Тёмный

"ጎዳና ነው ቤቴን ስዘፍን አበበ ተካ እየሰማኝ ያለቅስ ነበር" የ'ጎዳና ነው ቤቴ' ዘፋኟን ዮዲት ዘለቀ አገኘናት //የት ናቸው?// ቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

2 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 месяца назад
ትንሽ ልጅ ሆና ጎድና ነው ቤቴን ስትወዳደር ህዝቡን አስለቅሳ ነበር አንደኛ አለመውጣቷ በወቅቱ ህዝብን አስቆጥቶ ነበር አድጋ እናት ሆና ማየት ደስ ይላል ❤
@ellatube8646
@ellatube8646 4 месяца назад
በናታችሁ አለማየሁ ሄርጶን አግኙልን🙏🙏🙏
@ekram0007
@ekram0007 3 месяца назад
በሚቀጥለው ጌራወርቅ ነቃጥበብ ን ፈልጉልን !
@elianattt3369
@elianattt3369 3 месяца назад
​@@skylimit1423😮are U serious
@tewodrostilahun1168
@tewodrostilahun1168 4 месяца назад
ጁዲዬ እህታለም በአዲስ እና በቆንጆ ስራ እንደምትመጪ ተስፉዬ ቅርብ ነው መልካም እድል ይግጠምሽ ።
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 месяца назад
የቀዝቃዛ ወላፈኗን ሰላምን ፈልጉልን የት ናት አግብታ በልጅ ማሳደግ ላይ ከፊልም እንደራቀች ቴዲ ተናግሯል የት ናት ፈልጉልን ebs pelas🥰
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 4 месяца назад
ይገርማል እደገቷ ጎዳናውን ስትዘፍን በጣም ልጅ ነበረች።ዮናስ የጠፉትን ታዋቂዎች ፈልገህ በማግኘትህ በጣም አደንቅሀለሁ።
@saudihosen8183
@saudihosen8183 3 месяца назад
አሁንማ አረጀች
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 месяца назад
ቀናችሁ በሳቅ እና በፍቅር የተሞላ ይሁን።
@peacelove4778
@peacelove4778 4 месяца назад
አሜን
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@temesgenteshome7745
@temesgenteshome7745 4 месяца назад
ዮዲትዬ የበየነ መርዕድ ምርጥ መነሚደያ እንቁ ነበርሽ* እኔና ታሪኩ ዘውዱ እናስታውስሻለን*
@zeritutube
@zeritutube 4 месяца назад
እባካችሁ ብዙ የጠፉ አሉ ዙሪያሽ እድልቤ አምጡልን
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m 3 месяца назад
ጎዳና ጎዳና ብዬ አብሬ ዘፍኜ ከጎዳና ያላወጣኸኝ አምላኬ ተመስገን 🙏
@asteramaha733
@asteramaha733 4 месяца назад
ዬዲትዬ የምናስታውሰው ዘፈን ጎዳናነዌ የሚው ስላየንሽ በጣም ደስ ይላል👌
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 месяца назад
የዛሬ ሀያዎቹ አመታት ሀገሬ እያለሁ ልጅ ሆኜ እርሷም ልጅ ሆና "ጎዳና ነው ቤቴ"😢😢😢እጅግ ያስለቅሰኝ ነበር😢😢 አሁንም ድረስ ነው በፍቅር እማደምጠው ጭራሽ በስደት ሀገር ላለነው የሰው ሀገር ጎዳና ነው የሆነበት😢😢😢ዮኒዬ ከጠፋችበት ፈልገህ ስላየናት ክበርልኝ🙏
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 4 месяца назад
ናፍቆቴ ትለያለሽ እኮ ስወድሽ የኔ መልካም እህት ሺ አመት ኑሪልኝ
@mabellemd4462
@mabellemd4462 3 месяца назад
ዮኒ እኮ ሰው ሲያከብር የኔ ቡቡ❤❤
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 3 месяца назад
ዮሀንስ ድራመሩ ,በጣም ጎበዝ ነዉ የሀገር ፍቅሩ ቤዝ ጊታር ሚጫወተዉ ኧረ ስሙ ጠፋኝ ስያቹ ደስ ብሎኛል የት ጠፍታቹ ነዉ እያልኩ ነበር ዮዲት በጣም ምርጥ ድምፃዊ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 месяца назад
የልጅነት ነገር የእውነት ጎዳና ተዳዳሪ ነበር እምትመስለኝ በጊዜው ሙዚቃውን ስሰማ😅
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 месяца назад
ድንቅ ዝግጅትና አሣታፊ ፕሮግራምም ነው።ይበል፣ብራቮ!!
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 месяца назад
ህልም አለኝ የሚለው ዘፈኗም ስወደው🥰
@tktk8236
@tktk8236 3 месяца назад
ይሄ ዝግጅት በጣም ደስ ይላል። ይቺን ልጅ የት ገባች ብዬ ሳስባት ነበር። አስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የማዳምጠው ሙዚቃ ነበር። በነካ እጃችሁ ስንታየሁ ጌታቸው ወይም ቆጬ የት እንደገባ ፈልጉልን። የብሄራዊ ቡድናችንና የጎርጊስ ተጫዋች ነበረ። በህይወት አለ? ቃለ መጠየቅ አድርጎ ያውቃል? እባካችሁ ፈልጉልን።
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 3 месяца назад
I was Grade 7 student while the show was broadcasting live on ETV, i remember crying when she was singing Godana new bete
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 месяца назад
❤❤❤
@emusenafe627
@emusenafe627 4 месяца назад
የኔ ምርጥ ሰናፌን ሳያት እንዴት ደስ እንዳለኝ ውይ
@birtukantadese412
@birtukantadese412 4 месяца назад
ዋዉ ዬዲት መምህር ቸርነት አማርኛ አስተማሪያችን ድምፃ የሐመልማል አባተን ይመስላል ይለን ነበር
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 3 месяца назад
አመሰግናለሁ በማቅረባችሁ አንቺም እህታችን በርቺ!!!
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 3 месяца назад
በናታችሁ የ90ዋ ሞኒካ ሲሳይን ፈልጉ🙏🙏🙏🙏🙏
@marigoldan1
@marigoldan1 3 месяца назад
Yodit ❤ you have a golden voice ✨
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 4 месяца назад
ዮዲት❤❤❤❤❤❤❤
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 4 месяца назад
ዮዲት ዘለቀ ❤❤❤❤❤❤🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 месяца назад
አንቺም ልጅሽም ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 4 месяца назад
Yehudit Zeleke dear our sister. Dear Yoni especially man,love you❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 месяца назад
ዮኒ ትገርመኛለህ እንዴት እንደምተገኛቸው
@Awito123
@Awito123 3 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው አመለወርቅ ግርማ የት ነች?
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 4 месяца назад
ebsሶች ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 4 месяца назад
በየነ መርድ አብረን ተምረናል በጣም ይገርማል
@dav-ye5xk
@dav-ye5xk 3 месяца назад
Enem!
@saraabate1804
@saraabate1804 4 месяца назад
ዮዲቴ❤🥰
@KhadijaKhadija123-el8vn
@KhadijaKhadija123-el8vn 3 месяца назад
በየነ መርድ ትምህርትቤቴ😍😍😍
@Emuti349
@Emuti349 Месяц назад
በልጅነታቸው የሰሩት ከጃኪ ጎሲ ጋር የልጆች አልበም ነበር እባካችሁ ዩቱዩብ ላይ ጨዋታ ኑልን ኩኩሉ የሚል
@sarauae2998
@sarauae2998 4 месяца назад
ይሂን ሙዚቃ ሲከፈኝ ነበር የማዳምጠው 7አመት በፊት ደሴ ላይ
@shshshshd7390
@shshshshd7390 3 месяца назад
Owww long time
@showa8370
@showa8370 4 месяца назад
Mexico wist Senafe Yemibal city ale, leza lihon yichilall
@shewitetensh2153
@shewitetensh2153 3 месяца назад
የበየነመርድ ትምህርት ቤት እንቁ ዘፋኝ ነበረች
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 3 месяца назад
❤❤❤
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 3 месяца назад
ዬዲ ያሱዳኒ የካርቱሟ ጓዴ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 3 месяца назад
ዬኒይ ቅመም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yemetaye4622
@yemetaye4622 3 месяца назад
❤️❤️❤️🙏
@kebera
@kebera 3 месяца назад
በሰላም ነዉ ድምፅ ችግር አለ
@abdurazekmohammed5315
@abdurazekmohammed5315 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edengebrehiwet1837
@edengebrehiwet1837 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kduskdus3580
@kduskdus3580 3 месяца назад
ጓበዝ ነሽ ወደ አላ መለሰኝ
@Rozabirhanu
@Rozabirhanu 3 месяца назад
EBC garem new
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t 4 месяца назад
Yodet say hi ur sis matges zelaka plz 👸🦋👸
@askeberechabtew7793
@askeberechabtew7793 3 месяца назад
She was my classmate yodit beyene mered
@Ra.com65
@Ra.com65 4 месяца назад
EBS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HghdHdhdhv
@HghdHdhdhv 3 месяца назад
❤❤❤
Далее
надувательство чистой воды
00:28
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
Что если #тест #обзор
1:00
Просмотров 2,6 млн
Сэр да сэр
0:10
Просмотров 11 млн
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
1:00
Просмотров 1 млн