Тёмный

"ግላ መጣች" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gila Metach New Ethiopian Dirama) 2023 

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 191 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 429   
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 месяцев назад
በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ማርያምን ስለጠን እያሉ ዝም ብለው ለሚበጣጠሱት 😢ግን በጣም አስቃችሁኛል😂😂የያየሽ ካፖርታ😂😂
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 10 месяцев назад
😂😂😂የመዳም ቅመሞች ሰምታችኋል በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 месяцев назад
ከቦታው ቁጭ ብየ የማያቸው እንጅ ተቀርፆ የሚታይ እኮ አይመስልም አቤት ብቃታቸው ደግሞ ወንዶቹ ሲዘፍኑ ድምፃቸው ደስሲል በጣም ያስቃል የመጨረሻው መልዕክት ልብ ይሰብራል ጥሩ ትምህርት ነው
@user-jo2st2ee3e
@user-jo2st2ee3e 10 месяцев назад
ደምሪኝውደ❤
@ayass2395
@ayass2395 11 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው ከተማ መተው ገጠር ሲገቡ ለሚጃጃሉት በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 11 месяцев назад
እኔ አረሣም አድሣባ።ቆይቼ ሥህድ ገና ከበር ሣልገባ አች አመዳም ነዉ የተባልኩት አሁንማ ይገሉኛል በሥልክም ሣወራቸዉ ምድነዉ እምትይዉ ነዉ እሚሉኝ አረበኛ እየቀላቀልሁ ድገት
@Sameera190-ht8gt
@Sameera190-ht8gt 10 месяцев назад
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂ትክክል😅😅😅
@user-iy4te9ek1r
@user-iy4te9ek1r 10 месяцев назад
​@@yarsamyalignegወjjjjjj6❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 месяцев назад
የቀትር እባበ ሁንና መጣች ❤❤❤
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 11 месяцев назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የመጡበትን እሚረሱ ብዙ እሚላላጡ የገጠር ልጆች አሉ በእውነት ያሳፍራል የመጣንበት መርሳት የለብንም እናስተውል ባህላችን ውበታችን ነው
@nnnn2797
@nnnn2797 10 месяцев назад
እዉነትነዉ ጎደኛየ ዉጭመታ ስደዉልላት በደብ አዉሪኝስላት አማረኛ ጠፍብኝብላኝቁጭ
@migibteketay9926
@migibteketay9926 10 месяцев назад
አረ ውይ ላብድነው
@hcjth1747
@hcjth1747 10 месяцев назад
​@@nnnn2797😅😅😅😅😅
@user-ly9vp9oh8b
@user-ly9vp9oh8b 6 месяцев назад
❤ጥሩነው
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 11 месяцев назад
ቃላት የለኝም የምገልፃቹህ እጅግ ድንቅ እውነት አስተማሪ እውነታ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 10 месяцев назад
አማራ እንደዚህ ያለ ልበ ንጹህ ህዝብ ነው ለማታቁት❤❤❤
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 9 месяцев назад
ሳህ
@lulumobile9103
@lulumobile9103 11 месяцев назад
በትክክል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያለው ብዙዎቻችን ያደግንበትን ማህበርሰብ ጎርቤት ርስተን መስይጠን አይሉት መሰልጠን በዶቄት ተሞልተን. እንቁ የሆነ ማህበርሰባችንንና ባህላችንን እርስተን የነጭ. ተገዢ እንሆናለን. የዋሁ ህዝቤ ካንዱቤት አንዱ ቤት ሩጨ ቆሎ ቆርጥሜ ወሀ ተራጭቸ ያደኩበት ጎርቤቴ ዘመዶቸ ባህሌ ሀገሬ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ የኔ ንፁህና የዋህ ህዝብ
@sadasada9242
@sadasada9242 11 месяцев назад
ውዶቼ❤😂❤😂❤😂
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 11 месяцев назад
እረ አንረሳም. እንዴ. እኔ ከወጣሁ. 28አመቴ. እናቱ. ስሄድ የማልበላይየለም
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 11 месяцев назад
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂 እንድህ አይነት እውነትኛ ድራማ አይች አላውቅም እንዲት እንድሳቆ ዋው ነው ልጅቱ ድግሞ ጎብዝ ነሽ በትክክል ስርትሽዋል አንድኛ ነሽ ውርዱብሽ እኩ ይጭፍራሽ ነግር ምችም አይርሳም እናት ትናዳ ጎትታ የአስቅመጠችሽ ነገር አይርሳም አሪፍ ትምህርት ነው 😂😂😂😂😂😂
@tamr6n589
@tamr6n589 10 месяцев назад
አረብአገርሳልመጣበፍትየጌረቤትልጅእድህሁናነበርበትክክልነውየሰራይው ተመጣሁቡሀላግንየማዳምፍትገርፎሽነውየምታሳልፊው መሂድአብኝስልአሁንግንአየሁት ስድስአመቴ እናበስርአትብንሆንአላህምይወደዋልአገርስገባእንሻአላህ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 11 месяцев назад
ብዙ ሰው ይህን ማየት አለበት በጣም አስተማሪ ነው!! ❤
@setxggt2269
@setxggt2269 11 месяцев назад
ይመቻችሁ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 11 месяцев назад
አቦ ተባረኩ እንዲህ ነው የተቸገርነው ባህላችንን እያበላሹብን😡 እኔም በስደት ነው ያለሁት ነገር ግን ለአፍታም ባህሌና ማንነቴ አይዘነጋኝም!! ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ባህል ወግ ማህበረሰቤ የእኔነት ውሃ ልክ ነው!!!
@user-ez9ds4xs7q
@user-ez9ds4xs7q 11 месяцев назад
ይድረስ ለወጣቶች ባህላችውን ለረሱት በተላይ ለክፍለ ሀገር ልጆች::
@salaamselaam8467
@salaamselaam8467 10 месяцев назад
ከተሜ መሆኔን ጠላሁት የዋሁ ገበሬ እግዚሐብኤር መልካሙን ግዜ ያምጣለት
@alemhi8570
@alemhi8570 11 месяцев назад
ሳላደንቃቹህ አላልፍም በጭፈራቹህ ስደመም የአስተላለፋቹሁት መልክት በጣም ከራሜ ነው የተቀቀረ ሳይሆን አሁን እያየነው ያለው ይህን የባህላችን የመናቅና የሌሎችን ባህል ተሸክመን የምንዞረው ነው የውነት ታስደምሙኛላቹህ እግዝያብሄር ጥበቡን ጨምሮ ያድላቹህ ❤❤
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 11 месяцев назад
አሜን
@alemhi8570
@alemhi8570 11 месяцев назад
ያየሽ እወዳቹሀለው ሁላቹሁንም 💝💝💝🇨🇬🇧🇯🇨🇬
@user-zn2is3uw5i
@user-zn2is3uw5i 11 месяцев назад
እረ በሳቅ ሞኩ😂😂😂ተሞላቀቀችባቸውኮ😅😅😅
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 10 месяцев назад
ማንኪያ ኪኪኪኪኪኪኪ ሞትኩ ሰውርኝ ብቻ ልግባ እንኳን እደዚህ ልበሻቀጥ አምላኪ ሆይ በሰላም ሀገሬ አስገባኝ
@alainfef176
@alainfef176 11 месяцев назад
😢😢😢እኔጋ. የኪስም. የሰውነትም. የንግግርም. 😢😢😢ለውጥ. ወፍ. አአይይይ 😢😢😢
@user-kw5vr7ot9h
@user-kw5vr7ot9h 10 месяцев назад
Anem wade 😢😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 месяцев назад
ፈጣሪን ወይኔ ጭፈራቸው ይሄ reall life ነዉ እንጂ ድራማ አይደለም 👌ተባረኩ አቤት ችሎታ 💝💝
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ በቀሚሴ እግዚአብሔር በሰጠኝ መልክ ነው አገሬ የገባውት😂
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 11 месяцев назад
እውነት ነው መቸም አይርሳም ግን ከከተማ ቆይተን ሀገር ቤት ሰንገባ እንደዚህ ነን😁😊
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 11 месяцев назад
እረ😂😂😂😂😂😂😂
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 10 месяцев назад
😂😂😂እውነት እኔአይደለውም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 месяцев назад
እኔ ቤተሰብጋ ሰሂድ የከብቶቹ እብት አሰቻለሁ የምን መሞላቀቅነው ጭቃ መረጊአለሁ ውሀ በወገቢ ተሸክሚ ቀድቻለሁ በቂላ አገዣለሁ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 месяцев назад
ትክክል በጣም አስተማሪ ነው ከምር የነበርንበትን መርሳት ከባድነው ያደግንበትን በሀላችንን ወጉን ሁሉንም ነገር መርሳት የለብንም የሆነች ጓደኛየ አገር ገብታ እንጀራ አልበላም ብላ በጣም ነው የሳቁባት ለምን ስትባል ያመኛል አለች 😂😂 ጉድኮነው በንጀራ እንዳላደግን እኔስ መቸም ቢሆን ያገሬን ባህል አረሳም ❤❤❤❤ ማካየ የኔ ማካ 😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 месяцев назад
ጭራሽ በንጀራ😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 месяцев назад
@@ruhamabarkot4802 ወላሂ አወን አልበላም ነው የምትለው ለምን ስላት ያመኛል ትላለች 😂😂😁😁 ትገርመኝ አለች እንዳላደገይበት እኔስ ናፍቆኛል ስንት አመቴ ከበላሁኝ 😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 месяцев назад
ከተሜዎችም በከተማ ቤተሰቦቻቸው ይዘንጣሉ ።የገፀሮችም እንዲሁ።በእርግጥ ውሐውም እንጀራውም ትንሽ ከበድ ይላል።ግን በውጭ ለዛውም አማረን እያልን የሽሮ ያለህ የእንጀራ ያለህ በሚል ነው የምንበላ ።በአብዛኛው ሀበሻም እንጀራ ወጥ ተመጋቢ ነው።ግን እዚህ የሚሸጠውን ለምደን ይከብዳል።ግን።በልተን እንደማናውቅ መንቀባረር፣አማረኛ ጠፋብኝ ብለን መበጣጠስ ብሎም ሀገሩን ባህሉን ያላማከለ ፀጉር እና ልብስ በመልበስ እነሱን በመናቅ ውርደት መከናነብ ነው ያሳፍራል።በጣም ብዙዎች አሉ አንድ ዘመድ ስትነግረን አራት አመት ቆይታ መጥታ ።እናቱአ ሽሮ በሸክላ ትሰራለች "ዊይይይይ ምንድነው ?!" ብላ ተበጣጠሰች እናትም ያሳደገችሽ ሽሮ ናት አለቻት ብለዋል።ብዙ ብዙ ገጠመኝ አለ ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንዴውም የሚያስመሰግን እራስን መሆን ነው የማያውቁትን መውሰድም ግራ ማጋባት ነው። ያየሽ ጃኬትሽ ያንች የተገዛ ሳይሆን የባልሽ ነው የሚመስል 😀😀😀😀 ምርጥ ድራማ እንዲህ ይልመድባችሁ ስለዝሙት አትስሩ
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 11 месяцев назад
ማሪምን ትክክልኛ ነው የስራቹህት😂😂😂😂😂 አይ የኛ ነገር ወር ሙሉ ድግዝ ነው በስማአም እንኳንም የግጥር ልጅ ነኝ❤❤❤❤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 10 месяцев назад
አይ የዋህ ህዝብ ዋይብሱን ትልቅ ነገር አርገውት ተነስተው ይቀበላሉ ይህ ህዝብ ነው ሚገደለው 😭😭😭😭አላህ ይጠብቃቹ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 11 месяцев назад
አቤት ውበት አቤትባህል አማራየ እንዴህ ነን እኮ
@TGtgtg1268
@TGtgtg1268 11 месяцев назад
ኢትዮጵያዊነታችን ልዩ ስጦታችን።
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 10 месяцев назад
ዘረኛ ኢትዬጵያዊነት ክዳችህ ቤሔር ላይ ተቀረቀራችህ ዝቅጠት ይህ ነው
@asaaislam2152
@asaaislam2152 10 месяцев назад
​@@user-cm5pp5ss7tግማታም አማራ ብላችሁ መስሎኝ እምትገሉን አስመሳይ አፍችሁንዝጉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
​@@asaaislam2152በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
​@@user-cm5pp5ss7tአማራዝርኛአደለምአገርያቀዋልበይሰርፍወእይመርጡይሜገሎትአማራንአደለም
@lemlemethopia6054
@lemlemethopia6054 11 месяцев назад
ወይኔ 😂ደስ ሲሉ በጣም አሪፍ ሰራ ነዉ ማኪያ😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 11 месяцев назад
የምር የዛሬው ይለያል ዋው
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 11 месяцев назад
ልክ ነው የመጣንበትን አንርሳ. ደጉ ባላገሩ ኩሩ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ
@dokmayoutube4703
@dokmayoutube4703 11 месяцев назад
ያየሽየ የኔ የባህል አባሣደር ትክክል በጣም ትችላላችሁ እዉነት በብልጭልጭ የቀየርነዉን ባህላችን ስላፀባረቃችሁ በጣም እናመሰግናለን ዉድድድድ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ ሁሌም የሚያበረታታ እና የሚያሳድግ አሰተያየት ሰለምትሰጡን እናመሰግናለን
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 11 месяцев назад
የሃይሌ ልጂ እንኳን ደህና መጣሸ 💃💃😁
@user-tx9ne4eg4w
@user-tx9ne4eg4w 10 месяцев назад
እኔ የሄድኩ ቀን ነበር ግቢ ሳፀዳ ያመሸሁት 😢የኔ እናት ታዲያ ልጀ ናፍቆሽ ነው እያለይ በለቅሶ አይይይይ የማይረሳ ቀን😢
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 11 месяцев назад
ላይክ አድርጓቸው እናሳድግላቸው ደስ ይበላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Месяц назад
ጡሩ ትምህት ነው ስት አሉ የሚጨማለቁ የነበሩበትን የሚረሱ ከተወለዱበት ሀገር ወተው 1 አመት ሌላሀገር ኑረው ሲመለሱ መሬ እና ላም መለየት ያቅታቸዋ አጓጉል ስልጥንና 😂 ይመቻችሁ❤❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 9 месяцев назад
ስወዳቸው የገጠር ሰው ስወዳቸው እንዴው ምን ልሁንናችሁ የሰፍቱ ነገርስ በጣም ደስ ይላል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 месяцев назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ ❤❤❤❤
@user-rb1jc4pf7d
@user-rb1jc4pf7d 11 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ❤❤❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 месяцев назад
አንዷ እኛጋ ከተማ ሔዳ ስትመጣ አልቆየችምኮ ከብቶቹ ሲያመነዥኩ ምን ያህል ማስቲካ ቢበሉ ነው አላለችም😅
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 11 месяцев назад
ስሙ ኢትዮጵያውያን መልክቱ ለምነው እኛ ተበላሽተን ሰው ለምንናበላሽው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 11 месяцев назад
ኧረ ትለያላችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤
@user-rn4zo1pl4f
@user-rn4zo1pl4f 11 месяцев назад
መደነቄ😂😂😂😂😂 አባገርመውኮ ስም አያውጡ.
@bateablneha5887
@bateablneha5887 11 месяцев назад
አረ ወኔ በሳቃ እናተ ባትኖሩ ኑሮ የኔ ውዶች ❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@user-lx6gd2wi6f
@user-lx6gd2wi6f 11 месяцев назад
yemgemeria coment funny ethiopia love
@alefmedia1537
@alefmedia1537 11 месяцев назад
ጥሩ ተጫውታዋለች እንዲ ለአንዳንዶች ብጣሻሞች ጥሩ ትምርት ነው
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 11 месяцев назад
ምርጥ ትምህርት ናዉ በርቱ❤❤እግዛቤር ይስጥልኝ መቸም አረሳዉ አለ😅😅😅😅😅
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 11 месяцев назад
ደሞ እኮ ከልባቸው ነው ሚጨፍሩት
@user-kr3xr5tk7i
@user-kr3xr5tk7i 11 месяцев назад
ዋው ዘፈኑ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 месяцев назад
😂😂😂😂ወይኔ ስጦታውላይ የስራችሁን ይስጣችሁ ስትችሉበት😅❤❤❤
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 11 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉ አይገልፃቹሁም አይኔን ሳልከድን ነው ያየሁት ከባህር ማዶ . አያ ገረመው ያባቴ ስም
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 11 месяцев назад
ደጉ ያገሪ ሰው ግብጦ ነው አለ አይይ
@Nejeu
@Nejeu 10 месяцев назад
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 11 месяцев назад
የያየሺ ካቦርት 😂😂😂😂😂
@fanotube6056
@fanotube6056 9 месяцев назад
የምር በጣምትልቅ ትምህርት አለው ካወቅነው እኔስ ውጭ ብሆንም ሽትቤት አጣቢነውየሆኩና ባህሌ ማንነቴናት በጣም ጥሩስራበርቱ
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 11 месяцев назад
ይህማ የእኛ ስፍር ጉርቤቶች ናችው ባይሆን እኔ አልቀብጥም እንጅ እደዚህ ነበር እኔ ለእርፍት የሄድኩ ግዜ
@melakutaye6258
@melakutaye6258 10 месяцев назад
ቆንጆ ተውነሻል ጎበዝ
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t 11 месяцев назад
O m g የዛሬው ይለያል በርቱ.
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 ትችላላችሁ ወዶች 😂😂😂😂 ❤❤❤❤
@almialmi6047
@almialmi6047 10 месяцев назад
ከምር በጣም አስተማሪ ነው ልቦና ይሰጠን ያሳፍራል ከምር ባህላችንን መርሳት የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ🙏
@user-te7ic6bu1s
@user-te7ic6bu1s 11 месяцев назад
ኧረ ውይ የመዳም ቅመሞች አስቡበት😅😊
@agereaddis1762
@agereaddis1762 11 месяцев назад
ወይ ጉዴ መልክቱ ለኔ ነው ዛሬ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 11 месяцев назад
አንዴ እኔ ሱሪ ለብሸ ገጠር ሂጀ የገዛ አባቴ መሄድ አቅቶኝ እግሬ ትስርስር እስከሚል ነው ያሸማቀቀኝ እሄው ዛሬ ሱሪ በዞረበት አልዞርም እንኳን ሜካፕ ተቀብቼ😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@RahmetYimer
@RahmetYimer 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 месяцев назад
😂😂ፋዘርን ይባርክልን
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 месяцев назад
😂😂😂
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤የሳቄ ምንጮች ዘፈኑ ተመቸኝ
@selammulu5111
@selammulu5111 11 месяцев назад
ዛሬ ነው በቃ ድራማ የሰራአችሁ ።
@taybat8805
@taybat8805 11 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ኢትዬ መሄድ ስታስቡ አማረኛችሁን ፋሽናችሁን ከመዳም ኩሽና አራግፋችሁ ህዱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 месяцев назад
ሳህ
@bekaluadane569
@bekaluadane569 11 месяцев назад
በቲያትርአችሁ ዘፈን መጨመሩን ግፉበት።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 11 месяцев назад
በጣም አሪፍ ስራ!! እንኳን ከአአ ከአሜሪካም ስመጣ እንዲ አያረገኝም. ሊጣም ደሞ ስሟ ማንኪያ.
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 месяцев назад
😂😂😂😂ሚኪያ ነው ስትላቸዉ ማንኪያ
@ElleniMinalu-bp7cd
@ElleniMinalu-bp7cd 11 месяцев назад
Betam betam betam...........................tamralachihu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EfrmaAsefa-nf8yk
@EfrmaAsefa-nf8yk 11 месяцев назад
😂😂😂😂 እደዛሬው ስቄ አላቅም አክስቴን አስታወሰኝ😅😅😅
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
እኔም 😂😂😂😂😅😅😅😅
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 10 месяцев назад
Wow betam tru melkt alew beteley legi ykfle heger ljochi egi Ejera blen meten bahlachin wegechin mersat yelebnm kuru sew akbariw amaraw teraraw❤❤ kenate balhon knat azuro ydefagi neber❤❤❤❤❤ 🥰💚💛❤️
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 11 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እኳን ደህናመጣችሁ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 11 месяцев назад
አረ ይለያን የዛሪው እስክስ ያዝ እግዴህ 😅😅😅😅😅
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 месяцев назад
ትውልድ😂😂ተበላሸ😢
@user-ye3dy6lb7e
@user-ye3dy6lb7e 8 месяцев назад
ሁሉም ፊልምች እንደዚህ ኢትዮጵያውነትን አጉልተዉ የሚያሳዮ ቢሆን ..............
@edgrff7506
@edgrff7506 10 месяцев назад
የኔ ማሮች በእውነት ደሰሰሰ ይላል
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 11 месяцев назад
እውነትም መደነቅያ.
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 10 месяцев назад
ኩሩ ያገሬ ሰው እግዳ አቀባበል ❤❤❤❤
@lakachewmulu3977
@lakachewmulu3977 10 месяцев назад
በጣምነው ትችላላችሁ ባህላችንን ለዛሬው ትውልድ በደንብ እያሳያችሁነው አደንቃችሁ አለሁ😊
@mobileshop9760
@mobileshop9760 11 месяцев назад
ድስትትሉ❤❤❤❤😢😢😢
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 10 месяцев назад
ማርያምን እወዳቹህአለሁ🙏🙏🙏💚💛💋💚💛💋💚💛💋💋💋💋💋💋💋💌💋
@liyakasu6835
@liyakasu6835 11 месяцев назад
Betam astemari new ejig betam
@user-uy7ol8pp7q
@user-uy7ol8pp7q 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት አስተማሪ እና አዝናኝ ነዉ የመጣንበትን ልንረሳ አይገባም ገጠረ ዉስጣችን ዉበታችን ነዉ ሰብ ላይክ ቤተሠብ አንሁን አብረን እንደግ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 20 дней назад
እረወይኔ በሳቅ ድራማ መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው እኮ ተመስጨ እማየው ❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 29 дней назад
እዴዉ ምን ልበል ቃል የለኝም ሰወዳችሁ እራሳችንን ሰለምታሳዩን❤❤❤🎉
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 11 месяцев назад
Wow that is good to learn for everybody and to know where we came from that you for everything
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 10 месяцев назад
በስመአብ በጣም ሁናችሁ ነው የተወናችሁት ገጠር እኮ ደስስ የሚል ባህሉን የጠቀ ነው ደግሞ በጣም ትልቅ መልክት ነው
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 11 месяцев назад
ወንዶች አቤት ግርማ ሞገሳችሁ
@myfemale4471
@myfemale4471 11 месяцев назад
Wow yene kimamochii😢👏🥇
@birktisysay6313
@birktisysay6313 10 месяцев назад
❤❤❤❤ያገር ውግ ለናፍቅው ምርጥ ድራማ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 11 месяцев назад
የያሽ ካፖርት kkkkkkkkkkkkkkkk
@sadasada9242
@sadasada9242 11 месяцев назад
ልጇ ያመጣችላትን መልበሷ ነዋ ትልቅ ትምህርት😂❤😂❤😂❤😂
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 11 месяцев назад
ክክክክክክክ
@bayushzebene631
@bayushzebene631 11 месяцев назад
ዋው በጣም ግሩም ድራማ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 10 месяцев назад
አንዳንድ ሰው በቁሙ ይለቀስለታል😂😂😂😂
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 11 месяцев назад
Btam ymral ktlwbte ayzwashw❤❤❤❤❤❤
@truetrust8216
@truetrust8216 7 месяцев назад
የእኔ ወርቆች ምን ልሁን❤❤❤❤ ከተሜነት ሲያስጠላ ልጅቷሏይ ማየት ነው😊😊
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 11 месяцев назад
ትክክል ያደጋቹበትን አልመርሳት❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 11 месяцев назад
ባህላዊ ሙዚቃ ስወድ
@sfdfstrh9410
@sfdfstrh9410 9 месяцев назад
የመጨረሻ ይመቻል አስተማሪ ነው በርቱ
@hannahanna9635
@hannahanna9635 11 месяцев назад
Wooooow😘😘😘😘👍👍👍👍
@Ra.com65
@Ra.com65 11 месяцев назад
እር እዳው አፍር ልብላላችሁ በጣም ነው እምውዳችሁ 😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx2657
@eexx2657 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሶፍት በምቃነት
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 10 месяцев назад
ብቃታችሁን በቃላት መግለጽ አልችልም ❤❤ብቻ ሰርታችሁታል❤❤ ግን ያሳቀኝ የያዬሽ ካፖርት😂😂😂❤❤❤
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 9 дней назад
ከዝህ በዙእንማራለን ባህል አችን ወብነዉ
@ababamoges4604
@ababamoges4604 11 месяцев назад
Betame dese yelale Beravo 💚💛💚💛❤️💛💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️❤️💚💛❤️
Далее
Когда поругался с мамой
00:41
Просмотров 225 тыс.
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Просмотров 3,6 млн
Салам алейкум
0:57
Просмотров 8 млн