Тёмный
No video :(

ጎረቤታሞች በገጠር አዲስ የገጠር አማርኛ ድራማ #2 /yegeter film 2021 

ዱካ Duka Tube
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 219 тыс.
50% 1

#amharic_film #mharic_drama #yegeter_film_2021
yegeter film 2021
ጎረቤታሞች በገጠር አዲስ አማርኛ ድራማ#1
• ጎረቤታሞች በገጠር አዲስ የገጠር አ...
ፍቅር በገጠር
• ፍቅር በገጠር fkir begeter ...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
@kahab1123
@kahab1123 3 года назад
♥♥♥♥♥♥♥👌
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 3 года назад
ገጨሁህ
@maisaaaa8470
@maisaaaa8470 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው በተለየ የሃገራችን ባአል ማበረታታ እደናተ አይኖተች ይብዙልን በተላይ በአለባበስ ጉዳይ ልብ እናድርግ
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 года назад
@@kahab1123 እህት እስከ ደምሪኝ
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 года назад
@@kahab1123 እህት እስከ ሁቢይ
@user-hm1xl5cy5u
@user-hm1xl5cy5u 3 года назад
ገጠርኮ ፍቅር አለ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@yaredbelete2941
@yaredbelete2941 3 года назад
gegema mehone nw meyakorash hhhhhhh
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
በጣም
@zzaa8354
@zzaa8354 3 года назад
ዉበቴ ደግሞ በርበሬ ብቻነዉደ የምታቀርበዉ ወጥ መስራትአችልም የገጠርልጂነን ሁለየበበርበሬ አይበላም
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
አልሰሩትም ይቀራቸዋል የምትሉ ሰዎች ጤነኝነታችሁ ያሳስበኛል የከተማ ልጆች ናቸዉኮ እንደዉም ጎበዞች ናቸዉ የማያቁትን ማህበረሰብ ወክለዉ መስራታቸዉ ጎበዞች ናቸዉ በርቱልን ድሮ ድሮ የገጠር ዘመዶቻችን ሲመጡ እንስቅ ነበር በንግግራቸዉ ኡፍፍፍ ደስኮ ሲሉ የዋሆች ናቸዉ❤❤
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 года назад
ክክክ ክክክ ስጋ እንኳን በይኖር ሹሮ ዬለም ወተት ኡርጎ አረ ስንቱ ምነው በበርበሬ ጨረሰቹት 😳🤔
@yalemdesie3437
@yalemdesie3437 3 года назад
ክክክክክክ ከቤተሰቦቻችሁ አትማሩምእዴ የገጠርባለሀብትእኮበማዳበሪያ አይቀመጡም የሙክት ቆዳነው መቀመጫቸው
@user-ur1gv4ev6p
@user-ur1gv4ev6p 3 года назад
ድራማውን በበርበሬ በመብላት ጨረሱት ምናለ ሌላው ቢቀር ሽሮ እንኳ ብትሰራ😃😄😅😅😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ክክክክክክክ
@mohmmed702
@mohmmed702 2 года назад
ሀሀሀሀወየው እኔምልልነበር
@naeema8184
@naeema8184 2 месяца назад
እኮ ሀብታምነኝ እያሉ😅😅😅😅😅
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 года назад
ለምድነው ምንግዜም በበርበሬ እጀራየምታቀርቢው የገጠር ሰው እኮ ብላልኝ ጠጣልኝ ብሉ እርጎውን ቀርቶ ጎመኑን ሽሮውን ሰርቶ ብላአፈርሰሆን የሚልነው ለምድነው የገጠርን ውበትየምታጠፊው የገጠርሰው ሞልቶትየተረፈው ነው ይህንን በርበሬሽን ወደዛበይ ሁለተኛየበርበሬእጀራ ወይም የመስራት ችግርካለብሽ ተማሪ እሳትም ስታነጅ አላየሁ
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 года назад
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@yalemdesie3437
@yalemdesie3437 3 года назад
በርቱ ግን በዎጥ የማታቀርቢ ባህላችሁ እደሡነውእዴ
@yalemdesie3437
@yalemdesie3437 3 года назад
አር ተጃጃላችሁ የክፍለሀገርሰው እደዚህ አይልም ኦኦኦኦኦ
@user-kj7iu3lp6e
@user-kj7iu3lp6e 3 года назад
ከከከከከከከ
@user-sg8io7jv4e
@user-sg8io7jv4e 3 года назад
እኔም ይገርመኛል ቢሞቱ ምእግብ ሰየርተው ሲይበሉ አያሳዩ ሲሰሩም አያሳዩ ምግብ የሌለ ይመሰል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ጎበዞች ናችሁ ከዚህ የበለጠ የመስራት አቅም አላችሁ በርቱ ።
@user-bw4zj5oc1o
@user-bw4zj5oc1o 3 года назад
አይ ገጠር የዋህነታቸዉ ደስ ሲል
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 года назад
እንባየ መጣ የገጠር ፊልም ሳይ ቤተሰቦቸን አስታውሳለሁ ይናፍቁኛል እግዚአብሔር አምላክ አሁንስ በቃሽ ብሎ ለሀገሬ መሬት አብቅቶኝ ቤተሰቦቸን ለማየት ያብቃኝ
@tube-vi5cs
@tube-vi5cs 3 года назад
በልጂነቷ እዲህ የሮጠች ስታዲግ አደት ልትሮጥ ነዉ አለች😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
ከክክክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮክክክክክክኮኮኮ
@tamratsisay2911
@tamratsisay2911 3 года назад
መሂናው ና በርበሬው ባይበዛ አሪፍ ነው😂😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 3 года назад
እባካችሁ በጣም ምርጥ ስራ ኦርጅናል የሆነ ነው አታቋርጡ እንጠብቃቿለን
@yaredbelete2941
@yaredbelete2941 3 года назад
gondere nhe mselgn hhhhh
@bilalediris9034
@bilalediris9034 3 года назад
ምነውበርበሬ ማታም ማልዳም አስተካክሉት ምግቡን
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 года назад
ክክክክክ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ
@user-wq6yh6gr9c
@user-wq6yh6gr9c 3 года назад
መሂናዉ የኔ እናት 😁😁
@user-qf8mc3nm3p
@user-qf8mc3nm3p 3 года назад
ክክክክክክ ሹሮኳ የለምደ
@sadaethiopia9707
@sadaethiopia9707 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ የልጆቸአቤት አላለም እራሣቸውን ልጅኮነዉ❤❤❤
@user-hr5jb8fg3h
@user-hr5jb8fg3h 3 года назад
ክክክክክክክ። በልጂነቷ እንደዝህ የሮጠይ አላላም እረ አሁንስ አበዛችሁት የግጠር ሰው ምልክምነው እንጂ እንድዚህ እማ አትጭወቱብን ሆ የዚህን ያህል ጀል አይደለንም
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 года назад
አይይይይይ እናትና አባቴ አስታወስኩ ከይቨርስቲ ሲመጣ አለ አባት የገጠር ልጅ መሆን መታደል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
ጌታሆይ፤አባክህ፤ማረን፤አንድ፤አድርገን፤ይህሁሉ፤ፍቅራችን፤ቀረና፤ዛሬ፤አይግዜ፤በጣም፤ደስይላል፤በርቱ፤ቀጥሉበት፤ፈጣሪ፤ይጠብቃችሁ🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ሁል ጊዜ በበርበሬ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
መኪናው መኪናው ብላ ሞተች ክክክክክ
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 3 года назад
የውበቴ ባል እና እነዚህ የኮበለሉት ተመችተውኛል 😅😅😅😅😅😅
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
ወይኔ መካነሰላም ሀገራችንን ስላሳያችሁን በጣም ደስ ብሎኛል
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
መካነሰላምነውእንደማሻአላህ
@hayathh1699
@hayathh1699 3 года назад
መከነሰላምነውደማሚ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
አወን ማሚየ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 года назад
ገጠር ውስጤነው ደስ ይላል ቀጥሉበት
@hewanakale6538
@hewanakale6538 3 года назад
በጣም የተጋነነ ነገር አለው የክፍለ ሀገር ሰው እንዲህ አይደለም
@user-mi1fk1ho3g
@user-mi1fk1ho3g 3 года назад
እረኛየ. እና ፍታ ዳኝ አሪፍ ነው ገጠርን ይገልጣል
@hewanakale6538
@hewanakale6538 3 года назад
@@user-mi1fk1ho3g እረኛዬ የተለየ ነው የሚገርም
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 года назад
እንጀራ በበርበሬ ሳዬው ምራቄ ተሯሯጠ
@user-yf9nu1bl5u
@user-yf9nu1bl5u 3 года назад
ሁልግዜ በር በሬ
@sadasada6123
@sadasada6123 3 года назад
@@user-yf9nu1bl5u እኔምእየልክነበር ሹሮተወደደመሠል ክክ
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 3 года назад
ሽሮ አላስፈጩመሠለኝ
@saadamohammed2604
@saadamohammed2604 2 года назад
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ቀጥሉበት
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 3 года назад
አይይ፣ገጠር፣ሁሉምነገር፣ደስይሌልኮ፣ትዝታ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 года назад
Mashalah kkk taamaralachuh kkkk Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia 💙💛❤💞🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habibatube1887
@habibatube1887 3 года назад
ዉየዉ ዛሬ በሳቅ ክክክ
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ እንኳን በስላም መጣቹህ
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።
@hqs8057
@hqs8057 3 года назад
ያበላሹታልጂ ደህና ነበር
@amenabegum3217
@amenabegum3217 3 года назад
ውይእቤትሳይገባ በነገርጠመርከውእሳ እዲህነውአባትነትይገርማል
@belayetwale1714
@belayetwale1714 3 года назад
በጣም ደስ የሚል እና አገራችንን ቁጭ አድርጋችሁ አሳያችሁን
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 3 года назад
Yeshiwa. Geberi. Aeylemenem. Dedeb. Nachihu. Kesaudi 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ድራማ ነው
@user-ym9tk2ug9x
@user-ym9tk2ug9x 3 года назад
ወጥ አሠራም ሁለየም በዱቅስ 🤔🤔🤔
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 года назад
ሀሀሀሀ እዳው ሁሌም ወጥ የለሽ በርበሬ እጅይ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 года назад
ቆይ ሁሌምበበርበሬ.
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 3 года назад
አባት እንዲህነው ሁሉም እንደዚህ ልጅን ቢመክር እንደዚህ አጠፋም ነበር ወንዱም ሴቱም አይለያቸውም
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
መሻ አላህ ስታምራ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
በጣም ደሰይላል
@medisleshi1723
@medisleshi1723 3 года назад
በጣም ደስ ይላል
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
ጉበዝ በረታ
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 3 года назад
ሁፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ውድድድድ
@fhhhj8227
@fhhhj8227 3 года назад
ጥሩ ነው ግንንን ሁሌ በርበሬ አይበላም ስጋው እርጎው ጎመኑ ምነው ሁሌ በበረበሬ ክክክክክክ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
ወይ አገሬ ፍቅር መከባበር ያለበት ያልተበረዘ ባህልና ወግ ያለበት በማነነቱ የማያፍር አዝመራው ከጎታ የሜዛቅበት አይ አገሬ ደጉ በርቱለኝ እኖወዳችሆለን በርቱ ወደቤቴ በመምጣት አበረታቱኝ እንዛመድ በቅነነት አንዛመድ
@tamr6n589
@tamr6n589 3 года назад
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ በት የኔውዶች
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 3 года назад
እኛን የሚገልፅ ጥሩ ስራ ነው
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 3 года назад
አንተ ሌባ ጡሩ የድራማ ሰው ዚሮ ዚሮ የገጠር ሰው የዋህ ጡሩ ጨወታ 🇪🇷👍👍👍
@yalemdesie3437
@yalemdesie3437 3 года назад
አር ውበቴ ዎጥ ስሪ
@user-hm1xl5cy5u
@user-hm1xl5cy5u 3 года назад
አሪፍ ነው በርቱ
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ሺሮ የለም እንዴ በተወደደ በርበሬ ጨረሳቹህት እኮ
@ryguygjfgy2525
@ryguygjfgy2525 2 года назад
😂😂😂አይይይይትዝታየሡሪዉነገራ
@lubabamuhammadmuhammad3118
@lubabamuhammadmuhammad3118 2 года назад
በል እንግድህ
@whsdfa3002
@whsdfa3002 3 года назад
ሁሌ በበርበሬ ሀሀሀሀሀሀ
@user-jk9bp9kf7u
@user-jk9bp9kf7u 3 года назад
አሪፍነዉ በርቱ❤❤❤
@yasinegatebo406
@yasinegatebo406 2 года назад
God bless u love father
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 3 года назад
ኦርጂነሉ የአማራ ክልል የገጠሩ ወግነው በርቱ ፣ደሞቸ ነችሁ ፣ሁሌም ተጉነችሁ ነኝ
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 года назад
ወንድም እስከ ደምረኝ
@rilelife1590
@rilelife1590 3 года назад
እውነት ለመናገር ሁለቱም ተዋናዮቺ አይቺሉም ብዙ ይቀራቸዋል
@hqs8057
@hqs8057 3 года назад
ሁሉም ብዙ ይቀራቸዋል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
የከተማ ልጆች ናቸዉኮ በባህሉ በወጉ ያደጉ ቢሆኑ መተቸት ትችያለሽ ምንም ከከተማ ልጆች ግን ከበቂ በላይ ነዉ ማበረታታት ነዉ የሚያስፈልገዉ
@fasa7843
@fasa7843 2 года назад
እረ ጎበዝ ናቸው ባህሉን እያስተማሩ ነው ቀስ እያሉ ደግሞ በጣም ያሳምሩታል
@user-ch9po7im5w
@user-ch9po7im5w 3 года назад
ሀሪፍ ነው ጠንክሩ😘
@jamelaabdullah3454
@jamelaabdullah3454 3 года назад
ትክክለኛወል ባህላችንን አሳዩን የመከነሠላምን
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 3 года назад
እኔናንች ብንሠራው እደት እደሚያምር ነበር ይሄንን ጎጃመኛቸውን ወደዛ ይጣሉልን የኛ ገራገርና ብልህ ሁሉንም በመልካም ሥነምግባርጵእንጅ እድህ የተጃጃለ ማንነት የለንም ወላሂ ምኑም የመካነሠላምን ገፀ ባህሪ አይገለፀውም ድርቅ ያለ አማርኛ ቅኔ የለው ለዛ የለው ለዘብተኝነት አረ ሥንቱ ሥንቱ እዳው ዜሮ ብቻ ወዶቹ ቦጅቧጃ ቆፍጠን ማለት የለ እዳዳዳ
@hayatselemtewatubem5857
@hayatselemtewatubem5857 3 года назад
እረ ይሄ መካነሰላም አይገልጥም ሆ
@hayathh1699
@hayathh1699 3 года назад
@@user-so6hw8bs1c ትክክልሆቢ
@user-bm7xb3ov7g
@user-bm7xb3ov7g 3 года назад
ቦርና ሀግር
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
መካነሰላሞችና ጎጃሞች ባህላችሁ ይመሳሰላል ወይስ አሰራራቸዉነዉ 😳😳
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
አሻንጉሊቱትንታንችትበልጣለችቁንጅናዋክክክክክ
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 2 года назад
ጠብቀን
@habibatube1887
@habibatube1887 3 года назад
ክክክክክክ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 года назад
የሁበቴአይነት ባል ይስጠን ፍጣሪ
@habtamubekele5544
@habtamubekele5544 2 года назад
ወኔ ደስይላል
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 3 года назад
ማርድ ነበርባችሁ አለዛ. ወተት እርጉ መፈለግ፣አለዛደሞ ከለለ ፆም ሁኖ ብላችሁ ፣መጨመርነበር ብቻ ሀሪፍነው ደሞቸ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 года назад
እረ ሴቶ አበዛቸው መህና ማለት አበዛች ምነው ያገሬ ገበሬ ይከን ያክል አይደለም ያውቃል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 3 года назад
መህናዉ ብላ ልትሞት ነዉ መህናዉ የኔእናት😆😆😆😆😆
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 года назад
@@user-yq7qf8fr9q አወአበዛችው
@Danie4127
@Danie4127 3 года назад
በበርበሬ ለምንድነው የሚትባሉ?
@abezuyoutube2585
@abezuyoutube2585 3 года назад
🥰🥰🥰🥰😘😘😘ክክክ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 3 года назад
ወተት በዋንጫ ወይም እርጎ ማድረግ አለባችሁ ከብት አላቸው kkkkkkkk
@Guest-gl9dq
@Guest-gl9dq 2 года назад
ጥሩ ጎሬበት
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 года назад
በፍጥነት ነዋ ቦረና ናቸው እንደ 😍😍😍😍😍
@user-dp2nr6fq3o
@user-dp2nr6fq3o 3 года назад
ዮ የቦረና ሰው እንዲህ ነወይ እቴዊ😄 ትንሽ አጋነኑት
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 года назад
@@user-dp2nr6fq3o ጀበናው ነው የተጋነነው 😂
@halimayimer8882
@halimayimer8882 3 года назад
ምነዉ በርበሬ በ በርበሬ ሆነ አልጫሽሮእኮ ብታረጉት ምንአለ
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 3 года назад
ሽሮ የለምደ ሁል ጊዜ በበርበሬ የሚበሉት 😂😂😂😂😂
@DukaTube16
@DukaTube16 3 года назад
ምን ይደረግ ያው ስንቀርጽ ብዙ ችግሮች ስላሉ ነው 👍😀😂😂
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 3 года назад
@@DukaTube16 እሱማ ልክ ነህ አብሽሩ ጠንክሩ
@ethupian5752
@ethupian5752 3 года назад
ክክክክ ደስ ይልነበር ግን ሁልጊዜ በርበሬ ነውዴ ክክክክ
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 3 года назад
ሽሮ ስለተወደደነው መሠለኝ
@ethupian5752
@ethupian5752 3 года назад
@@user-gp4kg9ie4j ክክክክ
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 3 года назад
@@user-gp4kg9ie4j kkkkkkkkkkkk
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 3 года назад
ሁሉበርበሬ እዴ ወጥየለምእዴ
@mlovetube1622
@mlovetube1622 3 года назад
😅😅😅
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 года назад
ቀረፃዉ ላይ ግን ትኩረት አድርጉ መኪና ላይ ሲሳፈሩ አንዴ ፍቀድላቸዉ ሲል ሌላ ሰዉ ይሰማል
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 3 года назад
መሒናው🙈😃😜
@user-sb4nh8ds1e
@user-sb4nh8ds1e 3 года назад
😂❤
@susususu7128
@susususu7128 3 года назад
😆🥰
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ክክክ
@saedakmal69
@saedakmal69 3 года назад
ክክክክክክክ😍😍😍
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 9 месяцев назад
ሀሪፍነበር ግን በገጠርኮ ሽሮም ይስራል ሁሌም በር በሬ ብቻአይቀረብም
@hajarayman123
@hajarayman123 2 года назад
ክክክክክ በልጂነቶ እድህ የሮጠይ ሰታድግ እደትልትሆነዉ
@agidedagne4850
@agidedagne4850 3 года назад
ሁልጊዜ በበርበሬ ነው እንዴ የሚበሉት ኧረ ወጥ ስሪ ውበቴ
@fafitube7054
@fafitube7054 3 года назад
እህል ቢሞላ በወጥ ካልተበላ ምን ዋጋ አለዉ
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 2 года назад
ረጋበሉጅ ዋይ
@henulove5599
@henulove5599 3 года назад
እርወደዛ የምንመሂናውመሂናውነው
@sikosilo2710
@sikosilo2710 2 года назад
አይ በበርበሬ ሸኘችዉ እች ሰነፍ 😂😂😂
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
ሁለየምበርበሬነውያመረቱት
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 3 года назад
እንጨቱ የተፈለጠው ልምድ ነው. ግን እኮ እኛ ገጠሬውች ከቤታችን እርጎ ሹሮ አይጠፋም ምናለ እርጎ ቢቀር ውጥ ብታደርጉበት እንጅራውን 2 ግዜ ትቀርብ.
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 2 года назад
💚❤💛
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
ክክክክክ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 года назад
የኔናት መሂናው አለች
@sarateddy2302
@sarateddy2302 3 года назад
ቀጥሉበት
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
የገጠርልጅበመሆኔኩራቴነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ያለድሜ ጋብቻ የሚለው ድራማ ላይ ሙስሊም ሁነው የሰሩት ናቹው ልበል
Далее
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 251 тыс.