Тёмный

ግለወሲብ ( ሴጋ ) ለምን? 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@alazaryosef
@alazaryosef 3 года назад
ከዚህ መጥፎ ልማድ የወጣ ሰው ወደ መደበኛ የወሲብ ህይወቱ ለመመለስ ምን አይነት ዘዴ ይጠቀም በተለይ ቶሎ የመጨረስ ችግር ውስጥ የገባን ሰው ከዚህ ችግር በምን ይድናል? በተረፈ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች። በተለይ ችግሮችን ከነ መፍትሄአቸው ብታቀርቢልን መልካም ነው።
@samifikir7217
@samifikir7217 3 года назад
በጣም አስተማሪ የሆነው ት/ት ነው ግን ለወንዶዎች ብቻ ሳይሆን ለሴቶችም ጉዳት እንዳለ ብትነግሪያቸው ጥሩ ነበር ምክንያቱም እነሱም በከፍተኛ ሁኔታ የዚህ ሰለባ ስለሆኑ
@makkah2425
@makkah2425 2 года назад
ትክክል
@merawit2074
@merawit2074 Год назад
በምን አወክ
@semirnasri5274
@semirnasri5274 3 года назад
አድናቂሽ ነኝ ፡ በምን ብቲኝ፡ እነሱ ጉዳቱን አይነግሩኣቹም ፡ ቢዝነስ ስለሆነ ፡ያልሽው እይታሽ፡ እድንቄያለው፡ ሌሎች ፡ ስለዚ ኬዝ ሚያወሩት ግን ፡ ጭራሽ ይበረታታል እያሉ ነው፡ እና ትለያለሽ፡ ማንን ሲቀባጥር በራስሽ እይታ ስላየሽው ፡ ቀጢበት
@Eyaasu
@Eyaasu 3 года назад
ጠቋር የሚባል መንፈስ ነው ይህንን የሚያስደርገው :: መፍትሄው ፀበል መጠመቅ ነው መፍትሄው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
እኔን በፀበልም እስከዛሬ ሊለቀኝ አልቻለም 😏
@Eyaasu
@Eyaasu 5 месяцев назад
@@MikeAsmare3308 ስትቆርቢብት ልክ ይገባል :: ጠዋትና ማታ ሁሌ 21. 21 ከፀሎት ጋር ስገጂ : በመቁጠሪያ ቀጥቅጪው :: የተዋረደ መንፈስ ስለሆነ : መሸነፉ አይቀርም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
@@Eyaasu ሠገጤ ፋራ አንቺንና አንተን እንኳን ለይታችሁ የማታቁ ከብቶች
@Eyaasu
@Eyaasu 5 месяцев назад
@@MikeAsmare3308 በዚህ ፀባይህ. እላይህ ላይ ያለው ሰይጣን አይሄድልህም
@ibrahimhassen8890
@ibrahimhassen8890 9 месяцев назад
መዘዙ ብዙ ነው። ለስንፈተ ወሲብ ፣ለኩላሊት ህመም፣ ለፊኛ ህመም፣ ለኪንታሮት ህመም ያጋልጣል። መፍትሄው ቶሎ ማግባት ብቻ ነው ። ካለዚያ መውጫ የለም ። ወንዶችን በሚመለከት ብቻ ነው።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ሚስት ካጣንስ ?😂
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 4 месяца назад
​@@MikeAsmare3308 የምን ቀልድ ነው ሰይጣናዊ ስራ ነው መፀለይ መጾም መስገድ መመጽወት መሳል ፊልም አለማየት
@yidnekachewharegot6299
@yidnekachewharegot6299 3 года назад
ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ እልሻለሁ። መቸም የወንዶች ባህሪ ነው ብለሽ እንዳታስቢኝ እኔም ሞያሽን ስለምጋራው ነው። መጠየቅ የፈለኩት ነገር በመጀመርያ እድሜሽ ሰንትነው? ለምን ጠየከኝ ትይኛለሽ! ነገር ግን ይህ ሁሉ ነገር የምትይው የምታስተምሪው ነገር በተግባርና በጥናት የተደገፈ ነገር ስለሆነ ከእድሜሽ አንፃር ስመለከተው በጣም በጣም ልቀሽ እንደሄድሽ ላስምርበት እፈልጋለሁ :: ነገር ግን! አንድ ነገር ልምከርሽ ብዮ ነው። እድሜ መስታወት ነው ይባል የለ! ስለዚህ አድናቆት ሲበዛ በይበልጥ ማድረግ ያለብሽ ነገር ቢኖር እንደኔ ማቀላፋት የለብሽም የበለጠ እገፋበታለሁ አዳዲስ ነገሮች ለማወቅ ከእድሜ አንፃር መጋዝ አለብኝ ብለሽ "በዲያሪ" ላይ የቀን የቀን ተግባርሽ ላይ ማስቀመጥ እንዳለብሽ ይሰማኛል እሺ? ቀጥይበት! እወድሻለሁ! በስራሽ ብቻ ። "ፍቅር ነሽ" አመሰግናለሁ ቻው።
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 года назад
በጣም ትክክል ነጮች አጀንዳ ይሠጡንና ከድህነት እንዳንወጣ የማድረግ ዘዴ ነው
@abelbela1563
@abelbela1563 4 месяца назад
እናመሰግናለን። ግለ ወሲብ እና የወሲብ video ማየት/ ማድረግ ቀስ በቀስ ራስን የመግደል መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ። እስካሁን እየታገልሁ ነው። የመውጫው መንገድ መጸጸት: ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እና ራስ ላይ መጨከን( መወሰን, ነው ብዬ አስባለሁ። በዚህ ውጊያ ላለ ሁሉ ድልን እመኝለ/ላታለሁ
@ቦጃንጋቱ
@ቦጃንጋቱ 3 года назад
ኮሌጅ እያለሁ እኛ ጋር ላንድ ቀን ያደረች አንዲት ጓደኛችን አባቷ ሞተው በጧት ልናረዳት ስንዘጋጅ ሰው ሳይመጣ አንቺ ሂጂና ክፍሏን አዘጋጅ ብለውኝ ቤቷ ሄጄ አልጋዋን ላነጥፍ ስገልጠው ሁለት ወጠምሻ ወጠምሻ **** ነገሮች አገኘሁ ....... አሳቀኝም አሳዛነኝም ኸሯ
@merawit2074
@merawit2074 Год назад
ውሸት
@ኢትኦጵሀገሬ
@ኢትኦጵሀገሬ 3 года назад
ፍቅር በጣም አስተማሪ ነው ግን ይሄ የማስተር ቤሽን ችግር የብዙ ሴቶችም ችግር ሆኖአል ስለዚህ ትምህርቱ እነሱንም ቢጨምር ጥሩ ነው በተረፈ በራስ መተማመንሽ ተመችቶኛል በርቺ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 3 года назад
ልክ ነህ ብዙ ችኮችን በአይኔ አይቻለሁ
@wendimuyoutube310
@wendimuyoutube310 3 года назад
ፍቅር በመጀመሪያ በትምህርት አሰጣጥሽ በጣም ተመችቶኛል! በመቀጠል የትምርህቱ ርዕሰ ከወቅቱ ጋር የምሄድ ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አሜን!አመሰግናለሁ 🙏
@tectecno9327
@tectecno9327 3 года назад
እግዚአብሔር ይባሪክሽ betam des yemil Timhrt new💗💗🙏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አሜን🙏
@የዋህምንይሆናልእናቴንናፋ
ፍቅር በጣም ነው ግልፀኝነትሽን ምወድልሽ በርቺልን ብዙዎቹ በዚህ ችግር ውስጥ ያለ አለ ሴትም ወንድም እና በዚህ ዙሪያ በርቺ ትምህርትሽን በደንብ የተከታተል በእግርጠኝነት የከፋ ነገር ውስጥ ሳይገባ እራሱን ከዛ ችግር ያላቅቃል ብዬ አምናለው በተረፈ ውድሻለው እህቴ በርቺልኝ !!!!
@ابوعباسابنمحمد
@ابوعباسابنمحمد 8 месяцев назад
ጨምሪበት በጣም ጥሩ ነው። ሁሉም ትክክል ነው የተባለው
@sporthiglight427
@sporthiglight427 2 года назад
እስኪ እኔ ከቆሙኩ 3አመቴ ግን እንደልሸው ከራሴም ጋ ከሰው ጋር መግባባት አቅቶኛል dopamine እሚተካ ነገር ንገሪኝ
@hb6990
@hb6990 Месяц назад
Set neshe
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад
እናመሠግናለን እሙዬ አብዛሀኛውን ወጣቶች የተበላሹበት ነገር ነው
@tgtg3001
@tgtg3001 Год назад
እናመሰግናለን ስለመልካም ምክርሽ የግል አስተያየቴ መስቀልሽ ያምራል🤝
@wubishetabebe944
@wubishetabebe944 3 года назад
Please የማቆም or የማቶ መንጋድ መፍቴ ምን ይሁን ?
@gdu5557
@gdu5557 10 месяцев назад
ከዝ መውጣት አቅቶኛል ምን ትመክርኛላቹ እራሴን ጠልቸዋለው የምሰማኝ ከሰው በታች እንደሆንኩ ነው 11አመት እያለሁ ነው የጀመርኩት ድንግልናየ ስፈርስ ራሱ ደም የምባል ነገር አልታየም ሁመሙ ነበር ግን አልደማሁም በሱ ምክንያ ይሆን 😢አሁን የ21አመት ወጣት ነኝ ያለሁት ስደት ላይ ነው 16እመት እያለው ፍቅረኛ ነበረኝ በዛ ስኣ ስሱ አልነበረም አዝ ስደት ላይ ነው እያደገ የ 11:33 መጣ ፍቅረኛ ነበረኝ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 4 месяца назад
አዎ ከባድ ነው እህቴ ወድ ያስጠላል ወላ
@FrtFrt-n6x
@FrtFrt-n6x 10 месяцев назад
ፍቅር በጣም አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን
@peacelove5562
@peacelove5562 3 года назад
ለምን ግን መረጃ አታጣቅሽም? reference citation አብረሽ ብትገልጭ መልካም ነው:: በግልሽ አጥንተሽ ያገኘሽው ግኝት ከሆነም ይጠቀስ:: ማጣቀሻ ቢኖርሽ ምስጋና ይገባሽ ነበር::
@ESU05
@ESU05 3 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!!
@agashasmamaw4402
@agashasmamaw4402 3 года назад
ትንተባተቢያለሽ
@TeahaMuzeyin
@TeahaMuzeyin 2 месяца назад
እህቴ አድነቂሽ ነኝ መለትም ቪዲዮ አሰረርሽ ወንዶችን መስለሽ ነው የስረሺው ። እነ ደሞ በዚ አገጠሚ መፍቴሁን በንቺ አንደበት መስመት ፈልገለው መለትም መውጨ መንገድን
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ማህተብሽ ውብ አድርጎሻል እስኪ የርቀት ፍቅር ስሪልን በማርያም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ! እሺ በቀጣይ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
እሺ የኔ ውድ በጉጉት እጠብቅሻለሁ
@netsanetkassa620
@netsanetkassa620 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው ውዴ መክር ብጤ ያስፈልገኛል
@josi3113
@josi3113 Год назад
በርቺ በይበልጥ አካል ና አእምሮ ጉዳቱን ማብራራት ያስፈልጋል
@blackdimond8318
@blackdimond8318 9 месяцев назад
BeZi sis tetemdew be ken hulete yemadrgu alu min aynet chgir yasketilal
@MiftaMuna
@MiftaMuna 5 месяцев назад
Madereg kefelegesh alew
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 3 года назад
ት/ት ሳይሆን በሚረብሽ ሙዚቃ ነው ጆሯችንን የቀደድሽው፧ላንቺ አይሰማሽም??
@matiyasmideksa
@matiyasmideksa 3 года назад
በጣም ልክ ነሽ መፍትሄው ምንድነው
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 3 года назад
መቆረጥ!😂😂😂
@mengeshaendalew7579
@mengeshaendalew7579 2 года назад
ፍቅር አንቺ እራስሽ ፍቅር ነሽ በጠም ደስ የሚል ት/ት ነው የምታስተምርው የግል በይርሽን በጠም ወድጄዋለሁ በዚሁ ቀጥይ ነገር ግን አንድ ሰው ወደዚህ ሱስ እንደይገባ በመጀመሪያ ምን ማድረግ አለበት?
@wenduanteyewesaf33
@wenduanteyewesaf33 2 года назад
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@ዝምያለነጃወጣአልረሱል
እንደት ማቆም ይቻላል
@LegeseYhune
@LegeseYhune 10 месяцев назад
አደገኛ ሱስ ላይ ነኝ እደት ለውጥ ደካማ ግብ ነው ያለኝ
@teweldetesfazghi5335
@teweldetesfazghi5335 3 года назад
www nice explination about musterbuation I not well Spoken Amharic but I can lesson so continue my dear sistu
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Thank You my Eritrean brother
@mikiyxcv4800
@mikiyxcv4800 3 года назад
ስለ spiritual husband and spiritual wife የሆነ ነገር ብትጨምሪ አሪፍ ነበር
@gedimahabesha2252
@gedimahabesha2252 3 года назад
ያልሺው ሁሉ 100% እውነት ነው ያልሺው
@AmanuelmikaelMilo
@AmanuelmikaelMilo 5 месяцев назад
Wow thanks my sister!
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 3 года назад
ስለ ወንድ ብቻ ነው የነገርችን ሴቶችስ?
@alebachewgete2071
@alebachewgete2071 3 года назад
good;but u have to read more about pathologic consquense of mastrubation in female and tell for them!!!b/se recently females use more and risk is high in female even aquaring infection b/se of anatomic difference please read in detial and also some possible advantage of mastrubation!!!10Qs
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Thank you for the feedback .... But I am not gonna talk about "the advantage of masturbation"at any cost. Somethings are better unrevealed
@habeshawimekuria2410
@habeshawimekuria2410 2 года назад
arfe program new lemen yesychology yemamaker agelgelot lemen ategmerim
@hailudebebe884
@hailudebebe884 3 года назад
very matured and useful!
@mucheargaw6232
@mucheargaw6232 3 года назад
toalk about phsioylogy of dopimne. pleas read again your explanation is suprfecial
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
😂😂 Try to spell talk , physiology, dopamine and superficial Correctly first ....
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
@@fikeryibeltal😂funny
@wattss4106
@wattss4106 3 года назад
እሄኔ ብናይሽ ስትፈትግው ነው የምታድሪው....
@Addisnegeri
@Addisnegeri 3 года назад
ማስተርቤሽን እንግሊዝኛ ነው! የአማርኛ ትርጉሙን ልንገርሽ?
@lijbiniyabatulij2327
@lijbiniyabatulij2327 3 года назад
እኔ ደሞ በወሲብ የምታስደስተኝ ሴት አጣሁ ምክንያቱ ምንድን ነው መፍትሄው ካላቹሁ ምክር ብጤ ጣል አድርጉልኝ እነሱ ረክተው እኔ ሳልረካ የምቀረው ለምንድን ነው
@lilisereke1044
@lilisereke1044 3 года назад
Fkr sleleleh new
@Mehek-x1s
@Mehek-x1s 7 месяцев назад
Misths keldegna
@Mehek-x1s
@Mehek-x1s 7 месяцев назад
😂😂
@TegawAbate
@TegawAbate 6 месяцев назад
ይሄን የሚያሠራው መንፈስ ከለሊወስ ይባላል
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 3 года назад
ምርጥ ምክር ነው መፍትሄው
@colorado2218
@colorado2218 3 года назад
እሺ እኔ አቆምኩ ልበል walk እያረኩም እንኳን ጫፍ ደርሶ አረ አፍሰኝ ይለኛል!!!
@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 года назад
Er bro ena lemen mseno woyem ersha bota gba belh atalemabetm
@amenadmassu3371
@amenadmassu3371 3 года назад
God Bless your mind more dear
@MiftaMuna
@MiftaMuna 5 месяцев назад
Alew
@MiftaMuna
@MiftaMuna 5 месяцев назад
Hi beygn
@shemsedinwako8033
@shemsedinwako8033 2 года назад
Thank you so much sister
@ezragulte2234
@ezragulte2234 2 года назад
በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያስረዳሽን በርቺ
@geletuethiopian275
@geletuethiopian275 3 года назад
actually you are expert
@FikerDerese
@FikerDerese 6 месяцев назад
Mefetehew?
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥይ
@benomi-qg8kk
@benomi-qg8kk 10 месяцев назад
thank you
@ephremzenawi1651
@ephremzenawi1651 3 года назад
dear fikir how much u r qualified to tell all these things , better to bring professional ones like clinical psychologists if u r interested .....bringing things written on internet not enough but good for many
@yos2290
@yos2290 3 года назад
Fantastic!
@tedrostedros7398
@tedrostedros7398 3 года назад
ጎበዝ ትክክል ነሽ
@mahitube3600
@mahitube3600 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6AO7jgwd8hk.html እውነት ግን የሰውን ፈገግታ እንደማየት ምን ያሥደስታል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ከዚህ ሁሉ ለምን አንቺ አትሰጪንም ሲያምረን በደረቁ ምክር ብቻ ምን ዋጋ አለው ? ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው 😂
@MiftaMuna
@MiftaMuna 5 месяцев назад
ከባድ ነው
@አሹጂብሰምዲኮርግራና-ጠ9ዐ
ልክ ነሺ በጣም
@biniamadela4227
@biniamadela4227 3 года назад
Thank you!!!
@DemlieAyalew-yl5cp
@DemlieAyalew-yl5cp 11 месяцев назад
Tnx
@Sነኝህልሜንናፋቂ
@Sነኝህልሜንናፋቂ 3 года назад
Gn Yetemelkachochishi Tyake Btmelshi Tru Neber
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ
@DamxishMan
@DamxishMan 5 месяцев назад
😂,😂😂😂😂😂 benatish Zim beyi Ye sewu bizat lemekenes mefite nwu hey
@engineerscines
@engineerscines 11 месяцев назад
betam gobez nesh degmo konjye ko nesh
@habeshawit9927
@habeshawit9927 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅርዬ
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 года назад
You are my dream woman
@Eagle1503
@Eagle1503 10 месяцев назад
Ohh what a truth, it’s so ugly experience 😢
@eyerusm721
@eyerusm721 3 года назад
Well briefed explanation !!
@MiftaMuna
@MiftaMuna 5 месяцев назад
Kalesh alew
@alemugezum287
@alemugezum287 3 года назад
እናመሰግናለን
@muezkidane4054
@muezkidane4054 3 года назад
Good job keep it up
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 года назад
እውነት ነው በርች
@hailelove1
@hailelove1 3 года назад
በብዙ ተባረኪ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 месяцев назад
yeraseshen Awere Yesaw Ajenda Atawere
@ርብቃየሀጂልጅነኝ
@ርብቃየሀጂልጅነኝ 2 года назад
Teyaka alegne ❤️🥰🙏
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 11 месяцев назад
እሱ ሴጋ ሲመታ አንቺ በቀዳዳ እያየሽ ትቃጠያለሽ ማለት ነው
@beletedesta2032
@beletedesta2032 3 года назад
Buzu gizee yaderege wond ena wosibilay tolo endiceris chigir yemexabet sewu kaqome negeroch listekakelu yechilal wayis ayichilim
@FrtFrt-n6x
@FrtFrt-n6x 10 месяцев назад
😮
@abadiasgele8809
@abadiasgele8809 3 года назад
great
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 3 года назад
ፍቅር ❤️❤️❤️
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 3 года назад
Don't ask why coz massive problems
@MaruTesfaye-k4q
@MaruTesfaye-k4q 8 месяцев назад
Ilikeyou
@atenafudesela9795
@atenafudesela9795 3 года назад
silane yemtawor nw yemimasilaw fikriye ehe kabadi susi sayhon adagagnami chamronw siliken sabirew erasu alchalkum
@habtaamuuxiyyaa7469
@habtaamuuxiyyaa7469 3 года назад
ተባረኪ!!!!!!
@tewahdohaimanote
@tewahdohaimanote Год назад
nise
@MillionSamsom-oq1fs
@MillionSamsom-oq1fs 5 месяцев назад
Betam ykrta yene aht anchin say yewesib smete ymetal kezam sperm defaw😢
@መንገደኛው-ፈ1ወ
@መንገደኛው-ፈ1ወ 3 года назад
አሁን እያረኩኝ ነው አንችን እያየሁ ውበትሽን በጣም ነው ይቆላኝ እኔ ግን አሁን እየተወኝ ነው ቀንሶልኛል ሴት ሲያስጠላኝ
@wildafrica7323
@wildafrica7323 3 года назад
Lool shut up
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 3 года назад
Bravo
@IuytF-z2u
@IuytF-z2u 9 дней назад
የዉጥመስመርሽንላኪልኝ
@yenenewfekadu
@yenenewfekadu 3 года назад
አንቺማ ሁሌ ነው የምታደርጊው
@kedirabdula672
@kedirabdula672 2 года назад
ዎድጄዋለዉ እከታተልሻለዉ ፍቅር
@AmaneAman-p8i
@AmaneAman-p8i 7 месяцев назад
Hi. Wooden. Yene
@natanataiy3685
@natanataiy3685 3 года назад
እኔ ላይ ዉስብ ሱስ አልባት ለማቆም ምን ማድረግ አለብን
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
ኦርቶዶክስ ከ ሆንክ ፍፁም ና ፀሎት ስግደት ኖ የ ዝሙት መንፈስ አለብክ
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 года назад
Betikikil IHITACHEN
@nahomnegede4558
@nahomnegede4558 3 года назад
Wow arif temherte nwe nice
@teshaleayele7106
@teshaleayele7106 3 года назад
Do you have any health background or you are simply confusing your self?
@adisbirhanu2725
@adisbirhanu2725 3 года назад
erasene berase areka neber gin makom yakategn andi neger ale lemakom mokerkugn ena endirejign felge neger ena erasen berase markat kakomkugn bewala belme sex aregalew ena bezi gudayi beta eyetechenekugn nw ena endet makom endemichal tmrit bisechi desi yilegnl
@mahazamola
@mahazamola Год назад
Awo
@azharjemal
@azharjemal 2 года назад
mirexa lij yamir enda anchi ethiopiawi ehta sila algn i proud en bahalchinan balaxas malku qaxiyibat eshi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ ወንድም😍🙏
Далее
ግብረ ሴጋ😬
29:28
Просмотров 13 тыс.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
ወሲብ በሴቶች ምንድነው ?
17:59
Просмотров 83 тыс.
ብዙ ሴቶች የሚወዱት ወንድ
13:26
Просмотров 183 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 69 тыс.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47