Тёмный

ጌዲ መዘመር አቃተው አምልኮ ከ ዘማሪ ጌዲዮን |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023 

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 194 тыс.
50% 1

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

28 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 246   
@prophethenokgirmajpstvworl8083
#Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇 #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇 gofund.me/b00feec5 gofund.me/1e8aef46
@tilahun641
@tilahun641 Год назад
First find advisor and get consul
@bellillechery2761
@bellillechery2761 Год назад
Prophet Henok can you translate this song in English please?
@Abi-it9if
@Abi-it9if Год назад
@Abi-it9if
@Abi-it9if Год назад
ዘዘፈከከኳጀተሀመዝሙር
@werky-dx9gr
@werky-dx9gr Год назад
አሜንንን ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝🥰🥰
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 Год назад
I am from Eritrea 🇪🇷 I like this young men the way he worship always I feel it holy spirit when he lead worship keep shining
@lov3888
@lov3888 Год назад
ጌድዬ ሁሌ ስትዘምር በመንፈስ ተሞልተህ ነዉ ጉባኤዉ በእግዚኣብሔር ክብር ይጥለቀለቃል ኣንተ ብሩክ ነህ ጌዲ 🙏
@user-wh3wn6fs7b
@user-wh3wn6fs7b Год назад
አንተ ቀና ብላቴና ጌታና አምላካችን ፀጋ ያብዛልህ የኔ ምርጥ!!❤❤❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 10 месяцев назад
ግድዬ በምድር ያመጣክ ለራሡ ስራ ለራሡ ዝማሬ ነው እግዛብኤር ❤️❤️❤️💚💚💚👏👏
@muke614
@muke614 Год назад
ና እንዳልልህ ምን ይዤ ሆነብኝ እባክህ ጌታ ሆይ ገበናየን ላሳይህ እንደገና ስራኝ እህህህ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Год назад
እንደ እኔ በዚህ መዝሙር የተባረከ ማነው? ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ጌታ በብዙ ይባርክህ❤
@TamesgenWolde
@TamesgenWolde Год назад
Yewunat inem ba tedegagem adimiche adimiche alitegab alikugn
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t Год назад
ኪቦርዲስቱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብቻውን ባንድ ነው ዋው ጊዲ አንተ ዘማሪ ነህ ድምፅ የሌላቸው በግድ ዘመሪ ለመሆን ሚጥሩ 😢ተባረክልን በሁሉ ጌታ ይክበር
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Год назад
እሰትንፋሰ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግን ይላል እንጂ ድምፅ አላለም ቃሉ
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t Год назад
@@yenubayu1696 እውነት ነው ማንም እግዚአብሔርን ማመስገን መዘመር ይችላል ነገር ግን መድረክ ላይ ወይም ዘማሪ መሆን አይችልም ህትዬ ቃል ሳይኖረው ሰባኪ እንደማይባል ሁሉ ለዚህ ነው ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ሚለው ያሰው ስኬታማ የሚሆንበት ሌላ ፀጋ በውስጡ ይኖራል በዛ ማትረፋ እያለበት ባልተሰጠው ፀጋ መጋጋጥ አይጠበቅበትመረ
@saronleulachew5106
@saronleulachew5106 Год назад
ምንድን ነዉ የምትቀባጥሪዉ ? ለጊዜው መንፈስ ብቻ መላሽ ስጪ
@fithawekmahe5898
@fithawekmahe5898 Год назад
ትክክል ቦለሻል
@gracemark4665
@gracemark4665 Год назад
Gn eko demts becha silale mezemerm aychalem enat
@degudegudebebe1194
@degudegudebebe1194 Год назад
ወንድሜ በብዙ ተገለጥ ጸጋውን እግዚአብሔር በእጥፍ ይጨምርልህ
@asmeragatu8302
@asmeragatu8302 10 месяцев назад
Lezih bet ye Geta kibri yibekal please ehen Tekeyayari mabrat atfulin.
@muke614
@muke614 Год назад
ጌታ ይባርክህ መዝሙር እና ዘማሪ ስገናኙ እሳት ቤቱን ይሞላል ስሜት እና ስጋ ስፍራ አያገኙም እሴይ አሜን ተነካሁ እልልልል.....
@emebetayele9833
@emebetayele9833 Год назад
እኔ እንዴት እንምወድህ መዝሙሮች ስትዘምር በመንፈስ ነው ፀጋ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏
@h.e.n.c.h.a
@h.e.n.c.h.a Год назад
Gedi መቼም ልጠላዉ የማልችለዉ ዘማሪ ......ስወደዉ እኮ❤ .... ስለ እሱ እግዝያብሔር ይክበር
@Christtubes
@Christtubes Год назад
Yemititelaw ale Malet new ?????????
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Год назад
ጥላቻ የማን እንደሆነ መንገር የለብንም
@tesfayebedoro2942
@tesfayebedoro2942 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለጸገህ እግዚአብሔር ክብርን ይውሰድ❤❤❤❤
@ebisagemechu
@ebisagemechu Год назад
ተባረክ ጌዲ፤ የዛሬ 2 ዓመት ከነበርብህ ችግር ወጥተህ በሃይለኛው በእግዝአብሔር ክብር በመመለስህ ጌታን አመስግነዋለሁ።
@mulujesus1289
@mulujesus1289 11 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@njatnjat3281
@njatnjat3281 Год назад
ጌታ ስሙ ይባረክ ፀጋዉ ያብዛልህ ጌዲ
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Год назад
እኔም አባቴ ኢየሱስ ናፈቀኝ ናናናና ጌታ
@lov3888
@lov3888 Год назад
ጌድዬ ስንወድህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙌
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Год назад
ጌታሆይ ተባረክ በጌዲ ላይ ስላስቀመጥከው ፀጋ ጌዲ ተባረክ ጌታ ፀጋውን አትረፍርፎ ሰጥቶሀል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሁንም ሁሉ ይብዛልህ የትረፍረፍልህ
@officialbirukabdisa8180
@officialbirukabdisa8180 Год назад
ጌዲዬ እንደዚህ ነው ተባረክልኝ ❤❤❤
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጌዲዬ
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 8 месяцев назад
ፀጋውን የብዘልክ በዚቶለሀል እስከመጨረሻው የቆምክ
@KokobYasus
@KokobYasus Год назад
Wow wow amen he is so powerfull may God bless him more and more 🙏🙏🙏
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz 11 месяцев назад
በእሰሪግጥ አምላካችንን ለማመስገን ቀስቃሽ አያስፈልገንም አመን አመን አመን❤❤❤😀😀😀👏👏👏👏👏
@mimibekele6979
@mimibekele6979 Год назад
ተባረክ በቡዙ❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 месяцев назад
ተባረክልን ጌታኢየሡሥ ይባርክ
@gospelsingerlibantari7730
@gospelsingerlibantari7730 Год назад
Min aynet yemenfes Desta nw!! Jesus siwedik!! God bless you Singer Gedi
@adonayefrem3960
@adonayefrem3960 Год назад
What Amazing worship i can't stop listening
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u Год назад
ይጨምርብክ ሰማይ ነዉ የምንገባዉ በአምልኮ መንፈስ አለም ዝማሬኪ❤❤❤❤❤
@dembeliwoldeyohannes2777
@dembeliwoldeyohannes2777 Год назад
መዝሙሩስ መልካም ነው። የቪዲዮው ርዕስ ግን አሙቄ ነው። እውነት ሲዘመር፡ ሲሰበክ ማስታወቂያ አያስፈልገውም አሙቁልኝ አድምቁልኝ አይልም። በራሱ በቂ ነው።
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 Год назад
I agree!
@user-yq9tm8kj3c
@user-yq9tm8kj3c Год назад
መንፈስ ያለበት መዝሙር እንዴት ደስ የሚል ነው አልሰለችህ ብሎኛል ጌዲዬ ብርክ በልልኝ
@guitaropia
@guitaropia Год назад
Gedi God bless you bro! Also, let's take a moment to admire the anointed fingers of the keyboardist, he got the magic!
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you everyone Ethiopian people ❤
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ውድሜ
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 8 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeimniBeimnett
@BeimniBeimnett 9 месяцев назад
ጌዲዬ የኔ ምርጥ 1ደኛ ነህ እሺ ብርክክክክ በልልን 😘😘😘😘
@rodiyelight
@rodiyelight 8 месяцев назад
Bless you Gedi 🔥😇🙌🏾🙌🏾
@user-ew5hl8ue9k
@user-ew5hl8ue9k 11 месяцев назад
❤❤❤❤ተባረክ
@AbsetegnNigussie
@AbsetegnNigussie Год назад
zm bleh zemer wendeme😍
@tadelecherjabo5035
@tadelecherjabo5035 Год назад
Kibri la nigusu geta yibarekachuu❤haleluya
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 10 месяцев назад
ጌታ ይባር ተባርክ ይብዝ ዘመን ይለምልም❤❤❤
@christiansviews9825
@christiansviews9825 9 месяцев назад
Gedi you're annointed 😊
@GirmaHesebo
@GirmaHesebo Год назад
Ante tebarkal beqa
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Год назад
ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🙏🙏
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Год назад
ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ አሜን በል ጌዲ❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Год назад
አሜንንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሉሉሉሉያያያ፣እልልልልል፣እሰይይይይ❤❤❤🙏🙏❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ አባቴ ጌታነው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘❤❤❤✊✊✊✊✊✊✊
@user-xj4pb3yv4k
@user-xj4pb3yv4k 8 месяцев назад
God bless you!
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t Год назад
Hashuuuuu 😢😢❤❤❤❤እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘመናችሁ ይባረክ ❤️🥰
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Месяц назад
amen❤❤❤❤
@Samuelmelese27
@Samuelmelese27 Год назад
እወድሀለዉ ጌድ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እየባረከ ጨምሮ ይባርክህ። ❤❤❤❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Год назад
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ናናና ጌታ ተባረክ ጌዲ
@yayehyiradayele4290
@yayehyiradayele4290 5 месяцев назад
I am blessed
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 6 месяцев назад
Eebbifami❤❤
@elsag2834
@elsag2834 Год назад
ፀጋውን ይብዛልክ ወንድሜ ተባረክ🙏❤️
@gospillidyaadaneofficail1667
@gospillidyaadaneofficail1667 5 месяцев назад
Amen amen
@Gpapie
@Gpapie Год назад
የሚገርም የአምልኮ ፀጋ praise the Lord !
@TegestSelam
@TegestSelam 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤amen
@saronJesus
@saronJesus Год назад
ጌድ ጠፍተ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@berhanuadugna
@berhanuadugna Год назад
በእውነት ከዚህ መንፈስ አትውረድ ጌዲ
@sitotawdakita
@sitotawdakita Год назад
እረ ጌታ እንዴት ደስ ይላል።ጌድን ጌታ ይባርከው።
@selamteddy4778
@selamteddy4778 Год назад
ወደ አለም ተመልሷል ሲባል እውነት መስሎኝ ነበር እንኳን ጌታ ጠበቀህ። ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን።
@esayasdemelash1304
@esayasdemelash1304 Год назад
ሰነፎች የሚያወሩት ወሬ ነው:: ጌታ የገባው ሰው የትም አይሄድም :: ወደሗላ የሚመለስ ካለም ኢየሱስ የገባው ሳይሆን ሃይማኖተኛ የሆነ ነው ::
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 9 месяцев назад
Wow 👌 degagimem altegebikutim yihinin mezmur of ur's be blessed man of God
@m.179b
@m.179b 7 месяцев назад
አንተ የተባረክ ወጣት ጌታ ለራሱ ስለባረከህ ክብሩን እሱ ይውሰድ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርከናል ተባርከህ ቅር የኔ ውድ ልጅ ጌዲ ።
@EyasuTesema-ml4vu
@EyasuTesema-ml4vu 9 месяцев назад
አሜንንን
@shitamulatu4502
@shitamulatu4502 Год назад
አሜን ስሙ ጉልበተም ነዉ
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 Год назад
Wow ❤what an amazing worship, thank you so much brother God bless you more and more ❤
@user-wy9ov8zp4s
@user-wy9ov8zp4s Год назад
እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ ውድ የአባት ልጅ
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 Год назад
God bless you abundantly my brother! Let jesus christ of Nazareth take all the glory!
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 8 месяцев назад
blessed
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Год назад
Wat amazing worship songs Glory to you all moths God bless you more and more ❤❤❤❤🙏🙏🙌🙌
@endunahi4546
@endunahi4546 Год назад
Mightily anointed....tebarek!
@lukasheavenly6727
@lukasheavenly6727 8 месяцев назад
Bichawun band yigermegnal betam tichlalek betam keyboardist❤💪🙏 kefff Yale ye amliko menfesss be to blessings❤🙏
@wakogelgelo6652
@wakogelgelo6652 Год назад
ጌዲዬ ጌታ በብዙ ይባርክሕ በዕዉነት!!❤❤❤❤❤
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 10 месяцев назад
ዋዉዉ
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 Год назад
Keyboards man nice to see you again brother gedi you're blessed
@kidygirma8208
@kidygirma8208 Год назад
Wow menfes yalebet amleko Egzabher yibarkh wendme
@user-os5it8jk1p
@user-os5it8jk1p 9 месяцев назад
Elelelelelelele......amen
@bezahabtamu5378
@bezahabtamu5378 10 месяцев назад
ufaaaaaaaaaaaaaaaaaa yalew menifes dinik new ereseresikubettttt,,, menifes kidus bemulatina bemoges abirok newwwww,,,,,, geta abizito yibarikih
@burtukanburto6206
@burtukanburto6206 Год назад
Amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@amanueltesfayeofficial
@amanueltesfayeofficial Год назад
መዘመር ብያቅተው የጌታ ክብር ተገልጦለት ይሆናል። የናንተ ማሽቃበጥ አያምጣው ነው ኤሬ ተው ተው አታሽቃብጡ ደስ አይልም። ጌድ አንተን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 Год назад
I agree, yemisetut ar’est betam ydebral
@ConfusedArmadillo-cy6hz
@ConfusedArmadillo-cy6hz 7 месяцев назад
abet abet geta cherntu abet bezatu amennnnnn
@bontuabitew6974
@bontuabitew6974 Год назад
Glory to God 🙏
@ObsaDeressa-sx5gt
@ObsaDeressa-sx5gt Год назад
AMEN WOW LEGETA KIBR ENID NEW KEZEMERU AYIKER WOOOOOOOOOOW
@hassetsamson8497
@hassetsamson8497 Год назад
ቅባቱ ይጨምርብህ ጌዲዬ እወድሀለሁ ተባረክ
@tabotubereketab2132
@tabotubereketab2132 Год назад
Wawww haleluya ELELELELEL Amen Geyta ybark wendme ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐
@elsabelete7324
@elsabelete7324 Год назад
ጌዲዬ ብሩህ ብሩክም ነህ እንወድሀለን
@user-sl3kj1xd7n
@user-sl3kj1xd7n Год назад
We love you guys
@ajealajeal
@ajealajeal Год назад
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን
@yonasbachore1072
@yonasbachore1072 10 месяцев назад
ተባረክ አኖድሃለን
@elinethiopia1023
@elinethiopia1023 Год назад
Haleluya elelelelelelelelele🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@KukuAb-pc1lv
@KukuAb-pc1lv 9 месяцев назад
❤❤❤ zemenachihu yibarek ! 🙏❤️
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 Год назад
PRAISE THE LORD !!!
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 Год назад
Geta yabzalhe tebarek wed Gedion😄💙💙💙💙💙
@nathan9717
@nathan9717 Год назад
God bless you all!
@chalachewyohannes1756
@chalachewyohannes1756 Год назад
ጌዲ እግ/ር ይባርክ + pastor Henok stay blessed
@singeryididyadejene4277
@singeryididyadejene4277 Год назад
wooww ጌዲዬ ተባረክልኝ በአምልኮህ በጣም ረካሁ ጌታ ያብዛልህ
@tegestketema2520
@tegestketema2520 10 месяцев назад
Wow! You're my favorite.
@user-yy4zt3vt5y
@user-yy4zt3vt5y Год назад
Gadi tebarki mezimur samicha alitgibm
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 7 месяцев назад
ስወዱህ እኮ ጌዲ
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 6 месяцев назад
እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ ፡እባክህን ማስተውልን ስጠን፡ እንድንፈራህ እርዳን። ከዓለም ተደባልቀናንና፡ እባክህን ጌይታ ሆይ፡ ኣንተ የምትጠየፈውን እንድንጠየፈው፡ ኣንተ የምትወደን እንድንድ፡ ኣንተ ታለህ ይህ የሆኒዉድ ብልጭልጭ መብራት ምንድን ነው፡ ኣንተ ይገልጻል ወይ፡ ኣንተን ያከብራል፡ ወይ? ኣንተ ተናገር እኛም እንሰማለንና። በዚህ ጉባኤ በእውነት ያንተ መንፈስ ኣለ ወይ? ግዜው ባጣም ያስፈራል። የስሜት ኣምልኮ፡ ሆኖኣልና፡ እባክህን፡ ህዝብህን ጨርሶ ስይጠፋ እርዳን። ኣባቴ እባክህን ራራልን።
Далее
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 1,7 млн