Тёмный
No video :(

"ጠላታችን ስም ነው!" ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ (አለማወቅ) ክፍል ሁለት 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@yotor6221
@yotor6221 2 года назад
👏👏🙏🙏✍️ በትልቁ ዝግጅቱ ውስጥ ያላችሁ በጠቅላላ አመስግኛለሁ። ዶ/ር ዳዊት አከብርሀለሁ 🙏
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 года назад
ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን!
@filaselam2950
@filaselam2950 Год назад
ዶክተር ዳዊት የመነጸርህ ወዳጅ ነኝ ሕይወትን በጥሩ ታየለህ.... አመሰግናለው።.
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 года назад
Bless you 🙏 ♥️
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 2 года назад
Speechless አደረጋኝ እኮ amazing
@silencepower6367
@silencepower6367 2 года назад
ዶ/ር ዛሬ እኔ በቅጡ የማምንባቸውንና ልኖርባቸው ምሞክራቸውን ነገሮች ነው በመፅሐፍህ ውስጥ እንዳሉ ስትናገር የሰማሁት፤ ".. ሁላችንም የራሳችንን እንስራ .. የተባለው (በተለይ የአለምን ወይም የሀገራችንን ችግሮች እንዴት እንፍታው የሚል ጥያቄ ሲነሳ ሌሎችን ለማስተካከል ከመሞከር ራስን ማስተካከል ቀላሉና የመጀመሪያ መፍትሔ ነው ብየ አምናለሁ)፣ መጠሪያ ወይም የታይትል ስሞች በጣም አስፈላጊ እንዳልሆኑ..የገለፅከው በጣም ትክክል ነው!!!
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 года назад
በዚህ ፕሮግራም ተሳታፊዎች በሙሉ እናመሰግናለን💐💐💐💐
@user-jx3eu7ie9s
@user-jx3eu7ie9s 8 месяцев назад
👍
@student9661
@student9661 2 года назад
God bless you Dr.Dawit....rejim edmae yestelen
@user-db9ox1pr9j
@user-db9ox1pr9j Год назад
ዶክተር ዳዊት አክባሪህ ነኝ በጣም
@tube7688
@tube7688 2 года назад
እናመሰግናለን
@mehreteababraha8314
@mehreteababraha8314 2 года назад
Danke
@biniyamaskenaw1998
@biniyamaskenaw1998 2 года назад
alemenorin yetafe mind!! you are the man who have the answer what everyone`s question !!
@Jeremy29418
@Jeremy29418 Год назад
love you all
@getachewnigatu7273
@getachewnigatu7273 2 года назад
እናመሰግናለ
@fissbaksah28
@fissbaksah28 2 года назад
Wow explanation
@abubekerkedir8583
@abubekerkedir8583 2 года назад
Rtt
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 года назад
ይሄ ዳዊት የሚባል ሰው በፊት የማክብረው ሰው ነበር እውቀት አልባው አብይ አህመድ የሚጠቀምባቸው እንደ ዳዊት አይነቶቹን ይዞ ነው ዳዊት እሱ ስር ተለጥፈው እየበደሉን ካሉ ሰዎች አንዱ ነው ግዜ ይገልጠዋል አብይ አህመድ ይቺን ዓመት አይጨርስም ምን እንደሚውጣቸው እናያለን ።
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::
@user-db9ox1pr9j
@user-db9ox1pr9j Год назад
የማይረባ ኮሜንት
@beweket
@beweket 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 249 тыс.
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 249 тыс.