችን ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ከነቤተሰቦቼ
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 8 месяцев назад
የመዳን ወንጌል ሰባኪ፣ የሚስጥራዊውን ህይወት ገላጭ፣ የዘመኑ የቅድስና ተምሳሌት* ጽኑ መምህር፣ የእውነት አባት፣ በረከትዎ ይብዝስልን። ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባቴ❤❤❤
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 месяцев назад
እውነተኛ ሐዋርያ የቅዱስ እግዚአብሔር አገልጋይ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ይስጥልን። ሺ አመት ኑሩልን።በረከቶ ይደርብን!!!
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 8 месяцев назад
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng❤❤❤❤❤❤❤
@gechiayu3484
@gechiayu3484 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-it7jm9dt8l
@user-it7jm9dt8l 8 месяцев назад
❤❤❤
@user-it7jm9dt8l
@user-it7jm9dt8l 8 месяцев назад
❤❤❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ✝️❤️💛🫶😘🕊️🕊️🕊️
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 8 месяцев назад
ህይወት የሚያለመልመዉን የእግዚአብሔርን ቃል አሰሙን። እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@menberehailu6693
@menberehailu6693 5 месяцев назад
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት የተዘጋውን በር ከፍተውልናል
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 8 месяцев назад
አባታችን የርስዎ ትምርት እኮ አለም ያድናል እግዚአብሔር ፀጋዉ አብዝቶአብዝቶ ይስጥልን
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 8 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fo9vn7mm5f
@user-fo9vn7mm5f 8 месяцев назад
ልአል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥልን አባታችን አሜን፫ እድሜና ጤና ከኛላይ ቀንሱ ይስጣችሁ❤❤❤😢😢
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ዘለአለም ኑሩልን ውድ አባታችን በርከተዎ ይደርብን አሜን፫ይሁን ይደርግልን❤❤❤❤❤
@meronchaneyalew6086
@meronchaneyalew6086 4 месяца назад
😢😮😮😮
@BurteeKatamaa
@BurteeKatamaa Месяц назад
Sikii quxurii ba maraysmaa
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን በዉነት ያባታችን ስብከት ብሰማዉ የማልጠበው❤❤❤
@እማፍቅርTube
@እማፍቅርTube 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አባዬ 🙏🙏🙏
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 7 месяцев назад
አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት ሺአመትኑሩ
@rishane9576
@rishane9576 7 месяцев назад
ኣባታችን መምህራችን ኣባ ግርማ የዘመናችን ሃዋርያ እድሜና ጤና ይስጥልን የተባረኩ ኣባት 1000 ኣመት ኑሩልን የኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
@user-ir8jf9yn8o
@user-ir8jf9yn8o 8 месяцев назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የ አገልግሎት እድሜዎት ያርዝምሎት🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 8 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን አባ ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም አቤቱ እግዚአብሔር ለኔ ደካማ ባርያህን ርዳኝ🎉😢
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ኣባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን
@brkti2123
@brkti2123 8 месяцев назад
አባቴ እንደእርሶ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን እመብርሃን በአሉበት ትጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 8 месяцев назад
አሜን
@user-og8jo5ug6f
@user-og8jo5ug6f 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 месяцев назад
ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይብጽሓዮ አብ ጽላት ልቢና ይጽሓፈልና 🙏🏾 ለክብር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን 💒✝️❤️💛🫶🕊️🕊️🕊️
@21Mariyam
@21Mariyam 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 8 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈለዎት በጸሎት አስቡኝ አባታችን ወለተ ማርያም እያላችሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኹኝ አባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@tifit589
@tifit589 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ኦድሜእና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን የሰጠን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 3 месяца назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 6 месяцев назад
እውነትኛሐዋርያትየቅዱስ፤እግዚአብሔር አገልጋይ፡አባታችንቃለህወትያሠማልን፤እረጅምእድሜ፡ከጤናይሥጥልን፤ሽአመትኑርልን፡በረከቱይደርብን፡የዲሁችአባት😢😢😢❤❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 7 месяцев назад
❤❤❤❤አሜን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ያድልልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት❤
@tigisttessema673
@tigisttessema673 8 месяцев назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አስበን!🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኡባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 8 месяцев назад
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@martaetopian6896
@martaetopian6896 7 месяцев назад
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ አባታችን ❤❤
@user-jk3nf4bu9t
@user-jk3nf4bu9t 8 месяцев назад
ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓልውክም
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 8 месяцев назад
የእኛ እንቁ አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት
@MisAny-kq6dv
@MisAny-kq6dv 7 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልንአባታችን በእናታላይ አዲሮያስተማረን አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤
@abcddcba875
@abcddcba875 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከተዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@merrymeery2731
@merrymeery2731 8 месяцев назад
አባታችንእግዚአብሔር,ይመስገን,ፀጋዉን,ያብዛሎትትበፀሎቶት,አስቡኝ,አባቴ, አሜን,አሜን,አሜን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abukwt8360
@abukwt8360 8 месяцев назад
Amen amen amen kelahiwot yesamalin bedime betsaga yakoyilin Abatachin ❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ሰላሙን ጤናውን ይስጦት አባታችን የእኛ እኛ አባት እንቁ አስተማርያችን።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 месяцев назад
አሜን አመኖ ከመክደ ተሰበሰቦ ከመበትን ያደንን❤❤❤
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 8 месяцев назад
እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላከልን ላአባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልንን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን አባችን እውነት አባቴ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጥልን❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@besufikad8924
@besufikad8924 8 месяцев назад
የፍቅር የቅንነት አባት ዘመኖት ሁሉ በኡነት ይባረክ
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 8 месяцев назад
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን መምህራችን በዚህ ምድር ላይ የተስጡን ስጦታችን በጣም ነው የናፈቁን አባታችን።
@hannahanna6519
@hannahanna6519 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 месяцев назад
አለማወቅ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ለሁላችን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@helanhelan50
@helanhelan50 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 8 месяцев назад
ላባዬ ለመላህከ መንክራት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 7 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@akmam5900
@akmam5900 8 месяцев назад
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችንን እድሜና ጤናውን ይስጦት ፀጋውን ያብዛልውት
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 8 месяцев назад
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 месяцев назад
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 8 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ ግርም ትምህት
@mihretmerry8615
@mihretmerry8615 8 месяцев назад
ፈጣሪ ያአባታችን ዕድሜ ያርዝምልን ከነ ሙሉ ጤንነት🙏🙏🙏🙏እኛ ሀጽያተኞችም ያስበን😭
@lora1432
@lora1432 8 месяцев назад
THANKS FOR GOD'S HOLLY MARY THE MOTHER OF GOD PRAY FOR US ALL OVER THE WORLD ETHIOPIAN PEOPLE
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 месяцев назад
#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን📚🤲🕯️🕯️🕯️ #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚🤲🕯️🕯️🕯️ #እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️#Egzabiher yimesgen abatachen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen ❤🤲💚💛❤👏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 месяцев назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-rk9rh7rp5z
@user-rk9rh7rp5z 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤🎉
@SeliNaa502
@SeliNaa502 7 месяцев назад
Amen amen amen kalehiyewt yasemamen abatachin ❤❤❤❤❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 месяцев назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@KWw-zl5rq
@KWw-zl5rq 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-zp4nq3uz4f
@user-zp4nq3uz4f 8 месяцев назад
Amen amen amen abatachin xegawn yabzalot bedme bexena yxebkot 🙏👏
@user-vi5yk5zu1q
@user-vi5yk5zu1q 24 дня назад
አባታችን ቃለህወትይሰ ማልን አሜን
@adisiadisiya-ni1qd
@adisiadisiya-ni1qd 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት ሰላሙን ጤናውን ያድልልን❤❤❤
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 6 месяцев назад
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን
@roza-yy3hi
@roza-yy3hi 8 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባታችን 🎉🎉🎉🎉
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 8 месяцев назад
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎት። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ።
@gelitube8829
@gelitube8829 8 месяцев назад
የኔ ብርቅ መምህር❤ታድለን እርሶን የሰጠን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙏🙌🙏🙏🙌😁🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 месяцев назад
አሜን አባቶችን ወንጌሉ ደስ ይል ተባረኩ
@JannathJannath-cs7kp
@JannathJannath-cs7kp 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤, 🙏🙏🙏🙏
@MogosMhritab-ud8gn
@MogosMhritab-ud8gn 8 месяцев назад
Amen Amen Amen kale hawet yasemalin abatachin
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ✝️✝️✝️
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤
@adisgetane
@adisgetane 8 месяцев назад
❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን❤
@gentsisay6670
@gentsisay6670 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን እህት ወድሞቸ አስቡኝ ሁለተ ሰንበት ነኝ 😢ደካማዋ
@yibeltolayonow6734
@yibeltolayonow6734 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete 8 месяцев назад
እግዚያብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርወት አባታችን ❤❤❤❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 8 месяцев назад
Abatachin.memiherachin.kale.hiywot.yasemalen.amen
@wensht1459
@wensht1459 8 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ለኛም በርካታ ቹ ይደርስን
@tdsdf5335
@tdsdf5335 8 месяцев назад
የኔ አባት ተመስገን ኣምላክ እርሶን የሰጠን😢❤❤❤
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 8 месяцев назад
አሜን3ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@TiruneshMekonnen-ge6fg
@TiruneshMekonnen-ge6fg 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen 🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@mulu5487
@mulu5487 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባየ በረከትዎ ይደርብን 🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 8 месяцев назад
.አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mesi557
@mesi557 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100//ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላክን ልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን🤲🙏✝️
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 8 месяцев назад
Amen ❤❤ Amen ❤️❤️ Amen ❤️❤️❤️❤️ Amen 🙏🤲❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ompasmah9269
@ompasmah9269 8 месяцев назад
ኣባታችን ቃለሂወት ያሰማልኝ ዕድመና ጤና ይሥጥልን በጾሎቻቹ እሰቡኝ ከቤተሰብ ጋራ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 8 месяцев назад
አባታችን: ቃለህይወትን: ያሰማልን::
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 17 дней назад
God Is Good !! Amen Amen
@user-jh2ns9cv2n
@user-jh2ns9cv2n 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተወይድረሰን
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በርሜ በፀጋ ኑሩሉን አባታችን
@ZebnaAli-jt8sw
@ZebnaAli-jt8sw 8 месяцев назад
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 8 месяцев назад
Amen amen amen kal yehut yasemalen megstsamayten yWrslin
Далее
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 3,7 млн
Despicable Me Fart Blaster
00:51
Просмотров 4,7 млн
Попрошайка на BMW😅 #shorts
0:42
Просмотров 4,8 млн