Тёмный

ጓደኞቼ እኔ ሰላም ነኝ ለሞቱት ነብስ ይማር ለተጎዱት እግዚያብሄር ይድረስላቸው 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 258 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 555   
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ይህ ሁሉ የኛ ወንጀል ነዉ አላህ በራህመቱ እዝነቱን ያውርድልን እንጂ።።
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
Damiriny
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
ወንጀላችን ይሲበዛ ነው አሏህ ራህማውን ይወፍቀን
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 21 день назад
አሚን
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 2 года назад
ያላህ ቁጣ ነው ይሄ አላህ ይታረቀን ብቻ እንደኛ ሥራ ሳይሆን እንደሱ እዝነት ይቅር ይበለን
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 21 день назад
አሚን
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 2 года назад
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ🤲እደኔ ሀጥያተኛ የሆናችሁ አልቅሱ ፀልዩ በኛ ሀጥያት ነዉ እሂ ሁሉ መከራ🤲😥አቤቱ አምላካችን እሂን ጊዜ አሻግረን🤲
@aleemamuhammed
@aleemamuhammed Год назад
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 2 года назад
ለሙዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@yeshieseta
@yeshieseta Год назад
ይህ ሁሉ የእኛ ሐጢያት ነው በርትተን እንፀልይ በየሐይማኖታችን😢😢😢
@user-vy6cj1it1d
@user-vy6cj1it1d 2 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንኳን አንቺ ዳንሽ እህቴ ይህ ትንቢት እየተነገረ ነው ስለዚህ በአንድ ቦታ ሆናችሁ እጃችሁ ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ ፀልዩ እኛ የአዳም ልጆች ያመጣነው ሀፅያት ነው በተለይ በዘንድሮ አመት የተነገረው ትንቢት እንደ ዋዛ አትዩት ትጉና ፀልዩ የሞቱት ነፉስ ይማር
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
Damiriny
@user-vy6cj1it1d
@user-vy6cj1it1d 2 года назад
Demerkush ehite berchi
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
@@user-vy6cj1it1d thanks
@user-yc8cn2yf7i
@user-yc8cn2yf7i 2 года назад
ለሚ ቅቢን
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 года назад
ትክክል 😭
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 года назад
እንኳን እግዛብሔር አተረፈሽ ለሞቱትም ነብስ ይማር ሀገራችን ፈጣራ ያስባት ሁላችን በየሀይማኖቻችን እፀልይ
@lelelele2482
@lelelele2482 2 года назад
እንኳን እግዛብሔሪ አተርፈሸ ለምቱትም ነብሰ ይማር
@abibaashto6746
@abibaashto6746 2 года назад
ሸገር በጎርፍ ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ አራት ሰው ሕይወት አልፏል አባት ልጅ እናት 😭😭😭😭 ፀልዩ ያለፈው ሳይሆን የሚመጣው ያስፈራል😢🙏
@biruksimmer4621
@biruksimmer4621 2 года назад
Stop this activity until September
@hayatarab7848
@hayatarab7848 2 года назад
የት አካባቢ😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
Ema yet sefer newu benatshi ngerigni
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
እንኳን አንቺተ ዳንሽ። ይሄ የሆነብን የአጢያታችን ብዛት ነዉ እግዚያቢሔር ይማረን😭😭😭
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 года назад
እግዚአብሔር ለሀራችን ሰላም ያዉርድልን ምህረቱ ይላክልን አሜን ሰላምሺ ይብዛ ለምለም ክረምት በጣም ያስፈራል ለሞቱትም ነፍስ ይማር ላሉትም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@NahiTube1
@NahiTube1 2 года назад
ክፉ አይንካሽ ጓደኛዬ ለምሊ ላረፉት ነብስ ይማር🙏
@mameetho4173
@mameetho4173 2 года назад
አይዞሽ ይገጥማል
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
Damiriny
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
@@mameetho4173 damiriny
@mahbubaagaroo4699
@mahbubaagaroo4699 2 года назад
Damireny
@hanigech6376
@hanigech6376 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ ዉዶቼ😍
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 года назад
ለምዬ እንኳን አተረፈሽ በረዶ እየዘነበ ስታለቅሺ እኔም አልቅሻለሁ ውዴ በህይወት ላይ ብዙ ውጣ ውረድ አለው በትእግስት በጥንካሬ አሳልፊው ውዴ አይዞሽ በርቺ ልኡል እግዚአብሔር ስትወጪ ስትገቢ አብሮሽ ይሁን ድንግል ማሪያም ካንቺ ጋር ትሁን ውዴ አይዞሽ በርቺ ውዴ የሞቱትን ወገኖቻችንን ልኡል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸው ብርታትን ፅናትን ይስጣቸው ውዴ እጅግ የሚያስፈራ ዝናብ ከበረዶ ጋር እኔ እዛ ቦታው ላይ ያለው ያህል ነው የተሰማኝ አይዞሽ በርችልኝ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 2 года назад
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኩዋን እመብርሃን አተረፍችሽ አንቺ መልካም እህት ነሽ መልካምነት ለራስ ነው በረችበት እህቴ እንኩዋን አምላክ ለቤተስቦችሽ አተረፈሽ የኔ ቆንጆ
@getetigistu2484
@getetigistu2484 2 года назад
ለምዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እማ ❤️❤️የሚሆነወ ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት እንኖር ዘንድ ነዉ ❤️❤️
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 2 года назад
አይዞሽ ለም እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሽ የሞቱትን ጌታ በገነት ያኖርቸው ለቤተ ሰብ መጽነኛቱን ይስጣቸው
@ethio7445
@ethio7445 2 года назад
ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ የኔ እህት ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@mflhalguhni9329
@mflhalguhni9329 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የሀጢያታችን ዉጤት ነዉ የዘድሮዉ የተለየ ነዉ እህታለም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በትክክል በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏
@mflhalguhni9329
@mflhalguhni9329 2 года назад
@@rayabisoberi እሽ 💐
@user-ke5xp5zv7x
@user-ke5xp5zv7x 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋሽ እህታችን👏
@Afran-Tube
@Afran-Tube 2 года назад
ወይኔ ትለንት ያጎርፉንፎቶ አይቼነባር በጣምየሳዝነል አገራችን እሄን ማያት ያባሳውን አያምጣብን ለሙ እንኳን አለህአታራፈሽ
@Afomiya
@Afomiya Год назад
ሰላምሽን ያብዛልሽ ውዴ አዞሽ ፈጣሪ እኳን አተረፈሽ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
👆👆👆 እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የሞቱትም ነብሳቸው ይማር አስፈሪ ነው እግዚአብሄር አገራችን ያስባት
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 года назад
የኔ እናት የኔ ጀግና እንካን ተርፍሽልን አይዞሽ
@Kk-gw3tf
@Kk-gw3tf 2 года назад
አብሽር ለሙ ወለሂ ቲለኒት በጠሚ ታጠኒቄ ነበረ አለህሚድሊላሂ ወነዉ ሠለሚ መሆኒሽ ነዊ
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 года назад
ሰላም የተንቢ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማደንቅሽ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቹኝ እሺ በጣም ታሰፈሊጊኛለሽ
@shetatube12340
@shetatube12340 2 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ሀገረችንም ሰለም የድርግለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ለረስ ነው ኑ ጥሩ ነገር እንመመር ፖሮፈይሌን በመጨን ይቀለቀሉ 🙏🙏 አትዮጵያ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤️
@nouraviri4903
@nouraviri4903 2 года назад
God bless you Lami from Eritrea 😍😍😍💖💖💖💖💖💖💯💯💯💯💖💖💖💖
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 2 года назад
የሞቱት አላህ ይዘንላቸው እንካንም ተረፍሽ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን
@kali5447
@kali5447 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@frehot9758
@frehot9758 2 года назад
Fetari yemotut nebs.ymar.anchi.fetari enqn.aterefeshi
@munahamed3819
@munahamed3819 2 года назад
የኔ ውድ እኳን አተረፈሽ እኔ ምን ሁኔት ይሆን እያልኩ በእውነት በጣም ሳስብሽ ነበር
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 года назад
ፈጣሪ ይመስገን እንኩዋን እግዚያብሄር እንኩዋን አተረፈሽ
@user-bk7zm4ot7h
@user-bk7zm4ot7h 2 года назад
መልካም መስራት ይጠቅማል እንኳን ተረፍሺ ለሙ
@amimametube
@amimametube 2 года назад
እንካን በሰላም ገባሺ
@ReemTube
@ReemTube 2 года назад
የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽ ደስ ይለኛል
@user-nu4xi9qy8j
@user-nu4xi9qy8j 2 года назад
ደምሩኝ ውዴ
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 года назад
የኔ ቆንጆ አውንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 2 года назад
እንኳን አተረፈሺ ውደ ሁላቺንንም ከድገት አደጋ ይሰውረን
@emebet591
@emebet591 2 года назад
ለሙ አዞሽ እንደዚህ አይነት ቤት ትገዘለሽ ወነው ጤና ነው እንካን እግዚአብሄር አተርፍሽ በርች
@kokibe2931
@kokibe2931 2 года назад
Lemuye konjo Enkuwan aterfish Ayizosh berchi❤❤❤
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 года назад
ወይ ዘንድሮ መከራችን በዛ ፈጣሪ ቁጣውን ያብርድልን
@helenhylvhelenhylv7833
@helenhylvhelenhylv7833 2 года назад
ለሞቱትም ነፍስይማር የተረፉትንም እግዚአብሄር ይማራቸዉ እኳን ተረፍሽ ዉደ
@mihretgezahegn8535
@mihretgezahegn8535 2 года назад
ለሚዬ እኔም መርካቶነኝ ስትመጪ ሰላም እያልሽኝ እለፊ እወድሻለው አድናቂሽ ነኝ ጎደኛ እንሆናለን❤❤
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 2 года назад
አይዞሽ እንኳንም አተርፈሽ
@ensratube
@ensratube 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እኳን አተረፈሽ 😢
@walsh2197
@walsh2197 2 года назад
የተቢ እንኳን በሰላም በሳሽ በትላትናው ጎርፍ ተረፍሽ፣የጎርፉ ሁኔታ በሚድያ ሳይ ፊት ለፊቴ የመጣሽው አቺ ነበርሽ ትላት መኪና አተሽ ስትቸጋገሪ አይቼ
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 2 года назад
እንኳን እመቤቴ ሽፍነችሽ የናትሽ አምላክ ክዚህ መማር ያለብሽ ስትወጪ ቅያራልብስ የምትይዡቸውን እቃዋች በሸራ ማሽግ ብዙ ተምረሽበታል ብየ አምናለሁ
@GhGh-sx9gl
@GhGh-sx9gl 2 года назад
አይዞሽ እኳን ሰላም ገባሽ የሰዉ ልጅ ወቶ ምን እደሚያጋጥመዉ አይታወቅም
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 года назад
የኔ ዉድ ጠካራ ሴት አብሽሪ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
እንካን ፍጣሬ እተርፍሽ ለምለም እግዚብሔር ይጠብቅሽ ድግል ማርያምን ትክተልሽ
@abitube3078
@abitube3078 2 года назад
እግዚአብሔር በቃይበለን የሱቁጣነውእኮ
@ababamekuria2342
@ababamekuria2342 2 года назад
እዴት ነሽ እማ RU-vid ለመክፈት ፈልጊ መረጃ እባካሽ ንገሪኝ ያለሁት ከመዳም ጋር ነው እና ምዳም አትፈቅድልኝም ሱቅ ልኬ እዳላስከፍት እባክሽ አግዥኝ
@user-ef6wp6kz2r
@user-ef6wp6kz2r 2 года назад
እንካን አላህ አተረፈሽ ለሚየ አላህ ይጠብቅሽ በጣም እወድሻለሁ
@user-gc2cu8rz5j
@user-gc2cu8rz5j 2 года назад
ስትኖሪ ነው ለማነኛውም ማረግ የምትችዬው
@hvgyty3350
@hvgyty3350 2 года назад
አላህ. ያርግልሽ. መኪና ነው. የኔልዩ. የልብሽመሻት. አላህይሙላልሽ
@TuBE-iz8gw
@TuBE-iz8gw 2 года назад
አላህ ሆይበቃችሁበለን ለም. እንኳበሰላምገባሽ ተጨቀንነበር ትናት. ለማሜ. ደውል እያልን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
እእንኳንም አላህ አተረፈሺ ለሚ
@flowermekonnen8776
@flowermekonnen8776 2 года назад
Enkuan Egzibiher Aterfshe 🙏🙏🙏yeny konjo
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 года назад
እንክን አላህ አተሪፈሽ ለምለም ውድ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🌷🌷🌷🌷
@jamjamjamjam1491
@jamjamjamjam1491 2 года назад
አልህምዱሊላህ ለሙዬ እካንም በሰላም ገባሽ
@user-hx5ey9lm2u
@user-hx5ey9lm2u 2 года назад
እንኳንም አላህ አተረፈሺ ለሙየ እህትየሞቱትምን አላህ ይራሀማቸው
@tube7619
@tube7619 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለሙ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 года назад
እንኳንም አሏህ አተረፈሽ ለምዬ የትላትናው ጎርፍ ዝናብ ከባድ ነበር ስታለቅሺ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት በዚ ክርምት ጉዞ አታብዢ ግዴታ ከሆነ ደሞ የሚያግዝሽ ሰው አብሮሽ የሚጓዝ ሰው መኖር አለበት
@user-ko6fe8wk2z
@user-ko6fe8wk2z 2 года назад
እካን አላህ አተርፈሸ የኔ ዉድ
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 2 года назад
ለሚ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሙ
@user-wc2hr2sh1r
@user-wc2hr2sh1r 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ የሞቶትን ነፍስ ይማር
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Год назад
እንኳንም አላህ አተረፈሽ ለሙ ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸው😢😢 ይሄ ሁሉ የእኛው ወንጀል ነው ኢላሂ በእዝነትህ እዘንልን😢
@seadaeshetu1207
@seadaeshetu1207 2 года назад
እንኳን ከተረፈሽ እሕቴ የኢትዮ ቅን ልጂ አላሕ በሔድሽበት ይጠብቅሽ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ አይይእህቴ ❤❤አይዞሽ
@indujed3236
@indujed3236 2 года назад
Yena konjo azoshi alhe unkha atrfshe ehti😭😭😭😭😭yaa rabi alhe yetbingh hulchinm ☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭
@user-mf3fx8lm2k
@user-mf3fx8lm2k 2 года назад
ለምለሚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን በሠላም ገባሽ
@lizworede-said919
@lizworede-said919 2 года назад
How can we order? Lives in USA
@bekelchpawlos1766
@bekelchpawlos1766 2 года назад
አይዞሽ 💞💞💞💞💞🤲
@senaithaile2377
@senaithaile2377 2 года назад
Enkon beselam gebashi hodye
@silo2971
@silo2971 2 года назад
አንች ልጅ ግን በዚህ በክረምት ጉዞ ባታበዥ ጥሩ ነው ክረምቱን ከቤትሽ ሁነሽ አሳልፌው የኔ እህት
@Abeross4574
@Abeross4574 2 года назад
ለምለም እካን አላህ አዳነሽ እወድሻለዉ ዉዴ ያገሬልጅ
@genetmeket8036
@genetmeket8036 2 года назад
ሰላም ለሙዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ስደውል አታነሽም
@mdmm3510
@mdmm3510 2 года назад
ግፋቸው እኮ ህዝቤን በቤት ኪራይ አሰቃዩት የተከራይ ግፍ አድስበባ ላይ ብዙ ይፈጠራል
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
ቃልየ የተከራየችውን ቤት አይተሸዋል በወር 6ቶ ነው እምከፍለው አለች ዘና ጆከር ላይ የወንጀላችን ውጤት ነው በላ እሚመጣው
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
የቃልየ የተከራየችው ቤት 50 ብር ሲበዛበት ነው የዶሮ ማደሪያ ነው እንኳን ሰው ሊኖርበት ግፍ ነእ
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 2 года назад
@@user-xl6gt8xs4i በጣም ወላሂ ይገርማል እደዛ ያለ ቦታ ገጠር ቤተሠቦቻችን ቢሆኑ እድሁ ያሥቀምጣሉ
@trametophia8142
@trametophia8142 2 года назад
እንካን በሠላም ገባሽለሙዬ
@user-se5xi6px2j
@user-se5xi6px2j 2 года назад
እያየሁሺ ነበር እና በጣም ፍርችልሺ ነበር እኳን በስላም ተመለሺ
@sasasamre797
@sasasamre797 2 года назад
እግዚአብሔርአተረፊሽለምዬ
@user-nx4dj6gz1w
@user-nx4dj6gz1w 2 года назад
ለሚየ አስቤ ነበር ወላሂ ላይቭ ስላየሁሽ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፍሽ
@astarasaro2061
@astarasaro2061 2 года назад
egzabare ukan atarafashe💐❤❤🤲
@user-bm3se2vr1v
@user-bm3se2vr1v 2 года назад
የገዳም አባቶች እንደተናገሩት የአለማት ስወች በውሀ ይጠፋሉ ብለዋል ፈጣሪ ምህርቱን ያምጣልን እንጅ ግዜው ከፍቶል
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 2 года назад
የኛውወንጀል ነው ወጀልሲበዛ በዳይስበዛ ድሀ ስጨቆን ፍትህሲጎል ነው ዱአየለ ሁሉም የውሸት አለም ሁኗል በዱአና በተከበርይቱ በመተዛዘን አላህን ቀጥብለውየሚገዙት ሳኡድምንም አልሆነች ወፍ እንኳን ያለ ምክንያት አይገድሉም የኛህዝ እርስነርዳችን ተገዳድለም ፍትህየለ
@user-rn5ev1gv1l
@user-rn5ev1gv1l 2 года назад
አልሰማሁም ምን ተፈጠረ ልሰማ ግዜ የለኝም ርዕሱን ብቻ ነዉ ያነበብኩት እስኪ አስረጂኝ
@haeyetail3944
@haeyetail3944 2 года назад
በቅንነት እንደማመረ
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 года назад
ኧረ እህቴ ሳኡድወችም እየተበላሹ ነዉ የሳኡድ ሹርጣ ነዉ ስንት ወንድሞቻችንን በሽጉጥ በበርሀ የደፏቸዉ ያለምንም ወንጀል .....!!!! ከመያዝ ለማምለጥ ወንጀል አይመስለኝም ሲቀጥል እስር ቤት ያሉት ህፃናቶች ብዙ ሞተዋል ብዙ እስረኞችን እያሰቃዩ ነዉ በደል በየቦታዉ በዝቷል...!!!
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 2 года назад
@@user-ek2wk7lo4k የሚገሏቸውእኮ እያመለጡነው እንሸሻልሲሉ እስር ቤትም እሚሰቃዩት የኛመንግስ ስላላስገባቸውነው ባለፈው 42ሺ ህዝህምየገባው የሳኡድመንግስት መሰለሽደ ያስገባው የሳኡድመንግስት ዜጎችህን ተቀበል ሲልየኛነው እሚያሰቃዩን እሽ የኛመንግስትነው እሱአስወጣልኝ ህዝብህን ብሎአል እንኳንባገራቸው መብት ከኛአገር ፖሊስ ይዞ አመልጣለው ስሉ ዝም ይላሉደ መልሱንላንች እኛ ባገራችን እየተበደን ያለንው በውጭወራሪመሰለሽደ እናፍትህ ሳኡድብቻነው እኛኮ ዜጎቹአይደለንም መብት አለው የማስወጣት በሰላም እጅ ከሰጡ እንኳን ሞት ጥፊምአይደርስባቸው
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 года назад
@@user-xw6hd5yi8y ኸይር እና ታድያ ማስወጣት ካለበት ሳያሰቃይ ያስወጣ እንጅ ምን ብሎ ያሰቃያል አሁን አንች ምን ባይ ነሽ...?? እናመልጣለን ብለዉ ቢሸሹ መገደል አለባቸዉ እንደ....???? ይሔ ትክክል ናቸዉ ......??? እስር ቤትስ ስንቶቹ ናቸዉ የሚሰቃዩት ቢያንስ በቂ ምግብና እንክብካቤ ማድረግ አለባቸዉ ገባሽ ሙ መንግስታቸዉ አልቀበልም ብሏል ብሎ የሰዉን ልጂ ሊያሰቃይ ማን ፈቀደለት መንግስታችን እስከተቀበለን ድረስ በቂ ምግብና እንክብካቤ ማገኘት አለብን እንደ ሰዉ የሚያስቡ ከሆነ ገባሽ ምክኒያቱም የምንያዘዉ ገለን ወይም ሰርቀን አይደለም የነሱን መአፍን ቆሻሻ ቤት እያፀዳን ነዉ ያገኙን እንጅ ወንጀል ስንሰራ አይደለም ብዙወቹ ወንድሞቻችን በበርሀ ፍየል ጥበቃ እየተከራተቱ ሹርጣ ሲመጣባቸዉ ለመሸሽ ሲሞክሩ ነዉ ያለ ምንም እርህራሔ በሽጉጥ ብሎ የሚገለዉ ዋይ......??? አመለጠ ማለት ወንጀል ሰራ ማለት ነዉ እንዴ...??? አሏህን የሚፈሩ ከሆነ የሰዉን ልጂ በሜዳ መግደል የለባቸዉም የሙስሊም ደም ለሙስሊሙ ሀራም ነዉ ገባሽ ....!! አወ አሁንም ቢሆን መካና መድና የዉዱ ነብያችን ሀገር የተከበረ ቦታ ነዉ የሳኡድ ፓሊሶች ደግሞ የሀበሻን ሠዉ እያሰቃየ ነዉ...!!!! ተበላሽተዋል 44 ነጥብ ሁሉም ማለት አይቻልም ከፊሉ ዲኑን አይተገብሩትም 0 ናቸዉ
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 года назад
Enkan Egziabher Aterefech Lemiye
@user-hu6ij5iz5x
@user-hu6ij5iz5x Год назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ ለሙዬ አላህ ከንደዚ አይነት ነገር ይሰውረን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 года назад
እኳን አላህ አተርፍሽ ለምሊ 😥😥
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
እረለማየ እንኳንአላህ አወጣሺ ላይቭገብተሺ ሰታለቅሺ እያለቀሰኩነበር ለማንኛውም እግርአታብዚ ግዜው ከፍቷን
@user-mc7fn6yh6z
@user-mc7fn6yh6z 2 года назад
አይዞሽ ለሚያልፍ ቀን ያለፋል
@hirnu3086
@hirnu3086 2 года назад
አይዞሽ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፍሽ
@ReemTube
@ReemTube 2 года назад
ልክ ነሽ ተሻግሮ ነው ካፌ ሆቴል እንኳን ተረፍሽ ውዴ
@user-gc2cu8rz5j
@user-gc2cu8rz5j 2 года назад
እንኩዋን ደና ሆንሽ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 года назад
እኳን አላህ አተረፈሽ የኔ ፍልቅልቅ
@user-nk8jm8fg3p
@user-nk8jm8fg3p 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ
@mya3985
@mya3985 2 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ጥሩ ቤት ያሳካልሽ
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 года назад
በጉስ ሰላም ነው በህይወት አለ እንኳን ተረፍሽ
@meselechgugsa8141
@meselechgugsa8141 2 года назад
ለምልዬ የኔ ማር እንኳን አተረፈሽ የኔ የዋህ ውድድድድድድድ
@Tube-eg6my
@Tube-eg6my 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እቃ ማድረስ ይቅርብሽ ሌላ ነገሮች ስሪ
@zedhaji4410
@zedhaji4410 2 года назад
እኳን አላ አተረፈሽ ውዴ
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ በጎርፍ ለሞቱት ሰዎች እጅግ አዝናለሁ
@uae.8787
@uae.8787 2 года назад
የተንቢ ስላየውሽ ደስ ብሎኝል
@user-uk7gv5et2q
@user-uk7gv5et2q 2 года назад
ሀኑ ደምሬኝ
@Mariam-kp1yz
@Mariam-kp1yz 2 года назад
Abishiri habibiti 😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 14 дней назад
እንኳን በሰላም ደረሽ የኔ እናት
Далее
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 336 тыс.
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 798 тыс.
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
Просмотров 1,2 млн
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Просмотров 202 тыс.
🔴ወንድሞቼ አኮሩኝ ሞተር ገዙልኝ
17:15
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 336 тыс.