Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደገሙት || የሶማሌ ላንድ አርቲስቶች ለኢትዮጵያ መልዕክት ልከዋል || ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንቅልፉን የለጠጠው ጋዜጠኛ Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 242 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
አዲስ አበባችን አሁን ገና እንደስሟ አበባ መሰለችልን ክብር ለመንግስታችን 🌿🍀☘️🎄🍀🌿🎄🍀☘️🎄🍀🌿🍀🎄🌿🍀🎄☘️🍀🎄🌿🍀🎄☘️🍀🌿🎄☘️🍀🌿🎄☘️🍀🌿🍀🎄🌿🎄🍀🌿☘️🎄
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
ኢትዮጵያችን ጀግና መንግስት አላት ጀግና መሪ አላት ጀግኖች አገር ወዳድ ልጆች አሏት 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄🍀☘️🌿☘️🍀🎄🌿☘️🍀🎄🍀🌱☘️🌿☘️🎄☘️🌿🎄🌱🍀🎄☘️🌿🎄🌱🍀🎄☘️🎄🌿🍀🎄☘️🍀🎄🌿🎄☘️🎄
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
ለሶማሌ ላንድ መንግስትና ህዝብ ደስ ሲሉ ሀገር ናቸዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌿🎄🍀☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🍀🎄☘️🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🎄🌿🎄
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 2 дня назад
የእኛ ድንቅ መሪ አብቹ ሁሌም እንዳስደነቅከን ነው እጅግ እናመሰግናለን ኑርልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አገር ወዳድ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@rebka5068
@rebka5068 2 дня назад
አቢ ይመልከቱ የጠቅላዩን ሰም እየጠሩ ሰሙነ ለምታጎድፉ የሀገር ነቀርሳዎች ተመልከቱት እንዲት እንደሚጠብቁት
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 2 дня назад
DR. Abeye is the best leader ever ❤️!!!
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 дня назад
Thank you 🙏 GBU
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 День назад
yesssssss
@esayasBARYA
@esayasBARYA 2 дня назад
ደሰ ይላል መልኻም ዜና ነዉ እኔ ደሰ አለኝ ኤርትራዊ ነኝ ግን ኢቲዬጴያዊ ሆኖ ያገሩ ብልጽግና የሚያሞዉ ደስ የማይለው ሰው ምን ንበላቸው ቡዳ ቡዳ ናቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@rorororo7967
@rorororo7967 2 дня назад
አብቹን ስያዩ የሕዝቡ ፈገግታ😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
አብቹን የሰጠን አላህ ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 День назад
አሜን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
መቻል የመከላከያችን የእስፖርት ክለብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nurekadir9054
@nurekadir9054 2 дня назад
ስላም፣አቤ፣❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤❤❤ክብር፣እና፣ሞገስ፣ለጀግናው፣የኢትዮጵያ፣የሀገር፣መከላከያ፣ሰራዊታችን።እውነት፣ያሸንፋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉ውብ ከተማችን አድስ አበባ። ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ!!!
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 2 дня назад
ፕሬዘዳንት ሩቶ የደነገጡትና እናዳምጥ ያሉት የተማረ ህዝብ ይዘው ነው :: የኬንያ ህዝብ የተማረ ነው:: የኢትዮጵያ ህዝብ በጠመንጃ የሚያምን ከትምህርት ነፃ የሆነ ነው:: እንደማመጥ ቢባል እንደተሸነፈ ነው የሚቆጥረው;; የዓብይ ጥፋት አደለም::
@Anjulo959
@Anjulo959 День назад
እስማማለሁ። የኛዎቹ (ኢትዮጵያዊያኖቹ) ፈደል የቆጠሩ ገልቱዎች ናቸው ( not enlightened, not knowing how to put knowledge into practice, ignorants). ገና ከዘር ከሃይማኖት ጭቃ ማቡካት አልፀዱም።
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 2 дня назад
ደረጄ የተናገረው ቃል እደረገው ቃሉ እንዲህ ይላል እኔ አልፈርድባችሁም ያ የሰማችሁት ቃል ይፈርድባቹሀል ደረጄ የሰማከው የተናገርከው ይፈርድብሃል
@Addisfel2739
@Addisfel2739 2 дня назад
ሀሀሀሀሀ ስሙ ማነው መስፍን ይገርማል ተኛው እነዚህ ናቸው ለሀገር መፍትሔ አለን የሚሉት።አበበ ለምንድነው ስለ ደረጀ የምታወራው ደረጀ ማለት እኮ ከእውቀት ነፃ ነው እሱን እንደ አዋቂ ስታወሩለት ይገርመኛል።
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 День назад
አመድ በዱቄት እንዲሉ ሰውየው አጥቦ ነው ነበር ያሰጣቸው እስካሁን እርጥብ ናቸው እንቅልፋሙ አሁንም ያንጎላጃል ጅላንፎ ፕሮማክስ ያላቸው እኮ እዚህንና መሰሎቻቸውን ነው መቼም እንዳይነቁ አድርጎ አስተኝቷቸዋል
@serkalemfantaye4748
@serkalemfantaye4748 2 дня назад
💐ቅን ሰው አቤ ቶላ ሰላምሕ ይብዛ።💐
@444jerusalem
@444jerusalem 2 дня назад
አቤ ሰላምህ ይብዛ ቆንጆ ፕሮግራም
@user-pl3yg2yp1v
@user-pl3yg2yp1v 2 дня назад
ሰው መሀል በነጻነት ቀለል ብሎት የሚሄድ መሪ ስላሳየኝ እግዚአብሔር ይመስገን! በዘመኔ ተመኝቼው እንጂ ገጥሞኝ አያውቅም ነበር፡፡
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
ከምትሳደቡ ለሀገር ስሩ
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 2 дня назад
ዕድሜ፣ለሹሉቃ፣ከእንግድህ፣ወድያ፣የአማራ፣ፋንዶ፣ቂቤ፣አጠጣችኋለሁ፣ብለን፣እንኳንአናምነዉም።
@alemayehutesfaye1478
@alemayehutesfaye1478 2 дня назад
አቤ ኬንያ ብዙ አመት ኖሬያለሁ መሳሪያ አንግቶ ጫካ ገብቶ ያገሩን መከላከያ ሰራዊት የሚገል የሚወጋ በፍጹም የለም
@asenafikabede8470
@asenafikabede8470 2 дня назад
ይገርማል ምርጥ ስራ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💪💪💪Dr አብይ ለዘላለም ይኑሩ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 дня назад
Amen 🙏🙏🙏🙏 እናመሰግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
ግድቡ የኔነዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 дня назад
ደረጄ እና አብሮት የሚነጋገረው ሰው ጠ/ሚንስትር አብይን አንተ ማለታቸው ለጠ/ም ዶክተር አብይ እድሜ ጥሩ ነው እሳቸው ከአምላክ ድሜያቸው በላይ የሆነ ስራ በመስራት ዕድማያቸውን እየተጠቀሙበት እንጂ እንደእናንተ 48ሰዓት ተቀምጠው በሀሜት አይምሯቸውን እያደነዘዙ አይደሉም። አቱታው ለጠ/ሚንስትሩ ሳይሆን ክብሩ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው።
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
ከስድብ ልማት የሀገር ልማት
@user-vq2cj3zv9n
@user-vq2cj3zv9n 2 дня назад
ግድቡ የኔ ነው
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 дня назад
አቤዋ💐
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 День назад
ኦሮሚኛቸው👌❤❤❤
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 дня назад
እነዚህ ሰዎች ምንም እኮ የሰውነት ስርዓት የላቸውም ደረጃ እና ይህ ገጣወጥ በጣም የወረዱ ገልቱዎች!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
እራሳቸዉ እያስገደሉ መንግስታችን ላይ አፋቸዉን ይከፍታሉ አይ አሹ ብልሹ ባንዳዉ
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 2 дня назад
ወድም፣ሁሉም፣ታጣቂዎች፣መግስት፣መገልብጥ፣ነው፣ጥያቃቸው፣
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 2 дня назад
ዋው ሙራድ በጣም ደስ የሚል አባባል ነው የተናገርከው ግን የረሳሀው ነግር ወያኔ ጦርነቱ መጀመሩና መከለላከያን በግፍ ያደረጉት ይረሳል መንግስት እንድያውም ደግ ነው ትግራይን ሙሉ በሙሉ መድረበዳ አለማድረጉ እነሱ እኮ አማራን እንካንስ የሰው ን ዘር እንሰሳን የገደሉ ናቸው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
አረንጓዴ አሻራችን 🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🌿🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 2 дня назад
እኔ በበኩሌ ለሱማሌ ላንድ እውቅና 100% ስሠጥቻለሁኝ ! LONG LIVE SOMALILAND !!!!!
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 2 дня назад
ክክክክክክ፣ኧረ፣ተመቸኝ፣
@SntayehuWedemariyam
@SntayehuWedemariyam 2 дня назад
ገባን ገባን አቤ
@hanhn7623
@hanhn7623 День назад
ሱማሌ ላንዶች.እናመሰግናለን
@jomama151
@jomama151 День назад
Fetari hule kantegar new BJCHU ❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
አቤ ኢሄ ግን ኒዉዮርክ ነዉ ሲንጋፖር እኔ በጣም እየገረመኝ ነዉ አይኔን ማመን አቃተኝ አብችዬ እናመሰግንሀለን አዳነችዬ እንዲሁም ኢሄን ስራ አሳምረዉ ለሰሩ እጆች እናመሰግናለን
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 2 дня назад
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 2 дня назад
ተኝቶ አልነበር እንዴት ሰማ?
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 2 дня назад
አነዚህ በአሁኑ ሰአት የምታያቸው አመራር ኢትዮጵያን የሚቀይሩ ናቸው ግዜ ብትሰጧቸው ከዚህ የተሻለ ይሰራሉ ማየት ማመን ነው የላስቲክ እና ኮቲነር ከተማ የነበረች ታሪኳ ተቀየረ
@tilahunwoldetsadik
@tilahunwoldetsadik 2 дня назад
ኤሺአላህ በሉልኝ
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 2 дня назад
ይህንን ልማት በአስቸኳይ ወደ ክልል መውሰድ አስፈላጊ ነው
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 День назад
ሱማሌላንድን ሀገር ናት ❤
@FujairahTawein-rn8ib
@FujairahTawein-rn8ib 2 дня назад
❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@geneneoda7920
@geneneoda7920 15 часов назад
አዱኛን ሀቤክቱ ( ዓለም ይወቅልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤)
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 дня назад
ማስረዳትን ከሉአላዊ መማር አለብሕ ስትከራከር ባላንስ ሁን አትሰግጥ
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 2 дня назад
መቃወም ሣይሆን ሽቀላ ተብሎ ይስተካከል ወንድም ጆኒ።
@atd605
@atd605 2 дня назад
Abby was annointed by God and he will never give power to any human being!!!They need to give it up! Dere and his buddies are desparate!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
አብቹ ሙሴአችን ሲሉ የነበሩ እስስቶች ጯሂዎቹ ውሾቹ እነ ድብኝቱ ናቸዉ
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 2 дня назад
❤❤❤❤
@popiwondi9932
@popiwondi9932 2 дня назад
አቤ ተኝተው እንዴት ይስሙ
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 2 дня назад
አንቺ እየተጎሳቍልሽ ለስንቱ እንጀራ ያወጣሽ እንጀራ የጋገርሽ ስልጡንነትን ጥበብን ያስተማርሽ ለሁሉ አገር የሆንሽ አንቺ እየደኸየሽ ብዙ የበለዘገብሽ የባለውለታዋ ከተማ አዲስ አበባ ገና ምን ከፈልንሽ ይቀርሻል ገና ጥላሸትሽም ይገፈፍ እንኳን ለዚህ በቃሽ።🎉🎉🎉
@radicalv2720
@radicalv2720 2 дня назад
🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
ገበየዉ በተኛበት ሞቶ ይገኝ አንድ አይነት ኩታራዎች
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@dagemgetahun3716
@dagemgetahun3716 2 дня назад
👏👏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад
በገዛ ቤቱ ደረጀን አዋረደዉ የደም ነጋዴዉ ገበየዉ ዋዉ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 дня назад
ሰላም አቤ ❤️
@dontmiss53787
@dontmiss53787 2 дня назад
ተኛሁ ከሚል ፈሳሁ ቢል ጥሩ ነበር። ሲያንፈቀፍቅ እንደነበር ግልጽ ነው። አፉን ሞልቶ ክሪቲካል ይላልዴ? አልኩ ለማለት ሲሉ ሰምቷል።
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 День назад
Somali Land is a symbol land of struggle & Achievements for the world . God bless Ethiopia and the neighbors ( Somaliland ) forever. 🌲🌲🌲🌴🌷
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 дня назад
Siyamir
@HanaTulu-er8fu
@HanaTulu-er8fu 2 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ko4ff1om8v
@user-ko4ff1om8v 2 дня назад
እንድንሰማችሁ መጀመርያ ተደማመጡ ።እንደ ጨበራ ወፍ ወይም እንደ ህፃናት አትሁኑ
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
የስራ ባህል ይጠንክር
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 дня назад
አቶ አቤ ክብር ለላይኛው ንጉሥ ለሰጠህ ችለህ አገርን በተለይ አብቹን ግዛት ለመውቅስ በሚድያህ ተጠቅመው አገር የሚያጥላሉትን የወያኔ ፍልፍሎ
@YaredKebede-jr5cz
@YaredKebede-jr5cz 2 дня назад
አቤ ደሬ ባይኖር በማን ትስቃለ?
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 2 дня назад
ብልግናን እንደ ጀብድ ማውራት የሚችለው ይህ ሳይቆነጠጥ ያደገ ቦርኮ ብቻ ነው
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c День назад
It is possible to make Ethiopia the hub of art and exhibitions! Ke Abiy gar Wodefit! Abe, age with grace! Tebarek.
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 2 дня назад
ውይ አቤ ያ ገበየው የተባለው ግለሰብ አዛገን እልም ያለ ወያኔ ነው::
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 День назад
Well done PM Dr Abby
@BuushMingiste
@BuushMingiste День назад
ግድቡ የኔ ነዉ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 День назад
አና መዋሽት አለባቸው ጠቅሊዮ ብለዋል ተብሎ
@NegashLegesse
@NegashLegesse День назад
ረረረ ኢትዮጵያ እያየናት ታብባለች።አዳሳ አበባም ።።።አዲሳበባም አዲስ ሆና ሁሌም ትቀጥላለች።ስምን መላክ ያወጣዋል ማለት እንዲህ ነው ።።።አዲስ አበባ❤❤❤❤
@mvab3252
@mvab3252 День назад
ሻንቆ ከጀርመን የማይገናኝ ነገር ነው ያገናኝው ::
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 2 дня назад
ፍና፣የተጠየቀው፣ወደመከላከያ፣ተጠቃለሉ፣ስባል፣እብብለው፣ነው፣ይህ፣ሁሉ፣መከራ፣እማራ፣ጦርንት፣ወጋ፣እየተከለ፣ነው፣እሁንም፣ስላም፣ማምጣት፣ይሸላል፣
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 День назад
አቤ ቶኪቺው ይመችህ
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 дня назад
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 2 дня назад
አሹ፣መርቃሹ፣ጆሮሕ፣ዉስጥ፣የጉሎ፣ፍሬ፣ከተሕ፣ነበር፣እንዴደና፣ቁርት፣
@habtehunde12
@habtehunde12 День назад
ይኸ የፋኖ ተወካይ ነው ፣
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 2 дня назад
ዛሬ ሳይሆን ጥንትም ስልጣኔ የተነሳው ከሸዋ አዲስ አበባ ነው ለምን ይረሳል
@geneneoda7920
@geneneoda7920 15 часов назад
❤❤❤❤❤Ethiopia 🎉🎉🎉🎉Somaliland❤❤❤
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 2 дня назад
የኢትዮጵያ ጉዳይ እና የኬንያ ጉዳይ እኮ ጭራሽ አይመሳሰልም ።
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 2 дня назад
"ሶፈው ደሞ ይመቻል " የገረመኝ ድብን ያለ እንቀልፍ ተገኝቻለሁ " አሳፋሪ
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 2 дня назад
Selamehi yebeza abe
@rorororo7967
@rorororo7967 2 дня назад
አቤ እኔ የገረመኝ ደረጀ አላማፈሩ ነው ሌላው ደግሞ አብሮት ያለው ሰውዬ በሊቢያ አድርጎ እንደ ገባ ያስታውቃል እና የሰለጠነ ሀገር እየኖረ ምን አለ ብማር ? ወዳጄ አንተ በየስብሰባው ስታቀላፋ ሁሉ ነገር ያመልጣሃል እና እየሄድክ😅
@user-vq2cj3zv9n
@user-vq2cj3zv9n 2 дня назад
ልጁ እውነቱን ነው ጀርመኑ
@ad1187
@ad1187 2 дня назад
አቤ ጀግና ብሎ የደወለው ደዋይ ፅንፈኛ ነው አቤ በጣም ትእግስተኛ ነህ ። መከካከያ ከአማራ ፣ከትግራይ ይላል መከላከያ እጁን ይሰብስብ የሰፈር ጀግና መከላከያ ይግደል ። ኬንያ ግቡ ለሩቱ እውቅና ሰታችሁ ።የሀሳብ ደሀ ሁሉ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 дня назад
The greatest mistake The Prime Minister is to invite the diaspora to a meeting to discuss about our country Ethiopia be
@musaitesfai1574
@musaitesfai1574 2 дня назад
አ ባርያው ሰላሚውና በአፈሙዝ ሰልፍ ልዩነቱ ካለየው ንግግሩ ማቆም ነው። ወያኔ ካልደገፈ ፋኖ ባይ ከደገፈ ብሄርተኛነት ነው። ወያኔ እና ፋኖ ባይ ልዩነት የላቸውም። ልዩነታቸው ቋንቋ ነው።
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 2 дня назад
ጃዊሳው የመጨረሻው ዕድል አሁን ይጠቀሙበት፤ ጠ/ሚሩ በቅርቡ እንደተናገሩት ኢ/ያ የሚያስፈልጋት ጠንካራ መንግስት ነው ብለዋል። ጃዊሳው ዕድሉን ተጠቀሙ መነጋገር ጥሩ ነገር ነው።
@geneneoda7920
@geneneoda7920 15 часов назад
አቢቹዬ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abebasetarge383
@abebasetarge383 День назад
አቢ የሰላም ሰው ሜዳው እነሱ ብቻ ቢሆኑ ምን ይኮን ነበር
@tekleseiko372
@tekleseiko372 2 дня назад
Kalisarahe minadenakote tifaligalhe Kaneya did right things Bervo Kenny
@mickeyt6581
@mickeyt6581 День назад
እሹ ባርያው አዝግ ጨዋታ ነው የተጫወተው የሰለቸን ዘረኝነት የተሞላ ኢትዮጵያዊነት ሲያስጠላ
@rorororo7967
@rorororo7967 2 дня назад
አሹ ባሪያው ፍኖ ምን አመጣህ ???
@solmimila3780
@solmimila3780 2 дня назад
ደረጄ ይሁዳ አገር የሸጠ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b День назад
ሰው መወደስ አዳራ ባይነት አይደለም ባህላችን ነው
Далее
Что произошло в ресторане!
0:16