Тёмный

ጠቀሰቺኝ - new ethiopian full movie 2023 tekesechign | new ethiopian movie ጠቀሰቺኝ 2023 

Marken Entertainment
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 275 тыс.
50% 1

new ethiopian movie 2023

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@tetetety3946
@tetetety3946 Год назад
Arif nw shiwaferawu yalebet hulume ymechagnale ❤❤❤❤
@GetaEthio
@GetaEthio Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zubeyrjemal
@zubeyrjemal Год назад
ፍትህ ለተበደሉት ሁሉ ይሁን።አማራ ብቻ አይደለም የተበደለሁ።
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
አሜን
@GetaEthio
@GetaEthio Год назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ስላም ምንሰማበት ናፍቆናል
@YakinAberham
@YakinAberham Год назад
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Год назад
😢😢ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንደነት ያደልልን 😭😭😭😭 በእውነት አሜን ፫
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ስላም ለናተ ይሁን ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤😥
@SifaanJamaal
@SifaanJamaal Год назад
Wush nesh or nek Amar men amax izga ehe film now 😏🤔
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ
ያላነበበዉስ ሠላም አይሁን ማለት ነዉ😅😅😅
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ እኔ አላልኩም 😫 አለም ሁሉ ስላም ይሁን ያው ማንበባችሁ ስለማይቀር ብየ ነው
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ ዉይ የኔናት ስቀልድሽ ነዉ እማየ ይቅርታ
@sawa8227
@sawa8227 Год назад
😂😂😂😂
@atsbhareda8958
@atsbhareda8958 Год назад
ፍትህ ለ ሁሉም ኢትዮጵያውያን!!!!
@aminaammina
@aminaammina Год назад
አሪፍ ነው የሆነ ትዝታ ቀሠቀበኝ ለሀገራች ሠላም ዋርድልን❤❤❤❤
@gonder12
@gonder12 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💝
@tawagashaw
@tawagashaw Год назад
ቆንጆ ስራ ነው በርቱ ፊልሙ ዘና እያደረገ የሚያስተምር የፍቅር አይነቶችን እያሳየ ትርጉሙን የሚያሳውቅ ታሪኮቹ እየዘለሉ ወይም እየተቆራረጡ ሳይሆን ቀስ ብለው እየተሸራረቱ አንድ የሆኑበት ደስ የሚል ፊልም 🎉🎉🎉
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Год назад
ይሄንን ኮመንት አይቼ ነው ለማየት ቁጭ ያልኩት ምርጥ ካልሆነ ነብስ ይዋደቃታል🤣🙈
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Год назад
😍የኔ ጣፋጭ አሜንዬ ቤት በኩል አላለችም🤣🤣
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Год назад
" በታማኝነት ስራውን የሚሰራ እውነትን ያሸንፋል "
@geja2809
@geja2809 Год назад
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት❤️💛💚
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ሸዋ አፈራው ስወድህ ማኪ አቡሌ ዋው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bayoushmelhem6414
@bayoushmelhem6414 Год назад
ዋው ደስ የሚልና አዝናኝ አስተማሪነው በርቱ ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@kasachgetu5226
@kasachgetu5226 Год назад
ማን ነው እደኔ ከመንት አዪቶ ፊልም የሚጀምር😂😂😂😂😂
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Год назад
እኔ ጭራሽ ፊልሙ ስከፍት ፊልሙ በ ኮሜንት ያለ ነው ሚመስለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@9375hreda
@9375hreda 9 месяцев назад
እኔ😂❤
@islamispeace9612
@islamispeace9612 9 месяцев назад
እኔ ደሞ ስገባ እንደዚህ አይነት ኮመንት የማላይበት ቦታ ነው የናፈቀኝ አይሰለቻችሁም
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 9 месяцев назад
@@islamispeace9612 ለምን ገባሽ ታድያ
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 5 месяцев назад
ኤኔም
@Haset6229
@Haset6229 Год назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አረ🤲😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ወይ ጣፋጭ ተጫወች እንጂ በየት በኩል 😀😀😀
@ወርቅየይመር
@ወርቅየይመር Год назад
😂😂😂😂😂
@TimaTima-ws8qz
@TimaTima-ws8qz 10 месяцев назад
😅😅😂😂😂
@AbdiLegeso
@AbdiLegeso Год назад
ፈጣሪ ሰላሙን የመጣ በቃቺው ይበለን❤❤❤❤
@MihiretTemesgen-m8e
@MihiretTemesgen-m8e Год назад
Abule na maki yalubet film yimechengal❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
ሳየው እኮምታለሁ የምትሉ ሰዎች ስርአትን ያዙ Already ኮመታችሁት እኮ! 🙄
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 Год назад
😂😂😂😂
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
አሪፍ ድራማና የሚያዝናና ምርጥ🙏🙏🙏🌼
@سارهساره-ص1ش4ع
@سارهساره-ص1ش4ع Год назад
ፍትህ 😢😢😢ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ethiopian364
@Ethiopian364 Год назад
😂😂
@maloomafinamaa.walite.naqi850
Lelume Ethiopian amara bicha ayidelem iyemote yalewu
@እሙአቡበክር-ጀ7ዠ
አሰወድዛ አትነፋረቁ
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 Год назад
በዉነት ሸዋ ፈራሁ ይስራ ፊልም ይችላል ሁሉም ያምራሉ ያስቃል ያስተምራል በርቱ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Год назад
በየት በኩል አልሽ የኔ ቅመም ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤❤❤
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 Год назад
በጣም ደስ ይላል ሽዋ አፈራው ስወድህ ምርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Год назад
ገንዘብና መኖሪያቤት ካለህ ጥሩ ሚስት አግባ ልጅ መውለድ ይስደስታል ።
@shanbelbiru
@shanbelbiru Год назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@HawaAlebachewu-hg8dx
@HawaAlebachewu-hg8dx Год назад
❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw Год назад
አሪፍ ነው
@yedonoko6306
@yedonoko6306 Год назад
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Год назад
እኔ እካ አልናገርም ፍቅር ሠይዘኝ😢😢 አይዞሽ አለፍ😂😂
@titisebsbie7190
@titisebsbie7190 10 месяцев назад
Arif film mewnet des yemti ❤❤❤
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@yoomiilataa2599
@yoomiilataa2599 Год назад
Ye fiqr bet mirx film 📽️
@ZharaSeid-l7h
@ZharaSeid-l7h Год назад
ዋው ደስየሚል ም🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kalidmohammed901
@kalidmohammed901 Год назад
ሽዋፈራው ቆይ መች ነው ሚስት ኖሮት የሚሰራው ሁሌም ሞቶበት ነው እንዴ የሚሰራው
@אנייאומנטסנוט
@אנייאומנטסנוט 10 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ይቺንአለምመሸሽ
ምርጥ ነው ! ❤😂
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Год назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ Год назад
ማኬ ተጫወች እንጅ በየት በኩል😅😅😅😅😅😅 ይች ምች የሆነች ልጅ😅😅😅😅😅😅
@uaevip472
@uaevip472 Год назад
😂😂😂😂 መክዬ ምስክን በዬት በኩል ብላ አለረፈችም 😂😂 በመሃል ቀረች እኮ የኔ ምጥምጠ ምረጥ ፍልም ነዉ
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 Год назад
አሰተማሪ ፈልም ነው በርቱልን😊🙏
@zena4992
@zena4992 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ላማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zozo-i3x
@Zozo-i3x 11 месяцев назад
@samiakebede2488
@samiakebede2488 Год назад
ቆንጆ ነው
@እማትዝታዬነሽሁሌም
አሪፊ ነው በርቱልን❤❤❤
@fnottube2532
@fnottube2532 Год назад
እኔ የምለው ልጅቷ የለበሰችው ልብስ ትወና ለማሳየት ነው ወይስ እንትኗን ለማሳየት ነው?😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Год назад
እኮ ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife Год назад
Ere ene erasu😂😂😂😂😂germognal
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Год назад
❤❤❤ ዋው ❤ ምርጥ ነው
@mamemame3377
@mamemame3377 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ሰላም ላገራችን ❤
@aynalem3830
@aynalem3830 Год назад
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Год назад
አሪፍ ፊልም ነው
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 Год назад
ግን በለፀጉራሟ የልብሱ ነገርስ አራተው በቀ ጨርቀቹን ጥለቹ ልቴዱ ትንሽ ነው የቀራቹ😢
@Humorland93
@Humorland93 Год назад
Ere top movie new❤🫶🏽😂
@skygbrtube1678
@skygbrtube1678 Год назад
Arif film new abule 😗😗😗
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 11 месяцев назад
Tefachiyee azenzashing behet bakul alech😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤batem das yilal gin belageru sawuyew azeziningal😢😢😢😢😢😢😢😢
@እማትዝታዬነሽሁሌም
ሰላም ለእናት አገሬ
@maki--tube2858
@maki--tube2858 9 месяцев назад
ዋው ምርጥ ፊልም 🥰👏🏼
@MareTesfaye-i2b
@MareTesfaye-i2b Год назад
wow
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Год назад
እኔምለው ግን ለቀረፃ ሢመጡ አትነጋገሩም እንዴ የልጅቷ አለባበስ ምንድ ነው ? አረ ይታሠብበት ባብዛኛው የአማርኛ ፊልሞች ላይ በተደጋጋማ ሰለተመለከትኩ ነው አመሰግናለሁ
@endalefikadu9426
@endalefikadu9426 Год назад
የልጅቷ አለባበስ በጣም ይደብራል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Год назад
ማኪዬ በየት በኩል ባይሆ ሲወለድ ትጫወታለች
@SaraShibre
@SaraShibre Год назад
♥️♥️♥️♥️
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ
😢😢😢😢😢😢😢ፍትክ ለ አማራ
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa Год назад
💚💛🧡❤️💜💙🖤
@Habeshaboy2155
@Habeshaboy2155 Год назад
ላምሪ ስታምር 🥰❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Год назад
እስኪ ሊየው
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 2 месяца назад
betam arif new🎉🎉
@fhhhxhbb-cu8wb
@fhhhxhbb-cu8wb Год назад
😭😭😭❤️💔
@Weyinshetgetahun
@Weyinshetgetahun 9 месяцев назад
ዋው
@ganzabe1632
@ganzabe1632 Год назад
ዎው ይመቻችሁ 🤣🤣😍👍
@የሄዋንዘርሴትነኝ
ሃ ብየ ጀመርኩ መጨረሻው ይማር😊
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 месяцев назад
እናንት ሰይጣናሞች፣ እባካችሁን ይህችን ትንሽ ምስኪን ልጅ እየተፈራረቃችሁ አታበላሿት።
@AdaMire-d9x
@AdaMire-d9x Год назад
ዋው ፍትህ ለተጨቆነው ሕዝብ
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 11 месяцев назад
ፊልሙ ደህና ሆኖ ሳለ ደራሲው አንድ የረሳው ነገር አለ ፊልሙን ለማን እደሚያቀርብ እና ማን የእሱን ስራ እደሚመለከትለት ረስቶአል ደራሲ ስራ ሲሰራ ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሁሉ ያሟላል ህዝቡ በሚቀበለው መጠን መስመር ሳይለቅ ድጋሚ ሌላ ስራ ለማቅረብ ጥሩ ነገር መምረጥ መልካም ነው ላምሮት ሆና የምትሰራው ልጅ የለበሰችው ልብስ ፊልሙን ጥላሸት ይቀባል በተላይ ስትራመድ ፓንትዋን ልታሳየን. ምንም አልቀራትም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም በዛ ላይ የይቨርስቲ ተማሪ ሆና ነው የምትተውነው እዴት ቢያስበው ነው ደራሲው ይህንን ልብስ ለብሳ እድትሰራ የፈቀደው መልሱን ለደራሲው ትቻለሁ የእውነት ስራችሁን ከሰራችሁ አይቀር የምትመሰገኑበት ስራ ስሩ
@emmaemma3207
@emmaemma3207 Год назад
ፈትህ ለአማራ😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaTesfaye-gq2iu
@SeadaTesfaye-gq2iu Год назад
ፋትህ ለአማራ ህዝብ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Год назад
Are setoch Egzabiherin firu pantish eyetaye eko new 🤔👀😳gud fela
@ሂኩነኝየአላህባርያ
@ሂኩነኝየአላህባርያ 5 месяцев назад
🎉🎉🎉
@የደንግልልጅ
@የደንግልልጅ Год назад
ሳየው እኮምታለሁ❤
@tesemabedada5372
@tesemabedada5372 Год назад
Kkkkkkkk
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec Год назад
እርቃን አትውኑ ነውር ነው!!!
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 11 месяцев назад
wey fikir stalekis ene yeewunet yemaleksewun astawesechign shewaferawun ena kimemuan say neber yemetahut
@መአዚ-ፐ1ፀ
@መአዚ-ፐ1ፀ 11 месяцев назад
ሀሪፍ ፊልም ነው😂😂😂❤❤❤❤❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ
ፍትክ ለ አማራ ክዝብ😢😢😢😢😢😢
@fekerteh157
@fekerteh157 Год назад
Ara yalijuta Albabs Batam yidabiral
@emuy438
@emuy438 9 месяцев назад
አቡን አይቸ ነው የመጣሁት
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Год назад
በቃ ኢትዮጵያዊ የአለባበስ ስርዓት ጠፋ? ልጅቱ አለባበሷ ምን የሚሉት ነው??😡😡😡
@mirafyared67
@mirafyared67 Год назад
Setochu alebabes gen sene sera yata new
@ኤችነኝየቤተሰቦቸኢቲኤም
ወይ የኢትዮጵያ ሽቃሊት😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 10 месяцев назад
😅😅😅😂😂😂 ye etiopia sqaliti eko amara nacewe😂😂😂😂😂
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah Год назад
ኸረ ሠሤቶች ልብሳችሁን አሥተካክሉ ወየም ባንድፊቱ ራቁታችሁን ሂዱ
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz Год назад
አትሞክረም ጉደዩኝ እደሚንም ብለሀ ሞክር
@noornoor3552
@noornoor3552 Год назад
እኔ ምለው ምን አለ ዝሙትን ባይጨምሩ
@Zakeya99
@Zakeya99 Год назад
❤❤❤❤❤🎉😂😂❤
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
ዝሙት ባህል ሆነ ኢትየጵያ
@YahyaAbdella
@YahyaAbdella Год назад
😢😢😢😢 lisi yelatimi 🤬🤬🤬🤬
@genetagaju6884
@genetagaju6884 Год назад
Fth le amhara hzb
@SeadaTesfaye-gq2iu
@SeadaTesfaye-gq2iu Год назад
ፋትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢
@lovemanloveman235
@lovemanloveman235 11 месяцев назад
ጭር ሲል ይደብራችኃልዴ በፊልምም እራሳችን እንዳንደብቅ ከዚህ መጥታችሁ ለከሌ ፍትህ የምትሉት አርፈህ ፊልምህን አይተህ ውጣ ከዛው ጩህ
@IkramRijal
@IkramRijal Год назад
Koy yalijituwa libs mn yamilut new lamatewnaw wayis lamamalel new are ane bacha negn yayehut wayis hulum new intinuwan akoo sayker new yayehut 😅😅😅😅😅
@tuybahassen9124
@tuybahassen9124 Год назад
አለባበሧ ኤጭ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Год назад
😅😅😅😅
@rahimaqadiro7710
@rahimaqadiro7710 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 месяцев назад
የምስኪን ህንድ ሴቶች ፀጉር ተሸክማችሁ እንደነሱ ታለቅሳላችሁ። እነዚያ ህንድ ሴቶች ግን ተቸግረው ፀጉራቸውን ሸጡ እንጂ አልሸረመጡም፣ አልተግማሙም።
Далее
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 1,3 млн
🕊️Valera🕊️
00:34
Просмотров 3,2 млн
ፅኑ ፍቅር ክፊል 1
41:32
Просмотров 7 тыс.
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
Просмотров 119 тыс.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 1,3 млн