Тёмный

"ግጥሙ ተደምስሶ ነው"🤣 እንዴት እንመልስ😂😂... አዝናኝ ጨዋታ ከድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 114 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 240   
@atlabachew1
@atlabachew1 6 месяцев назад
ኢቢኤሶች አሁን ገና አስፋውን የሚተካ ሰው አግኝታችሀል እጅግ በጣም ጎበዝ ነው 3 ሰውን የሚተካ ነው ካሳሁን እሸቱ ቅጠሩት
@bezutadesse7441
@bezutadesse7441 6 месяцев назад
የኢቢኤስን ድምቀት ገና ዛሬ ተመለሰ ከአስፍዬ በሀላ ማየትሁሉ ደብሮኝ ነበር ዛሬግን አስፍዬ ተመልሶ የመጣነው ከነመልኩ እስከቅልጥፍናው ኢቢኤሶች አስቡበት
@Yohannes319
@Yohannes319 6 месяцев назад
ካሳሁን አቅራቢ የመሆን አቅም አለዉ ebs እንዳያመልጣቹ በጣም ጎበዝ ነው
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih 6 месяцев назад
አስፍቲ ሁለተኛው ሀረካቱ ሁሉ እደሱ ነው ኢቢኤሶች እሱን አስገቡልን
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 6 месяцев назад
Kuch rasun
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 6 месяцев назад
ኧረ ebsሶች ካሲሽ እሁድ ላይ ይስራ። በጣም funny ነው።
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 6 месяцев назад
Kasahun for EBS show host!! He should be nominated. I’m going to be the first vote 🗳️. Go kasish go kasish go go 👍✊
@HABTAMUSEMAGNE-fw5se
@HABTAMUSEMAGNE-fw5se 6 месяцев назад
yaah, ur right
@haregewoinFenta
@haregewoinFenta 6 месяцев назад
ቁጥር ሁለት አስፊቲን በካስሽ አየነው እሱ ይግባ ፍቃደኛ ከሆናችሁ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 месяцев назад
Melkum yemeselal
@user-on1ou5go6m
@user-on1ou5go6m 6 месяцев назад
ዉይ ካሳሁን የዋህነቱ ከፊቱ ያስታዉቃ ፈታ ያለ ሰዉ❤❤❤❤❤❤
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 6 месяцев назад
❤❤ካስሽን የebs ዎስት ቢሆን ደስተኛ ነኝ በጣም ፈታ የሚርግ ሰው ነው ሁሉ ነገሩ ለሆስት የሚሆን ነው አስፊቲን ይመስላል እኮ ደሞ አድናቂ ነኝ ካስሽ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ኑሩልኝ❤❤❤
@solomonsamuel2265
@solomonsamuel2265 6 месяцев назад
ካሳሁን ትክክለኛዉ የአስፊቲን ቦታ ሸፍኖ እሁድን በ ebs ፕሮግራምን ተወዳጅነቱን የሚያስቀጥል ብቸኛዉ ሰዉ ነዉ።
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 6 месяцев назад
የእውነት ካሳሁን አሸቱ የ EBS ሆስት መሆን አለበት ,ከሙዚቃው በተጨማሪ ,በጣም ኢቢኤስን ፈታ ያረገዋል ....pls try to consider it, dear EBS managers
@christianworldtube
@christianworldtube 6 месяцев назад
Lek new❤
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 6 месяцев назад
መቀጠር አለበት
@Abi-ot6yp
@Abi-ot6yp 6 месяцев назад
Ewnet new asfishin mimesel ngr alew chewatwm yamral
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 месяцев назад
በትክክል👍
@seblebelay9894
@seblebelay9894 6 месяцев назад
omg that is a good point
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 6 месяцев назад
ዋውውው የዛሬው እንግዳ ቁርጥ አስፊቲን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ ያለ ነው አደመቀው ebs ደመቀ ባንዴ ድባቡን አመጣው
@rabiwello2972
@rabiwello2972 6 месяцев назад
ምርጥ ሰው ካስሽ ሆስት ብቶን ራሱ አሪፍ ነው ❤❤❤
@user-xg6xh1fj9n
@user-xg6xh1fj9n 6 месяцев назад
ካሥሽ 10 አመት የሠው ዘፈን ለማውጣት ከመጠበቅ የለፉበት ምንም አይነት ይበረታታል ግን አተ ትችላለህ በጣም በጣም ቆጆ ድምፅ ከሥነምግባር ጋራ !!!!!!!!!
@banchuasres2978
@banchuasres2978 6 месяцев назад
ካስዬ ምርጥ ሰው ዳኒ በደምብ እየለመድክ ነው በርታልን
@user-yo7nl7jf5e
@user-yo7nl7jf5e 6 месяцев назад
የእውነት ካስሽን ወደነዋል yebs ሆስት ይሁንልን👍👍
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
አስፊቲን የሚተካ ካስሽ ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 месяцев назад
ካስዬ ሁሉ ነገርክ ቅጥነቱ ከነ እንቅስቃሴው አስፊቲዬን መሰለኝ እውነት❤🙏
@redina9096
@redina9096 6 месяцев назад
Kassye yemer he need to be a host of EBS 😍 he some how remind me of Asfti(nefsun yemarew)
@ethiopianall554
@ethiopianall554 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ ይሄን ሰዉ ኤቤሰ በቀጠረዉ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 6 месяцев назад
የአስፊቲ ቦታን ለዚ እንግዳ🙏👍👍👍
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 месяцев назад
ካስሽ ፈታ ያለ ሰዉ ነዉ ሆስት አድርጉት እስኪ 🙏🙏
@ansha298
@ansha298 6 месяцев назад
ምነው ኮሜቶች እኛነን ቀጣሪም አስቀጣሪም አላችሁ ሁሉም ሠው የራሱ ተሠጦ አለው እና አፍችሁን ዝጉት መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 6 месяцев назад
😅😅
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 6 месяцев назад
እውነግ ብለሻ ይሄን ቅጠሩልን ያንን አስወጡልን እያሉ የሰውን ሞራል መጨፈላለቁ ምን ይባላል ዳኒ በጣም ጎበዝ ነው እየለመደ ሲሄድ ደሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 месяцев назад
ዳኒምጎበዝነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 6 месяцев назад
ትክክል
@HirutGetu-py7wd
@HirutGetu-py7wd 6 месяцев назад
የእዉነት ትንሳኤ ልቤን ነዉ የነከኝ አስፍቲ ሲል!!!
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 месяцев назад
እንዴት እንዳሳዘነኝ አፉን ያዘ እኮ የኔ ምስኪን 😢😢😢
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 6 месяцев назад
ካሳሁን መልኩ ቁርጥ አስፋው መሸሻን ይመስላል።😮
@mahitata5377
@mahitata5377 6 месяцев назад
እባካቹ ካስሽን አስገቡልን ebs ላይ wow
@kukulu99
@kukulu99 6 месяцев назад
ካሳሁን አስፋው ትንሽ ይመስለዋል
@mekdesalemayehu3391
@mekdesalemayehu3391 6 месяцев назад
ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ ምርጥ ሰው ካሳሁን እሸቱ ምርጥ ሰው
@TensaySetege
@TensaySetege 6 месяцев назад
ካሳሁን የሆነ ነገሩ አሰፊቲን ይመሰላል❤
@yodiemeru203
@yodiemeru203 6 месяцев назад
ማን ይሆን ብዬ ነበር በጣም አሪፍ ልጅ በአስፊት ምትክ እድሜ ከጤና !!
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 месяцев назад
እውነት ካስዬን በአስፍዬ በታ ተኩልን ❤🙏
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 6 месяцев назад
Asfitiye😭😭I always miss you my legend!
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 6 месяцев назад
ውይ ትሱየ የነዋይን አስፉቲ ብሎ ድግጥ አለ እፍፍፍ😢😢😢😢
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 6 месяцев назад
ዳኒ ስለተቀላቀለ ደስ ብሎናል ጨዋነቱ ፈጣሪ የአስፊቲን ነፍስ በገነት ያኑርልን
@leaderleader9067
@leaderleader9067 6 месяцев назад
ዳኒ የebs ግርማ ሞገስ በርታ ቀጥል እምላክ ይርዳህ
@workefaris9447
@workefaris9447 6 месяцев назад
ስታምሩ ይገርማል ካሳሁን አስፍሽን ይመስለዋል 🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 месяцев назад
I vote kasahun to be ebs host ❤
@fatumibintosman2864
@fatumibintosman2864 6 месяцев назад
ካሳሁን እሸቱ ቁርጥ አስፊቲን😢 በአስፊቲ ቦታ አስገቡት ዘና ያለ ሰው ነው መልኩ እራሱ ይመስላል
@abby8509
@abby8509 6 месяцев назад
አሁን ይቱቡ በሙሉ ካስየ ለሉላ ዘፈነላት ብለው ያጨናንቁታል 😂😂😂😂😂
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 6 месяцев назад
ክክክክክክ
@suzimulat6611
@suzimulat6611 6 месяцев назад
ተመልካች ብትጋብዙ ተበሉ ነበር በጣም ጎበዝ ሰዎች አሉ ❤
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih 6 месяцев назад
አስፍቲን አስታወሰኝ የዛሬው እግዳ በሱ እግር ይስራልን እሱን ያስታውሰናል ሁለ ነገሩ እደሱ ነው
@user-pp5ku2md8y
@user-pp5ku2md8y 6 месяцев назад
እኔማ ጃፒን ቢያለጉት እያልኩነበር ቢያንስ አስፊቲን ይወክለዋል ወይአስፊቲ😂😂😭😭😭😭😭
@medinegni7792
@medinegni7792 6 месяцев назад
90s የት ናችሁ በትዝታ ጭልጥ ያልኩት እኔ 😢😢
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 6 месяцев назад
ወይኔ ካሳሁን አስፊቲን ባይተካም ይስተካከላል ያዝናናል ከምር ❤❤❤
@menshafedlu7295
@menshafedlu7295 6 месяцев назад
ካሣሁን በጣም ፈታ ያለ ነፃ ሰው በጣም ነው ፈታ ያደረጋቹኝ ዳኒዬም ይመችክ ሉላና ትንሱ በጣም ነው ምወዳቹ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 6 месяцев назад
በጣም የምወደው እና የማደንቀዉ አርቲስት ዳኒ
@lebeam4937
@lebeam4937 6 месяцев назад
ዳኒ ተመችቶኛል
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 6 месяцев назад
ትንሱ የዱሮ ሞራልህን አምጣዉ❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 6 месяцев назад
​@@BeletuSntayehuበጣም,
@hananomuer8460
@hananomuer8460 6 месяцев назад
በጣም ያሳቀኝ ትንሱ😂😂😊😍
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 6 месяцев назад
Ere ASFAW TEGEGNE THIS GUY THE SINGER SHOULD BE A HOST PLEASE ASK HIM HE IS JUST ACTING LIKE ASFAW PLESEEEEEE WE NEED HIM EBS PLS REPLY 😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@Zuzu-i8t
@Zuzu-i8t 6 месяцев назад
የዛሬው ፕሮግራም አሪፍ ነው 😂
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 месяцев назад
ዋው ካስሽ በጣም ይችላል🥰
@nerayotsehaye133
@nerayotsehaye133 6 месяцев назад
Lula Gezu full package EBS ሰው ኣግኝታችኋል
@shitureshad9861
@shitureshad9861 6 месяцев назад
ሉላእኮ እስማርትናት wow
@ሲጳራ
@ሲጳራ 6 месяцев назад
ዳኒየ ምርጥ ሰው ሲያምርብህ እንኳን እንኳን በደና መጣክልን በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁክ
@marmar803
@marmar803 6 месяцев назад
ደግሞ ዳንኤል ተገኝ አቅራቢ ሆነ ምንድን ነው ?? ለምን ለሌሎች ጥሩ የፕሮግራም መሪነት ችሎታ ( ተሰጥኦ) ላላቸው ቦታውን አይሰጡትም ?? ዳንኤል ስራ አለው ተፈጥሮውም የፕሮግራም መሪነት አይመስለኝም 😔!!!
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 6 месяцев назад
Betikikil
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 месяцев назад
እንዳ አሰፊቲ ያለ ሰውዬ ደሰ የሚል ቀጭኑ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 6 месяцев назад
ዳኒ ጎበዝ ዘና ታርጋለህ ስራ በቆሚነት
@Fixlix
@Fixlix 6 месяцев назад
የትኛውን ካሳሁን እሸቱ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂 የዳኒ freedom ደስ ይላል እኔ ኮ ሚያስቀኝ የትንሳዬ መቁለጭለጭ 😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 6 месяцев назад
አትፍረዱ,አብሮ የሚሰራውን,ቀራቶ ለኛምበጣም አዝነናል ስሜቱ,ይጉዳል
@makis1623
@makis1623 6 месяцев назад
አስፋውን ብታስነሱት አይሻላችሁም ኮመንታተሮች አበዛችሁት ኤጭ
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 месяцев назад
ሳኡድ አረብያ ላይ ተቀምጨ ይሄን የጨማ ትርጉም ገና መስማቴ ነው 🤔
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 6 месяцев назад
ውሸትነውእኔምአልሰማሁም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 месяцев назад
ምድነው ተባለ እኔ በደንብ አልሰማሁትም
@user-ct3yc5uq3e
@user-ct3yc5uq3e 6 месяцев назад
አስፍይ ድምቀታችሁ ነበር ግን ፈጣሪ ያለዉ ሆነ አስፍዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢በተረፈ በርቱ እንወዳችሁ አለን❤❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 6 месяцев назад
ኢቢቢየስ በአስፊቲነበር ሚደምቀዉ ለክን ይሁን ፈጣርየወደደዉን ይወስዳል ነብስይማር💔💔😢 ኑሩልን ❤❤❤❤ጥሩጫወታነበር
@user-vw883
@user-vw883 6 месяцев назад
Kasa ebs akirabi yihuni yadamikali❤❤
@winniedawit4823
@winniedawit4823 6 месяцев назад
ኪድዩ እንጠብቃለን የኔ ቆንጀወ
@fatumashukur407
@fatumashukur407 6 месяцев назад
Kasish look like Asfawin yimeslal
@user-qc1fg2yx7i
@user-qc1fg2yx7i 6 месяцев назад
ውይ ስታምሩ ናፍቂ እና መቅዲ ናቸው በዘፈን አንደኛ😊
@halahala4515
@halahala4515 6 месяцев назад
ምንም ቢሆን አስፍየን እሚወክል የለም ebs ,,,አስፊቲ ጋ ቀረ
@user-Kal21
@user-Kal21 6 месяцев назад
ዳኒ❤
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 месяцев назад
😂😂የሉላ ኮንፊደንስ
@Alhamdulillah591
@Alhamdulillah591 6 месяцев назад
መቅድ ትመለስ የምትሉ ❤
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 месяцев назад
Trefebet hasab yelesh
@TradeMasterassiddiq6792
@TradeMasterassiddiq6792 6 месяцев назад
Kassahun wellahi asfishn kurt new mimeslew lezaw negere sraw hulu esun astawesegn hire this man ebs
@infoshare5181
@infoshare5181 6 месяцев назад
kasish got the sprit of Asfaw Meshesha former beloved ebs host
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 6 месяцев назад
Dess sitluw hulachum❤❤❤❤❤❤
@mubarektub8129
@mubarektub8129 6 месяцев назад
የአስፈው ምትክ ካሰሁን ምርጥ ችሎታ
@Menbulala
@Menbulala 6 месяцев назад
Kashi tensu mekidi yhunuln ❤❤❤❤
@user-ez8kc9yq8v
@user-ez8kc9yq8v 6 месяцев назад
Ahun Gena sew agegnachu kasesh 🤝asfaw
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s 6 месяцев назад
አይ ተንሱ ዝም በቃ❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 месяцев назад
ደግጦእሱአስፍውጋነውየሚፍታታውአፎ
@Fixlix
@Fixlix 6 месяцев назад
የኔ ማር ስትሽኮረመም ❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 6 месяцев назад
ካስሽ ፈታ ያለ ሰው ስወደው ድምቅ አደረጋችሑ
@selamawitfasil63
@selamawitfasil63 6 месяцев назад
አስፊቲ የተካ ምርጥ ሰው ተገኜ
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 6 месяцев назад
Please Daniel is formal we need this singer on Asfiti place😊😊😊😊😊
@bitaniyasolomon9523
@bitaniyasolomon9523 6 месяцев назад
Tinsae sichefir Mr.Bean tiz yelegnal
@tsedeniamengesha7286
@tsedeniamengesha7286 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 6 месяцев назад
እሁድን ቢ እቤሰ አዝናኝ ጨዋታ ኬሲሰት ጀምሮ ነው ይምታላሌፋ
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 6 месяцев назад
ዳግም አስፊቲ ተገኝትዋል እባካችሁ ካስሽን አስገቡልን የአስፊቲን ማስታወሻ ይሁነን ከአቋቋሙ ከአለባበሱ አስፊቲ እጁን እሚያረጋት ነገር ሁሉ ይመሳሰላል ቅልጥፍና እረ ስንቱ ደስ ይላል
@eshetbelhu3296
@eshetbelhu3296 6 месяцев назад
Perfect Replacement ❤
@meronjember-pk2fx
@meronjember-pk2fx 6 месяцев назад
good luck kasish, tru album new demo
@hayutube2065
@hayutube2065 6 месяцев назад
ቅመሞች የት ናችሁ online ቢዝነስ መስራት ምፈልጉ አዋሩኝ
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 6 месяцев назад
እንዴት
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 месяцев назад
በምን ላግኝሽ ሳኡዲ ከሆንሽ የእውነት በጣም ነው ምፈልገው ኦላይን መስራት ካየሽው fb አካውንትሽን አስቀምጭ 🙏
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd 6 месяцев назад
ምን አየንት ስራ ነው በምን ላገኝሽ እችላለው
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 6 месяцев назад
በምን እናዋራሽ እባክሽ እኔ መስራት እፈልጋለው
@Gemechu-pk7hv
@Gemechu-pk7hv 6 месяцев назад
ምን አይነት ስራ ነው
@applered4091
@applered4091 6 месяцев назад
ወይኔ አስፉውን ነው የሚመስለው ❤❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 6 месяцев назад
Betam tameralachu ❤❤❤
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 6 месяцев назад
ከዳኒ ይልቅ ሆስት መሆን ያለበት ካስሽ ነው ዋዉ አስፍሽን አስታወሰኝ
@kokykemal4146
@kokykemal4146 6 месяцев назад
አስፊቲ ናፈቀኝ የኔ ሚሥኪን
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 5 месяцев назад
እስኪ ካስሺ ኢቢኤስ ላይ ይቀጥል እምትሉ በላይክ 👍👍👍
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 6 месяцев назад
ውይይይ ካስሽ የኔ ሽቅርቅ😂❤❤❤❤
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 месяцев назад
Dani ye Sunday demkte neh brta
@RRuth8852
@RRuth8852 6 месяцев назад
Tensu,lulayie ,danny, and kassu enwedachwalen ❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 месяцев назад
ማነው እንደ እኔ ካሳሁንን ሲያይ አስፊቲን ያስታወሰ የምር ዳንሱም እንቅስቃሴው መልኩም አስፊቲን ነው የሚመስለው ትንሱዬ አስፋው ደበበ አለ የኔ ምስኪን😢😢
@wondwosengirma7143
@wondwosengirma7143 6 месяцев назад
Dani medrekun ademekew
@melatloyal5590
@melatloyal5590 6 месяцев назад
ዳኒዬ በርታ🎉🎉🎉🎉
@sarahj4895
@sarahj4895 6 месяцев назад
I was thinking if EBS can hire kasahun ye Asfiye mataka agagnen 😢
@Sofia-ne5br
@Sofia-ne5br 6 месяцев назад
Aktu asfytine yemeslale musikegawe
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 259 тыс.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 259 тыс.