Тёмный

ዘፋኝ ይሆናል ብለው ሲጠብቁ እኔ ተዋናይ ሆንኩኝ ... "አንድ ለግድግዳ!!" አዝናኝ ቆይታ ከሙላለም ጌታቸው ጋር //የሻይ ሰአት// በቅዳሜ ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

2 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 4 месяца назад
የአጥንቴ ፍላጭ የምደዉ አርቲስት ነዉ መሻ አላህ ዉፍረት ተስማምቶሀል አምሮብሀል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 месяца назад
ወፈርክ መልክ እራሱ ተቀየረ ግን በጣም ነው የምንወደክ በርታ❤❤❤❤❤
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 4 месяца назад
ሙሉ አለም ምርጥ አርቲስት በርታልን ❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 месяца назад
ሙሌ ከወፈረ እኔም ተስፋ አለኝ 😊❤
@saralegese
@saralegese 4 месяца назад
እደኔ የሚያደንቀው እና የሚወደው ካለ❤❤❤
@switzerland7463
@switzerland7463 4 месяца назад
በጣም አሪፍ አክተር ነው በጣም ነው የሚያስቀኝ
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 4 месяца назад
የአጥቴ ፍላጭ ወይኔ ስወደዉ ስራወችህን በሙሉ እወድልካለሁ ማሻ አላህ በጣም ወፍሯል
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 4 месяца назад
ሀረቢኛ ፅሁፈ መሰለ ስቲዲዮ ግራ ገባን
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 4 месяца назад
ወደ ድሮው ወደራሳችን እንመለስ ብለው ይሆናል እኛም ጋ ግራ ነበር በታሪክ😉
@geez2115
@geez2115 4 месяца назад
ወንድም ሙላለም ስላየውህ ደስ ብሎኛል እኔ አድናቂህ ነኝ ባንድ ወቅት ወደታላቁ ቅዱስ ገብርኤል ንግስ ልንሄድ በሰማይ ባብር ልንሳፈር ተገናኝተን ሙሉቀን ብዬ ለባለቤተ ነግሪያት ላዋራህ ፈልጌ ሙድህ ተለዋውጦ ስሜትህ መጥፎ ሆነ ፊትህ ተቀየረብኝ እንዳየህኝ ይህ ነው በእውነተኛው ጸባይህ አዘንኩ ትልቅ ቦታ ነበርና የምሄደው ምንም አልመሰለኝም አንዳንድ ተዋናይ ወይ አርቲስቶች የውነት ህይወታችሁ አውን እንደምትጫወተው እንዲሆን እመኛለው በርታ ከፈቀድክልኝ ዘምርበት እንጂ አትዝፈን ዘፈን ሀጢያት ነው ካአውሮፖ🙏
@Allinoneallinone16
@Allinoneallinone16 4 месяца назад
selam ebs benatachu mulualemin endagegn erdudn sile 1 legidgida lawaraw efeligalhu benatachu😢
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 4 месяца назад
ሪፖርት ጠላሁ 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😂
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 4 месяца назад
ሙሌ ምርጡ አርቲስት❤❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 4 месяца назад
Sister Musika Film Sitilu Huletegnaw Ye Noah Merkeb Endayameltachihu
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 4 месяца назад
ሙሌ የኔ ጎበዝ ወንድይራድ አንድ ባች ነበርን እና እውነት ነው ሙዚቀኛ ትሆናለህ ብዬ ነበር የማስበው በተለይ የቴዲን ስትዘፍን በጣም ነበር ድምፅህን የምወደው ❤❤❤❤❤ በፊልሙም ቢሆን በሳል በሳል ሀሳቦችን ነው የምታነሳው በርታልኝ አኩርተኸኛል ፊልምህን ባየሁ ቁጥር አንድ ባች ነበርን ብዬ የማላወራለት ሰው የለም ❤❤❤❤❤❤ በርታልን ❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 месяца назад
እኔምእኮወንድራድነውየተማርኩት ❤❤❤
@tutubuza3356
@tutubuza3356 4 месяца назад
እኔም የሰፈሬ እንቁ እያልኩኝ የማወራው
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 4 месяца назад
የኔ ጨረቃ ሙልዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 4 месяца назад
wow nice God bless you
@mrsvip9730
@mrsvip9730 4 месяца назад
ያገሬ ልጅ ጎበዝ ነህ
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 4 месяца назад
ውይ ሙሌ እችክ አለ❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 месяца назад
እረበጣም የሚገርም ድምፅ ነዉ ባለፈዉ ከመስኪ ጋር ሲዘፍኑ አይቻቸዉ ድምፁና ሰዉነቱ አይመሳሰልም
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 4 месяца назад
ዮኒ የኔን አሰሪ ይመሰላል ሳቁ መልኩ መልካምነቱ ❤❤❤❤❤
@gideyhi
@gideyhi 4 месяца назад
Tell us more about the app
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 4 месяца назад
Mule betam Betaam new beserak yemewedek yalteweralk jegna lj nekk
@endalkhailu123
@endalkhailu123 4 месяца назад
እንዲህ ያለው ሾው ደምብ ሊሆን ይችላል , ለእኔ ግን እንዲሁ በዘፈቀደ መጠየቃችሁን አልወደድኩትም።
@ameletafa2612
@ameletafa2612 4 месяца назад
Mula betame merte ena gobez artist nhe ❤❤❤❤❤❤❤
@surafelshifferaw9033
@surafelshifferaw9033 4 месяца назад
“አንድ ለግድግዳ” በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው::
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 4 месяца назад
Very nice
@Allinoneallinone16
@Allinoneallinone16 4 месяца назад
selam ebs benatachu mulualemin endagegn erdudn sile 1 legidgida lawaraw efeligalhu benatachu😢
@GENETTEMESGEN-uy8qh
@GENETTEMESGEN-uy8qh 4 месяца назад
በምቀጥሎ አለምሰገድ ሁላቱም ምርጥ ናቸው ❤😅
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 4 месяца назад
this is a human
@R-xc2km
@R-xc2km 4 месяца назад
ሙሎ ብሮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 4 месяца назад
Yene mireti gobeze beretalegn
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 4 месяца назад
ጣሊያን አገር ደሞ በነፆ በልተህ እቃ አጥበን እንወጣ ነበር በዛ ተዎውቀን ምግብ መሰራት ቀጠልን በጣም አመሰግነቸዎለሁ🙏🙏🙏
@Seble67
@Seble67 4 месяца назад
የኔ ውድ ሙሌ
@Ahmed11119
@Ahmed11119 4 месяца назад
ኢቤኦስን ሳይ ማነው እደኔ አስፋውን የሚያስታውሰው አይ ሞት የሚባለው ነገር
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 4 месяца назад
Amerobehal ❤
@user-yh1vt3ff6f
@user-yh1vt3ff6f 4 месяца назад
wowሙሌምርጥሰው❤❤❤
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 4 месяца назад
በድምፅህ አወኩህ መልክህስ ተቀይረሀን ምነው ወድሜ 😢
@nunu2408
@nunu2408 4 месяца назад
❤ ❤❤❤ሙሊ
@user-tm4uz4ij9z
@user-tm4uz4ij9z 4 месяца назад
በቀጠይ አለምሰገድ ተስፈዬን አቅርቡልን
@wazircell4191
@wazircell4191 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-nd7vi5rh1p
@user-nd7vi5rh1p 4 месяца назад
አደኛ ነኝ
@Abdiimusic
@Abdiimusic 4 месяца назад
👍✔✔✔👍
@user-hb9wy1nl2w
@user-hb9wy1nl2w 4 месяца назад
ኧረ ሙሌ ገበዝ ተዋናይ፥ ሁሌ ያዝናናኛል። ግን ምን ሆነ ነው እንደ ሳሙና አልቀሻልኮ?!
@tesfamichaelg.mariam9024
@tesfamichaelg.mariam9024 4 месяца назад
እውነት ነው እኔም ዘፋኝ ይሆናል ብዬ ነበር የምጠብቀው. የቴዲን ቀዘብዬ የሚለውን ዘፈን ስሰማ ሙላለምን ነው የማስታውሰው አሪፍ አድርጎ ይሞካክረው ነበር ቀበሌ ክበብ ውስጥ
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 4 месяца назад
ጎበዝ ሙሌ በርታ ሀመር እያለህ አቅምህን አቃለሁ እጠብቅሀለሁ
@user-cl3kw2xx5z
@user-cl3kw2xx5z 4 месяца назад
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 4 месяца назад
❤❤❤
@user-pj4vj4dv3h
@user-pj4vj4dv3h 4 месяца назад
ሙሌ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@MebratMichael
@MebratMichael 4 месяца назад
የተማሪዎች መውደቅ ለውጥ ነው ትላላችሁ እንዴ? አሽቃባጮች ይሄ ግዜ ሲያልፍ ደግሞ ምን እንደምትሉ እንሰማለን
@HaymiTesfamichael
@HaymiTesfamichael 4 месяца назад
ስልካቹ አባክሽ ፈልጋለው ላኩልኝ
@danukamaladin2353
@danukamaladin2353 4 месяца назад
I like mula 👍
@fevenfanta7656
@fevenfanta7656 4 месяца назад
Mulwa 😘
@user-vs2ul2li4b
@user-vs2ul2li4b 4 месяца назад
የኑሮ ውድነት ነው ሽይ ውሃ ነው?
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 4 месяца назад
ይሄን እራሱ እንዳናጣ 😂😂😂😂😂
@ABCAbc-rg2bc
@ABCAbc-rg2bc 3 месяца назад
ፀጉርህን ለምን ተላጨከው ሙሉ ነው የሚያምርብህ የዛሬ ሁለት አመት አሳምሬህ ነበር
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 месяца назад
ፀጉር አስተከለች እቺም አይ ሙሉዓለም ሳየው ያስቀኛል🤣🤣🤣
@myuniversescience
@myuniversescience 3 месяца назад
Mule and bisrat surafel face identity
@sosinahabte9288
@sosinahabte9288 4 месяца назад
Beka Asfiti teresa that’s all?
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 3 месяца назад
ሞት እኮ ነው ተመልሶ አይመጣ
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 4 месяца назад
ያጥንቴ ፍላጪ❤❤❤❤
@amen943
@amen943 4 месяца назад
Studio yasitalal kayirut
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 4 месяца назад
ሰገን ይፍጠርን አቅርቡልን በቀጣይ
@sitrazee13
@sitrazee13 4 месяца назад
ሊበሏት
@samritube9007
@samritube9007 4 месяца назад
ደሞ በአረበኛ መፃፍ ጀመራችው😢
@motahanasser9402
@motahanasser9402 4 месяца назад
ant yalkbte filme batem new mewud.
@redietmelaku6471
@redietmelaku6471 4 месяца назад
yemin app ambasader new yehonew mule
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 4 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@motahanasser9402
@motahanasser9402 4 месяца назад
gen buz film. terat yelwum
@user-oy4lx4uf2n
@user-oy4lx4uf2n 4 месяца назад
ሙሌ ምርጥ አርቲስት ነክ ትመቸኛለክ
@madotbelete4745
@madotbelete4745 4 месяца назад
ሙሌ ምርጥ አርቲሰት ነህ ትመቸኛለህ ነው የሚባለው :: ክ-ክ ምንኛ ነው? አማርኛ ወይስ? 😊
@user-oy4lx4uf2n
@user-oy4lx4uf2n 4 месяца назад
@@madotbelete4745 ውይ መምህሬ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት ይባል የለ
@ethio640
@ethio640 4 месяца назад
የወናስ አሙቁልኝ 😄
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 3 месяца назад
BEHONE BALHONEW SAK ATABEZU
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 4 месяца назад
የዚህ ልጅ መልክ ግን ያልገባኝ እኔን ብቻ ነው?
@habeshafun7124
@habeshafun7124 4 месяца назад
ኡነትህ ነው ይከሳል ይወፍራል
@kiyaaabu561
@kiyaaabu561 4 месяца назад
እውነት ነው እኔን እራሱ ገርሞኝ ነበር በጣም ለውጥማ ይታይበታል👍!
@meseretadane-ws8nm
@meseretadane-ws8nm 4 месяца назад
እረ
@meseretadane-ws8nm
@meseretadane-ws8nm 4 месяца назад
እረ እኔም አልገባኝም
@sefanitakalu6307
@sefanitakalu6307 4 месяца назад
Malet
@metadelshiferaw4683
@metadelshiferaw4683 4 месяца назад
And As As d
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 4 месяца назад
Wwww mule sewdew
@assafa35
@assafa35 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@Davidm127
@Davidm127 4 месяца назад
ጀለስ አልተቻለም ሙዚቃ 👌🤘
@binibeti184
@binibeti184 4 месяца назад
ዮኒ ስለትምህርት ያወራከው ግን ልክ ነው በዚልክ ማሽቃበጥ ካንተ አይጠበቅም ታረም 😢😂
@trr1069
@trr1069 4 месяца назад
እኔ የምሰራበት የማዳሜ ልጂ ቁርጥ እሄንን ልጂ የሚመስል አለ እሄን ሳይ እሱነዉ እያልኩ እደነግጣለሁ እሚለያዩት በቆንቋ ብቻ ነዉ😂
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 4 месяца назад
ዘፈኑ 😅😅😅😅
@BereketBeki-uy7cg
@BereketBeki-uy7cg 4 месяца назад
❤❤❤❤
@yordanosyohannes6140
@yordanosyohannes6140 4 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25
የከበረ ደሃ Ethiopian Movie Yekebre Deha - 2019
1:39:15