Тёмный

ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 8 የቂመኛዋ እናት መዝገብ እና የዶሴ ፈልፋዩ ቡድን መሪ ጉብኝት 

EBC Entertainment
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 8
የቂመኛዋ እናት መዝገብ እና የዶሴ ፈልፋዩ ቡድን መሪ ጉብኝት
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@TomasGetahun-yt8bv
@TomasGetahun-yt8bv 8 дней назад
ገና ሳላየው ላይክ በማድረግ የምጀምረው ሲትኮም ይሄ ብቻ ነው!!!
@yosephwendimu8090
@yosephwendimu8090 7 дней назад
ለሌላ ግዜ ምን እንደሆነ ሳሰማ ብታረግ እመታካለሁ😂
@user-wx6zz6cj2q
@user-wx6zz6cj2q 4 дня назад
እኔ ደጋግሜ ባየው ባየው ልጠግበው ያልቻልኩት ትወና ።👏👏👏👏👏መስለው ሳይሆን ሆነው የተጫወቱት ዋዉዉዉዉ..... በዛሬው ክፍል የመጣው ተወዳጁ ሁለገብ አርቲስት ሳሙኤል እጅግ ድንቅ ነበር❤❤❤❤❤❤ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏👏👏👏👏
@asnakukal233
@asnakukal233 8 дней назад
እንባዬ እስኪፈስ በሳቅ እየፈረስኩ. ያየሁት episode wow....አቤ ሚኪ ዛሬ ጣሪያ ነክታቹ ነበር ...............😂😂😂😂😂❤❤❤
@bahruabebe3148
@bahruabebe3148 3 дня назад
I have never watched such a fabulous sitcom in my life. Best collaboration ever!!!
@birukgreek319
@birukgreek319 День назад
No words …rather than saying thank you to all the actors and stuffs…keep it up!!!!!!impressive
@tarikugirma9354
@tarikugirma9354 2 дня назад
I cannot say it ACTING,you guys took acting to the other level.This is a prime example of art.The performance embodied all elements of playing a character. This could be a piece of teaching material. You proved that the acting gives life to irrelevant scripts. Hats off!!!
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 дня назад
በጣም በተውኔቱ የተካኑ አርቲስቶች የተከሸነ ተወዳጅ ሲትኮም ነው ትችላላችሁ ምርጦቼ
@Brook-e7d
@Brook-e7d 8 дней назад
እውነት እውነት እላችኋለሁ ይህንን ሲትኮም በyoutube በተለቀቀ በሦስት ሰዓት ተኩል አካባቢ እየተመለከትኩኝ 17--18 ተኛ ደቂቃ ላይ ስደርስ ማጠቃለያው በስህተት የመጣ መመሪያ እንደሚሆንና ካልሆነም የዚህ ሲትኮም ፍጻሜ ይህ ነው ብዬ ነበር
@AbelMesfin-cs6dr
@AbelMesfin-cs6dr 8 дней назад
የተባለው አይነት ተከሳሽ ገጥሞን አይተን ስለማናውቅ እኛም እርግጠኞች ነበርን ጓድ
@mikedrar1107
@mikedrar1107 7 дней назад
Smart
@user-gq8jt8ss5w
@user-gq8jt8ss5w 5 дней назад
ብሎ ቀጥል ልጄ
@Tiobsta
@Tiobsta 8 дней назад
Artist Samuel Tesfaye, the best actor of all time, I wish you a long life with good health
@endaleabera9960
@endaleabera9960 17 часов назад
What Ever it is. Artiest Samuel Tesfye is the Best Acter that i have been in my life.
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 8 дней назад
ትወናው አጃኢብ ነው መቼም 💪
@josephabraham7788
@josephabraham7788 8 дней назад
እንዴት የሚገርም ድንቅ ትወና ነው!! ይሄንን part እንኳን ደጋግሜ እያየሁት ነው!! "ታሪኩም እያለቀ እኛም ታሪክ ልንሆን ነው" የሚለው part ሱሪዬ ላይ ኣሸናኝ!!
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 8 дней назад
Guadè 1000 አለቃ ጌታዬ እንደ ዛሬ ተንበጫብጨው አያቁም
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 8 дней назад
የጓድ ሺአለቃ እና የጓድ ንጉሴ ድንቁርና ያዝናናል
@brukyared3426
@brukyared3426 8 дней назад
The last scene killed me 😂😂😂 u guys are legends !!!!!!!!!!!!!!
@legeseasefa66
@legeseasefa66 8 дней назад
እናንተ የአገሪቱ አብረቅራቂ ፍጥረት ናችሁ ችሎታችሁ የዳበረ የታሪክ ማሕደር በመሆናችሁ እድሜ እና ጤና ይለግሳችሁ ከማለት ውጭ አድናቆቴን በምን ልገልፀው እችላለሁ?❤
@josephabraham7788
@josephabraham7788 8 дней назад
Well come back! መቶ ኣለቃ ኣራርሶ ድንቅ ትወና!
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 8 дней назад
Probably on of the most impressive episode that i ever watched. Waw.. it showed us that the how wise person is critical in adverse situation (ጠበቃው).
@esmaielgessa8746
@esmaielgessa8746 5 дней назад
Sami Temchign
@henokmesfin9711
@henokmesfin9711 8 дней назад
እጅግ በጣም ድንቅ ከቃልም በላይ የጥበብ ሰዎች
@TedaBishaw
@TedaBishaw 4 дня назад
ግሩሜ❤❤❤❤❤
@nurhusenmohammed3913
@nurhusenmohammed3913 8 дней назад
የዛሬው ፍፁም ልዩ ነው👌 ሀሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቹ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ❤🙏🙏🙏🙏
@kingnejashi14434
@kingnejashi14434 8 дней назад
የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ገራሚ ስራ ነው ምትሰሩት በጣም ሚደነቅ ሲትኮም ነው
@bekalutenna3297
@bekalutenna3297 8 дней назад
i am the first man to watch this video
@footballmenu
@footballmenu 8 дней назад
kedemshgn
@user-kj7kt1df7j
@user-kj7kt1df7j 8 дней назад
那又怎样呢?
@adamassefa
@adamassefa 5 дней назад
ይሄ ክፍል ከሁሉም ክፍሎች አንደኝ ነው ለኔ ከ3ጊዜ በላይ አይቼዋለው
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 6 дней назад
ያ የአዋጅ መክፈቻ ሙዚቃው ድሮ እንዳለሸበረኝ ዛሬ አሳቀኝ። አየ ጊዜ
@amanibelay6199
@amanibelay6199 8 дней назад
ለጌታም ጌታ አለው ይሉሃል ይሄ ነው😂
@mimilove3031
@mimilove3031 8 дней назад
ደስ ብሎኝ የማየው ድራማ...✌️ ይሰሩታል ከልብ👌👌
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 8 дней назад
እንደ ንብ
@abemelekasmerom3378
@abemelekasmerom3378 8 дней назад
እንደ ሁሌው ግሩም ዘነበ ግሩም ነበር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 8 дней назад
ሰው እንዴት እንደ ጋሽ አበበ የመተወን ብቃት ሊኖረው ይችላል🤔?! Another level🔥....
@Wonde.the.wonder
@Wonde.the.wonder 8 дней назад
Awesom as alaways! A unique perspective to the story.
@mickyyimerb
@mickyyimerb 8 дней назад
I actually look forward to watching this show every week! It is simply a superb acting!
@HasenTube
@HasenTube 8 дней назад
ግራ ቀኝ የሳቄ ምንጭ በየሳምንቱ የሚናፍቀኝ ድራማ የማሽቃበጥን ጥግ ያየሁበት አረ ስንቱ❤❤❤😅😅
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 4 дня назад
በደርግ ዘመን የጨረፍታ ዕድሜ ለነበረን ለኔ አይነቱ ዜጋ የተዋናዮቹ አለባበስና የንግግር ዘየ ዕንድንረዳው አድርጎናል ።ይመቸኛል ።
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 5 дней назад
አዬ ማይክ 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉ትችላለህ ❤❤❤
@gmedhinehaben2603
@gmedhinehaben2603 6 дней назад
I love the harmony of the church
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 7 дней назад
በአንደበትም በገፃቸወም የሚተዉኑ ድንቅ ተዋንያኖች::የተካኑ ናቸዉ::
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 6 дней назад
I'm not sure how many of you enjoy this sitcom, but I absolutely love it! Maybe it's because I'm a history buff, or perhaps it's due to the talent of the actors. Either way, I highly recommend giving it a watch!
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 дней назад
እናተ የምን ጊዜም ምርጦች እንኮን ደህና መጣችሁ
@TekaDG
@TekaDG 8 дней назад
Wow, ywzarew yileyal 👏
@alexdubale8585
@alexdubale8585 8 дней назад
ገላጭ ነው የደርግ ሥርአትን።ምርጥ ዜጋዋች ያለቁበት አረመኔና ደንቆሮ ገዳይ ያየንበት ዘመን
@Hornland
@Hornland 7 дней назад
አሽቅብጭ : እንኳን አለቁ:: ይህን የምልህ በደርግ ከተገደሉት አንዱ ነኝ:: እንኳንም ደርግ ገደለኝ:: በስሜ ተነግዶ ባንዳ እና ፀረ አንደነት ነግሶ ካየሁት የበለጣ የሚያሳዝነኝ አንድም የደርግ ቀይ ሽብር ጥቃት አይቆረቁረኝም:: ደርግ ባይገድለኝ እንኳ : ኢትዮጵያ ዛሬ ላይየወደቀችበትን በተመለከትኩ ግዜ ራሴን በፀፀት እገለው ነበር:: ባንዳ ደርግን ለመውቀስ ምን የሞራል ልዕልና አገኝ ?
@amanafrica
@amanafrica 8 дней назад
ተወዳዳሪ የሌለው ሲት ኮም ,ጊዜያችን እንዳልባከነ የማምንበት ቆንጆ ስራ
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 7 дней назад
I have never ever watch full episodes of tv drama but this one is thr best I can see how the Amharic art moving so fast
@jha8217
@jha8217 7 дней назад
Wow what a an amazing start is he I love the new guy ❤
@berihunhadis3960
@berihunhadis3960 7 дней назад
yemigerm newu, betam arif newu bertu
@menberekidane3664
@menberekidane3664 8 дней назад
Kidase yesema manew fetari yikiber
@MatthiasAmare23
@MatthiasAmare23 8 дней назад
ክፍል 20? Best show on TV right now
@opentube5962
@opentube5962 8 дней назад
I enjoyed this show and I always look forward to watching it again and again and again and again ..............
@fikiremareyam
@fikiremareyam 6 дней назад
Enameseginalen bertu
@SolomonErsulo-rt9mh
@SolomonErsulo-rt9mh 8 дней назад
Good job keep it up
@marsi5845
@marsi5845 7 дней назад
wow!👏👏👏👏👏👏👏
@somalighosht999
@somalighosht999 8 дней назад
9:45/55 I laughed like child 🤣 😂 💀
@amanjemal9890
@amanjemal9890 5 дней назад
😂😂😂 ጓድ ሻለቃን ትንሽ ብታርበተብቱት ከአሁኑ በላይ ደስ ይለኝ ነበር😂😂
@nebaikiflom9815
@nebaikiflom9815 6 дней назад
በጣም ምርጥ ትወና ግን መጀመሪያ የተጠሩት ሀገራት እና በኃሏ የተጠሩት ሀገራት አንድ አይደለው ..... ግን ምርጥ ናችሁ !!!!!!
@yonataderege1798
@yonataderege1798 7 дней назад
👏🏽👏🏽
@JorjhaMan
@JorjhaMan 8 дней назад
Wow❤❤❤❤❤❤❤
@daveyeetaeta2258
@daveyeetaeta2258 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@tamruhailu1303
@tamruhailu1303 7 дней назад
Interesting
@amareSisay-wq5yu
@amareSisay-wq5yu 8 дней назад
ኧረ ገራሚ ነው በርቱልን ! እጅግ ቀኔን እሚያሳምርልኝ ድንቅ ትወና የናንተ ይለያል 🙏🙏
@fasilmulatu9992
@fasilmulatu9992 7 дней назад
ለ 5ኛ ጊዜ ሳየው😊
@fikruyitna9122
@fikruyitna9122 8 дней назад
SUPER!
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 6 дней назад
Amusing
@Hornland
@Hornland 7 дней назад
ሁላችሁም ድንቅ ነበራችሁ: : ጥርት ኩልል ያለ ደርጋዊ ቃና:: ከአየር ሃይል ኮማንዶ ምርቁነት ውጭ
@yosephbirhanehiwet5529
@yosephbirhanehiwet5529 7 дней назад
👌 👏 👏
@andualemselfako2734
@andualemselfako2734 8 дней назад
መቼም የዛሬው የተለየ ነው፣ በጭብጥም በትወናም፡፡ እናመሰግናለን!
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 7 дней назад
Unexpected finishing wow
@TombolaAbebaw
@TombolaAbebaw 7 дней назад
እንደህ ያለ ህይወት ያለው ትወና አይቼም ሰምቼም አላውቅም!
@Yenus_Alslam
@Yenus_Alslam 8 дней назад
ስወዳቹ አይ ጋሽ ሻለቃ ጌታዬ ❤❤❤
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 7 дней назад
ዛሬ ጭራሽ ምርጥ ሰው ጨመራችሁ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 8 дней назад
ሠላም ግራ ቀኝ ስለምታሳዩ
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 7 дней назад
wow
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 8 дней назад
Classic
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@wendetekle
@wendetekle 7 дней назад
nice
@HasenTube
@HasenTube 8 дней назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ትወና አረ ትወና አረ ትወና ይሄ የትኛውም አለም ላይ ያልታየ የትወና ችሎታ ነው። ትችላላችሁ አቦ
@toleratekalign1938
@toleratekalign1938 8 дней назад
Wooow
@habtamunigussie3085
@habtamunigussie3085 8 дней назад
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 8 дней назад
I like ፍልፈላ ቢሮ😂😂😂😂
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 8 дней назад
❤❤❤❤
@Muluneh
@Muluneh 7 дней назад
ሹሙ ግን ……. አይ አቤ 😂😂😂😂😂😂
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 8 дней назад
🎉🎉🎉 yemigerm aschenaki new
@abdulselam6157
@abdulselam6157 7 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻው I liked
@SamuelAlegnta
@SamuelAlegnta 8 дней назад
አቦ ትለያላችሁ ❤❤❤
@dJ_NeBa_Ethio
@dJ_NeBa_Ethio 6 дней назад
ወይኔ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ዛሬ ጉድ ሆኑብን
@info1240
@info1240 8 дней назад
በጣም አሪፍ የእውነት
@BKA-TUBE
@BKA-TUBE 7 дней назад
ፌስታሌ ምርጥ ተዋናይ
@comcell4351
@comcell4351 7 дней назад
ዋው ብቻ
@abenezerkiya5026
@abenezerkiya5026 7 дней назад
ድምፅ ይታስብበት ከሀላ የተደረበ ድምፅ አለ
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x 8 дней назад
ወይ ዛሬ ገደላችሁኝ ፍልፈላ ቢሮ 😂😂😂😂😂😂
@solomon7244
@solomon7244 8 дней назад
ነዶኝ እኮ ነው! Kkkkkkkk
@amenamen7606
@amenamen7606 8 дней назад
😂😂😂😂😂❤
@asbedagnachew5895
@asbedagnachew5895 8 дней назад
ወንበር የለቀቁ እለት መንቀጥቀጥ ያለ ነው
@ffg1354
@ffg1354 7 дней назад
በጣም ከፍቶኛል ስደት መረረኝ ልጅነቴን ጨረሰው 😢
@TemesgenMasresha-kg6zf
@TemesgenMasresha-kg6zf 8 дней назад
Kifil 8 or 20?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 8 дней назад
Loved it! ሻለቃን እንደዚህ ዉሀ ሆነዉ አያቁም። እኔ ግን አቃቤዉ በጠላት ሬድዮ በመስማት ብርክ ስዪዘዉ ማየት እፈልጋለዉ። you have no idea how many times I saw all the episodes
@habteysusshasho5700
@habteysusshasho5700 8 дней назад
ጓድ ንጉሴን ትጠረጥራቸዋለህ እንዴ😠?
@yetubarok7630
@yetubarok7630 8 дней назад
የዛሬው ልዩ ነው😂😂😂😂😂😂
@Anon-ob9ji
@Anon-ob9ji 8 дней назад
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@Hornland
@Hornland 7 дней назад
የአየር ሀይል ኮማንዶ የማለት አባዜ ብዙዎችን ለክፏል:: አየር ኮማንዶ የሚባል ክፍል በገሀዱ አለም ኖሮ አያውቅም
@yeshiroba2049
@yeshiroba2049 5 дней назад
😅😅😅😅❤
@blackman4581
@blackman4581 8 дней назад
እያየሁት የቀጣይ ሳምንት ይናፍቀኛል በእውነት እንዴት ያለ የትወና ብቃት ኡፍፍፍፍ የምትጋብዙት ተዋናይ እራሱ እኮ በቃ ኮሮሪማ ናቸው ያጣፍጡታል አይገልፀውም
Далее
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
Просмотров 50 тыс.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 6
40:30
Просмотров 110 тыс.
Drive through the color🚗❓
00:13
Просмотров 5 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 455 тыс.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1
33:24
Просмотров 106 тыс.
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
Просмотров 237 тыс.
🚘 когда купил себе полик
0:35
Просмотров 3,4 млн