Тёмный

ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021 

Netsebraq TV
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 1,4 млн
50% 1

ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Развлечения

Опубликовано:

 

25 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@mahiniguso3212
@mahiniguso3212 2 года назад
ሴት ልጅ ሁሌም ጀግና ነች ጀግናን የምቶልደውም ሴት ነች ክብሪ ይገባታል ኣደለም እዴ ወዳጆች
@samira6797
@samira6797 2 года назад
ትክክልውደ
@hanun14
@hanun14 2 года назад
ትክክል ማሂየ😎😎😎😎👍👍👍👍💪💪💪💪💪🙏🙏
@user-fo2tt1dr1c
@user-fo2tt1dr1c 2 года назад
በትክክል እህቴ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Bitikill
@feruzaahmed9829
@feruzaahmed9829 8 месяцев назад
@abelotitos2154
@abelotitos2154 2 года назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በዚህ አጋጥሞ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ለእምዬ አገር
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 2 года назад
አሜን😘
@martagetacho7031
@martagetacho7031 2 года назад
አሜንንን
@hanun14
@hanun14 2 года назад
አሚን አቤሎ
@sasrar6110
@sasrar6110 2 года назад
አሜን
@MrSherqi
@MrSherqi 2 года назад
ሰዎች በሰላም ነው? ፊልም ምን እንደሆነ አታውቁም እንዴ እንዴት ይህን ፊልም መሳይ ቅራቅንቦ ታደንቃላቹ? ታሪክ የለው ትወና የለው ስለተከፈላቸው ብቻ ይሰሩት ቀፋፊ ነገር ነው:: የህንድ ፊልም ቀድቶ ማቅረብ በዛላይ አበላሽቶ ማቅረብ 👺👺👺🥵🥵🥵😡😡😡😡
@tube2790
@tube2790 2 года назад
ይችን ኮመት የምታነቡ የሰው ዘር በሙሉ ሰላም:፥ፍቅር፥ደስታ በያላችሁበት ይስፈን ሀገራችን ሰላም ትሁን።🙏🙏🙏
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 года назад
አሚን ያረብ ❤️❤️
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 2 года назад
Amiiiiiin
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 года назад
Amennnnn Ameennn Ameennn
@jemalseid7135
@jemalseid7135 2 года назад
አሚን
@shewitdesalegne2170
@shewitdesalegne2170 2 года назад
አሜን
@user-tr7pe2ig5b
@user-tr7pe2ig5b 2 года назад
አይቼ ጨረስኩኝ ሁፍፍፍፍ ወሳኝ ሰሀት ላይ የተለቀቀ ፊልም እናት ሀገራችን የሁላችንም ግዛት ነሽ ሁላችንም በፍቅር እንኖርብሻለን እንቢ ያለውን እናስወግዳለን .........
@mesitube5004
@mesitube5004 2 года назад
ኦኦኦ ደስ ይላል ተለቀቀልን ነፀብራቆች እናመሰግናለን በተረፈ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሰላሙን ያውርድልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 года назад
በጣም ማየት የምፈልገው ፊልም ነው::
@yeshalemmuluneh3604
@yeshalemmuluneh3604 2 года назад
አረ ቢኒየ ፈልጌህ እዴት ላግኝክ
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 года назад
ቢኒ ስትፈለግ በእግር በፈረስ በዚህ ከገኜሁህ እባክህ ያንተን እርዳታ የምትፈልግ የድንግል ማሪያም ቤተክርስቲያን አለችና ተባበረን መሴጅ ፅፌልህ አልመለስክልኝም
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 2 года назад
@@emnetyoutube7218 የትነው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 года назад
ቢኒ ፊልም ታያለህ እንዴ😁😁😁😁
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 года назад
@@user-hx1pm4rh9n ለምን አያይም ?
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ቴዶ ምርጥ ❤❤❤❤❤ ስንቶቻችን ነን ስንጠብቀው የነበርነዉ ይሄን ፊልም!!🌹👌
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 года назад
ደራሲዎች በምትሰሩት ፊልም ላይ ታኩርን ካስት አርጉልን ችሎታው በጣም የሚደነቅ ነው ይችላል ግን በጣም ጠፍቶ እዚህ ፊልም ላይ አየውት ፊልሙ ምርጥ ነው ደራሲውም ታኩር ነው ለካ ቀጥልበት አትጥፋብን 😍😍😍
@user-jc4mx8fc2u
@user-jc4mx8fc2u Год назад
i love you
@mamemamia5652
@mamemamia5652 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው👌👌 አዲስ (ታኩር) በርት ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን የታኩር አድናቂዎች የታላችሁ👍
@neimaneima6259
@neimaneima6259 2 года назад
አለን
@rinahana4803
@rinahana4803 2 года назад
አለን የሚሰራው ፊልሞች አሪፍ ናቸው
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 года назад
ታኩር ማለት የትኛው ነው?!?
@neimaneima6259
@neimaneima6259 2 года назад
@@liyabirhane9190 ባብሎ ሁኖ የሰራው ነው
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 2 года назад
ማሜ አለን ግን ወፍሮ ጋሼን መሰለ
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 года назад
ለየት ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን አገራችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘💪🏻
@nestanetyedenglliji87
@nestanetyedenglliji87 2 года назад
Wawwwww betam neret fillm new bertu
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 года назад
ዳዱ + ባቡሉ 🌹የኔ ምስኪን ፊትክ እራሱ በጣም ኮሜዲ ነው 😂ፍቅርና ፍቅር ብቻ 😳ሲባል ፍቅርና ምን ጦርነት 🙊😳😂ሰይሻ ውስጤ ነክ የኔ ደብዳቤ ፀሐፊ 💝👌
@martamarta1615
@martamarta1615 2 года назад
ዎው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤ የመጣብንን ማአት ያርቅልን 🙏🙏🙏🙏
@nujud8608
@nujud8608 2 года назад
እሄንን ፊልም ሲጠብቅ የነበረ በላይክ
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 года назад
ማየት የምፈልገው ፊልም omg መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እናመሰግናለን😌
@mohammedalbannay628
@mohammedalbannay628 2 года назад
በጣም የሳዘነኝ ነገር ቢኖር ፊልሙላይ ለምን ድነው የእስልምናን ልብስ መጠቀም ለምን አስፈለገ እኛ ጠንቋይን እናወግዛለን እንጂ አንደግፍም በዚህ ተቀውሞ አለኝ
@zeckariasalemu8102
@zeckariasalemu8102 2 года назад
ጥንቁልናን ሚደግፍ ሀይማኖት አለ እንዴ???
@natitube7021
@natitube7021 2 года назад
ጠንቋይ ደህና ሁሉም አሸባሪ ሙስሊም አደለም አንዴ ምን ታካብዳለህ
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
@@natitube7021 ጠንቆዩ አበባ ታምራት እኮ ክርስቲን ነው🤣 አለም ላይ የለ ቆሻሻ ተግባር ሁሉ የናንተ መገለጫ ነው እኮ ንገሩኝ ባይ::
@natitube7021
@natitube7021 2 года назад
@@seadaali3117 sew emiyard kristian yelem enante eko alah we akber eyalachu tardalachu maferyawoch
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
@@natitube7021 30ሺ ሙስሊም በአንድ ቀን የረደ ቆሱ አያትህ ነው እንከፉ::
@kaltube7788
@kaltube7788 2 года назад
ደብረፅዮን ነው ትዝ ያለኝ አድ ጀግና የትግራይ እናት እዲ ገላቹት ነፃነታቹን እደዚ ብታውጁ ይሻላል ባይ ነኝ
@addisuzetewahdo4645
@addisuzetewahdo4645 2 года назад
ክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 የፍቅር ደብዳቤ ውስጥ ልብ ቅርጹ ላይ ጦር ሲል. ፍቅሩን ወደ ጦርሜዳ ልትቀይረው ነው አላለም።
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv 2 года назад
ክክክክ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
እኮ 😂😂😂😂😂😂
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
😂😂😂
@user-wt4rs8hy6c
@user-wt4rs8hy6c 2 года назад
ክክክክክ
@zebnabrhenu3797
@zebnabrhenu3797 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@user-ku6eq8ou7l
@user-ku6eq8ou7l 2 года назад
ዋው ፌልም የተሰራው አዳማ ወንጂን ሸዋ ነው ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ
@jerryat3217
@jerryat3217 2 года назад
Woow ምርጥ ነው አቦ ከደራሲው እስከ አክተሮቹ ከጀርባም ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ በርቱልን 👍ሰላም ለሀገራችን እና ለልጆቿ በያሉበትም ሰላም ያብዛልን 🙏🙏
@MrSherqi
@MrSherqi 2 года назад
ሰዎች በሰላም ነው? ፊልም ምን እንደሆነ አታውቁም እንዴ እንዴት ይህን ፊልም መሳይ ቅራቅንቦ ታደንቃላቹ? ታሪክ የለው ትወና የለው ስለተከፈላቸው ብቻ ይሰሩት ቀፋፊ ነገር ነው:: የህንድ ፊልም ቀድቶ ማቅረብ በዛላይ አበላሽቶ ማቅረብ 👺👺👺🥵🥵🥵😡😡😡😡
@soulinkg7542
@soulinkg7542 2 года назад
This is what we were hungry for to watch Ethiopian movie on another level. And da man that played as a dictator......Engdasew Habte - played a big roll!
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 года назад
ለማየት ጎጉቸነበረ ስጠብቀው የነበረ ፍልም ወላ❤️❤️ የሳኩት ሳቅ ላሚቱ ድረሱልኝ እያለችነው በእግሊዘኛ አላለም እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ ❤️
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
እኔ ፈልም አላይም ዛሬ ኮሜንት ላይ ድን የማንቃሽሽ ነው ሲሉ የመጣሁት ግ ን አንቺ ሙስሊም ሁነሽ እንድህ አይነት ኮሜንት ስሰጭ ኢስላምን እያንቃሸሹ እኒህ ጠንቃዪች
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 года назад
@@ethiopiawita5813 ምን ለማለት እደፈለግሽ አልፈባኝም 🙄
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 года назад
ላሚቱ በግለዚኛ ድረሱልኝ አለች አላለም 😂😂😂😍ምርጥ ነው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው ታኩር ፊልሞችህ የሌለ ምርጥ ነው ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን !
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 2 года назад
መጨረሻው ደስ ይላል ጀግና እናት እና ጀግና ልጅ👍
@mylove3870
@mylove3870 2 года назад
በሥንት ግዜው ላየው ነው እየጠበቅናችሁ ነበር 👍
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 года назад
ወዉ በጣም ብዙ ጊዜ ስጠቢቆ የነበረ ፊልም በጣም ምርጥ ነው ቤተሰብ በጣም አስታማሪ እና አዝንኝ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 💚💛❤
@nahomaddisu4511
@nahomaddisu4511 2 года назад
ፊልሙ ጥሩ ነበር: ነገር ግን ዳዱ እና ጠንቋዩ የለበሱት አለባበስ የእስልምና እምነት መገለጫ ነው: እንደዛ መደረግ አልነበረበትም !!! አሰባችሁታል የለበሱት አለባበስ የአንድን ብሄር አለባበስ ቢወክል ምን ሊፈጠር እንደሚችል ????
@habu4164
@habu4164 2 года назад
betam new yetenadedkut endet endi lebsew yseralu
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 2 года назад
ጊዜ ሲበላሽ እንዲህ ነው በጣም የሚያም የሚያስፈራ የሚያሳዝን የሚያስለቅስ የሚያበሳጭ ፊልም ነው
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 2 года назад
ነገር ሱሱ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ድል ለዕናት ሀገሬ 😥🙏🏿 ሰላምና ፍቅር መተኪያ ለሌላት ውድ ሀገራችን 🙏🏿
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ኤረ ቴዶ በጣም ይጨንቃል የአንተ ግዛት ከዚስ ይሰውረን የልጁ እናትምርጥ ተውናለች እውነት ነው ከዚህ በሃል አገራችን ለማፍረስ የሞከርኩት ሁሉ እራሳቸው ይፈርሳል አገራችን ነፃ ትወጣለች 🙏 እግዚአብሔር አገራችን ያድርግልን 🙏🇪🇹🇪🇹❤
@user-lc5xi7iv3u
@user-lc5xi7iv3u 2 года назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ ተዋናይ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን
@serinenohra3707
@serinenohra3707 2 года назад
Amen
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 года назад
አሪፍ ፊልም ከመሆኑ የተነሳ ሁሉም ሰለፊልሙ ኮሙቷል ይልመድባችሁ ኮሜንተሮች ምረጥ ፍልም ነው በረቱ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 2 года назад
😁😁😁
@genetemaryam3967
@genetemaryam3967 2 года назад
ዋውውው እንግዳሰው ወርቄ አንደኛ ነህ በስራወችህ ሳላደንቅህ አላልፍም👏👏👏👏👏በርቱ ምርጥ ፊልም ነው💖🌺💝
@getahungizaw20
@getahungizaw20 2 года назад
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ በእርግጠኝነት ምርጥ የተሳካለት ፊልም ይመሰለኛል
@user-cf7xl6fd5x
@user-cf7xl6fd5x 2 года назад
ስጠብቀው ነበር ይህን ፊልም❤🙏
@papitube5781
@papitube5781 2 года назад
አሪፍ ነው ወቅቱን የጠበቀ ፊልም እናመሰግናለን
@user-vj9ip3up7y
@user-vj9ip3up7y 2 года назад
በነካ እጃቹ የፍቅር ቃልን ልቀቁል ይለቀቅ የምታሉ 👍like
@mylove3870
@mylove3870 2 года назад
ይለቀቅ 👍
@user-qf2bo7ph3p
@user-qf2bo7ph3p 2 года назад
ይለቀቅ
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 2 года назад
የምፈልገውና ለማየት የጓጓው ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-su6gb7ps6q
@user-su6gb7ps6q 2 года назад
ይሄ ድራማ ወንጂ መሰራቱ እንዴት ደስ እዳለኝ😍😍
@alainalain7818
@alainalain7818 2 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ተገርሜ ያየሁት ፊልም ታኩር ብዙ ይጠበቃል ካንተ በርታ ቴዲዬ ትወና አደኛ
@hamzii7677
@hamzii7677 2 года назад
Yea takur
@igloocell6780
@igloocell6780 2 года назад
የበዛ ሰላም ለናቴ ይሁን ዉድ የሀገር ልጆች እዴትናችሁ ፊልሙ በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ትባረክ ለዘላለም
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 года назад
በነካ እጃችሁ የፍቅር ጥግ የሚለውንም ልቀቁልን ሌላው እንግዳሰው ስለየውት ደስ ብሎኛል
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 2 года назад
Tekekuwal eko
@kingoloco1373
@kingoloco1373 2 года назад
Salkan tube lay ale
@nuhamifanu4974
@nuhamifanu4974 Год назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 года назад
መጥፎ ገፀ ባህሪ ና ደፋሪ አድርጋችሁ ያቀረባችሁት ገፀ ባህሪ እምነትን አስታኮ ሰለተሳደበ እንጂ በጉጉት የጠበቃችሁት ፊልሙ ብዙም አይጥምም
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 2 года назад
በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፊልም እረግጠኛ ነኝ አሪፍ እደሚሆን😍😍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው በተለይ በአሁኑ ወቅት ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ያንፀባረቀ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@እምነት
@እምነት 2 года назад
ዋውውውውው የሚገረም ድራማነው እማማ ኢትዮጲያ ተሳኤሽ ቅርብነው ሁለየም ታሽንፊአለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@wondewonde9350
@wondewonde9350 2 года назад
በጣም አሪፊ ነው ፊልሞቻችን ከኮሜዲ እና ድራማ ዘውግ ወጥቶ እንዲህ የሆነ ከፍታ መድረሱን ያሳየናል ✍️✍️😘😘😘
@mesiytubcanal5007
@mesiytubcanal5007 2 года назад
Betam yemiyamr film
@halimass6758
@halimass6758 2 года назад
በጣም እሰተማሪ የሆን ፊልም ነው መጨርሻው በጣም ደስ ይላል
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
በሂወቴ እደዚህ በጣም የጋጋሁለት ፊልም የለም በዚላይ ምርጥ እና ጎበዝ ተዋናዮች ተሳትፈዉበታል ሞኬ ቴዲ ሀኒቾ አድላይ ዉስጤ ናቹ እደዉ በሞቴ ነፀብራቆች በሞቴ ዛሬ ልቀቁልን ፈታ አርጉን
@selamyoha3209
@selamyoha3209 2 года назад
ላንቺ ሲሉ ለቀቁት😁
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
@@selamyoha3209 😃😃😃 እና ተመልካች ንጉስ ነዉ እኮ
@asmrewtekle7945
@asmrewtekle7945 2 года назад
ነፂ
@zinetseid6392
@zinetseid6392 2 года назад
ለምንድን ነው ሁሌም ጠንቋይ የሙስሊም የምታንፀባርቁት እኛ ሙስሊም ጠንቋይ አይደለም
@Sarasara-nl2jc
@Sarasara-nl2jc 2 года назад
ለኔ ግን እንደ ሙስሊም አማኝ እና ለባሽ አድርጎ ማቅረቡ አላማው አልገባኝም.:: እንደኔ እንደኔ ሽሙጥነቱ ነው የሚታየኝ:
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
የግራኝ መሃመድ ተከታዮች አትንጫጬ
@Sarasara-nl2jc
@Sarasara-nl2jc 2 года назад
@@hasetworku5592 እሄን እኮ ነው የተጠራጠርነው:: የናንተ አይነቱ ጥላቻ ያሠከረው ሀሳብ እና እቅድ መሆኑን በከፊሉም ቢሆን ስለገለፅከው እናመሰግናለን:: ከናንተ አይነቱ ጥላቻ ሸክም ሁኖበት ከደከመ ሰው ይሰውረን ነው:: አንተንም ያድንህ እንግድህ
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 года назад
@@Sarasara-nl2jc ሁሉንም ነገር አትያዙ ይህ የህንዶች ባህላዊ አለባበስ ነው ኣ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው!!በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም እውነትም ግዛት እናትኮ እናት ናት መጨረሻው ያምራል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እንኳን ለተክልዬ ወራዊ በኃል አደረሰን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም እንዲያረግልን ተክልዬ ያማልዱን አሜን በሉ ዘመድቻችንን ባሉበት ሰላማቸዉ ይምጣ😭🥱🥱🥱💚💛❤💚💛❤💚💚❤🤲🤲🤲🙏🙏
@slwas1841
@slwas1841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@slwas1841 የአባታችን በሰከት ይደርብሽ አሜን ብለዉ ከፈጣሪ የፈለግሽዉን ያሰጡሽ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
አሜን🙏🙏🙏እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን
@mebratyetewabech2560
@mebratyetewabech2560 2 года назад
በጣም ምርጥ ነው ታኩር ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ
@Maleda223
@Maleda223 2 года назад
ከረጅም ግዜ ቡሁዋላ ዩቱዩብ ላይ ከተለቀቁ ፊልሞች ተመችቶኝ ደስ ብሎኝ አየሁት ፊልሙ ብዙ መልእክቶች አሉት ቀረፃው አሪፍ ነው ሎኬሽን መረጣውም እንደዛው የሁሉም አክተሮች ብቃት እንዳለ ሆኖ ለማንኛውም እኔ በግሌ አመሠግናለሁ የዚህ ፊልም ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አድናቂ ነኝ ቺርስ ለሁላችሁም ባላችሁበት 🍷
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን እስኪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
@menbinegash4834
@menbinegash4834 2 года назад
በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው በዛላይ ሰፈሬ የተሰራ የሰፈሬ ልጆች ሁሉ አሉበት ደስ ብሎኛል❤
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
የት ነው ቦታው?
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 6 месяцев назад
የት ሀገር ናት ቦታዋ ታምራለች
@user-wm1lz8ow2h
@user-wm1lz8ow2h 4 месяца назад
ማርያምን ብዙ ፊልም አይቼ አውቃለሁ እንደዚህ ፊልም ልቤን የነካው ፊልም የለም mother ምርጥ ተዋናይ ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጀግና እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️
@user-tb2oe2jt3q
@user-tb2oe2jt3q 2 года назад
በጣም አሪፍ ፊልም የተለቀቀ በት ሰአት ጡሩ ነው ለጁንታ ይሆነዋል የደብረፂወን መጨረሻ እንደ ዳዱ ያርገው
@emu7784
@emu7784 2 года назад
አስተማሪ ፊልም ነው ግን የኢትዮጲያ ፊልሞች ላይ ሲጋራ አልኮል መጠጦች ካርታ የመሳሰሉት ባይካተቱ እንደሀሳብ ትውልድ ሚያንፁ አይደሉም
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 года назад
አጨራረሱ ምርጥ ፊልም በተለይ ጓደኛሞች ከልብ ጓደኞች ነው ወረት የሌለው ጓደኝነት እስከ ፍፃሜ ለጓደኛ ዋጋ መክፈል አገር ደግሞ የጋራ ነው ከደዚህ አይነት ስርዓት መውጣት አለብን ሲሞት ተጥሎ ለሚኬድ የኔ ማለት አግባብ አይደለም ምርጥ ፊልም ነው
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Bitikill hager yegra new
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 года назад
ምርጥ ፈልም እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቃት❤🙏
@user-zu6ru9gh2w
@user-zu6ru9gh2w 2 года назад
ሁሉም በአገር ያምራል ውዶቸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@romedanmohammed8822
@romedanmohammed8822 2 года назад
በጣም አስቀያሚ !!!ምክንያቱም ይህ ለይማኖትን የሚያንቋሽሽ እንዲሁም በአንዱ ሀይማኖት ብቻ አለባበስ የሚያተኩር ፡እና ገምጋሚ የሌለው እንዲሁም ዳይሬክተር የሌለው !!!!
@ferhywotteliila4332
@ferhywotteliila4332 2 года назад
እኔ በጭራሽ ፊልሙን አልወደድኩትም ምንም የተሰራበትን አከባቢ አይወክልም የተሰራበት አከባቢ መደር ተወልጄ ያደኩበትነው ሰፈሬ ለደዚ አስቀያሚፊልም ለምን መረጡት የኔመደር እስላም ክርስትያኑ በፍቅር የሚኖርበትነው እኔ የራሴን ሀይማኖት አክብሬ የሌላሀይማኖት አለባበስ አከብራለው
@kal5287
@kal5287 2 года назад
Wow rakauibet ለደራሲው ክብር ይገባል ❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@martaambel281
@martaambel281 2 года назад
wow በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የእውነት ምንም አይወጣለትም አንደኛ ነው ሊሸለም ይገባዋል በጣም ነው የወደድኩት ከነዛ አዛ ከሆኑ ፊልሞች ገላገላቹን ቴዲ የትወና ብቃትህ የእውነት ከቃላት በላይ ሆኖብኛል ጀግና ነህ በጣም ነው የምወድህ ታኩር በርታልን ይሄን የመሰለ ምርጥ ፊልም ዋጋ ከፍላቹ ሰርታቹ ስላበረከታቹልን ከልብ እናመሰግናለን አሁንም ድረስ ብቃት ያላቸው ድንቅ ደራሲያንና ተዋንያን እንዳሉ እረኛዬ እና ግዛት ማሳያ ነው እንወዳቹሀለን በርቱልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@geditages3600
@geditages3600 2 года назад
ገራም ፊልም ❤️ አሁን አገራችን ከለችባት ችግር እና መከራ ነፃ የምት ወጣ ዘመንም ቅርቡ ነው አይዞሽ አገሬ 😭😭
@ggfgg3733
@ggfgg3733 2 года назад
😥😥🌹🌹
@nefissaethiopia6031
@nefissaethiopia6031 2 года назад
💔🇪🇹💔😰
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
እውነተኛ ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ወቅታዊ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ስለምታቀርቡልን እንወዳችኋለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ዛሬ ደሴና ኮምቦልቻ ብዙ ሀገሮች ነፃ ስለወጡ ደስ ብሎኛል ድል ለውዱ መሪያችን ድል ለእምዬ ኢትዮጲያና ለጀግና መከላከያ ሠራዊቶቻችን ኑሩልን ክብር ለእናንተ🇪🇹♥️
@astubtube
@astubtube 2 года назад
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማየት የምፈልገው ፊልም ነው ጥሩ ነው እንደጠበኩት ባይሆንም እኔ ከዚህ በላይ ነበር የጠበኩት ተዋናዮች ጎበዝ ናቸው
@samifm102malaku5
@samifm102malaku5 2 года назад
ኢትዮጲያ ውስጥ ከአየኀቸው ፊልሞች ውስጥ "ግዛት" አንዱ እና የእኔ ምርጥ ፊልም ነው። በተለይ "ዳዱ" ዋው፣ዋው፣ዋው የአመቱ ምርጥ የወንድ አክተር ተዋናይ ሊሆን ይገባዋል። ደራሲው እ/ር ይባርክህ ‼ ዳይሬክተሩ አምዕሮህ ይባረክ፣ ካሜራ ማኖች ዋው፣ዋው ኢትዮጲያ ትኮራባችኀለች ።በአጠቃላይ ሁሉም" የግዛት " ፊልም ተዋንያኖች ለእኔ የአመቱ የአማርኛ ፊልም አንደኞች ናችሁ ‼ ኢትዮጲያውያን የፊልም ባለሞያወች ከ"ግዛት " ፊልም ብዙ ሊማሩ ይገባል ። እ/ር ይባርካችው።
@saragach9525
@saragach9525 2 года назад
ዋው እንጠብቃለን ትውልድ ሃገሬላይወንጂ የተሰራ ፊልም
@bestebeste448
@bestebeste448 2 года назад
ተለቆወል
@saragach9525
@saragach9525 2 года назад
@@bestebeste448 እሺ አመሰግናለው
@yeberuknafaki1222
@yeberuknafaki1222 2 года назад
ሳራዬ የአገሬ ወንጂ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
@tsegayehailu315
@tsegayehailu315 2 года назад
የመጨረሻ ደሜን ያፈላ ፊልም🙄🙄ከዚ ፌልም የወደድኩት የሜካፕ ስራውን ብቻ 🙄🙄🙄ደሞኮ .....የ 6አመት ልጄ እንኳን እፀፅ ሲያወጣለት ነበር ......ሀገር ምድሩ ያወቀው ያባት ሞት እሩቅ ሀገር ሄዷል ይባላል 🤔🤔🤔🤔ቂሊጦ ልታሳስረኝ የሚላት 😢😢😢
@jerusalem6576
@jerusalem6576 2 года назад
እኔ እራሱ ግራ ገብቶኝ ነበር
@user-ui5kj9jj9n
@user-ui5kj9jj9n 3 месяца назад
Wow mert film enatoch hulem gegna nachew yenatochachenen edme etef yargelen❤
@sofiyaworku38
@sofiyaworku38 2 года назад
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲው በእውነት ምስጋና ይገባሀል ክበርልን❤️
@user-Berry.k
@user-Berry.k 2 года назад
ምንም ሊገባኝ አልቻለም ፊልሙ የዚ ዘመን ታሪክ ነው ወይስ የድሮው ዘመን በቃ ዝብርቅርቅ አለብኝ 🤦🏾‍♀️
@user-ft7xb7es6r
@user-ft7xb7es6r 2 года назад
በነ ኑጉስ ዳዉት ዘመን ይመስላል
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 года назад
ብዙ ሰዎች ቤተሰብህን ገለዉ አለቃህ ሁነዉ ታገለግላቸዋለህ
@mesitube5004
@mesitube5004 2 года назад
እረ ወይኔ ጠንቋዩ በሳቅ ገደለኝ 😁😁😁😁😁በተረፈ እያዝናናም እያስፈራራም ፈታ ያለ ፊልም ነው ወይፈን አምጣና እሰር ጥቁር ድምትም አይይይይይይ ያበደ ፊልሜ ነው ምስጥጥ ብየ ነው እያየሁ የጨረስኩት
@tsehayasafa8646
@tsehayasafa8646 2 года назад
ምርጥ ፊልም በርቱልን የትወና ጥግ ደስ ይላል በሀገሬ
@yeberuknafaki1222
@yeberuknafaki1222 2 года назад
ፀሁዬ አገራችን ላይ የተሰራ ምርጥ ፍልም ነው
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 года назад
ዋው የሚገርም ፊልም የምር ቴዲ ትለያለህ ሁሉም አሪፍ ትወና ግን ሚቀጥል ይመስለኛል በርቱ ብያለው❤
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 года назад
🙆 _#አዬ__ _*_ቴዶ_*_ በስበቡ የደረቀ እራስህ _*_በቅቤ_*_ ራሰ_ !! ! ! ! 😜🙉🙊🙈😁👈
@user-eg4ij7ch9h
@user-eg4ij7ch9h 2 года назад
😂😂😂😂😂
@hananemohammed1551
@hananemohammed1551 2 года назад
የእንግዳሰው አለባበስ ምንን አስመልክቶ ነው???? እምነትን የሚወክል አለባበስ መጠቀም አስፈላጊ አይደለም አልባሳቱን የተጠቀማቹት ምን አይነት መልዕክት ለማስተላለፍ እንደፈለጋቹ ፈጣሪ ነው ሚያቀው
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
የግራኝ መሃመድ ተከታዮች ጨካኝ መሆናቸውን የሚገልፅ ነዋ ከዚህ በላይ ነው ግራኝ ያጠፋው እኮ ምድረ አራጅ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 2 года назад
አይኑን ገልጧል ሌላ part አለው መሰለኝ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@zebu4271
@zebu4271 2 года назад
ሳንሞት ለቀቃቹልን ግሩም ፊልም ነው ቴዶዬ ሀንዬ ምርጦች ውድድድድ❤
@dohairti5609
@dohairti5609 2 года назад
የኢስላምን ሃይማኖትን ሚያንቆሽሽ ፊልም ነው። ሂጃብ ለብሳ ጠንቆይ ቤት ምን ትሠራለች ጠንቆዩ ለምን የሠላት ቀሚስ ይለብሣል😡😡😡😡😡😡ወ ዘ ተ አስፈላጊ አይደለም
@sarashemalsa8324
@sarashemalsa8324 2 года назад
Shek husen imibalwun xaqiyi yedak sayiqwu mini tazabraqlk
@user-ey6cl4jx5r
@user-ey6cl4jx5r 2 года назад
ኢስላም ጠንቋዮች አደላችሁሞይ አጣዬ ሆራን የሞላዉ የኢስላም ጠንቋይ አይደለሞይ ጫታቸዉን እየቃሙ
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 года назад
ጠንቋይ ላልሽ ሽክ ሁሴን ና ልጃቸው እ ሌላው ይህ አለባበስ የህንዶች ባህላዊ አለባበስ ነው ።።
@samsonalebachew158
@samsonalebachew158 2 года назад
ቆንጆ ነው ግን አናቱ በጥይት ተመቶ ህንድ ፊልም ላይ ራሱ የተነሳ የለም
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 года назад
😂😂😂
@sadaahmed8269
@sadaahmed8269 2 года назад
ዋው ወንጂ ሸዋ የተሰራ ፊልም ሀገራችን 😍አሪፍ ፊፋም
@menbudes7763
@menbudes7763 2 года назад
ስጠብቀው የነበረ ፊልም የወንጂ ሸዋ ልጆች ስወዳችው አቦ ኑሩልኝ
@zaharazahara9960
@zaharazahara9960 2 года назад
ግን አልገባኝም በጥባጮችን ለምን በሙስሊሞች ማስመሰል ተፈለገ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እኮ የሀገር መከታወች ናቸው ስለዚህ ፊልሙ ፍትሃዊ አይመስለኝም በበኩሌ
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 года назад
ቁጥር ሁለት ይኖረዋል ብዬ እገምታለሁ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት።
@nigeman3897
@nigeman3897 2 года назад
Waw arif film new leyet yale.gin acheraresu ayameim.
@balayneshbonsa1818
@balayneshbonsa1818 2 года назад
Betam mirt filim new bertulin e.r hagerachinin salam yadirgilin ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@natnaelbahiru8981
@natnaelbahiru8981 2 года назад
ቴዶ በጣም አሪፍ ❤❤❤ bertalen
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ፊልሙ ጥሩ ነበር ካሜራ ጥራት የለዉም ለምን በጥቁር እዳደረጉት አላዉቅም ግዴት የዱሮ ለማስመሰል ከለር መቀየር አይጠበቅባችሁም
@manorfilms1987
@manorfilms1987 2 года назад
አዲስ መላኩ ታደሰ አንደኛ አንተ ብቻ ፃፍ በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tiztaamare1223
@tiztaamare1223 2 года назад
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው አሁን አገራችንላይ ሚፍፀመው ግፍ
@super12star
@super12star 2 года назад
በአይነቱና በድርሰቱ ለየት ያለ ፊልም ነው❤👍
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤🇪🇹😥😥
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 2 года назад
እጅግ በጣም ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው በርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል በተለይ ቲዲ ውይ ግን ትንሽ ያስፈራል💓በተረፈ💓በርታ💓ወንድም ታኩር
@Seble67
@Seble67 6 месяцев назад
ዋው ዋው ዋው👏👏👏👏👏👏 ክብር ለሴት ልጅ እሚገርም ወጣ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Далее
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Просмотров 194 тыс.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20